Telegram Web Link
Forwarded from ....
በአላህ ይሁንባችሁ
ይሄን ትልቅ # አጅር
# ሸር አድርጉ አሰራጩ

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከዚህ በታች ያለውን ዱዓ ያለ ሰው በሰወቹ ልክ
አጅር ያገኛል ብለዋል

# ዱዓው

‹‹"አላሁመ! እግፊር ሊልሙእሚኒነ ወል-ሙእሚናት ወል-
ሙስሊሚነ
ወል-ሙስሊማት ወል-አህያኢ ወል-አምዎት ኢነከ አንተ ሙጂቡን
ቀሪቡን ዳአዋት››" ይበል፡፡
# ትርጉሙ ---
አላህ ሆይ በሂወት ላሉትም ለሞቱት ለአማኝ
ወንዶችም ለአማኝ ሴቶችም ለሙስሊም ወንዶችም ለሙስሊም
ሴቶችም ማራቸው ማለት ነው››

አለም ላይ በሂወት ያለው የሙስሊሙ ህብረተሰብ ቁጥር ከ1.8
ቢሊዮን በላይ ይገመታል፡፡ከኛ በፊት የነበሩ ቁጥራቸው
ማይደረስበት የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሂይወት የሌሉ
ህዝቦች አሉ፡፡
በዚህ ሁሉ በሂይወት ባሉትም በሌሉትም የሙስሊሞች ቁጥር
ልክ ሀሰናት እንዲመዘገብሎት ከፈለጉ ይሄን ዱአ ሁሌ አይርሱ፡፡

ዛሬ ሀሰናት ርካሽ ነው ነገ የውመል ቂያማ ሀሰናት ማግኝት ውድ
ነው አንድ ሀሰናት ጎሎት ጀሀነም የሚወርድ አለ፡፡
ዛሬ እድላችንን ካልተጠቀምንበት ከሞትን ቡሀላ መልሱኝ
ሳልሰራ የመጣሁትን ልስራ ማለት ቀልድ ነው፡፡
ሼር ቢያደርጉ ደግሞ ምን ያህል አጅሮ ሊበዛ እንዲችል ይወቁ!!
አስታውስ ያንተ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማል!!

#ሸር (Share) አድርጉት

አለህ ያግራልን!!

@Nu_Asharachenen_enexal
በአላህ ይሁንባችሁ
ይሄን ትልቅ # አጅር
# ሸር አድርጉ አሰራጩ

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከዚህ በታች ያለውን ዱዓ ያለ ሰው በሰወቹ ልክ
አጅር ያገኛል ብለዋል

# ዱዓው

‹‹"አላሁመ! እግፊር ሊልሙእሚኒነ ወል-ሙእሚናት ወል-
ሙስሊሚነ
ወል-ሙስሊማት ወል-አህያኢ ወል-አምዎት ኢነከ አንተ ሙጂቡን
ቀሪቡን ዳአዋት››" ይበል፡፡
# ትርጉሙ ---
አላህ ሆይ በሂወት ላሉትም ለሞቱት ለአማኝ
ወንዶችም ለአማኝ ሴቶችም ለሙስሊም ወንዶችም ለሙስሊም
ሴቶችም ማራቸው ማለት ነው››

አለም ላይ በሂወት ያለው የሙስሊሙ ህብረተሰብ ቁጥር ከ1.8
ቢሊዮን በላይ ይገመታል፡፡ከኛ በፊት የነበሩ ቁጥራቸው
ማይደረስበት የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሂይወት የሌሉ
ህዝቦች አሉ፡፡
በዚህ ሁሉ በሂይወት ባሉትም በሌሉትም የሙስሊሞች ቁጥር
ልክ ሀሰናት እንዲመዘገብሎት ከፈለጉ ይሄን ዱአ ሁሌ አይርሱ፡፡

ዛሬ ሀሰናት ርካሽ ነው ነገ የውመል ቂያማ ሀሰናት ማግኝት ውድ
ነው አንድ ሀሰናት ጎሎት ጀሀነም የሚወርድ አለ፡፡
ዛሬ እድላችንን ካልተጠቀምንበት ከሞትን ቡሀላ መልሱኝ
ሳልሰራ የመጣሁትን ልስራ ማለት ቀልድ ነው፡፡
ሼር ቢያደርጉ ደግሞ ምን ያህል አጅሮ ሊበዛ እንዲችል ይወቁ!!
አስታውስ ያንተ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማል!!

#ሸር (Share) አድርጉት

አለህ ያግራልን!!

@Nu_Asharachenen_enexal
""""""🎁 ረመዷን 🎁"""""""""


ነብያችን (ሰ ዐ ወ) በ3 🎁 ነገሮች ያልተጠቀመ ሰው ከአላህ ራህመት የወጣ ሰው ነው ብለዋል!!!
1 "ረመዷን መቶ ራሱን ወደ ኸይር ስራ ያልመለሰ ሰው::
2 "የኔ ስም ሲነሳ ሶለዋት የማያወርድ ሰው::
3 "እናትና አባቱ በህይወት እያሉ ያልተጠቀመባቸው ሰው ናቸው ብለዋል:: ሰለዚህ ይህ ታላቅ እንግዳ ብዙ ኸይሮችን ይዞልን እየመጣ ነው አኛስ በዚህ በተባረከ ወር አጅር ለመሰብሰብ ምን ያክል ዝግጁ ነን?? ""በዚህ ተላቅ እንግዳ መምጣት ምክንያት,,,,,
1 ሾይጧን ይታሰራል
2 የጀሀነም በሮች ይዘጋጋሉ
3 የጀነት በሮች ይከፉፈታሉ:: ይሉናል ረሱል )ሰዐወ( ::
በዘህ በረመዷን ወር:,
1 "በመጀመሪያዎቹ 10 ቀናት አላህ ለባሮቹ ራህመት
የሚያወርድበት ነው::
2 "በመካከለኛዎቹ 10 "ቀናት አላህ ባሮቹን የሚምርበት ነው::
3 "በመጨረሻዎቹ 10 ቀናት ደግሞ አላህ ባሮቹን ከጀሀነም እሳት ነፃ የሚያወጣበት ነው:: ይሉናል ነብይና ሙሀመድ (ሰዐወ) ያ አላህ እውነትም በዘህ ወር
ያልተጠቀመ ከአላህ እዝነት የወጣ ነወ አላህ ይጠብቀን
እና:: እናም እህት ወንድሞቸ የ11 ወር ወንጀል ተጠራርጎ
ገደል በሚገባበት በዘህ ታላቅ ወር ሁላችንም ለዒባዳ
መነሳሳት ለኸይር ስራ መሽቀዳደም ይኖርብናል በዘህ ወር አላህ ጋ ያለንን ግንኙነት ካላስተካከልን መቸም አናስተካክልም:: አላህ በዚህ ታላቅ ወር ከሚጠቀሙት ያድርገን:: አሚን
ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተናገሩ"አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብር ሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰው በጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰው በከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብር ሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለት ሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች ወደ ቀብሩ በመምጣት ጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰው በእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖም ያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነው ብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁት ከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነት መግባቱን ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም"። ከዝያም ወደ ሞተው አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ ቆንጆ ሰው አል ማሉል አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ አልጋ ያዘጋጅለታል።
2. ረሰል(ሶ.ዐ.ወ) እንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ሱ.ወ ፊት ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ።
3. እባክዎን ይህን መልእክት የቻሉትን ያህል ያስተላልፉ። ረሱል (ሶ.ዐ.ወ) እውቀትን ከኔ ለሌላው አስተላልፉ አንድም አረፍተ ነገር ብትሆን እንኩዋን ብለዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
# ጾም #በኮሮና # ቫይረስ # የመያዝ #እድልን # ይቀንሳልን ?
ጾም በሽታ የመከላከል አቅማችንን በመጨመር ረገድ
የሚኖረውን ፋይዳ ጨምሮ በብዙ መንገድ ለሰውነት ጠቃሚ
መሆኑ ይታወቃል፡፡ የጥንት ቅድመ አያቶቻችን የጾምን ጥቅሞች
ተገንዝበው ሊሆን ይችላል-
በእስላማዊ የቀን መቁጠሪያ ውስጥ በወርሃ ረመዳን እንዲሁም
በክርስትና እምነት ውስጥ የፋሲካ ፆምና በአይሁድ እምነቶች
ፆም ይተገበራል።
የጥንት ግብፃውያን ሰውነታቸውን ከበሽታ ለማንጻት ረዘም ላለ
ጊዜ እንደሚጾሙ የሚያሳዩ ማስረጃዎች አሉ፡፡
የቅርብ ጊዜ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ጾም በሰውነት ውስጥ ባሉ
ሴሎች ውስጥ ሊከሰት የሚችለውን አጠቃላይ የበሽታ
ተጋላጭነትን በመቀነስ በበሽታ ያለመያዝ አቅምን ያሳድጋል፡፡
ፆም በሰውነት የሚያስከትለውን የንጥረ ነገር እጥረት ምክንያት
ሰውነታችን ወደ "የኃይል ቁጠባ ስራ" እንዲጠመድ ያደርገዋል፡፡
ኃይልን ለመቆጠብ በሚደረገው ጥረትም ሰውነታችን በሂደት
የቀድሞዎቹን የተጎዱ የበሽታ ተከላካይ ሴሎችን አስወግዶ
አዳዲስና ጉልበተኛ ህዋሳትን በመፍጠር ይተካቸዋል፡፡ የጾም
ሰዓቱ ሲያበቃ የሚወሰደው ምግብም የበሽታ መከላከል
ስርአታችንን ይበልጥ ጠንካራ ያደርጋቸዋል። እነዚህ አዳዲስ
ሴሎች ኢንፌክሽኖችን ለመዋጋት ፈጣንና ቀልጣፋ ናቸው።
አንድ ጥናት እንዳመለከተውም ከ 12 እስከ 24 ሰዓታት ባለው
ጊዜ ውስጥ ረዘም ላለ ጊዜ መጾም በበሽታ ያለመያዝ አቅም ላይ
ከፍተኛ መሻሻል ያመጣል ፣ ይህም ከጤናማ አመጋገብ ጋርም
አብሮ የሚመጣ ሲሆን የፆም ሰዓቱ ሲያልቅ በሽታ ለመከላከል
የሚረዱ ምግቦችን መውሰድ የበለጠ ውጤት ያስገኛል።
በኮሮና ወረርሽኝ ጊዜ የተጀመረው ይህ የመጀመሪያው ረመዳን
እንደመሆኑ መጠን ጾሙ ሕመሙን ለመከላከል የሚኖረው እገዛ
እንዳለ ሆኖ የጤና ባለሙያዎችን ምክር በጥብቅ መከተል
አስፈላጊ ነውም ተብሏል፡፡

@ONLYFORTRUTHERSJ
Some activities for my sisters who're having menstruation in Ramadan. hope it benefits you -

1.First of all - say Alhamdulillah,
instead of saying damn period for it's blessing bcz you're getting reward every single moment for obeying Allah's order by not keeping fast.
2. Start everything with 'Bismillah'
3. Memorise 99 names of Allah.
4. You may feel upset for being unable to read Qur'an but read surah Ikhlas - it's equivalent to one-third of the Qur’aan. If you recite 3 times at once, it'll be equal to completing whole Qur'an. read 21 times, if can read more then ما شاء الله‎.
5. Do lots of dhikir & send lots of durood upon Prophet Muhammad ﷺ.
6. Do istigfar - Astagfirullah!
7. Memorise short duas with meaning [Broken Verses]
8. Read hadiths.
9. Listen to Quran-Tafseer or Islamic lectures.
10. Read Qur'an's translation in your mother-tongue.
11. Read Biography of Prophet Muhammad Sallahu Alaihiwasallam.
12. Story of Ummul Muminin & Female Sahabiyaat
or Sahaba e kiraam.
13. Give dawah to sisters at home or outside at school/college & share ilm about islam with them.
14. Refrain from gibah & namimah for it will take all your good deeds..
15. Learn the sunnah's of Prophet & revive it i.e:give salam to younger one.
16. Teach your siblings how to do wudhu, perform salah including Taraweeh with new new duas & teach them the proper way to wear hijab.
17. Tell the kids to keep fast if they are almost 10 years old or up to that {Guide them to obey the order of Allah}
18. Encourage them to do good to others, teach them good manners & politeness
19. Cook food for the fasting people or help your mother to cook food or set the table for iftaar.
20. Give on charity i.e :
even if it's a smile or an act of kindness.
21. Call everyone for having sehri.
22. Make Niyyah to please Allah in everything you do & good deeds are added in your book of deeds.
23. Tag your sisters who can benifit from this post..Prophet ﷺ said: "The one who guides to something good has a reward similar to the one doing it" (Muslim)In Ramadan Good Deeds Multiplies 70 Times , سُـبْـحَـانَ ٱلله, don't miss golden chance to be rewarded.
@ONLYFORTRUTHERSJ
ፆምን ሊያጠፉ ከሚችሉት ነገሮች ላስታውሳችሁ


1.እያወቁ ሆን ብሎ መብላት መጠጣት2.ሆን ብሎ ማስመለስ.
3.ዋግምት ማሰራት፦ማለትም ከሰውነት ብዙ ደም እንዲወጣ ማድረግ
4.ምግብን ወይም መጠጥን ሊተኩ የሚችሉ ነገሮችን መጠቀም.
5.ጾምን ለመፍታት መወሰን
6.አእምሮን መሳት
7.በቀን ግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ.፦ይህን ከፈጸሙ ከፍራ(ማስረዢያ)ያስፈልጋል እነሱም፦1.ባሪያ ነጻ ማውጣት ካልተገኘ 2.60 ቀን መጾም በተከታታይ መሆን አለበት.
3.60 ሚስኪኖችን ማብላት.
፨ሚስትም ፈልጋ ከሆነ የተደረገው እሳንም ይመለከታታል. ተውበትም ያስፈልጋል።
8.ማንኛውንም ነገር ወደ ሆድ እንዲገባ ማረግ
9.የወር አበባ ወይም የወሊድ ደም.
10.በፍላጎት(ሆም ብሎ )የዘር ፈሳሽ ማስወጣት.
11.ሲጋራና ሺሻም
12.አላህ ይጠብቀንና መክፈር.
እነዚህ ነገሮች ከ 3ቱ አንዱ ከተገኘ ተፈጻሚ ይሆናል.
1.ሆን ተብሎ ከሆነ
2..ካስታወሱ በሀላ መቀጠል
3...ማንም ሳያስገድደን በፍቃደኝነት መፈጸም.!

፨አንድ ሴት ከሀይድ ከሡቢህ በፊት ከጠራች ለመታጠብ ብርድ ከፈራች ለነገው መነየት ትችላላለች ባትታጠብም ከዛ ከሱቢህ በሀላ ይታጠብ
👇👇👇👇👇👇👇
ረመዳን ከሪም ለመረዳን ምርጥ ነገር ይዘውልን ቀርበዋል 💚👇👇👇 የአርቶግሮልን ፊልም በምርጥ አማርኛ ትርጉም ተርጉመውልናል ተመልከቱ በጣም መሳጭ ፊልም 👇👇👇👇

Watch "የአርቶግሮል ግዛት በአማርኛ ትርጉም jabir tube 1ኛ ክፍል" on YouTube
https://youtu.be/i_RsMNz_H0M
#ኢላሂ_ፈርጀን

ኮሮናውም ጠፍቶ በሰላም ያኑረን ፣
ሚያቅተው አይደለም እሱ የኸለቀን ፣

እንኳንስ ኮረና ሌላንም ያነሳል ፣
በተውበት በዱዓ ወደሱ ከፀናን ፣

መስጂዶች ተከፍተው ሁሉም በጠቅላላ ፣
አላህ አሳልፎልን ይሄን ትልቅ በላ ፣

በብዙ ጀመዓ ተርሃዊ እንድንሰግድ ፣
ኢላሂ ፈርጀን ከዚህ ሁሉ ፈሳድ ፣

አለም በጠቅላላ በተስጋት ተይዛ ፣
ኢላሂ ፈርጀን አውጣን ከዚህ አዛ ፣
#ኢላሂ_ፈርጀን #ኢላሂ_ፈርጀን
ለዚህ ለበሽታ መድሀኒት ስጠን ፣
ያረብ ከእናካቴው መንጥረህ አጥፍልን ፣

እናልቅስ እንለምን ለፈጠረን ጌታ ፣
የሚያልቅ አደለም የዝነቱ ከፈታ ፣

እህት ወንድሞቼ ወደ አላህ እንመለስ! ፣
እህት ወንድሞቼ ወደ አላህ እንመለስ! ፣
ልክ እንደበሽታው መዳኒቱ እንዲደርስ ፣
ልክ እንደበሽታው መዳኒቱ እንዲደርስ።

ገጣሚ #አብደልከሪም_ይማም

#ሼር_ማድረግ_እንዳትረሱ

ሀሳብ አስተያየት ካሎት
በዚህ ያድርሱኝ @Abdellkerim

ላይክ በማድረግ ያበረታቱ 👍 👇
አሰላሙ አለይኩም ውድና የተከበራቹ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬም እንደተለመደው ለናንተ ይጠቅማሉ፣ ያስተምራሉ እንዲሁም ያዝናናሉ ብለን ያሰብናቸው ቻናሎችን መርጠን በስም ስማቸው አቅርበንላቹሃል እውቀትን ፈላጊ ከሆናቹ አሁኑኑ JOIN በሉና ብዙ እውቀትን ቅሰሙ ስንል በትህትና እንገልፃለን😊💝
Forwarded from "ኡማ ቲቪ " Tv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
... ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺃﺭﺣﻢ ﺿﻌﻔﻬﻢ
ﺣﺴﺒﻨﺎ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻧﻌﻢ ﺍﻟﻮﻛﻴﻞ
ﻭﻻﺣﻮﻝ ﻭﻻ ﻗﻮﺓ ﺇﻻ ﺑﺎﻟﻠﻪ ﺍﻟﻌﻠﻲ ﺍﻟﻌﻈﻴﻢ
አንድ በእድሜ የገፉ አባት ሁለት ቀናት በተከታታይ እንደሚፆሙ ይናገራሉ፡፡ ለምን ተብለው ሲጠየቁ ምግብ የምገዛበት ገንዘብ የለኝም ፡፡
#ጎረቤቱ ተርቦ እሱ ጠግቦ ያደረ ከኛ አይደለም፡፡ ረሱል ሰላላሁ አለይሂ ወሰለም፡፡
-------------------------
የሀገር ውስጥ እና የአለም ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ይህን የtelegram ገፅ ይቀላቀሉ፡፡
http://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFACld9qu1NhysxDHw
#ከእንቅልፌ_ስነቃ
..በዓብዱልጀባር(Abuja)

ቀኑ ዝናባማ ስለነበር ከቤት መውጣት በጣም ቀፎኛል። አልጋዬ ውስጥ ተጋድሜ እንቅልፍ ባይወስደኝም፤ እያካፋ ያለው ዝናብ የቤታችንን ቆርቆሮ ሲደበድበው ሰማለሁ። ሽሽሽሽሽሽ ጣጣጣጣ ውጩ በዚህ ሁኔታ ላይ ነው። ከአጠገቤ የማትለየኝ ሚስቴ ከጎኔ ተነስታለች። እርግጥ ነው በዚህ ዝናብ ሞቅ ያለ ነገር አዘጋጅታ ታስደስተኛለች። ሚስቴን በጣም ነው የምወዳት። እሷም እኔን ትወደኛለች። ሁለታችንም በትዳራችን ግልፅና ታማኝ ስለሆንን ሁሌም ደስተኞች ነን።

..ዛሬ ጠዋት ምን ታዘጋጅ ይሆን ብዬ ለራሴ ትኩስና ጣፋጭ ምግቦችን ማቅረብ ያዝኩኝ። ገንፎ ይሆን፥ ወይስ ጣፋጭ ጨጨብሳ ከትኩስ ሻይ ጋር..? ብቻ የቱንም ታዘጋጅ የሷ ምግብ ይጣፍጣል። በሚስቴ ሞያ እጅጉን እኮራለሁ። ዝናቡ እንደ ማቆም እያለ ነበር። ከአልጋችን ላይ ተነስቼ በዝግታ ወደ ጓዳ አመራሁኝ። ታታሪዋ ባለቤቴ ኪችን(ኩሺና) ውስጥ ጉድ ጉድ ትላለች። የኪችኑ በር ላይ ሆኜ በፍቅር አስተዋልኳት። ገንፎ እያዘጋጀች ነበር። የድስቱን ጫፍ ይዛ ዱቄቱንና ውሃውን በደንብ ታዋህደዋለች። እንደ መጣበቅ ሲል ውሃ እየጨመረችበት ምግባችንን ታዘጋጃለች። በጣም ደስ አለኝ። እንደሷ አይነት ሚስት ስላለኝ ጌታዬን ደግሜ አመሰገንኩት። ቀስ ብዬ በዝግታ ተጠጋኋትና እጄን እጆቿ መሃል አስገብቼ አቀፍኳት።

"ውይ የኔ ውድ ነቃህ እንዴ? እኔኮ አሁንም እየተኛህ ያለ መስሎኝ" ብላ ፊቷን ወደ ኃላ አዙራ ተመለከተችኝ። "የኔ ፍቅር!" ብዬ እንደዞረች ከንፈሯን ሳምኳት። ከንፈሯን ስስማት በጣም ደስ ይላታል። ነገር ግን ሰው ፊት ስፙያት አላቅም። እሷም ሆኘች እኔ እናፍራለን። እቤት ስንሆን ግን በየደቂቃው ነው የምስማት። ሆ! መብቴኮ ነው። ሚስቴ! ለምን አገባኋት?! እሷም ስትፈልግ ትሳመኝ እኔም በደንብ ስማታለው። ብዙ ባለትዳሮች ከተጋቡ ጀምሮ ሚስቶቻቸውን እንኳን ከንፈሯ ላይ ግንባሯን እንኳ ስመው የማያውቁ አሉ። እነኚህ አሁን ምን ይባላሉ! እንደውም በባልና ሚስት መካከል ያለውን ትዳር ስለሚያጠነክር መሳሳም ተወዳጅ ነው።

"የኔ ቆንጆ ላግዝሽ እንዴ?" ብዬ አይኖቿን አየሁ። "አይይ ችግር የለውም ሆዴ! ባይሆን ሂድና ሻወር ውሰድ። እየወጣ ስለሆነ ሳይቀዘቅዝ እንበላለን" አለችኝ። ለነገሩ ዝም ብዬ ለወጉ ላግዝሽ አልኳት እንጂ፤ አግዘኝ ብትለኝ እንኳ ምችል አይመስለኝም።ሄጄ ወደ ሻወር ቤት ገባሁ። "ትትትት" ቧንቧውን ስከፍተው በጣም ይቀዘቅዛል። እንዴ ምንድነው እንዲ መብረድ። ወይስ ውሃ ልማት ለየቤቱ ውሃ እያቀዘቀዘ መላክ ጀመረ። ቴሌ ውለታው ቢበዛ ውሃ ልማት የሆነ ነገር አድርጎ ሰርፕራይዝ እንደሚያደርገን ተስፋ ነበረኝ። እውነትም ሰርፕራይዙ ይሄ ሊሆን ይችላል። እየበረደኝም ቢሆን ድካሙ እንዲለቀኝና የሚስቴን ትዕዛዝ ለማክበር በግድ ታጠብኩ።

እየተንቀጠቀጥኩ በፎጣ እራሴን ከሸፈንኩ በኋላ በፍጥነት ወደ መኝታ ገብቼ አለኝ የሚባለውን ወፍራም ልብስ መርጬ ለበስኩ። ፈጥኜ ወደ ሳሎን ሄድኩኝ። ምግቡን አቀራርባ እየጠበቀችኝ ነበር። እንዳይቀዘቅዝ ብላ ገንፎውን ከድናዋለች። እኔ እና ሚስቴ ምግብ መመገብ የለመድነው መሬት ላይ ነው። ሄጄ ከፊት ለፊቷ ተቀመጥኩ። ትይዩ ሆኜ መቀመጤ እሷን ለማጉረስ እንዲመቸኝ አስቤ ነበር።


ይቀጥላል...
ሼር ያድርጉ!!
የዛሬዋ ቀን የኦቶማኑ የመጨረሻ ኸሊፋ ሱልጧን አብዱልሃሚድ ሁለተኛ
ከስልጣናቸው የተወገዱባት ቀን ነች!!
ለመሆኑ ሱልጧን አብዱልሃሚድ ሁለተኛ ማን ናቸው??
# ሱልጧን_አብዱልሃሚድ_ሁለተኛ ሙሉ ስማቸው አብዱልሃሚድ ቢን
አብዱልመጅድ ሲሆን ከአባታቸው ከሱልጧን አብዱልመጅድ እና
ከእናታቸው ከ ትሪሙጅጋን ካድን ኢፈንዲ እ.አ.አ በ መስከረም 21ቀን
1842 ተወለዱ።
ሱልጧን አብዱል በልጅነታቸው ህመም የሚያጠቃቸው እና በአካልም
ደካማ ነበሩ። ይሁን እንጅ የተለያዩ ትምህርቶችን ጥንቅቅ አድርገው
የተማሩ ምሁር መሆናቸው የአባታቸው ተተኪ ለመሆን አበቃቸው።
ሱልጧን አብዱልሃሚድ ሲበዛ ሀይማኖተኛ ለጋስ እና አዛኝ ሰው ነበሩ።
የሚኖሩት እንደ ሀገር መሪ ሳይሆን እንደ ተራ ዜጋ እንደነበርም ይነገራል።
የመንግስት በጀት ክፍተት በሚያጋጥም ጊዜ የግል ሀብታቸውን በሙሉ
የሚሰጡም ነበሩ።
ሱልጧን አብዱልሃሚድ እጅግ የተራቀቁ አናፂ እና የእንጨት ስራ ባለሙያ
ነበሩ። ይህንን እየሰሩ የሚያገኙትን ገንዘብም በሙሉ ለድሀዎች ያከፋፍሉ
ነበር። ይቅር ባይ ከመሆናቸው የተነሳ ሊገድሏቸው የሚያስቧቸውን ሰዎች
እንኳ ይቅር ይሉ ነበር ይባላል!!
ሱልጧን አብዱልሃሚድ ኢስላማዊውን አለም ለማሰልጠን ከፍተኛ ፍላጎት
ነበራቸው። በዚህም የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎችን እና ሆስፒታሎችን
ከፍተዋል።
በጊዜው የአለም ረጅሙን የባቡር ሀዲድ የዘረጉ ሲሆን ይህ የባቡር
መንገድ ከ ኢስታንቡል -ኢስኪሼሂር-አንካራ ፣ ከኢስኺሼሂር-አዳና-ባግዳድ
እንድሁም ከ አዳና-ደማስቆ- # መድና የሚያገናኝ ነበር ።
የሀጅ ጉዞ እንግልትን ለመቅረፍ ሲሉም መካን ከተለያዩ የሙስሊሙ አለም
ክፍሎች ጋር በመሰረተልማት ለማገናኘት ሰርተዋል። በርካታ ትምህርት
ቤቶችና ዩኒቨርሲቲ የከፈቱት ሱልጧኑ የትምህርት ስርአቱ ኢስላማዊ
ስርአትን የተከተለም እንድሆን አድርገዋል።
ሱልጧን አብዱልሃሚድ የኦቶማን ኺላፋ ለመውደቅ ከተቃረበበት አንሰተው
የአለም ሀያል መንግስት አደረጉት። በጦር ሀይልም አንደኝነቱን ተቆናጠጠ
። ይሁን እንጅ በዚያ ዘመን የኦቶማን ኺላፋ ከውጭም ከውስጥም እጅግ
ከፍተኛ ጦርነት የተከፈተበት እና አመፅ የተቀሰቀሰበት ወቅት ነበር።
ሩሲያ ሮማንያን ቡልጋሪያን ሰርቢያን እና ሞንቴኔግሮን አስተባብራ
በኸሊፋው ላይ ጦርነት ስታውጅ ከምእራብ ደግሞ እነ ግሪክ በአውሮፓ
ሀይሎች እየታገዙ በኺላፋው ላይ ጦርነት ያወጁበት ጊዜ ነበር። የአረብ
ጎሳዎች በአውሮፓውያን ሽንገላ ተደልለው ሲያምፁ ፈረንሳይ እና እንግሊዝ
አልጀሪያን ቱኒዚያን ግብፅን በአጠቃላይ የሰሜን አፍሪካ የኦቶማን ግዛቶችን
መቀማት ችለው ነበር።
የኦቶማን ኺላፋ እነዚህን ሁሉ ጥቃቶች እና ጦርነቶች በአሸናፊነት
መወጣት ቢችልም ሗላ ላይ ግን አቅሙ እየደከመ ግዛቶቹንም እያጣ
መጣ።
ሱልጧን አብዱልሃሚድ ሙስሊሙ አለም አንድ ሊሆን የሚችለው
በእስልምና ገመድ ሲተሳሰር ብቻ ነው ብለው በፅኑ ያምኑ ነበር።ለዚህም
የኢስላም ዋና ማእከል የሆኑ ከተሞችን በባቡር እና መንገድ አገናኙ።
ኢስላማዊ አንድነትን ይሰብኩ ዘንዳ በየአለሙ ክፍል ኡለማዎችን እና
ዳኢዎችን በተኑ።
ሱልጧን አብዱልሃሚድ ከቻይና እስከ ፊሊፒንስ ከአውሮፓ እስከ አፍሪካ
ላሉ ሙስሊሞች ለመድረስ የተቻላቸውን ሁሉ አድርገዋል። በተለይ
ለፍልስጥኤም ያላቸው አቋም ታሪክ መቼም ሲዘክረው ይኖራል።
የአይሁዳውያን ዋና መሪ የነበረው ቴዎዶር ሀርዜል ሱልጧኑን ኢስታንቡል
ሔዶ በጎበኘበት ወቅት ከፍልስጤም መሬት እንድሸጡለት በጠየቃቸው
ጊዜ የመለሱለት መልስ ዘልአለም ሲጠቀስ ይኖራል ።እንድህ ነበር ያሉት
"በህይወት እስካለሁኝ ድረስ የእኛን አንድ አካል መገነጣጠል ከቶ
አይቻላችሁም (ስለአንድነታችን) ስንታገል ከሞትን በሗላ ያኔ
ልትገነጣጥሉን ትችሉ ይሆናል።
የአለም ሀገራት ያላቸውን ሀብት በሙሉ አሟጠው ቢያቀርቡልኝ አለም ሁሉ
አንድ ሆኖ ቢጋፈጠኝ የፍልስጤምን ምድር ስንዝር ታክል እንኳ
አልሸጥላችሁም። እርሷ አባቶቻችን ህይወታቸውን ገብረው ያቆይዋት
ቅዱስ ቦታችን ናት እርሷ ፈፅሞ የምትሸጥ አይደለችም!!!!" በማለት ነበር
በኢስላም እና ሙስሊሞች ፈፅሞ እንደማይደራደሩ ያሳወቁት።
ዳግማዊ ሱልጧን አብዱልሃሚድ የኦቶማን ኺላፋን ለ 30 አመታት
ካስተዳደሩ በሗላ በውጭና ውስጣዊ ጠላቶቻቸው ከፍተኛ ዘመቻ ልክ
በዛሬዋ ቀን 1908 ራሳቸው የቱርክ ወጣት አብዮተኞች በሚሉ ለይሎች
ከስልጣን ተነሱ።የኦቶማን ኺላፋም በዚያው አከተመ !
አሏህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው!!
# Seid_Mohammed_Alhabeshiy
የሀገር ውስጥ እና የአለም ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ይህን የtelegram ገፅ ይቀላቀሉ፡፡
http://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFACld9qu1NhysxDHw
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إن شاء الله سيكون هذا اليوم قريب 🥰🥰
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሰላሙ አለይኩም ውድና የተከበራቹ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬም እንደተለመደው ለናንተ ይጠቅማሉ፣ ያስተምራሉ እንዲሁም ያዝናናሉ ብለን ያሰብናቸው ቻናሎችን መርጠን በስም ስማቸው አቅርበንላቹሃል እውቀትን ፈላጊ ከሆናቹ አሁኑኑ JOIN በሉና ብዙ እውቀትን ቅሰሙ ስንል በትህትና እንገልፃለን😊💝
2024/09/30 06:20:56
Back to Top
HTML Embed Code: