Telegram Web Link
አሰላሙ አለይኩም #ከሰሚራ_ፕሮሞት ቻናል ነው ሰሚራ ኢስላሚክ ፕሮሞት ተወዳጅና ተመራጭ ኢስላሚክ ቻናሎችን በማስተዋወቅ ይታወቃል

ዛሬም እንደተለመደው የተወደዱና የተመረጡ ኢስላሚክ ቻናሎችን ይዘንላቹ መተናል ሁሉም ላይ ጆይን ብታረጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ #ሽኩረን_ለክ😍
አስደንጋጭ ዜና ‼️‼️

የኢሉሚናቲ ሴራ 6⃣6⃣6⃣


እኔ ተቀብዬ ነው አንብቡትና ተረዱ በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጪ ላሉት አስተላልፉና ህይወት ይታደጉ የብዙዎች አላማ የህዝብ ቁጥር ለመቀነስ ነው መረጃ አይናቅም ማስረጃ እስከሚገኝ
ነገሮችን እናስተውል ለራሳችን ስንል ጥንቃቄ እናርግ። ቫይረሱ አዲስ አበባ ላይ ብቻ እንዲህ በፍጥነት መሰራጨቱ የሆነ የተደበቀ ሚስጥር እንዳለው ያመላክታል።

ይህ ፅሑፍ ሳነብ ያገኘሁት ነው። ከውጪ የገቡ የአፍ መሸፈኛ ማስክ ባትጠቀሙ እመክራለሁ ሚስጥሩ እስኪታወቅ ድረስ።

ሎካል በሆነ ማቴርያል እራሳችሁ አሰፍታችሁ ተጠቀሙ። ማሰፋት ባትችሉ ወይም ለአፍ መሸፈኛ የሚሆን ጨርቅ ባታገኙ እንኳን በሀገራችን ውስጥ ተሰፍተው የሚሸጡትን ገዝታችሁ በፈላ ውሃ አጥባችሁ ተጠቀሙ። ይሄ የታናሽነት ምክሬ ነው።



🙆

🇪🇹የኮሮና ቫይረስ ሴራ በኢትዮጵያ🇪🇹

👉 ጃክማን ማመን ቀብሮ ነው!

#ሀገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ #ሰዓት ከፍተኛ የተባለ የኮሮና ቁሳቁስ ድጋፍ እያገኝች ያለችው ከቻይናዊው ቢሊየነር ጃክ ማ #ነው። ጃክ ማ ላለፉት ወራት በኢትዮጵያ በኩል የርዳታ ቁሳቁሱን ለአፍሪካም በማዳረስ ላይ #ይገኛል

ጃክ ማ የኢሉሚናቲ አባል ከሆኑ #ነጋዴና ፖለቲከኞች ተርታ የሚመደብ ሲሆን በ2020 የፎርብስ መፅየት ላይ 40 ቢሊዮን $ ባለቤት መሆኑ ሰፍሩአል። ዋና #የቢዝነሱ መሰረቱ Alibaba የተባለው የኢንተርኔት መገበያያ(e-commerce) ነው።

#ከወራት በፊት ከጃክማ በድጎማ እየመጡ ያሉ ማስኮች ከታች በምስሉ ላይ እንደሚታየው የ666 አርማ ያለባቸው እንደነበሩ #በየsocial mediaው ተሰራጭቶ ነበረ። ኢሉሚናቲዎች ሰይጣናዊ አጀንዳቸውን #በሚአስፈፅሙበት ነገሮች ላይ ይህንኑ አርማ በተደጋጋሚ ሲአሰፍሩ ይታያል። ታዲያ ከጃክማ #የሚለገሰው ቁሳቁስ ምን አይነት ተልኮ ቢአነግብ ይሆን ይህንኑ አርማ የተነቀሰው?

#በቅርቡ የታንዛኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር በጃክ ማ የኮሮና መከላከያ የዕርዳታ ቁሳቁስ ላይ #ባደረጉት ምርመራ አስደንጋጭ ውጤት ማግኝታቸውን #አሳውቀዋል👇👇👇

#ከሁለት ሳምንታት በፊት ከቻይና ወደ ታንዛኒያ ለኮሮና ቫይረስ #መመርመሪያ የሚጠቅሙ የህክምና መሳሪያዎች ገብተው ነበር።በዚህ ጊዜ ፕሬዚዳንቱ #የገቡትን መሳሪያዎች "መጀመሪያ ከሰው ውጭ በሆነ #ፍጡር መሞከር አለበት" በማለት በእንስሳትና ዕፅዋት ላይ ሞክረው ነበር።የህክምና #መሳሪያዎቹ የተሞከሩት በበግ በፍየል እና ፓፓያ ላይ ሲሆን በሙከራው መሰረትም "በበግና #በፍየል ላይ የኮሮና ቫይረስ ታይቶባቸዋል" ተብሏል።
#በመጨረሻም ፕሬዝዳንቱ "የሆነ ነገር እየተፈጠረ ነው፤ከዚህ በፊት እንዳልኩት የሚሰጡንን ሁሉ ለበጎ #ነው ብለን መቀበል የለብንም"ብለዋል።

ያው ኢሉሚናቲዎች የሰው ልጅ #አሁን ካለበት 7ቢሊዮን ወደ 500 ሚሊዮን እንዲቀንሱ ሰይጣን አዙአቸዋል።( በድንጋይ ላይ 10ቱ #የሰይጣን ትዛዛት ተቀርፅው በአሜሪካ ጆርጂያ ቆሞ ይገኛል)። #ኢሉሚናቲዎችም ይህንን ትዕዛዝ ለመፈፅም የተለያዩ ስልቶች ነድፈው በመንቀሳቀስ ላይ ናቸው። #ከነዚህ ስልቶች አንዱ ቫይረስ ነው። አሁን ላይ ኮሮናን በመጠቀም በርካታ ሰዎችን #እየጨረሱ ሲሆን በቀጣይ ዋና ታርጌታቸውም አፍሪካ ናት። እናም ጃክማ የተባለው የሰይጣን ተላላኪ #ቢሊየነር ወደ አፍሪካ እየላከ ያለው የህክምና ቁሳቁስ ለበጎ ነው ብቻ ብሎ መቀበል የዋህነት ነው #አስተውላቹ ከሆነ በሀገራችን መንግስት ማስክ የማረግ አስገዳጅ ህግ ካወጣ ጀምሮ #የኮሮና ቫይረስ በፍጥነት እየጨመረ ነው። አብዛኞቹ እየተያዙ ያሉት ደሞ ከውጭ #ከመጣ ሰው ጋር ንክኪ የሌላቸው ናቸው። ታዲያ ከየት #እያመጡት ነው? የታንዛኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቀድመው #መልሱን ያወቁት ይመስላል።

👉 ከቻይና በዕርዳታ ስም #እየመጡ ያሉ የኮሮና ቁሳቁሶችን ባንጠቀም መልካም ነው። በሀገራችን ለሚሰሩ የአፍ #መሸፈኛዎች ቅድሚያ እንስጥ።
#ይሄ ፅሁፍ ቢያንስ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው ይገባል ህዝቤ #ባለማወቅ ወደ ወጥመዳቸው #እየሰመጠ ነው! ያነበባችሁት እባካችሁ እያንዳንዳቹ ቢያንስ #ለ10 ሰው በማለክ የድርሻዎችን ይወጡ::

.... ይህን አንገብጋቢ መልእክት ሼር ሼር! 🦐
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አርቶግሮል ክፍል 2

የዩቱብ ቻናሉን ተቀላቀሉ 👇👇

https://youtu.be/DFDE4cUEXzk
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEfPTfpaHIoWK4mlSw

ወጣት ከሆንክ ከሁሉ አስቀድመህ ስሜትህን መቆጣጠር ላይ በደንብ ትኩረት ሰጥትህ ስራ :: ስሜትህ ከልጏምህ ካፈተለከ ዱንያ አኺራህን እንዳልነበር ያተራምሰዋል ::
ጌታችን ፈተናው ቀላል አይደለምና ጥበቃህና እገዛህ አይለየን :: ከሀራም መብቃቂያ እና መጠበቂያ የሚሆኑንንም ለግሰን !
_______

https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEfPTfpaHIoWK4mlSw
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከዚ ቀደም ክፍል 1 አሁን ክፍል 2 ይዘን ቀርበናል የአርቲግሮ ግዛት ተርጉመን ስናመጣላችሁ በታላቅ ደስታ ነው❤️👇👇 የዩቱብ ቻናል ተቀላቀሉ
https://youtu.be/DFDE4cUEXzk
#ውርስ

የቤተሰባቸውን የእርሻ መሬት ወርሰው በጋራ የሚሰሩ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ። አንደኛው ትዳር መስርቶ ትልቅ ቤተሰብ ሲኖረው ሁለተኛው ግን ብቻውን ነበር የሚኖረው።

ከዕለታት አንድ ቀን ወንድማማቾቹ ከቤተሰባቸው የወረሱትን ሃብትና ያፈሩትን ንብረት በመከፋፈል በየግላቸው ለመስራት ይስማማሉ። ያለውንም ሃብት እኩል ተካፋፍለው የየግላቸውን ኑሮ ይጀምራሉ።

ወዲያውኑ ግን ብቻውን የሚኖረው ወንድም ከራሱ ጋር መነጋገር ይጀምራል "ያለውን ሃብትና ንብረት እኩል መከፋፈላችን አግባብ አልነበረም። እኔ ብቻዬን ነው የምኖረው። የሚያስፈልገኝ ነገር በጣም ትንሽ ነው። እርሱ ግን ብዙ የቤተሰብ ኃላፊነት አለበት" በማለት ያስባል። እናም በጎተራው ካለው እህል አንድ ጆኒያ የሚሆነውን ሁል ጊዜ ማታ ማታ እየተደበቀ ወንድሙ ጎተራ ውስጥ ማስገባት ይጀምራል።

በተመሳሳይ ጊዜ ሚስትና ልጆች ያሉት ወንድምም በተመሳሳይ ሁኔታ ያስባል "ይህንን ሃብት እኩል መካፈል አልነበረብኝም። እኔ እኮ ትዳር አለኝ።። ሚስቴ እና ልጆቼ ሁል ጊዜ ከጎኔ በመሆናቸው ወደፊት በደንብ ይንከባከቡኛል። ወንድሜ ግን ብቸኛ ነው። ወደፊት አጠገቡ ሆኖ የሚንከባከበው እንኳ የለውም" ሲል ያስባል። እርሱም እንደዚያኛው ወንድሙ በጎተራው ካለው እህል አንድ አንድ ጆንያ የሚሆነውን ሁል ጊዜ ማታ ማታ እየተደበቀ ወንድሙ ጎተራ ውስጥ ማስገባት ይጀምራል።

ወንድማማቾቹ በዚህ ሁኔታ ለብዙ ጊዜ ኖሩ። ከብዙ ጊዜ በኋላ ግን ሁለቱም አንድ ነገር ያስገርማቸው ጀመረ። በጎተራቸው ውስጥ ያለው እህል መጠን እየቀነሰ አለመሄዱ ግራ ያጋባቸዋል።

ሁለቱም የገጠማቸውን ያልተለመደ ነገር ለመመርመር በየግላቸው እየጣሩ ሳለ ከዕለታት አንድ ቀን ለሊት ላይ የተለመደውን ተግባራቸውን ለመፈፀም እህል የተሞላበት ከረጢት እንደተሸከሙ በድንገት ተገናኙ። ምንም ዓይነት ቃላት ሳይለዋወጡ ሸክማቸውን መሬት ላይ በመጣል በፍቅር ተቃቅፈው አለቀሱ።

አላህ እንዲህ ዓይነት ውዴታ ይወፍቀን...😍

#አስተምህሮት...... ወንድምህ ምንም ቢሆን ምን ወንድምህ፣ ደምህ ፣ ስጋህ ፣ ነው። ከማንም በላይ ክፋ ቢመስልህ እንኳ ይወድሃል። እሱን በማንም እንዳትቀይረው።

@ONLYFORTRUTHERSJ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

❤️ ሰላሙ አለይኩም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ኢንሻአለህ በዚ ቻናል ( በቁርአን ጥላ ስር)
@ONLYFORTRUTHERSJ
የግጥም ውድድር ይኖረናል አሸናፊውን የካርድ ሽልማት እንሸልማለን መወዳደር ምትፈልጉ መወዳደር ትችላላችሁ 🏅

የግጥም ውድድሩ ህጎች

1⃣ኛ ግጥሞቹ ሚላኩት በ 1 እርእስ ጉዳይ ነው እሱም "የጨረቃ ናፍቆት" ይህም ረሱል ሰአወ መዲና የገቡበትን ታሪክ አስመልክቶ ነው 🌒 ከሱ ጋር ተያይዞ ማንኛውም ታሪክ የዋሻውም ሊሆን ይችላል


2⃣ኛ ግጥሞቹ 4 ስንኝ መሆን አለባቸው በዛ ቢባል 6 በትንሽ ስንኝ ሀሳቡን ለመግለፅ ነው የተፈለገው 👨‍💼

3⃣ኛ የውድድሩ አሸናፊ ሚሆነው ግጥሙ በላይክ ብዛት 60 ፐርሰንት ይይዛል እናም 40 ፐርሰንት በኛው ምርጫ ይሆናል !


4⃣ኛ ውድድሩ ሚጀምረው ሸዋል 15 ሲሆን ግጥሞቻችሁን በዚህ አካውንት ትልካላችሁ @Jabirtube በዚው ቻናል ነው ውድድሩ

5⃣ኛ የመወዳደሪያ ሊንክ የመሰጠት ፍቃድ አላችሁ ሁኖም ግን Like ማረግ ሚችለው የቻናሉ አባል ከሆነ በኋላ ነው አላህን ፍሩ ‼️

6⃣ኛ ግጥሞቻችሁን ስትልኩ አብራችሁ ሙሉ ስማችሁን ከነ አድራሻችሁ ላኩልን 👍 ግጥሞቹ ቢያንስ የግጥም ለዛ ሊኖረው ይገባል ትንሽ እራሱ ቤት ማይመታ ከሆነ 🙅‍♂ አይሆንም

የውድድሩን መድረክ በራሳችን ግጥም እንጀምረዋለን


😭 ከፍቅሩ ባሻገር ከነዋይ ሞገሱ
ታላቅ አሻራ አሳርፏል የልቅና ምሱ
ከተጠናከረው ኡማ በስተጀርባ
ታሪክ አለ ሊታወቅ ሊነበብ የተገባ
ከልጆቹ ግጥም ከሴቶቹ ድቤ
ታሪክ አለ የወርቁ የቀልቤ ሀኪሜ
ምንድነው ጉዱ የጨረቃ ሚስጥሩ
ሞልቶ ታየ ዛሬ ለሀቢብ ለክብሩ

❤️ jabir mustofa

ግጥሞቻችሁን ካሁኑ ማስገባት ትችላላችሁ !!!

ለበለጠ መረጃ @Jabirtube
#ለፈገግታ

😂😂ስታገቢ ማግባት ያለብሽ ዝናብ በሚዘንብ ሰአት ከአንቺ ጋር አብሮሽ ወጥቶ በዝናቡ የሚጃጃልን እንጂ
not
ዝናብ ሲዘንብ ቤት ቁጭ ብሎ ሱሪዬ ገመድ ላይ ነው የሚልሽን አይደለም።

@ONLYFORTRUTHERSJ
Forwarded from Umu Enaya🥰🥰 via @wina_pro_bot
የኔ ቆንጆ ስለሰርግሽ👰👰 ሜካፕ እያሰብሽ ነው??😳
ሂና መሠራትስ ፈልገሽ አማራጮችን አጥተሻል🙄🙄??
ከእንግዲህ አለንልሽ
ምንም አይነት ፕሮግራም ሲኖርሽ ሀሳብ እንዳይገባሽ የምትፈልጊው ሁሉ እኛጋ አለ አንቺ ብቻ join በይ😍😍
Forwarded from עבדללה
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

እንሆ ረመዳን በሚያሳዝን ሁኔታ አልቋል ግን ረመዳን በኃላ ይህን ይፈልጋሉ??


ከናንተ የሚጠመቀው ከታች ያለውን መስካት ነው።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 150 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 5,141 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃምሳ (150) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,636 ደርሷል፡፡

ቫይረሱ የተገኘባቸው 94 ወንድ እና 56 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ3 እስከ 72 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 147 ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ሶስቱ (3) የውጭ ዜጎች ናቸው።

ቫይረሱ የተገኘባቸው 123 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 1 ሰው ከአፋር ክልል፣ 2 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣ 3 ሰዎች ከደቡብ ክልል፣ 2 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 13 ሰዎች ከአማራ ክልል እና 6 ሰዎች ከሶማሌ ክልል ናቸው።

ተጨማሪ መረጃ ፦

በትላንትናው 4 ሰዎች ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 250 ደርሰዋል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
اجر عظيم ان شاء الله فلا يفوتك

🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

سبحان الله عدد ما خلق 🍀🍀
سبحان الله ملء ما خلق 🍀🍀
سبحان الله عدد ما في السموات وما في الارض 🍀🍀
سبحان الله عدد ما احصي كتابه 🍀🍀
سبحان الله ملء ما احصي كتابه 🍀🍀
سبحان الله عدد كل شئ 🍀🍀
سبحان الله ملء كل شئ 🍀🍀

وتحمد الله مثلهن……

🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴.https://www.tg-me.com/ONLYFORTRUTHERSJ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM


ሀቢቢ #ወንጀል ወይም ሀራም ልትሰራ ባሰብክ ቁጥር እነኚህን #3 የቁርአን አንቀፆች አስተውል‼️

"-1 ﺃﻟﻢ ﻳﻌﻠﻢ ﺑﺄﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺮﻯ "
【አላህ የሚመለከት መሆኑን አያውቅምን?】

2-" ﻭﻟﻤﻦ ﺧﺎﻑ ﻣﻘﺎﻡ ﺭﺑﻪ ﺟﻨﺘﺎﻥ "
【በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡】

3-" ﻭﻣﻦ ﻳﺘﻖ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺠﻌﻞ ﻟﻪ ﻣﺨﺮﺟﺂ “
【አላህን የሚፈራ ሰው ለርሱ መውጫ (ቀዳዳ) ያበጅለታል።】

ﻓﺎﻟﺪﺍﻝ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﻛﻔﺎﻋﻠﻪ
#በመልካም ነገር ላይ የሚያመላክት ሰው እንደ ሰሪው ነውና #ሼር አርገን ተጠቃሚው በተጠቀመ ቁጥር አጅር እናገኛለን
.
.
.
.
ያ አላህ ወንጀላችንን ማረን ወዳንተም የጀነት መንግድህን ምራን🤲 🤲 🤲

ⓙⓞⓘⓝ ⓤⓢ👇👇👇👇👇
••••○○❁༻༺❁○○••••
@ONLYFORTRUTHERSJ
@ONLYFORTRUTHERSJ
@ONLYFORTRUTHERSJ
❤️❤️💛💛💚💚🖤🖤💜💜
••••○○❁༻༺❁○○••••
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አርቶግሮል ክፍል 3 🎖
ልብ በሉ አርቶግሮል በትርጉም በዚ ቻናል ብቻ ነው ሚለቀቀው ጂምአ ጁ
ጁምአ በትርጉም እናቀርባለን ከዚ ቀደም 2 አልፏል
@ONLYFORTRUTHERSJ
በአርቶግሮል ትርጉም ፊልም አስተያየት @Jabirtube
2024/09/29 12:32:32
Back to Top
HTML Embed Code: