Telegram Web Link
🌜የሻዕባንን ወር በረመዳን ስሜት ሲቃኝ🌛

ወደ መልካም ሥራዎች እንሽቀዳደም

አላህ እንዲህ ይላል፡-

۞ ﻭَﺳَﺎﺭِﻋُﻮﺍ ﺇِﻟَﻰٰ ﻣَﻐْﻔِﺮَﺓٍ ﻣِّﻦ ﺭَّﺑِّﻜُﻢْ ﻭَﺟَﻨَّﺔٍ ﻋَﺮْﺿُﻬَﺎ
ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕُ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽُ ﺃُﻋِﺪَّﺕْ ﻟِﻠْﻤُﺘَّﻘِﻴﻦَ

“ከጌታችሁ ወደ ሆነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ሆነች ገነት ፤ አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትሆን ተቻኮሉ።”
(አሊ ዒምራን 3 ፤ 133)

እንዲህም ይላል፡-

"ﺳَﺎﺑِﻘُﻮﺍ ﺇِﻟَﻰٰ ﻣَﻐْﻔِﺮَﺓٍ ﻣِّﻦ ﺭَّﺑِّﻜُﻢْ ﻭَﺟَﻨَّﺔٍ ﻋَﺮْﺿُﻬَﺎ ﻛَﻌَﺮْﺽِ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﺀِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﺃُﻋِﺪَّﺕْ ﻟِﻠَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﺑِﺎﻟﻠَّﻪِ ﻭَﺭُﺳُﻠِﻪِ ۚ ﺫَٰﻟِﻚَ ﻓَﻀْﻞُ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻳُﺆْﺗِﻴﻪِ ﻣَﻦ ﻳَﺸَﺎﺀُ ۚ ﻭَﺍﻟﻠَّﻪُ ﺫُﻭ ﺍﻟْﻔَﻀْﻞِ ﺍﻟْﻌَﻈِﻴﻢِ"

“ከጌታችሁ ወደ ሆነች ምሕረት ፣ ወርዷ እደ ሰማይና ምድር ወርድ ወደ ሆነችም ገነት ተሽቀዳደሙ። ለእነዚያ በአላህና በመልክተኞቹ ላመኑት ተዘጋጅታለች። ይህ የአላህ ችሮታ ነው። ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል። አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው።” (አል-ሐዲድ 57፤ 21)

" ﻓَﺎﺳْﺘَﺒِﻘُﻮﺍ ﺍﻟْﺨَﻴْﺮَﺍﺕِ "
“ወደ መልካም ሥራዎችም ተሽቀዳደሙ።” (አል-በቀራ 2፤ 148)

አዎ በዚህ በተከበረው የሸዕባን ወር ሁሉም የአላህ ምህረትና እዝነት ለማግኘት ይሽቀዳደማል።

ሁሉም አዲስ ምዕራፍ በመክፈት በተውበት ነፅቶ መልካም ተግባሮችን በመስራት የዓለማት ጌታን አላህ ትዕዛዛት ይፈጽማል።

ይህ አዲስ ምዕራፍ በሸዕባን ወር ይጀምርና በረመዳን ወር ከፍ ይበል ፤ ከዚያም ሕይወቱን ሙሉ ይቀጥል።

አንተ ሙስሊም ሆይ! ታላቅ ኸይርና ትርፍ ሊያመልጣችሁ አይገባም፤

ስለሆነም ወደዚህ መለኮታዊ ስጦታና የኢማን
ምጥቀት ፈጠን ብለን ጉዞ እንጀምር።

🌙 አላህ ረመዷንን ደርሰው የሚጠቀሙ ያድርገን!!! አሚን!
ፈገግ በሉልን!

《…ወይውላችሁ ጫማዬን መልሱ!》

💾ዘና የሚያደርጉ ኢስላማዊ ትውፊታችንን እየተዝናናን 🎞 እንጠብቃቸው!!

ጁሓ ከመስጂድ ወጥቶ 《ጫማዬን ትመልሱ እንደሆነ መልሱ ያለዚያ ግን አባቴ እንዳደረገው ነው የማደርገው … ወይውላችሁ ኋላ እንዳይቆጫችሁ ጫማዬን መልሱ ብያለሁ መልሱ !! 》 እያለ ይጮኻል ።

ሰዉ ሁሉ ተሰብስቦ ፡— 《አባትህ ምንድን ነው ያደረገው እስቲ ንገረን ?! 》 ሲሉ ይጠይቁታል ።

ጁሓ ፡— 《ተናግሬአለሁ ኋላ ጁሓ ምን አለ እንዳትሉኝ ጫማዬን ትመልሱ እንደሆነ መልሱ ያለዚያ አባቴ እንዳደረገው ነው የማደርገው … ጫማዬን መልሱ ብያለሁ መልሱ !! 》 በማለት ጮኸ ሰዉ ተደናግጦ አዲስ ጫማ በፍጥነት ገዝተው ከሰጡት በኋላ መልሰው እንዲህ ሲሉ ጠየቁት ፡— 《 አባትህ ግን ምንድን ነበር ያደረገው ?! 》 ብለው ሲጠይቁት

ጁሓ ፡— 《በባዶ እግሩ ይሄድ ነበር እኔም ጫማዬን ባትመልሱ እንደርሱ በባዶ እግሬ እሄድ ነበር !! 》 ብሎ መለሰላቸው !!
https://www.tg-me.com/ONLYFORTRUTHERSJ
መልካም ዜና!
★★★★
# አቡበከር_አለሙ እነደፃፈው
"ጸረ-ኮሮና ቫይረስ ክትባት የፊታችን መስከረም በሥራ ላይ ይውላል፡፡"
"ታላቋ ብሪታኒያ ክትባቱን በሚሊዮኖች ለማምረት ተዘጋጅታለች፡፡"
በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የክትባት ሳይንስ ተመራማሪ የሆኑት (professor
of vaccinology) ሳራ ጊልበርት ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ ሚያዝያ 3 ቀን 2012
ለታተመው የእንግሊዙ "ዘ ታይምስ" ጋዜጣ እንደተናገሩት ከሆነ፦
"የፊታችን መስከረም ወር መግቢያ ላይ የጸረ-ኮሮና ቫይረስ ክትባት
ለአገልግሎት ዝግጁ ይሆናል፡፡"
ያሉ ሲሆን፤
የሥራ ባልደረቦቿ እያመረቱት ያለው ክትባት
"በመስከረም ወር በሥራ ላይ እንደሚውል 80% እምነቱ አለኝ፡፡" ሲሉ
አክለዋል፡፡
ፕሮፌሰር ሳራ ጊልበርት በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የክትባት ሳይንስ
ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሲሆኑ፤ በዓለማችን የጸረ-ኮሮና ቫይረስ ክትባት
ለመፈብረክ በትጋት ምርምር እያደረገ ያለን ትልቅ የሳይንቲስቶች ቡድን
እየመሩ ያሉ ሳይንቲስት ናቸው ተብሏል፡፡
https://www.thetimes.co.uk/edition/news/coronavirus-
vaccine-could-be-ready-by-september-flmwl257x
የአለማችን አስሩ ሀብታሞች ስም ዝርዝር :-

ይነበብ ‼️‼️‼️

📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚

🔸10 ኛ. ሙከሽ አንባኒ 💰የሀብት መጠኑ 27 ቢሊዮን ዶላር

🔸9ኛ. ኢኬ ባቲስታ 💰የሀብት መጠኑ 30 ቢሊዮን ዶላር

🔸8ኛ. አማንሲዮ ኦርቴጋ 💰የሀብት መጠኑ 31 ቢሊዮን ዶላር

🔸7ኛ. ላክሽሚ ሚታል 💰የሀብት መጠኑ 31.1 ቢሊዮን ዶላር

🔸6ኛ. ሎውረንስ ኢሊሰን 💰የሀብት መጠኑ 43.5 ቢሊዮን ዶላር

🔸5ኛ. በርናርድ አርነልት 💰የሀብት መጠኑ 64 ቢሊዮን ዶላር

🔸4ኛ. ዋሬን ቡፌት 💰የሀብት መጠኑ 83 ቢሊዮን ዶላር

🔸3ኛ. ቢል ጌትስ 💰የሀብት መጠኑ 100 ቢሊዮን ዶላር

🔸2ኛ. ጀፍ ቢዞስ 💰የሀብት መጠኑ 112 ቢሊዮን ዶላር

🔴 1ኛ. ከሱብሂ በፊት #ሁለት_ረከዐ ሰላት የሰገደ 💰የሃብት መጠኑ ምድርና ውስጧ የያዘችውን ሃብት በሙሉ!!!

📮💎 #ምክንያቱም 🧲🧲🧲

በሰሂህ #ሙስሊም ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) “"ከሱብሂ በፊት ሁለት #ረከዐ መስገድ ዱንያና በውስጧ ከያዘችው ሁሉ ይበልጣል"”ብለዋልና

ይህ ትምህርት እርሶ ዘንድ እንዲቀር አይፍቀዱ #ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያስተላልፉ!!


Join here
T.me/winner46
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቢስሚላህ ዛሬ እሁድ ማታ 2 30 ሁለት ተኩል እስከ 4 ሰአት ጥያቄወች ይለቀቃሉ አሸናፉው 1 GB 🙈 ይሸለማል አስሩንም ጥያቄ የመለሰ አሸናፊ ሲሆን ሙሉውን የመለሱ ከ 1 ባላይ ካሉ ቀድሞ የመለሰውን እንሸልማለን ነባሮቹ እንደተለመደው አዲሶቹ አንብቡት ህጎችን ወይም ቻናሉን ቀደም ብላችሁ እዩት

የጥያቄ እና የመልሱ ህጎች

1—አንዴ ከላኩ ማስተካከል ጭራሽ አይቻልም ካስተካለ / ካስተካከለች ሙሉው መልሱ ተቀባይነት አይኖረውም በርጋታ መልሱ


2—መልሶቹ ሚመለሱት በአማርኛ በአረበኛ ወይም አማረኛውን በእንግልዝኛ ነው ከቻላችሁ ህንድኛም ይቻላል 😜

3 — ከመልሳችሁ ጋር አብራችሁ ስማችሁን የ ቴሌግራም ሳይሆን የትክክለኛ ስማችሁን እና አድራሻችሁን ከየት እንደሆናችሁ ስልክ ቁጥራችሁን ትልካላችሁ

መልሶቹ ሚመለሱት

@Bchegha


5—ቢስሚላህ እንዳትረሱ መልካም እድል 1 ወር ሚቆይ 1 GB እንዳያመልጣችሁ

እስከ ውድድሩ 3‘ 200 ቤተሰብ መግባት አለብን please share share share & share 👍


@ONLYFORTRUTHERSJ
የአምላክ ጥበብ

ጥንቸል ሰክራ ተኝታ ሁለት ነብሮች ያገኟታል::እኔ ልብላት እኔ ልብላት እያሉ ሲናከሱ ደም በደም ሆነው በግራና በቀኟ ይወድቃሉ::በመካከል ጥንቸሏ ስካሯ አልፎላት ስትነሳ አንዱ ነብር በቀኝ አንዱ ነብር በግራ ደም በደም ሆነው ወድቀዋል::አንገቷን ወዘወዘችና "እኔ እኮ ስሰክር የማደርገውን አላውቅም::"አለች አሉ:: ባትታገልም ውጤቱን ግን ወሰደች::

እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ጥንቸሉዋን
ያዳናት አምላክ ለእኛም አለ!

ጥንቃቄ እናድርግ ዶክተሮች ሚሉንን
እንስማ ግን ከመጠን በላይ መደናገጥ
እና መፍራት አስፈላጊ አይደለም!

አምላክ ሁል ጊዜም እሱን እያመጽነው ቢሆን እንኩዋ እኛን ከመጠበቅ ወደኋላ አይልም
ምክንያቱም ከእናታችን በላይ እሱ ለእኛ
ያዝንልናል እና.......... እንዴት ግን እሱን እናምፃለን🤔

አምላክ ከዚህ ወረርሽኝ እንዲያወጣን
እሱን እንጠይቀዋል!

ከሁሉም በላይ ግን አምላካችንን
ይቅርታን እና ምህረትን እንጠይቅ እላለው!
አንዷ ሰለ ልጆቿ ተሞክሮ እንዲህ ትላለች :

" ሁሌም ልጆቼ ተጣልተው ሊወቃቀሱ አባታቸው ጋር ሲሄዱ አባትየው : ሁላቹም ለየብቻቹ ስለተከሰተው ነገርና ማን ጥፋተኛ እንደሆነ በወረቀት ፅፋቹ አምጡልኝ ..ይላቸዋል።

ይህው አሁን ልጆቼ አስተሳሰባቸው ረጋ ያለ፤ ፅሁፍም ንግግራቸውም ላይ ጎበዞች ሆነዋል "

ሀሳቡ ምርጥ ነው

- መፃፍ ህፃኑን በትክክል እንዲያስብና ውስጡ ያለውን ነገር ወረቀት ላይ የማስፈር ችሎታን ያዳብርለታል።

- ሀሳቦችን ቦታ ቦታ የማስያዝና ንዴት የመዋጥ ችሎታ ያስለምደዋል።

- አባትም ሶስት የተለያዩ ፊክሽኖችን ያነባል☺️። እያንዳንዱ ህፃን በራሱ አንግል ስለሚፅፍ ማለት ነው።
ሰው ሆይ👌👌

👉ዛሬ ላይ ምንም ቆንጆ ብትሆን ነገ ልክ ቀብር ስገባ አስቀያሚ ነህ፤
👉ዛሬ ላይ ስምህ ማንም ቢሆን ነገ ግን ሬሳ ትባላለህ፤
👉ዛሬ ላይ ምንም ሃብታም ብትሆን ነገ ግን 1ሜትር ከፈን ብቻ ነው የሚኖርህ፤
👉ዛሬ ላይ ምንም እንኩዋን በቤተሰብ ብትከበብ ነገ ቀብር ውስጥ ብቻህን ትቀራለክ፤
👉ዛሬ ላይ የቱንም ያህል ስልጣን ቢኖርህ ነገ ከሁሉም ጋር እኩል ነህ፤
👉ዛሬ ምንም በዘርና በጎሳ ብትመካ ነገ አንተ ብቸኛ ነህ፤
👉ዛሬ ላይ ምንም ሁን ምን ነገ አንተ ሬሳ ነህ ሬሳ።
👉ዛሬ ብትናፈቅ ነገ እንዳትሸታቸው ሰዋች ቶሎ ይጥሉካል ፤
ስለዚህ ዛሬ ላይ ለዘለአለም ህይወት የሚጠቅመንን ስራ ብንሰራ መልካም ነው።
ወደ አሏህ እንመለስ መንገዱንም እሱ ያቅናል
ኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ

#የኮሮና_ቫይረስ አዲስ አበባ መግባቱ ተረጋገጠ።
ሁላችንም ከእጅ ንክኪዎች እና ህዝብ ከበዛባቸው ስፍራዎች እንራቅ። መረጃው ላልደረሰው ሁሉ በማድረስ እንረባረብ።


ዐብደልላህ ኢብኑ ዑመር ባስተላለፉት ሐዲሥ ላይ ነቢያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
«
من رأى مبتلًى فقال : " الحمدُ للهِ الذي عافاني مما ابتلاكَ به ، و فضَّلني على كثيرٍ ممن خلق تفضيلًا " ، لم يُصِبْهُ ذلك البلاءُ
«ከእናንተ አንዳችሁ አንድን የተፈተነን ሰው ያየ፤ ከዚያም "ከዚህ ከፈተነህ ነገር የጠበቀኝና ከፍጡራኖቹ ትሩፋቱን የዋለብኝ አላህ ምስጋና የተገባው ነው።" ካለ፤ ይህ በላእ አያገኘውም።»
[አልባኒ በ«ሲልሲለቱ ስ ሶሒሓህ: 2737 ላይ አስፍረውታል።

ኮሮናን ጨምሮ ከሌሎች በሽታዎች ለመጠበቅ የሚደረግ ዱዓ ተገቢውን ጥንቃቄ ከማድረግ ጋር በዚህ ዱዓ በየዕለቱ አላህን መማፀኑ ኮሮናን ጨምሮ ከሌሎች በሽታ ለመጠበቅ ነቢያዊ ምክር ነው።
عن انس رضي الله عنه إن النبي صلى الله عليه وسلم كان يقول :
" اللهم إني أعوذ بك من البرص والجنون والجذام وسيء الأسقام".
رواه أبو داوود و النسائي
አረብኛ ማንበብ ለማንችል ለመሸምደድ ከፈለግን ሲነበብ እንደዚህ ይሆናል:- "አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል በረሲ ወል-ጁኑኒ ወል-ጁዛሚ ወ-ሰይኢል አስቃሚ“ የሀዲሱ ትርጉም:- አነስ አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው ረሱል ﷺ እንዲህ ይሉ ነበር ብለዋል:-《 ጌታዬ ሆይ:- ከለምጥ ፣ ከአዕምሮ በሽታ፣ ከቁምጥና ና ከመጥፎ በሽታዎች ባንተ እጠበቃለሁ።》አቡ ዳውድ ና ነሳኢ ዘግበውታል። ወደ መልካም ስራ መጠቆም መልካምን እንደመስራት ነውና እርስዎ ዘንድ እንዳይቀር ለሌሎችም ያስተላልፉት።

"አላህ የማንችለውን አያሸክመን"
በዱዓ እንበርታ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

አስሩ ጥያቄወች ተለቀዋል የ 30 ሰከንድ አጭር ቪድዮ ነው ተመልከቱት 👇👇
Watch "4ኛ ዙር የ 1 GB ጥያቄ እና መልስ የ30 ሰኮንድ ቪድዮ 10 ጥያቄወች በ Jabir Tube" on YouTube
https://youtu.be/I07xJ5fc9CQ
ጥያቄወች በቪድዮ ተለቀዋል መልሶቻችሁን በ @Bchegha ላኩልን
ቢስሚላህ ሞክሩ የመሳተፊያ ጊዜ እስከ ነገ 3 ሰአት ጠዋት ተራዝሟል
😍😍 ብዙ ሙከራወች እየተሞከሩ ነው ግን ስማችሁን እየረሳችሁት ነው ለማንኛውም ማንኛውም ተሳታፊ ሰብስክራይብ እና ያለውን አስተያየት ኮሜንት ላይ ፃፉ ሮብ ቀን የ 500 mb ወድድር አለን
ብዙ ሰው ስለሞከረ የመልሱን አሸናፊ ማታ 2 30 እናሳውቃለን
እስከ ዙሁር መሞከር ይቻላል
2024/09/30 14:27:30
Back to Top
HTML Embed Code: