Telegram Web Link
👇👇👇👇👇👇👇👇👇የጥያቄ እና የመልሱ አሸናፊወች 🎖🏆🏆🏆🏆🏆🏆🙈🥇🏆

በመጀመሪያ ጥያቄወች እና መልሶች

1ኛ መላኢኮች ሚያፍሩት ሶሀባ ማነው? ?
ዑስማን ቢን አፋን 🏞

2ኛ የነቢያቶች ኹጥባ አድራጊ ማነው ? ?
ሹአይብ አለይሂሰላም 🏞

3ኛ ሶሀቦች ከነቢዩ ጋር ወደመካ አቅጣጫ ዙረው የሰገዱት የመጀመሪያ ሰላት ምንድነው?

የዙሁር ሰላት 🕌

4ኛ በአለም ለመጀመሪያ ጊዜ ክፍት የሆነው ሙዚየም የቱ ነው? ?

ዩፊዝጋላሪ ኢጣሊያ 🏞

5ኛ ለመጀመሪያ ጊዜ የነቢዩን ሰአወ መምጣት ያበሰረው ነቢይ ማነው? ?
ነቢዩላህ ኢብራሂም 🕋

( ብዙወቻችሁ ኢሳ ነው ያላችሁት ኢሳ አብስሯል ማብሰሩም ተነግሮናል ግን የመጀመሪያ, ኸሊሉላህ ናቸው ያበሰሩት 🏜

6ኛ አቡአዩብ አልአንሳሪ የት ተቀበረ? ?

በኢስታምቡል ቱርክ 🇹🇷

7ኛ ዘቡር የተሰጠው ነቢይ ማነው? ?

ዳውድ አለይሂሰላም 📜

8ኛ ኢሳ አለይሂሰላም የት ተወለደ?

በፍልስጤም 🏛

9ኛ ቁረይሾችን ለመጀመሪያ ጊዜ የአረበኛ ቋንቋ ያስተማረ ነቢይ ማነው? ?

ኢብኑ ኡመያ ሒዝብ 🏝

10ኛ ለእስር የተዳረገ ነቢይ ማነው ??

ነቢዩላህ ዩሱፍ 🏰

ስለተሳተፋችሁ ከልብ እናመስግናለን 🤝

ይህን ጥያቄ እና መልስ ሼር ላደረጉ ቻናሎች ምስጋናችን እንገልፃለን 👇

"ኡማ ቲቪ" መረጃ TV 👏
ውብ ታሪኮች 👏
አህለሱና ወልጀመአ 👏
የኢስላም ልጆች 👏
ጥበበ ኢስላም 👏
HANADI Ahmed .. 👏
በቁርአን ጥላ ስር 👏
አክመል Official 👏
🏆🎖🏆🎖🏆🏆🎖🏆🏆🏆
የ GB ተሸላሚ 1ኛ የወጣው ከ 140 በላይ ተፎካካሪወች በተሳተፉበት ውድድር 10/10 ያገኙት ተወዳዳሪወች 17 ናቸው 😄😒 😳🙈
17ቱም ከተለያዩ ቻናሎች የሞሉት ሲሆኑ ለአሸናፊ እና ለደረጃ ምንለየው በመለሱት የደቂቃ ፍጥነት ነው ጥያቄወ ከተለቀቀ 😉


ሀይደር ሙስጠፋ ከኮልፌ ቀራኒዮ🎖 የመለሰበት ሰአት 3 58

መእሩፍ ሙሀመድ ከመብራት ሀይል
🎖 የመለሰበት ሰአት 4 53

ዙለይካ የረመለሰችበት ሰአት
🎖 ጠዋት 12 00 40


ማሪያ ሰመረዲን ከአዳማ
🎖 የመለሰችበት ሰአት 2 40 ማታ 😁


አብዱልሃሚድ ኸይሩ ከአስኮ
🎖 ማታ 5 30

አብዱልአዚዝ .🎖 የመለሰበት ሰአት 4 ሰአትከ 1 ደቂቃ

ሀዋ አልዩ ከአዲስ አበባ 🎖 የመለሰችበት ሰአት 4 50


ዛኪር አብዱ ከባቲ 🎖
የመለሰበት ሰአት 3 15 ማታ


ሹክሪየ ሙስጠፋ 🎖
የመለሰችበት ሰአት 1 32 ደቂቃ ጠዋት

ሶኒያ ሲራጅ 🎖 የመለሰችበት ሰአት 4 32 ማታ

ሀምዲያ ሀሰን ከ 18 🎖 የመለሰችበት ሰአት 4 20

ፋሩቅ ኤልያስ ከጂማ 🎖 የመለሰበት ሰአት 2 49 ማታ 😁

አብዱል አዚዝ ሙስጠፋ ከሀላባ ቁሊቶ🎖 የመለሰበት ሰአት 2 43

ዛኪር ከአለምባንክ 🏆🎖
የመለሰበት ሰአት 2 39 ማታ


አቡ ሙጃሂድ ከአንፎ 🎖የመለሰበት ሰአት 2 42 ማታ


ማሂራ ሙሀመድ ከ 7ኛ መርካቶ 🎖 5 22 ማታ

ኸይረዲን አብዱልከሪም ከቦረና
🎖 3 25
የዚህ ዙር ተሸላሚወቻችን 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆


1⃣ኛ ዛኪር ከአለምባንክ ከኡማ ቲቪ የቴሌግራም ቻናል 🏆🎖🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
ተሸላሚያችን ጀግናችን መብሩክ በፍጥነትህ በእውቀትህ 🏅🎖🏆

2⃣ኛ አቡ ሙጃሂድ ከአንፎ ከውብ ታሪኮች የቴሌግራም ቻናል 🏆 🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈 መብሩክ አለይከ ተሸላሚያችን

3⃣ኛ ማሪያ ሰመረዲን ከአዳማ ከውብ ታሪኮች ቻናል 🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉

መብሩክ 10/9 ያገኙ ብዙ ተወዳዳሪወች አሉን ሌላ ግዜ እድል እንጠብቃለን 🚴‍♀

አላማችን የእስልምና እውቀትን በጥያቄ በመልስ ማሳወቅ ነው እና ለተሳታፊወች ሽልማት ማበረታቻ ስፓንሰር ያስፈልገናል ዩቱብ እንዲከፍለን እና ውድድሩም እንዲቀጥል ቻናላችን ተከታተሉ ሰብስክራይብ አድርጉ ከዚ በኋላ በቴሌግራም ላይቀቅ ይችላል ሰአቱ ሲደርስ 2 30 ላይ ማታ ሮብ እና እሁድ ዩቱብ ተመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇
ኢንሻአላህ 1‘000 ተከታይ ከገባን አርቶግሮልን ተርጉመን ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ነን ሼር እያረጋቹህ ተባበሩን ቻናሉን ተቀላቀሉት 👇
🏵🌿 😀😀
Watch "Jabir Tube" on YouTube
https://www.youtube.com/channel/UCHsyFh0fNXzimY4m4JCiBQA
amazing reminder😍
አዲስ ወቅታዊ ግጥም ነህኑ ቲዩብ ይዞላችሁ ቀርቧል። የዩቱዩብ ቻናላንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ሊንኩና አዲሱን ቪዲዮ ከስር እለቅላችኋለሁ ከናንተ የሚጠበቀው ማዳማጥና ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው። 👇👇👇
ጣፍጭ የግጥም መሰናዶ እነሆ ለተከበረው ወር ነህኑ ቲዩብ ረመዷን መጣ በሚል ርዕስ በተጨማሪ ደግሞ ኮረና ቫይረስን አላህ አጥፍቶት ረመዷንን በጤናና በሰላም እንዲያደርሰን በግጥም መልኩ ከዱዓ ጋር ገጣሚ አብደልከሪም ይማም ያዘጋጀውን ግጥም ይዞላችሁ ቀርቦል። ለማዳመጥ አሁኑኑ ቀድመው ጊዜ ሳይፈጁ ሊንኩን ነካ በማድረግ የዩቱዩብ ቻናላችንን... ተቀላቅለው ግጥሙን ሌሎች ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማዳመጥ እውነት ይቅሰሙ ። እንዳይረሱ አሁኑኑ ይቀላቀሉ መልካም ኢስላማዊ ትምህርት ያገኙበታል።
👇👇👇👇👇👇👇

YouTube
https://youtu.be/vMrXmUPetJY
ሰበር ዜና
ዛሬ ጨረቃ በለመታየቷ ረመዳን ከነገወዲያ አርብ እንደሚጀመር ተረጋግጧል።
@nidatube @nidatubebot
Forwarded from Abubekr Jemal
በአላህ ስም

*🍃 4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው*

① ሚስትህን
② ልጆችህን
③ ቤተሰብህንና
④ ጓደኞችህን

*🍃 4 ነገሮችን ቀንስ*

① እንቅልፍን
② ምግብን
③ መሰላቸትንና
④ ንግግርን

*🍃 4ቱ ላይ አትጨክንባቸው*

① የቲም ላይ
② ሚስኪን ላይ
③ ድሃ ላይና
④ ህመምተኛ ላይ

*🍃 4 ሰዎችን ቅረባቸው*

① ሙኽሊስ የሆነ ሰው
② ቃሉን ጠባቂ
③ አዛኝንና
④ ታማኝን

*🍃 4 ሰዎችን ራቃቸው*

① ጃሂልን
② ተከራካሪን
③ ቂልንና
④ ባዶን

*🍃 4 ሰዎችን ጓደኛ* አታድርጋቸው

① ውሸታምን
② ሌባን
③ ምቀኛንና
④ ራስወዳድን

*🍃 4 ነገሮችን አትቁረጣቸው*

① ሰላት
② ቁርአን
③ ዚክርንና
④ ዝምድናን

*🍃 በ4ቱ ተዋብባቸው*

① በትእግስት
② በቻይነት
③ በእውቀትና
④ በቅንነት

*🍃 ከ4 ነገሮች በአላህ* ተጠበቅ

① ከትካዜ
② ከሀዘን
③ ከድብርትና
④ ከስስት

*2, ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ ?*

®= የሌሊት ሶላት አደራ ፡፡

3, ጤና ትፈልጋለህ ?

_®= ፆምን አጥብቀህ ያዝ ፡፡_

_4, ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ ?_

_እሥቲግፋርን እንዳትለቅ ፡፡_

_5, ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ ፡፡_

_ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ ፡፡_

_6, የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ ?_

_®= "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ ፡፡_

_7, በረካ ትፈልጋለህ ?_

_®= በነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ) ላይ ሠለዋት አዉርድ ፡፡_

_8, ዘና ማለት ትፈልጋለህ_ ?

_®= ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ ፡፡_

_9, ያለ ድካም አጅር ትፈልጋለህ ?_

_®=አንብበህ ሥትጨርሥ ለሌሎች ሼር አድርግ_

@hayu_abdi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Let's all follow the lecture of ustaz khalid kebrom it will be beneficial for us inshallah so as to know key points of the ever honour Quran😍
@ONLYFORTRUTHERSJ
🔮📿📿📿🔮
የ1441 የረመዷን ጨረቃ ባለመታየቷ የረመዳን የመጀመርያ ቀን ጁሙአ ሚያዝያ 16 ቀን እንደሚጀምር ታውቋል!

በመሆኑም በነገው እለት ማለትም በሐሙስ ሚያዝያ 15 ለሱሁር እንደምንነሳ ለማሳወቅ እንወዳለን።

አላህ ረመዳንን አግኝተው በትክክል ከሚፆሙትና ከሚጠቀሙበት ያድርገን፡፡ የመጣብንንም በላዕ የሚነሳበት ወር ያደርግልን ዘንድ ዱዓዬ ነው።

መልካም የዒባዳ ወር
Aselamuwaleykim ☺️
We wish you a happy month of Ramadan😍. May Allah make this month blessed for us. and help us to repent to Him sincerely ..... Amminn 🙏
@ONLYFORTRUTHERSJ
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ

እንኳን ለ1441🕋 ኛው የረመዷን ፆም በሰላም አደረሰን!
በረመዷን ውስጥ የራሣችንን የቂርአት ኘሮግራም በማውጣት ተጠቃሚ እንሁን :
በረመዷን ቁርዐንን ለማኽተም

ልብ ይበሉ
ቁርዐንን ሲያነቡ በዝግታ ማንበብ #ማስተንተን ይገባዎታል። አጅር የሚገኘው በማነብነብ ወይም ብዙ ጊዜ በማኽተም ብቻ ሳይሆን በማስተንተን ነው።

🔸1 ጊዜ ለማኽተም
ከ5ቱም ወቅት ሰላቶች በፊትና / በኋላ - 4 ገፅ

🔹2 ጊዜ ለማኽተም
ከ5ቱም ወቅት ሰላቶች በፊት / በኋላ - 8 ገፅ

🔸3 ጊዜ ለማኽተም
ከ5ቱም ወቅት ሰላቶች በፊት / በኋላ - 12 ገፅ

🔹4 ጊዜ ለማኽተም
ከ5ቱም ወቅት ሰላቶች በፊት / በኋላ - 16 ገፅ

🔸5 ጊዜ ለማኽተም
ከ5ቱም ወቅት ሰላቶች በፊት / በኋላ - 20 ገፅ

@ONLYFORTRUTHERSJ
🍲የሱሁር (የሌሊት ምግብ)

✳️ ሱሁር መብላት የዚህችን ኡማ የፆም ሥርዓት ካለፉት ህዝቦች የሚለይ ሲሆን በውስጡ ብዙ ኸይር ነገር ይዟል፤

👉 ይህንንም ነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ በማለት ገልፀውልናል፡-

“በኛና በመጽሐፍት ባልተቤቶች ፆም መካከል ያለው ልዩነት ሱሁር መብላት ነው”
📚 (ሙስሊም ዘግበውታል)።

👉 በሌላ ቡኻሪና ሙስሊም በተስማሙበት ሐዲስ ነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ)

🔮 تسحروا فإن في السحور بركة 🔮

“ሱሁር ብሉ፤ ስሁር መብላት በረካ አለውና” ሲሉ ተናግረዋል::



¤ ﻭَﺫَﻛِّﺮْ ﻓَﺈِﻥَّ ﭐﻟﺬِّﻛْﺮَﻯٰ ﺗَﻨﻔَﻊُ ﭐﻟْﻤُﺆْﻣِﻨِﻴﻦ ¤
«ገሥጽም፤ ግሣጼ ምእመናንን ትጠቅማለችና፡፡»
650698618809630
<unknown>
ለብቻየ አላፈጥርም
😭😭😭😭😭😭

ሼር ሼር
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላህ

ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የቻናሌ ግብዣ 💯% አምኘበት እንዲትቀላቀሉት ጋበዝኳችሁ
ረመዳንን ከኛ ጋር ማሳለፍ
ይፈልጋሉ??

እንግዲያውስ ይሄን ምርጥ ቻናል ጆይን ብለው ይቀላቀሉ👇👇👇
Forwarded from Muslim woman
🔴 ሰሁር ላይ ዱዓ እና ኒያ 🔴

ፈትዋ ቁጥር : 348

📮 #ጥያቄ

📮 ሰሁር ወቅት ላይ የሚባል ዱዓ አለ ወይስ የለም⁉️ የሚነየተውን ኒያ እንዴት ነው⁉️

#መልስ↶ ‏

#በሰሁር ወቅት ግን የሚባል የዱዓ አይነት #አልተዘገም። በተለመደው አበላል መልኩ በአሏህ #ስም ጀምሮ ይበላል ፣ ሲጨርስም አሏህን #ያመሰግናል። ሆኖም ሰሁር የሚበላው ሰው #የሌሊቱ_መጨረሻ ላይ ከሆነ አሏህ ወደ #ቅርቢቱ ሰማይ የሚወርድበት ወቅት ስለሆነ የስሁር ወቅት ስለሆነ #ሳይሆን የሌሊቱ መጨረሻ አንድ ሶስተኛ ክፍል መሆኑን #በማሰብ በማንኛውም የዱዓ አይነት ቢያደርግ የተወደደና ትልቅ እድልም ነው።

#ኒያን በተመለከተ በየትኛውም #ዒባዳ ላይ የኒያ ቦታ #ቀልብ (ልብ) ላይ ነው። በልቡ ነገ ፆመኛ መሆኑን ከሰበና #ከወሰነ ነይቷል። ነገር ግን ብዙ ሰዎች እንደሚያደርጉት #በንግግር የሚደረግ የኒያ አይነት በሸሪዓ መሰረት የሌለው #ቢድዐ ነው።

•┈┈•◈◉❒❒◉◈•┈┈•

📚 #ምንጭ

📗 አልኢኽቲያራት ፣ ለኢብኑ ተይሚያህ ፣ ገፅ 191

📗 የሳዑዲ የዒልምና የፈትዋ ጥናት ቋሚ ኮሚቴ ፣ 10/246

◈•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•◈
🖋ሙሀመድ ሀሰን (ጁድ)
✒️@ye_muslim_setoch
2024/09/30 04:22:05
Back to Top
HTML Embed Code: