Telegram Web Link
ነገሩ እንዲህ  የአንድ ወጣት  ጀናዛ  ወደ ጀናዛ ማጠብያ ክፍል መጥቶ ለመታጠብ ዝግጁ ሆኖ ሳለ ጀናዛ አጣቢው ፊቱን ሲመለከተው ይሄ እከሌ የእከሌ ልጅ አይደል እንዴ ይላል ሰዎችም አዎ ይሉታል  እንግዲያውስ እኔ አላጥበውም ሌላ ሚያጥብ ሰው ፈልጉለት ይላቸዋል ለምን ተብሎ ሲጠየቅ ልጁን አውቀዋለሁ ከጎረቤቶቼ ልጆች አንዱ ነው ሰላቱን በአግባቡ አይሰግድም እናቱም ሁል ጊዜ ስሞታ ታሰማበታለች  እሱ መጥፎና ሸረኛ ሰው ነው ይላሉ  ይሄኔ አባቱ ያለቅስ ጀመር እባካችሁ ልጄን እጠቡት በማለት ይማጸንም ጀመር ነገር ግን አጣቢው በጭራሽ አላደርገውም ይላል ይህን ሲሰሙም በዚህ ጉዳይ ላይ ፈትዋ ሊጠይቁ ፈለጉ ወደ ፈትዋ ሰጪዎች ጋርም ይደውላሉ ክስተቱ የተፈጠረውም በኢማም አብድልአዚዝ አብዲላህ ኢብን ባዝ ዘመን ነበርና አባትየውም የተፈጠረውን ነገር ነገራቸው እሳቸውም ልጅህ ይሰግድ ነበርን ብለው ጠየቁት ይሄኔ አባትየው አለቀሰና ወላሂ ያ ኢማም ልዋሻችሁ አልፈልግም አይሰግድም ነበር ቢሰግድም ሁለት ሶስት ቀን እየተወ ነበር አልፎ አልፎ እንኳን ከኛ ጋር ሲሰግድ ያለ ጠሃራ እንደሚሰግድ አውቃለው ነገር ግን ምን ላርግ ይላቸዋል  ይሄኔ ኢማሙ እንግድያውስ ልጅህን ያዝ ከሙስሊሞችም አርቀው እሱን በማጠብ አታሳስታቸው ወደ ሰላትም እንዲሰገድበት በማቅረብ አታታላቸው ከሙስሊሞችም ጋር እንዳይቀበር ሩቅ ወደሆነ በረሃማ ቦታ ውሰደው ልክ እንደሞተ እንስሳ ሳይታጠብ ሳይሰገድበት ብቻውን ቅበረው ይሉታል ።

👌አስቡት የሙስሊም ልጅ ሆኖ ሳለ እንዴት እንደ እንስሳ እንደ ካፊር  ይቀበራል ? ምክንያቱም ወዲህ ነው :- በኛና በነሱ (ካፊሮች) መካከል ያለው ልዩነት ሰላት ነው እሷንም የተዋት በእርግጥም ከፍሯል (ረሱል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)
እሷንም የተዋት በእርግጥም ስራው ተበላሸ
❗️ከሙስሊም ቤተሰብ መፈጠር ሙስሊም ሚልን ስያሜ ይስጠን እንጂ እስልምናችን ሚለካው በምንሰራው ስራ ነው የሰላትንም ጉዳይ በማነኛውም ሁኔታ ላይ ሆነን አደራ

🙌ጌታዬ ይሄን ሙሉ መልእክት አንብቦ ባስተላለፈ ላይ ሁሉ እዝነትህን  አውርድ👆
ቢስሚላህ እሁድ ማታ 2 30 ሁለት ተኩል እስከ 4 ሰአት ጥያቄወች ይለቀቃሉ አሸናፉው 1 GB 🙈 ይሸለማል አስሩንም ጥያቄ የመለሰ አሸናፊ ሲሆን ሙሉውን የመለሱ ከ 1 ባላይ ካሉ ቀድሞ የመለሰውን እንሸልማለን ነባሮቹ እንደተለመደው አዲሶቹ አንብቡት ህጎችን ወይም ቻናሉን ቀደም ብላችሁ እዩት

የጥያቄ እና የመልሱ ህጎች

1—አንዴ ከላኩ ማስተካከል ጭራሽ አይቻልም ካስተካለ / ካስተካከለች ሙሉው መልሱ ተቀባይነት አይኖረውም በርጋታ መልሱ


2—መልሶቹ ሚመለሱት በአማርኛ በአረበኛ ወይም አማረኛውን በእንግልዝኛ ነው ከቻላችሁ ህንድኛም ይቻላል 😜

3 — ከመልሳችሁ ጋር አብራችሁ ስማችሁን የ ቴሌግራም ሳይሆን የትክክለኛ ስማችሁን እና አድራሻችሁን ከየት እንደሆናችሁ ስልክ ቁጥራችሁን ትልካላችሁ

መልሶቹ ሚመለሱት

@Bchegha


5—ቢስሚላህ እንዳትረሱ መልካም እድል 1 ወር ሚቆይ 1 GB እንዳያመልጣችሁ

እስከ ውድድሩ 3‘ 200 ቤተሰብ መግባት አለብን please share share share & share 👍


@ONLYFORTRUTHERSJ
Aselamuwaleykim☺️
Hello guys 🤗 .... It's yasmina✌️
Materialistic world
Mind storming
- what's to mean materialism?🤔
- what are the materials that people used to love it so much ?😍
- the exact use of the materials ?😳
- ways to treat the materials ?
When a baby is born in a given society👼 ,that baby most probably will catch up the norm of that society, whether it's good or bad . and because we're living in a society that believe in material we also tend to believe in it. these materials do have the power to own you😳 . the materials are - money
- authority
- status
these are the materials that people's used to murder each other for it🙊 . If a person have these listed materials that person must be grateful🙏 for what he had. but , some people try to show off these materials as a tool to make others become Jealous.😡 actually, if these materials are not treated in the right way , they have the power to own you. In the period of seljuk turks :-
A warrior asked a sheikh why should we work for coins when, this is just a mortal world ?
🤔i hope the sheikh's answer will be a turning point for all of us .
the sheikh said :- we will earn but we will not be slaves to what we earn.🙊 meaning these materials will not control us, if we use it for the exact purpose.
this life is gonna be hard without the materials listed so, you don't have to get rid of the materials . Just get to know ,the way it's used .before centuries a Muslim scholar gave kind of analogy to define life 😳 he said life is like an ocean and you are like the captain of the boat . What happens when the water enters the boat ?
🤔 Sink right !😭 But, if not you can use the ocean to travel through it and even you can hit fish's and entertain with the look .same thing happens in real life.take the ocean as those materials ( money, authority and status ) and imagine the boat as your heart ,when these materials enters your heart, it will be poisoned 😱and finally you will loss your identity😔. and what if you use it as a tool to reach your ultimate goal ?
😳 you will be beneficial more than you had expected, like you will earn alot, have good status and get power to make things too .but, Never forget to be hamble whatever the wealth you own. remember that your wealth belongs to the Glorious Allah (s.w) he can take it and give it back at the time he want.😳
these materials are not permanent neither in this world nor in the here after😢. But, the good deeds you made using these materials is long lasting😃 . realizing this concept is very essential to lead a clear life. To finalize, it's necessary to know the aim of these materials , it helps you to not use it for other purposes.😊and try to be tough enough to be against the societies that give more care for the materialistic world, if it's possible it's preferable to remove the trend of being materialistic.and strengthen your self with the faith you had in Allah(s.w) .May Allah (s.w) protect us,from the materialistic world ...... Aminnn🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
👆👆👆👆👆👆👆👆
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአላህ ይሁንባችሁ
ይሄን ትልቅ # አጅር
# ሸር አድርጉ አሰራጩ

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከዚህ በታች ያለውን ዱዓ ያለ ሰው በሰወቹ ልክ
አጅር ያገኛል ብለዋል

# ዱዓው

‹‹"አላሁመ! እግፊር ሊልሙእሚኒነ ወል-ሙእሚናት ወል-
ሙስሊሚነ
ወል-ሙስሊማት ወል-አህያኢ ወል-አምዎት ኢነከ አንተ ሙጂቡን
ቀሪቡን ዳአዋት››" ይበል፡፡
# ትርጉሙ ---
አላህ ሆይ በሂወት ላሉትም ለሞቱት ለአማኝ
ወንዶችም ለአማኝ ሴቶችም ለሙስሊም ወንዶችም ለሙስሊም
ሴቶችም ማራቸው ማለት ነው››

አለም ላይ በሂወት ያለው የሙስሊሙ ህብረተሰብ ቁጥር ከ1.8
ቢሊዮን በላይ ይገመታል፡፡ከኛ በፊት የነበሩ ቁጥራቸው
ማይደረስበት የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሂይወት የሌሉ
ህዝቦች አሉ፡፡
በዚህ ሁሉ በሂይወት ባሉትም በሌሉትም የሙስሊሞች ቁጥር
ልክ ሀሰናት እንዲመዘገብሎት ከፈለጉ ይሄን ዱአ ሁሌ አይርሱ፡፡

ዛሬ ሀሰናት ርካሽ ነው ነገ የውመል ቂያማ ሀሰናት ማግኝት ውድ
ነው አንድ ሀሰናት ጎሎት ጀሀነም የሚወርድ አለ፡፡
ዛሬ እድላችንን ካልተጠቀምንበት ከሞትን ቡሀላ መልሱኝ
ሳልሰራ የመጣሁትን ልስራ ማለት ቀልድ ነው፡፡
ሼር ቢያደርጉ ደግሞ ምን ያህል አጅሮ ሊበዛ እንዲችል ይወቁ!!
አስታውስ ያንተ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማል!!

#ሸር (Share) አድርጉት

አለህ ያግራልን!!

@Nu_Asharachenen_enexal
« ለእያንዳንዷ በጎ ስራችን በአንድ ወይም በሌላ መንገድ በጎ ይዋልልናል፤ በአንጻሩ ለእያንዳንዷ ክፉ ስራችን በአንድ ወይም በሌላ መንገድ ክፉ ይዋለብናል »

ኡሚ የየቲሞች የልማት እና መረዳጃ ተቋም ለ5ተኛ ዙር "እኔ እያለሁ ሳያፈጥሩ አያድሩም!" በሚል መሪ ቃል ለ100 ቤተሰቦች የረመዳን አስቤዛ ለመሸፈን እየተንቀሳቀሰ ይገኛል እርሷም የበኩሎን አስተዋፆ ያደርጉ ዘንድ ጥሪውን ያስተላልፈል።
#ለአንድ ቤተሰብ
ሙሉ 1500 ብር
ግማሽ 750
ሩብ 375

በግብዐት መሸፈን ለምትፈልጉ
#ቂንጬ
#ሩዝ
#ዘይት
#ዱቄት
#ቴምር

"ለበጐነት መስፈርት የለውም!"
ንግድ ባንክ
1000278180388
ኡሚ የየቲሞች መረዳጃ
@UmmiCharity_bot
@Hayu_MJ
አድራሻ
#አዲስ አበባ
ቤተል አልመሻን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 316&317
0980482001
0926688698
#አዳማ
ፓስታ ቤት በደዊ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር
0910729106
@ummicharityinstitut
ነገ እሁድ ❤️😘😘❤️🤑🏅🥇🥇🥇🏅🥇🥈🥇🏆🎗🥉🥉🏵🏵
@ONLYFORTRUTHERSJ
ቢስሚላህ ነገ እሁድ ማታ 2 30 ሁለት ተኩል እስከ 4 ሰአት ጥያቄወች ይለቀቃሉ አሸናፉው 1 GB 🙈 ይሸለማል አስሩንም ጥያቄ የመለሰ አሸናፊ ሲሆን ሙሉውን የመለሱ ከ 1 ባላይ ካሉ ቀድሞ የመለሰውን እንሸልማለን ነባሮቹ እንደተለመደው አዲሶቹ አንብቡት ህጎችን ወይም ቻናሉን ቀደም ብላችሁ እዩት

የጥያቄ እና የመልሱ ህጎች

1—አንዴ ከላኩ ማስተካከል ጭራሽ አይቻልም ካስተካለ / ካስተካከለች ሙሉው መልሱ ተቀባይነት አይኖረውም በርጋታ መልሱ


2—መልሶቹ ሚመለሱት በአማርኛ በአረበኛ ወይም አማረኛውን በእንግልዝኛ ነው ከቻላችሁ ህንድኛም ይቻላል 😜

3 — ከመልሳችሁ ጋር አብራችሁ ስማችሁን የ ቴሌግራም ሳይሆን የትክክለኛ ስማችሁን እና አድራሻችሁን ከየት እንደሆናችሁ ስልክ ቁጥራችሁን ትልካላችሁ

መልሶቹ ሚመለሱት

@Bchegha


5—ቢስሚላህ እንዳትረሱ መልካም እድል 1 ወር ሚቆይ 1 GB እንዳያመልጣችሁ

እስከ ውድድሩ 3‘ 200 ቤተሰብ መግባት አለብን please share share share & share 👍


@ONLYFORTRUTHERSJ
አሁንስ ምን ላይ ነን ይሆን?
******

★ አላህ በየዘመኑ ለሰው ልጆች መማማሪያና አስጠንቃቂ ነገሮች ይልካል፤ ታዲያ በዚህ ጊዜ አማኞች ወደ አላህ ሲመለሱና ከወንጀላቸው ተውበት ሲያደርጉ ጥመት ላይ ያሉ ሰዎች ግን በጥመታቸው ላይ ይዘወትራሉ ። በአሁን ሰኣት የእያንዳንዱ መነጋገሪያ የሆነው የኮሮና ወረርሽኝ አንዱ ነው። ታዲያ በዚህ ጊዜ የኛ ሁኔታ( አቋም) ምን መሆን አለበት ፤ ወረርሽኝ በኛ አልተጀመረም በመልዕክተኛውም صل الله عليه وسلم ጊዜ ነበርና በምን ያዙ ነበር ፣ ሰሃቦች ፣ሰለፎች ምን ይተገበሩ ነበር ፤አቋማቸው ምን ነበር ፣የሚለው ማጥናት ነው ሚጠበቅብን።

☞ ሰለፎች " በላእ አይከሰትም ፣ወረርሽኝ አይመጣም በወንጀል ቢሆን እንጂ ፤ ይህም ሙሲባ አይነሳም ፣ይህ ወረርሽኝ አይመለስም ወደ አላህ በመመለስ(በተውበት) እንጂ።
ወደ አላህ መመለስ፣ ያበላሸነውን ማስተካከል ፣ድንበር ከማለፍ በመቆጠብ እንጂ ሌላ መውጫ የለም ፣ አምጪው አላህ ነውና።

☞ አላህ እንዲህ ይላል « የተቸገረን እሺ የሚል ማን ነው? በላን የሚያነሳ ከአላህ ሌላ አካል አለን? ትንሽም አታስተነትኑም፤ አሁንም አብሬት፣ አልከሶ ፣ሼኽ ሁሴን፣ አናጂና ፣ቃጥባሬ ፣ጄላኒይ ፣ ሰይድና ከድር እያል ይሆን። በዚህም የጭንቅ ጊዜ አላህን ትተን ወደነዚህ ፍጡራን እንማፀን የሆን ፣ ይህ እኮ ከኮሮናም የከፋ ነው ፣ወደ አላህ እንመለስ፣ከኮረና ይልቅ ኮሮና የላከብን አላህ እንፈራ ።
#ሶደቃ_በላእን_ይገፈትራል

ከሶደቃ የሚጠቀመው የመጀመሪያው ሰው ሶደቃ አድራጊው ነው። ምክንያቱም ከስስት ታጠራዋለች። ከኃጢያትም ትጠብቀዋለች። ከመከራም ትከላከልለታለች።

ነፍስ ወደ ላይ ከፍ ለማለት የምታኮበኩብበትና ከምድር ስበት የምትርቅበት የመጀመሪያ ርምጃዋም ከስስት መዳኗ ነው። ሁሌም ቢሆን ሶደቃ ማብዛት አለብን። ቸርነት የስብእናችን መገለጫ እስኪሆን ድረስ ወጪ መልመድ አለብን። ከዚያም ከገንዘብ ፍቅር እንድናለን። ለአኼራ ያለን ዝንባሌም ያብባል።

ሶደቃ በዱንያም ሆነ በአኼራ ታላቅ ትርፍ ያስገኛል። ህመምተኞችን ይፈውሳል። በላእን ይገፈትራል። ጉዳይን ያግራራል። ሪዝቅ ያመጣል። ከክፉ አወዳደቅ ይጠብቃል። የጌታን ቁጣ ያጠፋል። የኃጢያት ፋናን ያስወግዳል። የቂያም ቀን ለሶዳቂው ጥላ ይሆናል። ከእሳት የሚከላከልበት ጋሻም ይሆንለታል። ከቅጣት የሚከላከልበት መደበቂያ ይሆንለታል። ሶደቃ ወደ አላህ ከምናደርገው ጉዞ ጋር ጠንካራ ትስስር አለው።

አላህ እንዲህ ይላል፡-

فَآتِ ذَا الْقُرْبَىٰ حَقَّهُ وَالْمِسْكِينَ وَابْنَ السَّبِيلِ ۚ ذَٰلِكَ خَيْرٌ لِّلَّذِينَ يُرِيدُونَ وَجْهَ اللَّهِ ۖوَأُولَٰئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ

“የዝምድናን ባለቤት ተገቢውን ስጠው። ለድኻም ለመንገደኛም (እርዳ)። ይህ ለእነዚያ የአላህን ፊት (ውዴታውን) ለሚሹ መልካም ነው። እነዚያም እነርሱ የፈለጉትን የሚያገኙ ናቸው።” (አር-ሩም ፤ 38)

ማንም ሰው ቢሆን ሰደቃ ማድረግ ይችላል። ሶደቃ የሚተውበት ምንም አይነት ምክንያት የለም። ሶደቃ የምናደርግበት መጠን ገደብ የለውም። የምንችለውን ሶደቃ እናድርግ። በሩ ለሁሉም ክፍት ነው።

ሶደቃ ፍሬ እንዲኖረው በየቀኑ መደጋገም አለበት። አላህ እንዲህ አለ፡-

الَّذِينَ يُنفِقُونَ أَمْوَالَهُم بِاللَّيْلِ وَالنَّهَارِ سِرًّا وَعَلَانِيَةً فَلَهُمْ أَجْرُهُمْ عِندَ رَبِّهِمْ وَلَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ

“እነዚያ ገንዘቦቻቸውን በሌሊትና በቀን በድብቅም በግልጽም የሚለግሱ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው። በእነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም።” (አል-በቀራ 2፤ 274)

ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ሙስሊም ወጣቶች ጀምዓ በከተማችን ለሚገኙ አይታሞችና መሳኪኖች የረመዷን ኢፍጣር አሰቤዛ በማሰባሰብ ላይ ይገኛል እሰካሁን ጥሪያችን ሰምተው ብዙዎች የበኩላቸውን አሰተዋፅዖ በማድረግ ላይ ናቸው እርሰዎም የበኩለዎን ይወጡ! ኑ የመሳኪኖቻችን ጨንቀት እናሰወገረድ
የሥነ ልቦና ባለሙያዎች ይመክራሉ

1- በድንጋጤ አሁን አሁን ቤቴ ደረሰ እያልክ ስለዚሁ ቫይረስ ስትጎለጉል አትዋል። ትኩረትህን ሁሉ በሱ ላይ አታድርግ። የአዕምሮህን ክፍል ሁሉ በሱ አትያዝ።

2- ጉንፋንና ቶንሲል፤ የራስ ምታትና ሳል፤ ትኩሳትና ተቅማጥ በያዘህ ቁጥር እሱ ይሆናል ብለህ አትረበሽ። ሳትታመም አትታመም።

3- ይህ የኦሎምፒክ ሻምፒዮና አይደለምና የአገራትን የደረጃ ሠንጠረዥ እና የሟቾችን ብዛት በመቁጠር ራስህን ቢዚ አታድርግ። በዜናዎችም አትረበሽ። ሚዛንህ እንዳይዛባ ለመልካም ወሬዎችም ትኩረት ስጥ።

3- በሽታውን ለመከላከል ምን ማድረግ እንዳለብህ ሸምድደሃልና በጥንቃቄው ላይ አተኩር። ከዱዓውም ከኢስቲግፋሩም እንዳትርቅ።

4- ቆየህም ፈጠንክ፤ በኮሮናም ይሁን ያለ ኮሮና ሞት አይቀርልህም ። ግና ዋናውን ሞት ከመሞትህ በፊት ሺህ ጊዜ አትሙት። አትደንግጥ፣ አትፍራ። ማድረግ ያለብህን ብቻ አታድርግ።

4- ተጋላጭ ይሆናሉ ተብለው በሚታሰቡ ለቫይረሱ ቅርብ በሆኑ ሰዎች ሥነልቦና አትጫወት። በድንጋጤ የተነሳ ራሣቸዉንም ሌሎችን ማገዝ የሚቸገሩበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላልና።

5- በተቻለ መጠን መጥፎዉን ዜና ከልጆችህ አርቅ። ከነርሱ ጋር ዋል በማጫወትና በማዝናናት አስረሣቸው። አስጠናቸው። አስቀራቸው።

6- ቤትህ ቆይ። ለራስህ ጊዜ ስጥ። ወደ ራስህ ተመልከት። አንብብ። ፃፍ። ቅራ። የቤት ዉስጥ ሥራዎችን አግዝ። ግቢህን አሳምር።

7- በሽታዉን ከበሽታ ያለፈ ትርጉምም ስጠው። የአላህ ቁጣም ሊሆን ይችላል። ቁጣው የሚበርደው ወደሱ በመመለስ፣ ለሱ እጅ በመስጠትና በመተናነስ ነው። ራስህን ገምግም፤ ጥፋትህን እመን። ፆምና ምጽዋትን የመሣሠሉ መልካም ነገሮችን አብዛ።

8- ቤትህ ዉስጥ በሽታዉን የመከላከያ ሥርዓት ተግብር። መላው የቤተሰብ አባልና ጎረቤትም እንዲተገብርም አስታውስ። ዘወትር እጅን መታጠብ፣ ከንክኪ መራቅ፣ መልዕክቶችን በየጊዜው ማስተላለፍ ....

በመጨረሻም
9- እርግጠኛ ሆነህ በአላህ እመን። ሌሎች መከራዎች እንዳለፉ ሁሉ ይህ መከራም አልፎ የሰላሙ ጊዜ ይመጣል ። በቤት መታሠራችንና መታገሣችን በጎ ዉጤት ይኖረዋል ።

ኢንሻአላህ
....አላህ አንድ ሰው የመውደዱ ምልክቶች....

አላህ እንዲህ ብሏል፦
🌹قال الله تعالى:{{ قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ}} [العمران:٣١]
🌹{{(ሙሐመድ ሆይ!) አላህን የምትወዱ ከሆናችሁ ተከተሉኝ። አላህ ይወዳቹሃል። ወንጀላችሁንም ይምራል። አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና፥ በላቸው።}} [አል-ኢምራን:31]

🌹 وقال تعالى:{{يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُواْ مَن يَرْتَدَّ مِنكُمْ عَن دِينِهِ فَسَوْفَ يَأْتِي اللَّهُ بِقَوْمٍ يُحِبُّهُمْ وَيُحِبُّونَهُ أَذِلَّةٍ عَلَى الْمُؤْمِنِينَ أَعِزَّةٍ عَلَى الْكَفِرِينَ يُجَاهِدُونَ فِي سَبِيلِ ٱللَّهِ وَلاَ يَخَافُونَ لَوْمَةَ لآئِمٍ ذَالِكَ فَضْلُ اللَّهِ يُؤْتِيهِ مَن يَشَاء وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ}} [المائدة:٥٤]
🌹{{እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከናንተ ውስጥ ከሃይማኖቱ ያፈነገጠ አላህ የሚወዳቸውንና የሚወዱትን፥ ለአማኞች የሚተናነሱና በከሓዲያን ላይ ብርቱ የሆኑ፥ በአላህ መንገድም የሰዎችን ትችት ሳይፈሩ የሚፋለሙትን ሰዎች ያመጣል። ይህ የአላህ ችሮታ ነው። ለፈለገው ይሰጠዋል። እርሱ፥ (ችሮታው) ሰፊና ዐዋቂ ነውና።}}

📌አቡ ሁረይራ (ረ,ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ,ዐ,ወ) እንዲህ ብለዋል፦ "አላህ እንዲህ ብሏል፦ የኔን ወዳጅ ጠላት ያደረገ ጦርነት አውጅበታለሁ። ባሪያዬ ግዴታ ካደረግኩበት (ተግባራት) በበለጠ ወደኔ በምንም ነገር አይቀርብም። ባሪያዬ በመጨረሻ እስክወደው ድረስ በሱንናዎች ወደኔ ይቃረባል። በወደድኩት ጊዜ የሚሰማበት ጆሮ፣ የሚያይበት ዓይኑ፥ የሚጨብጥበት እጁ፥ የሚጓዝበት እግሩ እሆንለታለሁ። ሲጠይቀኝ እሰጠዋለሁ። ጥበቃዬን ሲከጅል እጠብቀዋለሁ።" (ቡኻሪ)

❤️የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን❤️ለአላህ ብዬ እወዳቹሃለው ወዳጆቼ❤️
« ለእያንዳንዷ በጎ ስራችን በአንድ ወይም በሌላ መንገድ በጎ ይዋልልናል፤ በአንጻሩ ለእያንዳንዷ ክፉ ስራችን በአንድ ወይም በሌላ መንገድ ክፉ ይዋለብናል »

ኡሚ የየቲሞች የልማት እና መረዳጃ ተቋም ለ5ተኛ ዙር "እኔ እያለሁ ሳያፈጥሩ አያድሩም!" በሚል መሪ ቃል ለ100 ቤተሰቦች የረመዳን አስቤዛ ለመሸፈን እየተንቀሳቀሰ ይገኛል እርሷም የበኩሎን አስተዋፆ ያደርጉ ዘንድ ጥሪውን ያስተላልፈል።
#ለአንድ ቤተሰብ
ሙሉ 1500 ብር
ግማሽ 750
ሩብ 375

በግብዐት መሸፈን ለምትፈልጉ
#ቂንጬ
#ሩዝ
#ዘይት
#ዱቄት
#ቴምር

"ለበጐነት መስፈርት የለውም!"
ንግድ ባንክ
1000278180388
ኡሚ የየቲሞች መረዳጃ
@UmmiCharity_bot
@Hayu_MJ
አድራሻ
#አዲስ አበባ
ቤተል አልመሻን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 316&317
0980482001
0926688698
#አዳማ
ፓስታ ቤት በደዊ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር
0910729106
@ummicharityinstitut
በአዲስ አበባ ከተማ የቤት ለቤት የኮሮናቫይረስ ምርመራ ሊጀመር ነው
ምክትል ከንቲባው ታከለ ኡማ እንደገለጹት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በአዲስ አበባ ሁሉም ወረዳዎች የኮሮናቫይረስ ምርመራ ይጀመራል።
ምርመራው ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላሉ ተብለው ከተለዩ ወረዳዎች የሚጀምር መሆኑን ገልጸው በመዲናዋ 117ቱም ወረዳዎች ይከናወናል ብለዋል።
ለምርመራው ጡረታ ላይ የነበሩና በሞያው ልምድ ያላቸው ከ1 ሺህ 200 በላይ ሃኪሞች የመንግስትን ጥሪ ተቀብለው ካሉት ሃኪሞች ጋር ተጨማሪ ሃይል በመሆን ዝግጁ መሆናቸውንም ከንቲባው ገልጸዋል።
2024/09/30 12:27:52
Back to Top
HTML Embed Code: