Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إنها نهار يوم الجمعة
አስታውስ(ሺ)

☞አንድ ቀን ይመጣል አንተ እራስህ የለበስከውን ልብስ ሰዎች አገላብጠው የሚያውለወቁልህ ቀን

☞የተከፈተ አፍ እና አይንህን ሰዎች የሚዘጉልህ ቀን

☞ተራምደህ ከሄድክበት ቦታ ሰዎች ተሸክመው የሚያስወጡህ ቀን

☞ ቤተሰብሽን እንኳን ታፍሪ የነበርሽው በሰው እጅ ገላሽ የሚታጠብበት ቀን

☞ጌጣጌጥሽ ሁሉ ከላይሽ ላይ የሚወልቅበት ቀን

✘✘✘✘✘✘✘✘✘✘
ፌስቡኬ

★Friend request ይላካል ዝም
★አሰላሙ አለይኩም ጭጭ
★ኧረ አናግሪኝ፣ ለምን ዘጋሺኝ? መልስ የለም !!!
ማን ይመልስ? እኔ ወደማይቀረው አለም ሄጃለሁ
ያ ራህማን !!
አጂብ ልብ የሚነካ ታሪክ እባከወን ያንብቡት

¶እናት ከልጇ ሞት በኋላ ያጋጠማት ልዩ ታሪክ¶
..................
¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶
ልጅ በአንድ የዲን ዩንቨርስቲ ተማሪ ስትሆን ልዩ
ድምጽም ነበራት፡፡ በዚህም ሁለ ግዜ ለሊት ቁርአን ትቀራ ነበር፡፡ ቂራአቷም እጅግ ያማረ ነበር፡፡ እናት ወደ ክፍሏ
ስትሄድ ከልጇ ከፍለ በር ላይ በመቆም ያማረ ቂራአቷን
ሁል ግዜ ታዳምጥ ነበር፡፡ በዚህ አየነት ቀናቶች ያልፉ
ነበር፡፡ ከእለታት አነድ ቀን ይህች ልጅ ታመመች፡
ቤተሰቦቿም ወደ ሀኪም ቤት ወሰዷት፡፡

በሆስፒታሉም ለቀናት ቆየች፡፡ ማገገም
አልቻለችም ህይወቷ በሆስፒታሉ ውስጥ አለፈ፡፡
ቤተሰብ በጣም አዘነ በተለይ እናት በልጇ ሞት እጅጉን
አዝናለች፡፡ የመጀመሪያው እናት ለጇን ያጣችበት ቀን
የአመት ያክል ረዘመባት፡፡ መሽቶ ወደ ክፍሏ
የምትሄድበት ሰአት ላይ እናት እንደለመደችው
ከልጇ ክፍል በር ላይ ቆመች ይሄኔ አንድ
አስደንጋጭ ነገር ሰማች ከክፍሉ ወስጥ ብዙ ሆኖ
ዝግ ባለ ድምጽ ለቅሶ ይሰማል፡፡ ወደ ውስጥ
ለመግባት ፈራች፡፡ እስኪነጋ ጠብቃ እናት
ሌሊት ከልጇ ቤት ወስጥ የሰማቸውን ለቤተሰብ
ነገረች፡፡ ወደ ከፍሉ ገቡ ምንም ነገር የለም፡፡
በሁለተኛው ቀን እናት እንደለመደችው
በተመሳሳይ ሰአት ወደ ልጇ ክፍል ስትሄድ ትላንት
የሰማችውን ድመጽ በድጋሚ ሰማች የሰማችውንም ለባለቤቷ ነገረችው፡፡ ባለቤቷም ሲነጋ የሰማሽው ምን
እንደሆነ እናጣራለን አሁን ተኚ ይላታል፡፡ ጠዋት ላይ
ወደ ከፍሉ ሲሄዱ ምንም ነገር የለም፡፡ እናት ግን
ድምጹን መስማቷን እርግጠኛ ነበረች፡፡
የሰማችውን ለአነድ ጓደኛዋ ትነግራታለች፡፡
ጓደኛዋም አንድ አዋቂ ሰው ብታማከር የተሻለ
እንደሆነ ትነግራታለች፡፡ እናትም አንድ ሸኽ ጋር
በመሄድ ስለ ሁኔታው ነገረቻቸው፡፡ ሼኹም
በሁኔታው በመገረም በሰአቱ በመገኘት
ሁኔታውን ማየት አለበኝ በማለት ተነስተው ሄዱ፡፡
ከዚህ ቀደም ልጅ በቤቱ ወስጥ ትሰራው የነበረውን
ሁሉ እናት ለሸኹ ነገረቻቸው፡፡ ልክ ሰአቱ
ሲደርስ ወደ ክፍሉ ተጠጉ፡፡ እናት ከዚህ ቀደም ለሁለት
ተከታታይ ቀናት ስትሰማው የነበረው የለቅሶ ድምጽ
ዛሬ ለሶስተኛ ግዜ ተሰማ፡፡ሼኹ ይህንን ሲሰሙ
አለቀሱ እናትም ያ ሸይኽ ምንድንው የሚያስለቅሳቹ
ስትል ጠየቀች፡፡ ሸይኹም አላሁ አክበር ይህ እኮ
የመላኢኮች የለቅሶ ድምጽ ነው፡፡ ከዚህ በፊት ሁል
ግዜ ሌሊት ልጅሽ እያለች ከሰማይ በመውረድ
እየተሰበሰቡ ቁርአን ያዳምጡ ነበር አሁን ያንን
ድምጽ በማጣታቸው ነው የሚያለቅሱት፡፡ ሱብሀነላህ
😭😭😭😭😭😭😭😭
እርሶ ዘንድ እንዲቀር አይፍቀዱ Share ያርጉት —
ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተናገሩ"አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብር ሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰው በጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰው በከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብር ሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለት ሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች ወደ ቀብሩ በመምጣት ጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰው በእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖም ያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነው ብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁት ከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነት መግባቱን ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም"። ከዝያም ወደ ሞተው አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ ቆንጆ ሰው አል ማሉል አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ አልጋ ያዘጋጅለታል።
2. ረሰል(ሶ.ዐ.ወ) እንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ሱ.ወ ፊት ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ።
3. እባክዎን ይህን መልእክት የቻሉትን ያህል ያስተላልፉ። ረሱል (ሶ.ዐ.ወ) እውቀትን ከኔ ለሌላው አስተላልፉ አንድም አረፍተ ነገር ብትሆን እንኩዋን ብለዋል።
4. ይህ መልእክት በ አላህ ፍቃድ በቀጣይ 7 ቀናት ቢያንስ 5 ሚልዬን ሰዎች እንዲዳረስ ዱአ እያደረግን ነው።
እባክዎን ይህን መልእክት ለ ቤተሰብዎ፣ ለዘመድዎትና ላሚያውቅዋቸው ሁሉ በማስተላለፍ ከተትረፈረፈው የአላህ ምንዳ ተጠቃሚ ይሁኑ።
እርስዎ ቁርአንን ሲይዙ ሰይጣን ራሱን ያመዋል።
ሲከፍቱት ይወድቃል።
እያነበቡት ሲያይ ራሱን ይስታል።
ይህንን መልእክት ሊያስተላልፉ ሲያስቡ ላማዳከምና ለማስነፍ ይሞክራል።
እኔ አሸነፍኩት ምክንያቱም ለእርስዎ መላክ ችያለሁ።
🌺🌺🌺😊🌺🌺🌺

5. እባክዎን ሸይጣንን ያሸንፉና ይህንን መልዕክት ቢያንስ ለ5 ሰው በ 5 ደቄቃ ውስጥ ያስተላልፉ።
ቢስሚላህ የጥያቄ እና የመልሱ ጊዜ ተጠናቋል የትናንቱ ጥያቄ እና መልሶች 👇

ጥያቄ

1ኛ መጀመሪያ ጋሻ የሰራው ነቢይ ማነው?

2ኛ በቁርአን ስሙ በብዛት የተጠቀሰው ነቢይ ማነው?

3ኛ የህዝቡ ታማኛ ተብሎ ሚጠራ ሰሀባ ማነው? ?

4ኛ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ኢስላሚክ መፅሄት የትኛው ነው

5ኛ መርየም በቁርአን ስንት ጊዜ ተጠቅሳለች? ?

6ኛ ረሱል ሰአወ ሰማየወ ሂደው በ5ኛ ሰማይ ማንን ነው ያዩት?

7ኛ በመዲና የወረዱ ምእራፎች ስንት ናቸው? ?

8ኛ በታሪክ የመጀመሪያዋ ከተማ ማናት? ?

9ኛ በቁርአን ረዢሙ አያ የትኛው ነው? ?

10 ኸዲጃ (ረዲ) የት ተቀበረች?


መልሶቹም

1 ዳውድ አለይሂሰላም
2 ሙሳ አለይሂሰላም
3 አቢ ኡበይዳህ ቢን ጀራህ
4 ቢላል መፅሄት
5 34 ጊዜ
6 ሀሩን አለይሂሰላም
7 28 ጊዜ
8 ደማስቆ
9 አየተደይን
10 ሀጁን በሚባል ስፍራ

❤️😍🙈🙈❤️😍😍 ለማንኛውም አስተያየት
( @Bchegha)
👇👇 የጥያቄ እና የመልሶቹ አሸናፊ ሁሉም አሸናፊወች 10/10 ነው ያገኙት ግን በደቂቃ እና በሰአት ፍጥነት ደረጃ ሰጥተናል 🏅🏆🏆🎖🏅🎖🏆🏵🏅🎖🏅🎖

1ኛ 🏅🏅🏆🏆🏆🏆🏆🏆☺️🏆🏅🏵🍃🌿🌈🏅🥇🎖🏆🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇 ፈርሃን ከአለምባንክ 🏅🏆🥇🥇🥇🥇🥇🎖🥇🎖🎖🎖
ማታ 3 40 የመለሰበት ሰአት


2ኛ🥈🥈🥈🥈🥈🏆🥈🏆🏆🏆🏆🥈🥈🥈🥈🥈🏅🏆👨‍💼 ሀይደር ሙስጠፋ ከኮልፌ ቀራኒዮ 😘🎖🏵 🥈🥈🥈🥈🥈🥈
4 19 የመለሰበት ሰአት


3ኛ 🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅 መዲና ሱልጣን 🎖🎖🎖🎖
4 34 የመለሰችበት ሰአት


4ኛ 🏆🏆🏵🏵🏵💥💥🏵🏵🏅🏆👉ሶኒ ያ ሲራጅ ከአዲስ አበባ 🎖🎖🎖🎖

መብሩክ አሸናፊወች ❤️🏅💚❤️

@ONLYFORTRUTHERSJ

👇👇👇💫🏆🎖🎖🎖
በተጨማሪም ከ 50 በላይ ተፎካካሪወች አሪፍ ውጤት ያመጡት 10ወቹ 👇😍

1 ቢላል አብራር ከአዳማ 10/9
2 ሳቢት ኸሊፋ ከገቺ 10/9
3 ረህማ ጣሪቅ ከአዲስ 10/9
4 Ahlam ke 6 kilo 10/8
5 Elham Abdu 10/7
6 faris ke 6 kilo 10/7
7 Ilham ahmed 10/7
8 Sumeya ከሻሸመኔ 10 /7
9 Ekram shukri 10/7
10 muza zeynu 10 / 7


ስለተሳተፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን ቀጣይ እሁድ 2 30 እንገናኝ 😘

ለማንኛውም አስተያየተ ሃሳብ ለመስጠት
@Bchegha
ዛሬ ጁምዓ ምሽት 3:00ላይ በEBC ይከታተሉ

ርዕስ:- ኢስላም እና የማህበራዊ እሴቶች

አቅራቢዎች:- ኡስታዝ አቡበከር አህመድ እና ኡስታዝ ሰዒድ አሊ
الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله. أما بعد: قال تعالى:
{ يا أيها الذين آمنوا اتقوا الله حق تقاته ولا تموتن إلا وأنتم مسلمون } آل عمران( 102 )
"እናንተ ምዕምናን ሆይ አላህን ፍሩ ትክክለኛ ሙስሊሞች ሆናችሁም እንጂ አትሙቱ"

🌴"የረመዷን አቀባበል"🌴

📮ረመዷን ሙእሚኖች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቅ ትልቅ እንግዳ ነው፣
እንግዳን ማክበርም ኢስላማዊ ባህሪ ነው ረመዷን ያደረግንለትን አቀባበል ጌታችን ፊት የሚመሰክር ልዩ ታዛቢ እንግዳ ነው!

🔺ስለዚህም:-
🔸1/ ወንጀልን እርግፍ አድርጎ ትቶ በመቶበት፣
🔹2/ ለመልካም ስራ ከውስጥ ራስን በማዘጋጀት፣
🔸3/ እያንዳንዱ ቀን በድጋሚ የማይገኝ ትልቅ ዕድል ነው በማለት ከወዲሁ እቅድ አውጥተን ለትርፍ በመዘጋጀት፣
🔹4/ ወደ መጥፎ ቦታ የሚወስዱን መንገዶችንና ሰዎችን በመራቅ፣
🔸5/ አላህን እገዛና ተውፊቅ በመጠየቅ፣
👉🏻ረመዷንን ልንቀበለው ይገባናል
(( اللهم بارك لنا في ما بقي من شعبان وبلغنا رمضان وأعنا فيه على فعل ما يرضيك يا رحمن ))

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
ጁሙዓ22/8/1438ዓሂ
@ye_muslim_setoch
ጥቆማ

ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ከፊታችን እየገሰገሰ አየመጣ ላለው ታላቅ እንግዳ ለረመዳን ወር ምን ያህል ዝግጅት አድርገናል ? ምንስ አቅደናል ? ምናልባት ሁኔታው በዚሁ መልኩ ቀጥሎ በረመዳን ወር ቤታችን ውስጥ ተራዊህን (ተሐጁድ) ከቤተሰቦቻችን ጋር የምንሰግ ከሆነ ማነው የሚያሰግደው?
ምን ያህል ሀፍዘናል ፣አዘጋጅተናል ፣ ተነቃቅተናል?ወይስ እቤት የመሆን አጋጣሚን በዋዛና በፈዛዛ ስለኮሮና ስጋትና አደጋ ብቻ ቲቪና ሶሻል ሚዲያዎች ላይ በማፍጥ እንዲህ ተባለ እንዲህ ሆነ እያልን ስለሱ እየሰማንና እያወራን በጭንቀት ውስጥ ተዉጠን ከተከበረው የቁርአን ወር ምንም ሳንጠቀም እንዲያልፍ ነገሮችን እያመቻቸን ነው? መልሱን ለሁላችንም ትቼው በቁርአን ማኽተም ዙሪያ ከስር ያለውን ኘሮግራም ብትጠቀሙ ጥሩ ነው ባይ ነኝ፡፡ግን አደራ ሞራላችንን ገለን ትንሹን እንዳንመርጥ፡፡

በሳምንት ለማኽተም
==============
ፈጅር ላይ 12 ገፅ
ዙህር 12 ገፅ
ዐስር ላይ 12 ገፅ
መግሪብ ላይ 12 ገፅ
ዒሻእ ላይ 12 ገፅ
ስሑር ላይ 12 ገፅ

1) አንድ ግዜ ለማክተም፥
~~~~~~~~~~~
ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 4 ገጽ መቅራት፣

2) ሁለት ግዜ ለማክተም፥
~~~~~~~~~~~
ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 8 ገጽ መቅራት፣

3) ሶስት ግዜ ለማክተም፥
~~~~~~~~~~~
ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 12 ገጽ መቅራት፣

4) አራት ግዜ ለማክተም፥
~~~~~~~~~~~
ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ ገጽ 16 መቅራት፣

5) አምስት ግዜ ለማክተም፥
~~~~~~~~~~~~
ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 20 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 20 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 20 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 20 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 20 ገጽ መቅራት፡፡


ከቻልን ከዚህም በላይ ብናኸትም የበለጠ ተወዳጅ ነው።


🤲ያ አሏህ አንተን ብቻ ነው የምንገዛው፤ አንተንም ብቻ ነው የምንለምነው። ያ ተዋብ!መማርን ትወዳለህና ወንጀለኞች ነን ማረን፤ በዚህ ወርም ተጠቃሚዎች አድርገን ፡፡ በመጣው በላ ከሚማሩትና ከሚገሰፁት እንዲሁም ነጃ ከሚወጡት አንተ አድርገን ፡፡አሚን!!!

💫ሁላችንም የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ለወዳጆቻችን ሼር ማድረግን አንርሳ ፡።

👇👇👇👇👇👇👇
@tebebmaraki
የአየር መንገዳችን ንቅዘት !!
ከሳውዲ አረቢያ የመጣውና በኮቪደ 19 የተጠረጠረው ግለሰብ ለአየር
መንገዱ ጥበቃዎች 3000 ሪያል ጉቦ በመስጠት የአየር መንገዱን
አስተናጋጆች ልብስ አልብሰው ከኳራቲን ያስመልጡታል! ሰውየው
በአውቶብስ ተሳፍሮ ወደኮምቦልቻ ስሄድ መንገድ ላይ አብሮት ጉቦ ከፍሎ
የወጣ ጓደኛው መሞቱን ይሰማል ! ሃርቡ የምትባል ከተማ ላይ ራሱ ወርዶ
ለአካባቢው ጥበቃዎች እጁን ሰጠ ! እናም ከላይ ያለውን ታሪክ ተናገረ !
እንዲሁም በተመሳሳይ ጉቦ በመክፈል የወጡ ብዙ ናቸው ብሏል !!ይህን
ነገር ከዚህም በፊት መንግስት ስላመነ ለማመን እንገደዳለን !
ውድ የአየር መንገድ ሰራተኞችና አስተዳደር ይህን ነገር ጥቂት ሰዎችም
ይስሩት ብዙሃን ተባብራችሁ ማስቆም ባለመቻላችሁ በእናተ አፍረናል !
የፈለገ ቢሆን እርስ በእርስ ትተዋወቃላችሁ ! ንፁህ ሁናችሁ በፍርሃትም
ዝም በሉ አልያም የዚህ አስፀያፊ ሌቦች አባል ስለሆናችሁ ጥቅም
አፋችሁን ይያዛችሁ ….ብቻ የኩራታችን ምንጭ የሆነውን ሽንጣችንን ገትረን
የተከራከርንለትን የአየር መንገድ የሌባና የነብሰገዳዮችና ህዝብን በጅምላ
የሚጨርስ በሽታ አከፋፋዮች ምሽግ አድርጋችሁታል ! ህዝባችን ላይ በዚህ
በሽታ ምክንያት ለሚደርሰው እያንዳንዱ ነገር ደሙ በእጃችሁ ላይ ነው !
ይህ ነገር በዚህ ከቀጠለ ነገ ከነገ ወዲያ ያ በሰማያችን ላይ ባንዲራችንን
ይዞ የሚያልፈው ኩራታችን ህዝባችን ላይ የመርዝ ጭስ ከረጩት የፋሽት
አውሮፕላኖች ተለይቶ የማይታይበት ዘመን እንደሚመጣ አትጠራጠሩ ! !!
(አሌክስ አብራሃም )
Forwarded from የኢትዮጵያ ሚዲያ አገልግሎት - Ethiopia Media Service (ሰዐወ ሰዐወ)
ረመዳን ማለት ምን ማለትነዉ?

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱህ
ዉድ ሙስሊም ወንድሞቼ እና እህቶቼ
ስለተከበረዉ እና ስለ ታላቁ ስለ ረመዳን ወር
ትንሽ ልበላችሁ::
ረመዳን ማለት በኢስላማዊ ጨረቃ አቆጣጠር በ9ኛዉ ወር ላይ የሚደረግየፆም ስነ- ስርዐት
ነዉ:: ልክ በዚህ ወቅት መላዉ ሙስሊም
ማህበረሰብ በአለም አቀፍ ደረጃ ይፆማል::
በዚህ በተባረከ ወር ላይ መላዉ የሙስሊም
ማህበረሰብ ከምግብ ከመጠጥ እና ከአካላዊ ፍላጎቱ በቀንይርቃቸዋል:: ተከትሎም በዚህ
ወር ሙስሊሙ ማህበረሰብ ነፍሱን ከሀጥያት
ያጠራል:: ወደ አምላኩ ትኩረት ያደርጋል:: በዚህ
ወቅት ሙስሊሙ ህብረተሠብ የረመዳንን የፆም
ስርአት መተግበር ይጠበቅበታል:: ለምሳሌ ያህል ሊያሳስቱን የሚፈልጉ ሰዎች
በሠላም በመራቅ ከቤተሠብጋር ያለዉን
ግንኙነት ማጥበቅ አስተሳሰባችንን በማፅዳት
ከመጥፎ ተግባር መራቅ ነዉ::
በረመዳን ወር ሁሉም አካላችን ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ አለብን:: ምላሳችን ከሀሜት መጠበቅ
እንዲሁም ከአሉባልታ ወሬ በተጨማሪም
አይናችን ሀራም ነገር ከማየት እጃችንም የእኛ
ያልሆነ ነገር ከማንሳት እንዲሁም አግሮቻችን
ወደ ሀራም መንገድ መሔድ የለባቸዉም:: ስለሆነም አያንዳንዱ የሠዉነት አካል መፆም
አለበት:: ይሁንእንጂ ፆም ማለት የአካል ብቻ
ሳይሆን የነፍስ እንዲሁም የመንፈስ ጭምር
መሆን አለበት::
የረመዳን ወርየጀሀነም በሮች የሚዘጉበት እንዲሁም የጀነት በሮች የሚከፈቱበት
ከመሆኑም በላይ ትልቁ ጠላታችን የሆነዉ
ሸይጧን የሚታሰርበት ወር ነዉ:: በዚህ በተከበረ
ወር ኢባዳ በማድረግ ቁርኣን በመቅራት
እንዲሁም ዚክር በማብዛት ወደ አምላካችን አላህ መቃረብ አለብን::
በመጨረሻም ሁላችንም ሙስሊሞች ለዚህ
ለተቀደሰ ወር ከወዲሁ መዘጋጀት አለብን::
አላህ (ሱ.ወ) በረመዳን ወር ፆመዉ ኢባዳቸዉ
ተቀባይነት አግኝተዉ ወንጀላቸዉ ከሚማርላቸዉያድርገን።
አሚን
***********
ለተጨማሪ መረጃ የTelegram ቻናል ይህን ሊንክ በመጫን ይከታተሉ👇
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFkIRIlBiTdD6YiTPw
Forwarded from UMMI/ኡሚ (: ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜ͜͡Y ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜ͜͡U✵ٌٍٍٍٍٍٍۘۘۘۘ͜͡Ti ًٍٜ۪۪۪۪͜͡)
ደስ የሚል ቀን ።።የኡሚ ጀምዓ ወጣቶች ትላንት ያዘጋጀነውን አስቤዛ ለ100 ችግር ላይ ላሉ ወገኖቻችን ቤት ለቤት የማድረስ ስራ በመስራት ላይ ነን፣ እስከ አሁን ሰበታ፣ አለምገና፣ አለማባንክ ፣ካራ፣ አንፎ ሂደናናል ጉዛችን አሁንም ይቀጥላል።።። በዚህ ፈታኝ ወቅት አቅመ ደካማ ወገኖቻችንን ከጎናቸው እንደሆንን ሲያዪ ልባቸው በሀሴት ሲሞላ እያየን ደስስስ ብሎናል ።።እስከ አሁን ለ300 ወገኖቻችን ደርሰናል ገና ብዙ ይቀረናል። ከዚህ ጎን ለጎን ሶሪያ ወንድሞቻችን ለመደገፍ ሰፊ ስራ በመስራት ላይ ነን።።በዱዓ አግዙን።። ለበጎነት መስፈርት የለውም
Forwarded from UMMI/ኡሚ (: ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜ͜͡Y ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜ͜͡U✵ٌٍٍٍٍٍٍۘۘۘۘ͜͡Ti ًٍٜ۪۪۪۪͜͡)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬው የአስቤዛ ድጋፍ ይሄንን ይመስላል
ይሞክሩ ይሸለሙ
🏆🏆🏆🏆🏆👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🙈🙈🙈🙈🙈 ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በቃላችን መሰረት በሰአቱ 1 GB ሚያሸልመውን 10 ጥያቄ ይዘን ቀርበናል 👨‍💼 የ30 ሰከንድ ቪድዮ ላይ ተለቋል ገብታችሁ እዩት 😚 ለተወዳዳሪወች ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ ግድ ነው 🚴‍♀ እስከ ነገ 3 00 ድረስ ሞክሩ መልሶቻችሁን በዚህ ላኩ @Bchegha
👇👇👇 10 ጥያቄወች Watch "1 GB ሚያሸልሙ 10 ጥያቄና መልሶች 30 ሰከንድ አጭር ቪድዮ እስከ ነገ 3 00 ጠዋት ሞክሩ" on YouTube
https://youtu.be/3LmO54WH4Ns
••🤲 እጆቼን ዘረጋሁ ••

ረመዷኑ ደርሶ መስጂድ መዘጋቱ፣
በሽታው ገኖብን ኡመቱን መፍጀቱ ፤
እንደእግር እሳት
ልቤን ቢያላውሰው ፣
በመሀርታህ ልብህ ተማምኜ ቆሜ ፣ እጆቼን ዘረጋው!

በደህናው ግዜዬ ከመስጂድ ሸሽቼ ፣
ዛሬ ተፀፀትኩኝ ፣
አሁን አነባሁኝ ኦናነቴን ይዤ ።

ሀያላን ሀገራት ማንም ማይነካቸው ፣
ዛሬ ተንበርክከው መፍትሄ ጠፍቷቸው ፤
ሳይ ልቤ ቀለጠ በፍርሀት ራደ
የወንጀሌ ብዛት በላውን ሰደደ።

ሰው አኺራን ረስቶ ለዱንያ መልፋቱ
የቲሞች በዝተው ለጋሽን ማጣቱ፤
እዩልኝ መብዛቱ

እንደ እግርእሳት ፣
ልቤን ቢያላውሰው ፤
በመሀርታህ ልብህ ተማምኜ ቆሜ እጆቼን ዘረጋሁ፤
በተውበት ፀድቼ ወዳንተ አነባሁ ።

ስም: ሠኪና ሐሰን
አድራሻ:
የቴሌግራም ቻነል አድራሻ:
የመወዳደሪያ ኮድ: #P2
•••
ሚዳድን ይቀላቀሉ👇
@mariaislamic || ሚዳድ
2024/09/30 06:32:51
Back to Top
HTML Embed Code: