Telegram Web Link
/ ሰበር ዜና ,,,,,,,,,,,
,,,,,, ከግማሽ ሰኣት በፊት ,,,,,,,,,,,,,

በሱኡዲ ቻናል ዋን ላይ ከቂያማ ትላልቅ ምልክቶች መካከል አንዱና ዋናው መታየቱ ተነገረ።
የሱኡዲ ዋን ቻናል ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ለየት ያለ ግዙፍ አንድ አይናማ አስፈሪ ፍጡር በኹራሳን ሀገር ይፋ መሆኑን ዘግቧል።
ይህ ፍጡር በአሁን ሰአት በገጠራማ አካባቢ ላይ እንደሚገኝና የአካባቢው ነዋሪዎች በሙሉ እርሱን ሸሽተው ወደ ተራራማ ቦታዎች መጠለላቸው ታውቋል።

የቻናሉ ታማኝ ምንጮች ከአይን እማኞች እንዳረጋገጡት ከሆነ ይህ ደጃል ሊሆን እንደሚችል የሚጠረጠረው አስፈሪ ግዙፍ ፍጠር በአንድ ጥንታዊ ዋሻ ውስጥ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል።

በሌላ በኩልም በመዲነቱል ሙነወራ የሚገኝ የቻናሉ ዘጋቢ ከጥቂት ቀናት በፊት አንድ ማህዲ እንደሆነ የሚገመት ሰው በመዲና ይፋ እንደሆነና በርካታ ሰዎች በዙሪያው እንደተሰባሰቡ ፓ ሊሶችና የፀትታ ሃይላትም ከኡለሞች ጋር በመሆን የሰውየውን እውነተኛነት በመመርመር ላይ እንደሚገኙ ዘግቧል።
የፍልስጤም ዘጋቢም በሚያስገርምና ለ ማመን በሚያስቸግር መልኩ ከሰሞኑ የአይሁዶችን መሰብሰቢያን የሚጠቁም የሆነ የሚናገር ዛፍ በየ መንደሩ ይፋ መሆኑን ገልፇል።
በተየያዘ ዜና ሰኡድ አረቢያ ያ ልዩ ግዙፍ ፍጡር ታየበት ወደ ተባለበት አካባቢ ልዩ ፈታሽ የታጠቀ ሃይል አሰማርታለች።

ትላልቅ ኡለማዎች የአለም ሙስሊምን በጠቅላላ ፀሀይ ከበስተ ምዕራብ መውጣት ሳትጀምር በአስቸኳይ ተውበት እንዲያደርጉና ኢስቲግፋር እንዲያበዙ ጥሪ አስተላልፈዋል።
አንድ የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ቃል አቀባይ ይህን ግዙፍ ፍጡር መመልከታቸውን ገልፆ በ24 ሰኣት ውስጥ ፎቶግራፉን በአለም መገናኛ ብዙሃን በሙሉ እንዲሰራጭ እንደሚያደርጉ አረጋግጧል።
ይህ ተአምራዊ ክስተት የቂያም ቀን ከቀን ወደ ቀን እጅግ እየተቃረበ መሆኑን ያሳያል። እንደውም አንዳንድ ሰዎች የፊታችን ጁምኣ የመጨረሻው ጁምኣ እንደሚሆን ይናገራሉ።

ሰዎች ሆይ! ጊዜውሳያልፍብን ኢስቲግፋር እናብዛ ወደ ተውበት እንቻኮል!
አምላካችን ሆይ! ማረን ይቅር በለን!
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.

ቀስ ብላችሁ ውረዱ
.
.
.
..
.
.
.

.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
..
.
.
የተከበራችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ ይህ ሁሉ ወሬ የውሸት የፈጠራ ወሬ ነው!! ነገርግን ወደፊት ተከሳችነቱ አይቀሬ የሆነ ጉዳይ ነው!

ለመሆኑ ይህን ፅሁፍ ስታነቡ ምን ተሰማችሁ?
ያላችሁበት ሁኔታ አስፈራችሁ? አሰጋችሁ? አሳሰባችሁ?
ወይስ ምንም ስሜት አልፈጠረባችሁም? እንደተረጋጋችሁ ናችሁ?
በአሳለፋችሁት ወንጀልና ሀጢአት ፀፀት ተሰማችሁ?
ሌላም ሌላም
ምን ተሰማችሁ?
እስቲ ! በዚህች ቅፅበት በአእምሯችሁ ውስጥ ምን አይነት ስንት አይነት ጥየቄ ተፈጠረ?

እሺ ታዲያ ለዚያ አስፈሪ ቀን ለቂያማ እለት ምን ያክል ዝግጁዎች ነን?!
ምን አዘጋጅተናል? ምን ሰንቀናል?
ወላሂ መችም ደረጃውና መጠኑ ቢለያይም እርግጠኛ ነኝ ይህ ፅሁፍ ያነበበ ሁሉ ድንጋጤ ተሰምቶታል!

ስለዚህ ምን ጊዜም ለዚህ አስደንጋጭ ክስተት በተውበትና በኢስቲግፋር ዝግጁ መሆን ይኖርብናል።
እርግጠኞች መሆን ያለብን ሀቅ ቢኖር አላህ በትግስት ያቆየናል ይተወናል እንጂ ረስቶና ዘንግቶ አይተወንም አይለቀንም !!

ሼር በማድረግ ወንድሞችና እህቶችን እንጥቀም!

አላህ ሁላችንንም ተጠቃሚዎችና ተገሳጮች ያድርገን!
አሚን



ከአሂራ ለተዘናጉ ወንድሞቻችን ሼር አርጉላቸው ቂያማ ቢደርስስ ወይም ድንገት ብሞትስ ብለው እንዲያስቡ ከዛ......
@islamn_enewek
@islamn_enewek
@islamn_enewek
#ጥንቃቄ_ይደረግ...! አስቸኳይ ስለሆነም ለፈጣሪ ብላችሁ #ሼር_ሼር_ሼር አድርጉት😭
እባካችሁ እባካችሁ ....ጥንቃቄ ይደረግ
ኮሮናን ለመከላከል በሚል አልኮል የተቀባ እጅ እሳት ያለበት አካባቢ መገኘቱ አደገኛ ነው።

ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እህታችን ኮሮናን ለመከላከል በሚል አልኮል የተቀባ እጇን ባለማወቅ እሳት አካባቢ በማስጠጋቷ ጉዳት ደርሶባታልና እባካችሁ ላልሰማ አሰሙ ጥንቃቄም አድርጉ! ነግ በኔ ይባላልና ላልሰሙት ሼር
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግመሌንም አስራለው፣ በአላህም እመካለው!

በስፔን ሀገር የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ወረርሽኝ በተከሰተ የመጀመሪያው ሳምንት 8 ሰው ብቻ ነበር ሪፖርት የተደረገው። በሶስት (3) ሳምንታት ግን ከ21,000 ሰው በላይ በበሽታው ተጠቂ መሆኑ ተዘግቧል። ቀልዱን እንተው! ተሰብስቦ መጫወቱ ለጊዜውም ቢሆን ይቅርብን። ካልተጠነቀቅን እዚህ ቁጥር ላይ ማንደርስበት ምንም አይነት ማስተማመኛ የለንም። ግመሌንም አስራለሁ ፤ በአላህም እመካለሁ!

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አሰላሙ አለይኩም

ዛሬ በኒ መስጅድ ከ ዙሁር ሰላት በኋላ ኡስታዝ መንሱር የተናገሩት ነገር አለ እሱም አንድ የ ፓኪስታኒ ሸህ ረሱል ( ሶለለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) በህልማቸው ያያሉ እንዲህ ስልም ጠየኳቸው ይላሉ "ይህ በሽታ እንዳይደርስብን ምን ማድረግ አለብን?" ረሱልም ( ሶለለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም )

`` 1. 313 ጊዜ ሀስቡነላህ ወኒዕመል ወኪል

2. 3 ጊዜ ቁል ሁወላሁ አሀድ

3. 3 ጊዜ ቁል አዑዙቢረቢል ፈለቅ 3 ጊዜ ቁል አዑዙቢረቢል ናስ

4. 3 ጊዜ ፋቲሀን ቅሩ ከበሽታው ትጠበቃላቹ "ብለዋል እኚህ ሼህ አዲስ አበባ ላሉት ሼህ በመደወል ያዩትን ህልም ሙስሊሙ ማህበረሰብ እንዲጠቀም ብለዉ ተናግረዋል ስለዚህ በየቀኑ ይሄንን ማለት አንርሳ ተወኩላችንን በአላህ እናድርግ ለቻላቹት ሰው በሙሉ አስተላልፉ! አላህ ነጃ ከሚወጡት ያድርገን
@ONLYFORTRUTHERSJ 👈

ሼር ይደረግ 👆👆
የኡሚ የየቲሞች መረዳጃ ተቋም የበላይ ጠባቂ የሆኑት ኡስታዝ ኢንጂነር በድሩ ሁሴን ጁምዓን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልክት


ጀመዓ ሶላት በቤታችን እንስገድ!
*************************
(ኡስታዝ በድሩ ሁሴን)
********
አለማችን ከ530,000 በላይ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎችን በምታስታናግድበት፣ ከ24,000 በላይ ሰዎች ህይወታቸውን ባጡበት፣ ሃገራችን ውስጥ በበቂ ሁኔታ ምርመራ ባልተደረገበትና ቁጥሩ አሁን ከሚነገረው በላይ ያሻቀበ ሊሆን እንደሚችል ባለሙያዎች እየገመቱ ባለበት፣ እንዲሁም ቫይረሱ በተያዙ ሰዎች ላይ ምንም ምልክት ሳያሳይ ወደ ጤነኞች መዛመት መቻሉ ሲታሰብና የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት ማህበራዊ ፈቀቅታ መፍትሄ እንደሆነ ሲረጋገጥ...
አንድ ጥያቄ መነሳቱ የማይቀር ነው።

"ጀማዓና ጁሙዓ ሶላትን አስመልክቶ የእስልምና እይታ ምን ይመስላል?"

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳይ ም/ቤት የዑለማእ ቦርድ መጋቢት 12/2012 የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመግታት ጀማዓ ሶላትም ሆነ ጁሙዓ ሶላት አለመሄድ እንደሚቻል ፈትዋ ሰጥቷል።

በዓለማችን ያሉ የፈትዋ ማእከላት አቋም ከዚህም ከፍ ያለ ነው። የአዝሃር አሽ-ሸሪፍ የዑለማዎች መማክርት ጀማዓ ሶላትን አስመልክቶ ባሳለፈው ፈትዋ ሶስት ነጥቦችን አንስቷል:-

1. በየሶላት ወቅቱ መስጅዶች አዛን ማውጣት ግዴታ ነው። በአዛኑ መካከል "ባላችሁበት ስገዱ" የሚል ጥሪ ማካተት ይቻላል።

2. አብረው የሚኖሩ ሰዎች በቤታቸው ጀማዓ መስገድ ይችላሉ። የመጣው አደጋ እስኪነሳና አላህ እስኪገላግለን ድረስ መስጅድ ውስጥ ጀመዓ መስገድ የግድ አይደለም።

3. የጤና ጉዳይ ከሚመለከተው የመንግስት አካል የሚሰጡ አቅጣጫዎችን መከተል ሸሪዓዊ ግዴታ(ዋጅብ) ነው።
*****************************************
እስልምና በእንዲህ ዓይነት የሰውን ህይወት አደጋ ላይ የሚጥል ሁኔታ በሰላሙ ጊዜ የታዘዙ መመሪያዎችን ውድቅ ያደርጋል፣ ክልክላትን ያነሳል። የሸሪዓ ድንጋጌዎች ከሚጠብቋቸው አምስቱ ዋና ዋና ጉዳዮች አንዱ የሰው ልጅ ህይዎት ነውና።

እናም እባካችሁ የዛሬውን ጁሙዓ ጨምሮ ቫይረሱ እስኪከስምና ይህንን በላእ አላህ እስኪያነሳልን በጊዚያዊነት ጁማዓም ሆነ ጀማዓ መስጅድ ባለመሄድ ራሳችሁን፣ ቤተሰቦቻችሁንና ህዝባችሁን ጠብቁ። በየቤታችሁ ስገዱ። እስልምና ህይወት ነው። ምድር በአጠቃላይ መስጅድ የተደረገልን ህዝቦች ነን። አላህን የትም ሆነን ማምለክ እንችላለን። ጀማዓና ጁሙዓው በኢማሙ፣ በሙአዚኑና በአንድ ተጨማሪ ሰው ይከዎኑ።

እስልምና "ዝናብ በሚዘንብበት ጊዜ በየቤታችሁ ስገዱ" የሚል መመሪያ ያለው ዲን ነው። "መጥፎ ጠረን ያለው ምግብ (ነጭ ሽንኩርት) የተመገበ ሰው መስጅዳችንን እንዳይቀርብ" የሚል ክልከላ ያስተላለፈ ዲን ነው። የሰው ልጆችን ችግር ምክኒያታዊ በሆነ መንገድ የሚፈታ ዲን ነው።

ህይወትን መጠበቅ ከሁሉም የእስልምና ድንጋጌዎች ይቀድማልና ራሳችሁንና ቤተሰቦቻችሁን ጠብቁ።
ቤቶቻችንን በዚክርና በሶላት እናስውብ።

قال النبي ﷺ : " *ليس من رجل يقع الطاعون ، فيمكث في بيته صابرا محتسبا يعلم أنه لا يصيبه إلا ما كتب الله له إلا كان له مثل أجر الشهيد* " . [ صحيح رواه أحمد(26139)]

" አንድ ሰው ወረርሽኝ በሚከሰትበት ጊዜ በትእግስትና አላህ ከወሰነው ውጭ ምንምን እንደማያገኘው በማመን ቤቱ ውስጥ የተቀመጠ ከሆነ የሰማእት ምንዳ አላህ ይሰጠዋል።" (ኢማም አህመድ ዘግበውታል)

« ወረርሽኝ እሳት ሲሆን ማገዶው እናንተ ናችሁ ፤ እሳቱ ማገዶ አጥቶ ይከስም ዘንድ በተናጥል ቆዩ »
ዐምር ኢብኑል ዓስ (ረ.ዐ)

አላህ ሆይ! መልካሙን ሁሉ እንለምንሃለን፣ ከክፉ ሁሉ በአንተ እንጠበቃለን። ኃይልም ሆነ መላ ያንተ ነውና የመጣብንን መከራ አንተው አንሳልን!

---------------------------------------------------------------------
*የአዝሃር አሽ-ሸሪፍ የፈትዋ መማክርት ፈትዋ
https://www.elbalad.news/4215156

*የሳውዲ የፈትዋ መማክርት ፈትዋ
https://www.google.com/amp/s/www.alarabiya.net/ar/amp/saudi-today/2020/03/17/-%25D9%2583%25D8%25A8%25D8%25A7%25D8%25B1-%25D8%25A7%25D9%2584%25D8%25B9%25D9%2584%25D9%2585%25D8%25A7%25D8%25A1-%25D8%25AA%25D9%2582%25D8%25B1%25D8%25B1-%25D9%2588%25D9%2582%25D9%2581-%25D8%25B5%25D9%2584%25D8%25A7%25D8%25A9-%25D8%25A7%25D9%2584%25D8%25AC%25D9%2585%25D8%25A7%25D8%25B9%25D8%25A9-%25D8%25A8%25D8%25A7%25D9%2584%25D9%2585%25D8%25B3%25D8%25A7%25D8%25AC%25D8%25AF-%25D8%25A8%25D8%25A7%25D8%25B3%25D8%25AA%25D8%25AB%25D9%2586%25D8%25A7%25D8%25A1-%25D8%25A7%25D9%2584%25D8%25AD%25D8%25B1%25D9%2585%25D9%258A%25D9%2586

*የአሜሪካ የፈትዋ መማክርት ፈትዋ
https://www.amjaonline.org

*የአውሮፓ የፈትዋ መማክርት ፈትዋ
https://www.e-cfr.org/بيان-المجلس-الأوروبي-للإفتاء-والبحوث-2/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኮሮና ቫይረስ መድሃኒት ኢትዮፒየ ያጣራችው እንዲሳካ ዱአ አድርጉ ለአለም ቫይረስ መድሃኒት ነው እና ለሀገራችንም እድገት ትልቅ አስተዋፆ አለው 😉
ረመዷን የሚጀምረው ሚያዝያ 15/16 / ሚያዚያ/April 24 ነዉ:: ነብያችን(ሰ.አ.ወ)አሉ; አንድ ሰው ለሌላ ሰው ረመዷንን ለመጀመሪያ ጊዜ ካሳወቀ እሳት በሱላይ ሀራም ትሆንበታለች ስለዚህ ሸር እናድርግ ::አላህ ፆመዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን:: አሚን.....!!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠቃሚ መልእክት ስለ ኮሮነ
https://www.tg-me.com/ONLYFORTRUTHERSJ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ አስተማሪ ቪዲዮ ተመልከቱት!!
እንዲሁም ለወዳጆ አጋሩት።

- እንዴት ማስክ ማድረግ እና ማውለቅ እንዳለብን

- እንዴት ሊፍቶችን መንካት እንዳለብን

- እንዴት በሮችን መክፈት እና መዝጋት እንዳለብን

-ሰላምቶቻችን እንዴት መሆን እንዳለባቸው።
https://www.tg-me.com/ONLYFORTRUTHERSJ
We have started chain of Aayat-e-Karima 250,000,000 times. "LAA ILAHA ILLAA ANTA SUBHANAKA INNI KUNTU MINAZ ZWALIMEEN" for Peace from Corona Virus in the World. Just read ONCE and forward it to all your muslim contact and please DON'T stop..May Allah reward us all.

Forwarded it to you as soon as you receive
Aselamuwaleykim 😊
Hey guys 🤗 ....it's yasmina🙈
think
mind storming 🤔
- where are we ? 😳
- are we really ! being grateful for Allah's deeds ?
- are we on the correct track ? 🤔
Allah(s.w) has made everything comfortable for human beings.😊like the arrangement of the universe , getting day and night , the air we breath , the halal animals to eat 😂😂 what am I doing ? 🤔🤔I can't end up counting the حكمة of Allah ,even if I made a deep تفكور .
Necessity of these حكمة
To make بني آدم feel like they are not alone and to not be relied on others rather the one who is deserved to be worshipped . additionally it's to help humanbeings achieve their goal of worshipping Allah ,as stated in the Quran. Allah is the glorious lord of the earth and all the authority stands to him.even he is the God that say beg me حسبيالله and he get sad😔 on us . when we don't do that and seek help from
others.is there a fortune slave as us ? 😌 absolutely No! To trap up , Allah has given a great honor and dignity for humanbeings, so as to worship him .
let's all makeتفكور on Allah's wisdom.even if its difficult to do so, let's at least try .by these we can see the sparkling gifts of Allah not all, but few .coz it's uncountable as I told you so far😌 .and seek everything that we want from him not other's let's have 100% trust on Allah'sقدرة. so as to have life full of relaxation and to have blessings on our time , money and energy . May Allah make us one of the slaves that doesn't deny on his gifts and permit as to be thankful always ..... Aminnn. 🙏
👇👇👇👇👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስሙኝማ ሟቾች❗️

ከደቂቃዎች በኋላ ትንፋሹን እንዳቋርጥለት የታዘዘኩት ሚስኪን ስላልተፃፈበት #ኮሮና ብዙ ይጨነቃል።

#የሞት_መልአክ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያ ረቢ አሟሟቴን አሳምረው 😭😭
ኢናሊላህ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን እንዴት ነው ልብ ሚነካው !!

ሁሉም ይጓዘዋል ያንን የሩቅ ጉዞ
የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ

@ONLYFORTRUTHERSJ
2024/09/30 18:24:48
Back to Top
HTML Embed Code: