Telegram Web Link
#ሰላም ልስራ ለዲኔ ቀልድ ለምኔ 💥😔! እንኳን ደህና መጡ

🇪🇹 #የኢትዮጲያ_ጤና_ሚኒስተር_ና_ኢትዮ_ቴሌኮም

🧩በመተባበር የተዘጋጀ ልዩ ስጦታ ስለ አተቃቀሙ ለማወቅ 📝ስለ አጠቃቀሙ ሙሉ ማብራሪያ 🔖 የሚለውን ይጫኑ። 👇👇
Botun teqelaqelut teqami new 👆👆👆👆👆👆
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
#DrLiaTadesse

ከጤና ሚኒስቴር የተሰጠ የሀዘን መግለጫ፦

በዛሬው እለት በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምክንያት በሀገራችን የአንድ ሰው ህይወት ሊያልፍ ችሏል። ታማሚዋ በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ለይቶ ማቆያ ህክምና ሲደረግላቸው ነበር።

ከቀናት በፊት ወደ ጽኑ ህሙማን ክፍል ተዛውረው ጥብቅ ክትትል ሲደረግላቸው የነበረ ቢሆንም በዛሬው እለት ህይወታቸው አልፏል።

በዚህም የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን በእራሴና በጤና ሚንስቴር ስም እየገለጽኩ ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ልባዊ መጽናናትን እመኛለሁ።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Screenshot (Apr 5, 2020 10:14:13 PM)
የጣልያን የ24 ሰዓት ሪፖርት ፦

የሟቾች ቁጥር ትላንት ከተመዘገበው በ111 ጨምሯል። ባለፉት 24 ሰዓት የተመዘገበው የሟቾች ቁጥር 636 ሲሆን አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 16,523 ደርሷል።

በሌላ በኩል ከመጋቢት 17/2012 ዓ/ም በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዝቅተኛው በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ሪፖርት ተደርጓል። ባለፉት 24 ሰዓት ሪፖርት የተደረገው 3,599 ፖዘቲቭ ኬዝ ነው።
እነሆ ቀኑን በፆም ላሳለፍን የማፍጠሪያና የዱዓ ሰአት ላይ ነን ፤ ሙሉዋ ጨረቃም ድምቅ ፍክት ብላ ቦታዋን ይዛለች። የፆማችሁ አላህ ስራችሁን ይቀበላችሁ ፤ ጨረቃዬንም
ﺍﻟﻠﻪُ ﺃَﻛْـﺒَﺮ، ﺍﻟﻠّﻬُﻢَّ ﺃَﻫِﻠَّـﻪُ ﻋَﻠَﻴْـﻨﺎ ﺑِﺎﻷﻣْـﻦِ
ﻭَﺍﻹﻳﻤـﺎﻥ، ﻭﺍﻟﺴَّﻼﻣَـﺔِ ﻭﺍﻹﺳْﻼﻡِ، ﻭَﺍﻟﺘَّـﻮْﻓﻴـﻖِ
ﻟِﻤﺎ ﺗُﺤِـﺐُّ ﺭَﺑُّﻨـﺎ ﻭَﺗَـﺮْﺿَـﻰ، ﺭَﺑُّﻨـﺎ ﻭَﺭَﺑُّﻚَ ﺍﻟﻠﻪ
ማለት አንርሳ።
የታጣው ንጽህና

ነቢዩ ሰ አ ወ አንድ ጊዜ እንስቶችን በእስልምና ቃል ኪዳን (በይአ) ለማስገባት ተቀምጠው የቃልኪዳኑን ውሎች በመዘርዘር ላይ እያሉ " ዝሙት ላትፈጽሙ" የሚለውን ሲያወሱ ሴቶች ይሉኝታ ይዟቸው ፀጉራቸውን መሸፋፈን ጀመሩ። ከመካከላቸው አንዷ ሂንድ ቢንት ኡትባህ ሀምዛን ያስገደለችው በወቅቱ ሰልማ ነበር) ነበረችና እንዲህ ስትል በአግራሞት ጠየቀች :-
" ጨዋ እንስት ዝሙት ትፈጽማለችን?"

በዘመነ ጃሂሊያ አረቦች ዘንድ እንኳ ዝሙት አፀያፊ ነገር ነው። በአሁኑ ዘመን ግን ወጣት እንስት የወንድ ጓደኛዋን ወደቤቷ ወስዳ ለወላጆቿ ታስተዋውቃቸዋለች። እነሱም ምንም ሳይመስላቸው ይተዋወቁታል። በደስታም ያስተናግዱታል። ቤታቸው ቤቱ እንደሆነም ይነግሩታል። ከዚህም አልፎ ከሴት ልጃቸው ጋር በነፃነት ይጫወቱ ዘንድ ቤቱን ጥለውላቸው ይሄዳሉ።

"መልቲናሽናል" በሚባሉ ኩባንያዎች ውስጥ የሚሰሩ ያገቡ ሴቶቸና ወንዶች በነፃነት የሚገናኙበት ሁኔታ የተለመደ እየሆነ መጥቷል። ወጣቶች ሆይ! የንጽህና ጉዳይ አደራ።

የአላህ መልዕክተኛ ሰ አ ወ እንዲህ ብለዋል " እያንዳንዱ ክህደት በዕለተ ቂያማ አርማ ይሰጠዋል። " ይህ የእገሌ የክህደት አርማ ነው ይባላል።

ምን ማለት ነው? ለምሳሌ በዚህች ዓለም ሕገወጥ ፆታዊ ግንኙነት የነበራት እንስት በዕለተ ቂያማ " ይህች እንስት እገሌ ፣እገሌ ፣ከሚባሉ ወንዶች ጋር ፈፅማለች" የሚል ጽሑፍ ይዛ በባሏ ፣በአባቷ ፣በእናቷ እና በሌሎች ቤተሰቦቿ እንዲሁም በሚያውቋት ሰዎች ሁሉ አጠገብ ታልፋለች ማለት ነው።

እንስት ያልጨበጠ ምን ያህል ወጣት ይገኛል? እንስት ያልሳመ ምን ያህል ወጣት ይገኛል ? ከማግባቷ በፊት ወንድ ያልቀረባቸው ልጃገረዶች በብዛት ይገኛሉን? ዝሙት ጀብዱ ሆኖ ከወጣቶች ዘንድ ይወጋል። በየዩኒቨርስቲዎች ያለው ጉድ ይገርማል። ወደ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርትቤቶችም ተዛምቷል። አጀንዳው በጣም ከባድ ነው እጅግም አሳሳቢ ነው።



የዳዕዋ ጎዳና
#በዓለም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እስካሁን ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 70 ሺህ 328 ደርሷል።
#ቫይረሱ 208 በሚሆኑ ሀገራት እና ግዛቶች እንዲሁም በሁለት ዓለም አቀፍ መርከቦች ላይ ተከስቶ ከ1 ሚሊዮን 284 ሺህ በላይ ሰዎችን አጥቅቷል።
#እስካሁን 271 ሺህ 730 በላይ ሰዎች ከቫይረሱ ሙሉ ለሙሉ ማገገም ችለዋል።

#ስፔን፡ በስፔን በቫይረሱ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ለአራት ተከታታይ ቀናት መቀነሱ ተገልጿል። ሰኞ ዕለት 637 ሰዎች በቫይረሱ መሞታቸው የተገለጸ ሲሆን፤ ይህም ካለፉት 12 ቀናት ወዲህ ዝቅተኛው የሞት ቁጥር ሆኖ ተመዝግቧል።

#ህንድ፡ የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ህንድ ሃይድሮክሳይክሎሮኪን የተሰኘ የወባ መድሃኒት እንድትሰጣቸው ያቀረቡትን ጥያቄ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ እየተመለከቱት እንደሆነ ተገልጿል። ምንም እንኳን ባለሙያዎች ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግ ቢመክሩም፤ ፕሬዚደንት ትራምፕ ግን ይህን መድሃኒት “ጨዋታ ቀያሪ” ሲሉ ጠርተውታል።

#በኢንግላንድ በ24 ሰዓታት ውስጥ 403 ሰዎች በኮሮናቫይረስ ሳቢያ መሞታቸው እና ይህም በኢንግላንድ አጠቃላይ የሟቾቹን ቁጥር 4 ሺህ 897 አድርሶታል። ታማሚዎቹከ35 እስከ 106 የዕድሜ ክልል የሚገኙ ሲሆን፤ ከ403 ሰዎች ውስጥ 15ቱ ከዚህ ቀደም የታወቀ ሌላ የጤና ችግር አልነበረባቸውም ተብሏል።

#የጣልያን በ24 ሰዓት የሟቾች ቁጥር ትላንት ከተመዘገበው በ111 ጨምሯል። ባለፉት 24 ሰዓት የተመዘገበው የሟቾች ቁጥር 636 ሲሆን አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 16,523 ደርሷል። በሌላ በኩል ከመጋቢት 17/2012 ዓ/ም በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዝቅተኛው በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ሪፖርት ተደርጓል።
"ሰደቃ የአላህን ቁጣ ያበርዳል ሰደቃን ስጡ "
ረሡል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም

ተናፋቂው ረመዳን ሊደርስ ጥቂት ቀናቶች ናቸው የቀሩት ታዲያ እርሷ ምን አስበዋል ካሎት ላይ የበኩሎን እንዲያካፍሉ ኡሚ የየቲሞች መረዳጃ ጥሪውን ያስተላልፈል
ለአንድ ቤተሰብ
ሙሉ 1500 ብቻ
ግማሹን ካሉ 750
ሩብ 375 ብቻ የአቅሞትን ብቻ በግንዐት ካሉ ደግሞ
#ሩዝ #ዘይት
#ዱቄት # ቂንጬ
#ቴምር

"ለበጐነት መስፈርት የለውም!"
ንግድ ባንክ
1000278180388
ኡሚ የየቲሞች መረዳጃ
@UmmiCharity_bot
@Hayu_MJ
አድራሻ
#አዲስ አበባ
ቤተል አልመሻን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 316&317
0980482001
0926688698
#አዳማ
ፓስታ ቤት በደዊ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር
0910729106
@ummicharityinstitut
Thinking make a difference:
*🖐 كلام ................../ካስገረሙኝ ንግግሮች/ 🖐*

🔲 عندما تولد لا تعلم
من الذي أخرجك من بطن أمك
🔲 ስትወለድ ከእናትህ ሆድ ያወጣህን ፈፅሞ አታውቅም።

🔳 وعندما تموت لا تعلم
من الذي أدخلك إلى قبرك
🔳 ስትሞት ማን ወደ ቀብርህ እንዳስገባህ ፈፅሞ አታውቅም።

*🔲 عجبا لك ياابن آدم*
*🔲 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ።*

🔳 عندما ولدت تغسل وتنظف
🔳 ስትወለድ ትታጠባለህ፣ ትፀዳለህ።

🔲 وعندما تموت تغسل وتنظف
🔲 ስትሞት ትታጠባለህ፣ ትፀዳለህ።
*🔳 عجبا لك ياابن آدم*
*🔳 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ።*

🔲 عندما تولد لاتعلم من فرح واستبشر بك
🔲 ስትወለድ ማን በልደትህ እንደተደሰተ አታውቅም።

🔳 وعندما تموت لاتعلم من بكى عليك وحزن
🔳 ስትሞት ማን እንዳዘነና እንዳለቀሰ አታውቅም።

*🔲 عجبا لك ياابن آدم*
*🔲 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ*

🔳 في بطن أمك كنت في مكان ضيق ومظلم
🔳 በእናትህ ሆድ ውስጥ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ነበርክ።

🔲 وعندما تموت تكون في مكان ضيق ومظلم
🔲 ስትሞት ጊዜ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ትሆናለህ።

*🔳 عجبا لك ياابن آدم*
*🔳 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ*

🔲 عندما ولدت تغطى بالقماش ليستروك
🔲 ስትወለድ በጨርቅ ትጠቀለላህ ሊሸፍኑህ!

🔳 وعندما تموت تكفن بالقماش ليستروك
🔳 ስትሞት በከፈን ይጠቀልሉሃል ሊሸፍኑህ!

🔲 عجبا لك ياابن آدم
🔲 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ

🔳 عندما ولدت وكبرت يسألك الناس
عن شهادتك وخبراتك
🔳 በተወለድክና በአደግክ ጊዜ ሰዎች ምስክር ወረቀት ስለሙያህ ይጠይቁሃል።

🔲 وعندما تموت تسألك الملائكة عن عملك الصالح
🔲 በሞትክም ጊዜ መልዐኮች ስለመልካም ስራህ ይጠይቁሃል።

*🔳 فماذا أعددت لآخرتك ؟*
*🔳 ለመጨረሻው ሃገርህ ምን አዘጋጀህ?*

🔲 جرب تقولها من قلب :
آشهد آن لآ آله آلآ آلله
واشهد آن محمد رسول آلله
🔲 ከልብህ ይህችን (ቃል) ለመናገር ሞክር! ከአላህ ሌላ በፍፁም የሚመለክ አምላክ እንደሌለ መስክር። እንዲሁም ሙሃመድ የአላህ መልክተኛ መሆናቸውን መስክር።

🔳 مستحيل تقرآها بدون ما ترسلها
🔳 ይህችን መልእክት ፍፁም ሳታነባት እንዳትልካት!

& & &
‏ بسم الله الرحمن الرحیم
*{ قل هو الله أحد * الله الصمد * لم يلد ولم يولد * ولم يكن له كفواً أحد }*

*ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ*
*{ በል! እርሱ አላህ አንድ ነው። አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው። አልወለደም፤ አልተወለደምም። ለእርሱ አንድም ብጤ የለውም።}*

إرسل وتخيل في هالساعه 🕗
መልዕክቱን ላክ! ሰአትህን አስተውል🕗

كم شخص يقرأ ثلث القرآن 📘 بسببك لاتحرم نفسك مٍن الاجر
በአንተ ሰበብ የቁርዓን አንድ ሶስተኛን ይቀራሉ (ያነባሉ) 📘
ነፍስህን አጅር አትከልክላት!!!
@smithhk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቢስሚላህ ውድ የ በቁርአን ጥላ ስር ተከታታዮች እሁድ ኢንሻአላህ ትልቅ ጥያቄ እና መልስ አለ ጥያቄወቹ በቻናላችን ይለቀቃሉ በውስጥ ኢንቦክስ ወይም በ እኔ አካውንት መልሶቹን ትልካላችሁ

@Bchegha

ማታ 2 ሰአት ሲለቀቁ እስከ 4 ሰአት ትመልሳላችሁ ለአሸናፊው አስሩንም ጥያቄ ለመለሰ የ 1 GB 🙈 ሽልማት አለው ግን አስሩንም ጥያቄ የመለሱት ብዙ ከሆኑ ወይም ከአንድ በላይ ከሆኑ ቀድሞ ለመለሰ ይሸለማል አሸናፉውን 4 00 ሰአት እናሳውቃለን በጥንቃቄ ፈጥናችሁ ጥያቄው ከመለቀቁ ፈጥናችሁ መልሱ ስትመልሱ አካባቢያችሁን ከተማችሁን ከነ ስልክ ቁጥራችሁ ላኩ ካሸነፋችሁ እንድንሽልማችሁ ስማችሁንም ከነ አድራሻችሁ እንድንጠቅስ ቻናሉ ላይ

1ኛ ለወጣው 1 GB
2ኛ ለወጣው 200 MB
3ኛ ለወጣው 45 MB

ሊያመልጣችሁ የማይገባ ውድድር እሁድ 2 00 ይጠብቁን

ቻናላችንን ሼር አድርጉ ጥሩን ነገርን ማስተላለፍ በሰሪው ልክ ተጠቃሚ ይሆናሉ ምንዳን ያገኛሉ ጥያቄወችን ለመመለስ የቻናላችን ተጠቃሚ ወይም join ማለት ግድ ነው japi
.

@ONLYFORTRUTHERSJ
ቢስሚላህ እሁድ ማታ 2 30 ሁለት ተኩል እስከ 4 ሰአት ጥያቄወች ይለቀቃሉ አሸናፉው 1 GB 🙈 ይሸለማል አስሩንም ጥያቄ የመለሰ አሸናፊ ሲሆን ሙሉውን የመለሱ ከ 1 ባላይ ካሉ ቀድሞ የመለሰውን እንሸልማለን ነባሮቹ እንደተለመደው አዲሶቹ አንብቡት ህጎችን ወይም ቻናሉን ቀደም ብላችሁ እዩት

የጥያቄ እና የመልሱ ህጎች

1—አንዴ ከላኩ ማስተካከል ጭራሽ አይቻልም ካስተካለ / ካስተካከለች ሙሉው መልሱ ተቀባይነት አይኖረውም በርጋታ መልሱ


2—መልሶቹ ሚመለሱት በአማርኛ በአረበኛ ወይም አማረኛውን በእንግልዝኛ ነው ከቻላችሁ ህንድኛም ይቻላል 😜

3 — ከመልሳችሁ ጋር አብራችሁ ስማችሁን የ ቴሌግራም ሳይሆን የትክክለኛ ስማችሁን እና አድራሻችሁን ከየት እንደሆናችሁ ስልክ ቁጥራችሁን ትልካላችሁ

መልሶቹ ሚመለሱት

@Bchegha


5—ቢስሚላህ እንዳትረሱ መልካም እድል 1 ወር ሚቆይ 1 GB እንዳያመልጣችሁ

እስከ ውድድሩ 3‘ 200 ቤተሰብ መግባት አለብን please share share share & share 👍


@ONLYFORTRUTHERSJ
Watch "ከመተኛትህ በፊት ይህን ካደረክ አንተ የጀነት ነህ ወንጀልህም ይማራል ረሱል ሰአወ ነው ያሉት Jabir tube" on YouTube
https://youtu.be/sHU8rdoJSeU
ረመዳን ሲመጣ አብዛኞቻችን በእረፍት በኢባዳ እና በደስታ እናሳልፋለን …… ደሳሳ ጎጆ ስር ያሉ መሳኪኖች እዛ ፍራሽ ቤት መሳይ ዳስ ውስጥ የሚኖሩ የቲሞች የጌታቸውን ትእዛዝ ለመፈፀም ይፆማሉ ግን አያፈጥሩም የዛ ቤት የመግሪብ አዛን ሁሌም ይዘገያል ሲብስም የኢሻው አዛንታ ይቀድማል ለምን ማፍጠርያው የለማ አላህ ለኛ አደራ የሰጠንን የቲሞች የታሉ አላልንማ ቤቱን ዘግቶ ችግሩን ለአላህ ብቻ የሚናገረውን የአላህ ባርያ ቤቱን አልዘየርንማ ኡሚዎች ከወዲሁ አስቤዛ አሰባስበው ለተቸገሩት አለን ሊሉ ወገባቸውን አጥብቀዋል እርሶም የዚህ ታላቅ ምንዳ ተካፋይ በመሆን የአሄራ ስንቆን ይሰንቁ

በግብአት
★ሩዝ ★ዱቄት
★ቂንጬ ★ዘይት ★ቴምር
ያቅሞን ይነይቱ ፆመኞችን ያስፈጥሩ
@Hayu_MJ ወይም @UmmiCharity_bot
"ለበጐነት መስፈርት የለውም!"

0980482001/0926688698
@ummicharityinstitut
2024/09/30 14:32:33
Back to Top
HTML Embed Code: