Telegram Web Link
الإنتصار على فايرس كورونا :

كيف تعامل الصحابه عندما انتشر مرض الطاعون
فى عصر سيدنا عمر بن الخطاب رضى الله عنه فالمكان كان ببلاد الشام اما الزمان فهو 18 هجري.

• الضحايا :
توفي أكثر من 25000 مسلم ومنهم عدد من صحابة رسول الله ﷺ

‏حين سُئِل: ما النجاة يارسول الله؟ قال ﷺ :
أمسك عليك لسانك، وليسعك بيتك، وابْكِ على خطيئتك

(‏١- أمسك عليك لسانك (لا للإشاعات)
‏٢- وليسعك بيتك (البقاء في المنزل)
‏٣- وابْكِ على خطيئتك (الاستغفار والدعاء)

• النتيجة :
اختفاء المرض بعد عدة ايام من تطبيق التعليمات

طبت حيا وميتا معلمنا وقائدنا يارسول الله ﷺ....

تولى أبو عبيدة ابن الجراح حكم الشام فمات بالطاعون، ثم تولى معاذ فمات بالطاعون أيضا، وحين تولاها عمرو بن العاص خطب بالناس وقال:
أيها الناس إن الطاعون كالنار المشتعلة وأنتم وقودها فتفرقوا وتجبلوا حتى لا تجد النار ما يشعلها فتنطفيء وحدها،
فلما سمعوا واستجابوا نجوا جميعاً ورفع الله البلاء ..

خذوا الأمر على محمل الجد، وتحصنوا بالوقاية قدر استطاعاتكم، ثم استبشروا بأقدار الله .


*اعجبتني و نقلتها للفائدة*...👍🏻
عددوا النوايا عند إلتزام البيوت
------------------------
ليه إحنا ملتزمين وجالسين في البيت في أزمة كورونا؟
علشان ناخد اجور متعددة إن شاء الله...ومن هذه النوايا:
- اتباع لسنة الرسول ﷺ وبأمره بالتزام مكاننا.
- طلبا لاجر الشهيد المحتسب المعافى.
- انتظار الفرج عبادة.
- نية عدم ايذاء الناس.
- نية حفظ ارواح المسلمين بعدم نشر المرض.
- نية طاعة الله بالأخذ بالأسباب.
- نية التوكل عليه بعد اخذ الأسباب.
- نية حسن الظن فيه والثقه أن الله ينجينا منها ومن كل كرب .
- نية التوبة والندم من الذنوب ومراجعة انفسنا.
- نية التقرب لله بالطاعات والاستغفار والدعاء والذكر.
- نية استغلال وقتنا بالمفيد الي يحقق هدف وجودنا في الحياة( الاستخلاف في الارض).
ልቡ በጀሀነም ፍራቻ የተሞላዉ ወጣት😭

ልቡ በጀሀነም ፍራቻ የተሞላ አንድ የአንሳር ወጣት ነበር። ስለ ጀሀነም በተነሳ ቁጥር ማልቀስ ይጀመራል። በመጨረሻም ክፍሉን ከውስጥ ዘግቶ በመቀመጥ ወደውጭ ላለመውጣት ወሰነ።የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ ልጁ ሁኔታ ሲነገራቸው ሊጠይቁት ሄዱ።ወጣቱ የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) በጉጉት ሲመለከታቸው ከቆየ በኋላ ወዲያውኑ ተነስቶ በእጁ አቀፉቸው። በዚያ ሁኔታ ላይ እያለም ነፋሱ በመወጣት ወለሉ ላይ ተዘርሮ።ነብዩም(ሰ.ዐ.ወ) በዚህ ጊዜ እንዲህ አሉ:-
"ወንድማችሁን እጠቡትና ከፉኑት።የጀሀነም ፍራቻ ጉበቱን በታትኖታል።ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ፣ አለህ ከጀሀነም ቅጣት ጠብቆታል። አንድን ነገር የፈራ ከዚያ ነገር ለማምጣት መንገድ ያገኛል። "(ሀኪም፣ አሊ-ሙተቂ

ምን ያህሎቻችን ነን ከጀሀነም እሳት ለመጠበቅ ሰላታችንን አስተካክለን የምንሰግደው፣ ከከለከለው የምንከለከለው፣ ያዘዘንን የምንታዘዘው
........🤔??????
ጥያቄውን ለናንተ ትቼዋለው

መልካም ቀን😊

Share share&
forward በማድረግ ለጓደኞችዎ ለዘመድዎ ያጋሩ 🙏
🌷🌷🌷🌷🌷🌷
👉@Islamicknowledgechanal
🌷🌷🌷🌷🌷🌷
Aselamuwaleykim🙌
Hello guys☺️ ..... It's yasmina😌
Focus😳
mind storming
- Why am I a clapper (adimire other's work always)?
- don't I have the ability ?
- where is my ability ? 🤔
Universal truth
"Every single person in this world do have his/her own ability." but, most of the people are not ready to believe this and actually they think like "ability" is given in a way of chance .😏 and it totally denies the actuality. but, why aren't they believing ? 🤔 .... It's coz they use the same sight pattern to see themselves and those people's called "successful" . and think that the gap between them can't be occupied with his/her struggle 😔.they insert themselves in a deep darkness. so, it's gonna be some what harder for them to find their ability compared to the "normal" people. but , don't worry 😜 nothing is impossible .these gaps are ridiculous .it's a simple obstacle that can be fixed with your effort and commitment. really ! Just believe in this way 😌
Tips to find out your ability
- believe that u have the ability.
- get to contact people's with good experience.
-try to give time to distinguish your special ability.
- make the necessary decisions to avoid challenges on your ability.
- connect your special ability with your ultimate goal in life.
- get to have something new or useful outcome, for this society.
Don't ever forget that your special ,coz it's your biggest power. and don't try to diminish your value depending on situations.
Focal point
People's in this world will only succeed when 2 main things get to be full filled . these are:-
1.put their effort
2. Depend on Allah(s.w)
Unless and otherwise your gonna be in a huge crise.
To sum up , Allah (s.w) made to all people's with their own ability .the matter is to find it or not .let's be patient and get to know our ability and if it's necessary let's strike a death-blow to reach our goal . May Allah help us to serve our umma by predicting our talents ......Ammminnn🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/ONLYFORTRUTHERSJ
👆👆👆👆👆👆👆👆
አለም አቀፍ ፆም

ችግር በቢድዓ አይነሳም!


📍ኢብኑ ሃጀር [በዝሉል ማዑን በተሰኘዉ ኪታባቸዉ ላይ {329} ] እንዲህ አሉ፣

📌 ወረርሺኝ በግብፅ ከተማ ተከሰተ፣ ችግሩን ለማንሳት ሰወች ሶስት ቀን በመፆም ላይ ተስማሙ፣ ተሰበሰቡና የተወሰነ ግዜን ተቀምጠዉ ተመለሱ፣ ከዛም ወራቱ አላለቀም በከተማዋ ላይ በየቀኑ የሚሞተዉ ሰዉ ከአንድ ሺህ በላይ እስከሚሆን ድረስ!፣ ከዛም ይጨምር ጀመር፣
[بذل الماعون 329]
ስለዚህ አለም አቀፍ የፃም ቀን ለሚሉት ተጠንቀቋቸው

ቢድዐ ፈተናን ያባብሳል እንጂ አያቃልልም። ቢድዐ ዓለም አቀፍ ሆነ ሃገር አቀፍ የተወገዘ ነው። ከቢድዐ ቆንጆ ይልቅ በርግጠኝነት የዝንጀሮ ቆንጆ ውበት አለው። ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም "የኛ ትእዛዝ የሌለበትን ስራ የሰራ እርሱ ውድቅ ነው" ብለዋል።
አሁን ለኮሮና ተብሎ በአለማቀፍ ደረጃ የሚደረገው የፆም ቅስቀሳ የነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አስተምህሮት የሌለበት መሰረተ ቢስ ስራ ነው። "ቢድዐ ሁሉ ጥመት ነው፣ ሰዎች መልካም አድርገው ቢያስቡትም" ይላሉ ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁ። በዚህ ዘመን የሚራገቡ ነገሮችን በዲን ስም ስለተወሩ ብቻ ልንሸወድባቸው አይገባም። ታላላቅ የሱና ዑለማዎች በጉዳዩ ላይ ምን እንደሚሉ ልናጣራ ይገባል።
ስለዚህ ይህንን ቀን ይፃም እያሉ የሚበትኑትን ፅሁፍ ከመበተን ተጠንቀቅ የወንጀል ተካፋይ እንዳይሆኑ እራሳችንን ከንዲህ አይነት ተግባር እናርቅ
منقول
www.tg-me.com/ZAED_NASIR_SEYFADIN
Forwarded from Yasmina
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ አስተማሪ ቪዲዮ ተመልከቱት!!
እንዲሁም ለወዳጆ አጋሩት።

- እንዴት ማስክ ማድረግ እና ማውለቅ እንዳለብን

- እንዴት ሊፍቶችን መንካት እንዳለብን

- እንዴት በሮችን መክፈት እና መዝጋት እንዳለብን

-ሰላምቶቻችን እንዴት መሆን እንዳለባቸው።
Forwarded from Hik promo
🚫.........ATTENTIIN........🚫

የዘንድሮው የረመዳን ወር እየተቃረበ ነው።
በምን አይነት መልኩ ረመዳንን ለማሳለፍ አስበዋል።
ከኛ ቻናል ጋር ረመዳንን ባማረ መልኩ አሳልፉ።

ከታች OPEN ምትለዋን በጥንቃቄ ንኳት

⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️ OPEN ⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
#الجمعة
أسأل الله لكم في فجر الجمعة
راحة تملأ نفسكم و رضا يغمر قلبكم
و عملاً يرضي ربكم و سعادة تعلو وجهكم
و نصراً يقهر عدوكم
و ذكراً يشغل وقتكم و عفواً يغسل ذنبكم
وفرجاً يمحو همكم
‏ • ┈ ••✦🌟✦•• ┈ •
#الجمعة
أدامكم الله روحا طيبة تسكن القلوب
و وجها باسما ترتاح له العيون
و نفسا مطمئنة تملك النفوس
و أسأله عز و جل أن يعطيكم من عطاياه
و يمنحكم عفوه و رضاه
و يغفر لكم من عمركم ما مضى
و يقدر لكم الخير فيما أتى
و أن يجعل السعادة ترافقكم في الدنيا و الآخره..
🌷كل جمعة و انتم الى الله اقرب🌷
‏ • ┈ ••✦🌟✦•• ┈ •
⚘⚘ ✍️
‏قد تتوقَّفُ المساجد عن إقامة ‎صلاة الجمعة فيُؤدِّيها الناس ظهراً لكنَّ خصائص ‎يوم الجمعة لا تتوقَّف ، وفضائله مُستمرَّة ؛ كالصلاة على النبي ﷺ ، وقراءة سورة الكهف ، والدعاء في آخر ساعة ، وتعظيم هذا اليوم في القلوب إذ هدانا الله له من بين سائر الأُمم ..

🥀نهاركم عافية 🥀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Aselamuwaleykim🤗
Hey freinds😊 ...... it's Yasmina🙈
Mind
Mind storming
- how am supposed to treat my mind? 😳
- why my mind is restless ?
- can I control my mind ?🤔
- what's the work of mind ?
Mind is the intangible😳 (i.e) it's the place where your thoughts,imaginations, feelings and other stuffs are kept. and it's the most complicated part of the body. yet, there are things that neurologists does not discover about the mind. 😳
Well, a person could be reach in a highest peak when that person drives his/her mind in a proper way meaning in a concious manner😊. a person's mind is unstoppable it never stops thinking as long as the soul is alive.😜 But, may be the bulky of these thoughts are ridiculous . and the rest are useful .we have to have the ability to shift these
two.it's difficult to destroy all the ridiculous thoughts but it can be diminished through struggle. Is the person's mind perfect ?🤔
actually there is non perfect mind in this world. but, there is a mind that is comparatively better than others. Such minds are logic to think realistic stuffs.and do have good intellectual power 🔅because of this there thoughts are incredible.for a mind to be perfect is not enough only to have mind.
the driver of the mind had to have qualities,😋 in building the mind. Mostly people's get to have wars inside them because of the miscommunication😡 between the mind , emotion and
spritual.as a result distraction of inner most peace 😭happens.but,if these elements cooperates and make their minds as their coach's. there is a big tendecy to have higher intellectual power with stable spirituality.
Classes of mind 😳
- active mind (عاقليه)- in which you are concious of your thoughts.😎
- passive mind(غفليه) - is the class in which you can't control your thoughts. and even after a while you can't remember it.😇
Allah(s.w) designed humans in a way full of wisdoms.and of course to recognize such things you need to have active mind.
To trap up , mind is the building block of a person😜.A soul without mind is like a sky without it's sun🙊.the giver Allah (s.w) gave us different gifts. but the most expensive one is the mind. a mind is a guarantee for a person to survive.
May Allah make us among the slaves that uses their minds for good deeds ......Ammminnn🙏
👇👇👇👇👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
👆👆👆👆👆👆👆👆
ዲድየር ድሮግባ እና ሳሙኤል ኤቶ ዘረኝነትን አውግዘዋል !

ሁለት የፈረንሳይ ዶክተሮች በቴሌቪዥን ላይ በነበረ ውይይት የኮሮናቫይረስ የሙከራ ክትባት መጀመሪያ በአፍሪካ ሊሞከር ይገባል ማለታቸውን ተከትሎ ከፍተኛ ውግዘትን እያስተናገዱ ሲሆን፤ ታዋቂዎቹ አፍሪካውያን እግር ኳስ ተጫዋቾች ዲዲየር ድሮግባና ሳሙኤል ኤቶም የሰላ ትችታቸውን ሰንዝረዋል።

"አፍሪካ መሞከሪያ ላብራቶሪ አይደለችም፤ አፍሪካውያንም የላብራቶሪ አይጦች አይደለንም" በማለት ድሮግባ በትዊተር ገፁ ላይ አስፍሯል።

የቀድሞው የካሜሮን እግር ኳስ ተጫዋች ሳሙኤል ኤቶ በበኩሉ ዶክተሮቹን "ነፍሰ ገዳይ" ብሏቸዋል።

BBC News
Azkar Al Masa ﺃﺫﻛﺎﺭ ﺍﻟﻤﺴﺎﺀ ﻣﺸﺎﺭﻱ ﺭﺍﺷﺪ ﺍﻟﻌﻔﺎﺳﻲ
MuslimMom
የማታ አዝካር 😍 መልካም የዚክር ጊዜ
(وسبح بحمد ربك بالعشي والإبكار )
ጌታህንም በማታ በቀንም አወድሰው)
ሱረቱ መርየም

https://www.tg-me.com/ONLYFORTRUTHERSJ
🔈አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ የኡማ tv መረጃ ቻናል አባላቶች ዛሬ አንድ ትልቅ የኸይር ስራ ዘመቻ ላይ እንድንሳተፍ ጥሪ ለማቅረብ ነው ፡፡ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ሙስሊም ወጣቶች ጀመአ ጋር በመተባበር የዘንድሮ ሮመዳንን ምክንያት በማረግ አቅም ያለን ሰወች ለሚስኪኖች የወር አስቤዛ ለሟሟላት አስበናል እና የዚህ ኸይር ስራ ተሳታፊ እንድትሆኑ በአላህ ስም እጠይቃቹሀለሁ
ፍቃደኛ የሆነ👍


ኢሄን ኸይር ስራ በነዚህ አማራጮች መደገፍ ይቻላል ፡፡

1 ለተቸገሩ ሰወች የሚያፈጥሩበት ተምር በምትችሉት አቅም መስጠት
2 ዘይት በሚችሉት አቅም መስጠት
3 ነጭ ዱቄት በሚችሉት አቅም መስጠት
4 ለአንዳንድ ነገር የሚሆናቸው በጥሬው ገንዘብ ስለምንሰጥ በቻላችሁት አቅም መለገስ
5 አስቤዛውን ማሟላት ለማትችሉ ብር በመስጠት ባሉበት ቦታ የኸይሩ ተሳታፊ ይሁኑ ፡፡

# ለመመዝገብ ያናግሩኝ
@Faysule 0949941451
#ስስታሙ #ነጋዴ

በአንድ ወቅት አንድ ፈጣሪ በሰጠው ፀጋ አመስግኖ የማያውቅ ስስታም ነጋዴ ነበር ፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ለንግድ ሥራ ከሄደበት ገበያ ወደ ቤቱ ሲመለስ 100 የወርቅ ሳንቲም ይጠፋበታል ፡፡ ነጋዴው "100 የወርቅ ሳንቲም ያገኘ ካለ ወረታውን ከፋይ ነኝ" እያለ ቢለፍፍም ሊያገኘው አልቻለም ፡፡ አንድ ቀን ተስፋ ቆርጦ እቤቱ ቁጭ ብሎ እያለ አንድ ልብሱ የቆሸሸ ፤ ገፅታው የተጎሳቆለ ሰውዬ የነጋዴውን ቤት አንኳኳ ፡፡ በር ተከፍቶ ወደ ሳሎን ቤቱ ሲዘልቅ እንግዳው ሰውዬ የመጣበትን ጉዳይ እንዲህ ሲል አስረዳ ፡- "ጌታዬ 100 የወርቅ ሳንቲም እመንገድ ላይ አግኝቼ ነበር ፡፡ ባለቤቱም እርሶ እንደሆኑ ነው የተነገረኝ ፡፡ ምንም የዕለት ጉርሻ የሌለኝ ድሀ ብሆንም የሰው ንብረት አልመኝም ፡፡ ስለሆነም የወርቅ ሳንቲምዎን ይዤሎት መጥቻለሁ" አለ የሚሰጠው ጉርሻ ምን ሊሆን እንደሚችል በልቡ እያሰበ ፡፡
ነጋዴው ይህን ሲሰማ በአንዴ ፊቱ ተለዋወጠ ፡፡ "አንተ እንዳልከው 100 የወርቅ ሳንቲም ብቻ አይደለም የጠፋብኝ ፡፡
፣ በአጠቃላይ የጠፋብኝ የወርቅ ሳንቲም መጠን 125 ነው ፡፡ ስለዚህ 25 የወርቅ ሳንቲም አስቀርተኸብኛል ፡፡ አሁን ሌላ ጣጣ ሳይከተልብህ 25ቱን የወርቅ ሳንቲም ጨምረህ መልስልኝ" ሲል አስፈራራው ፡፡ ምስኪኑ ሰውዬ ከቅንነት ተነሳስቶ ያደረገው ነገር ያላሰበውን ጣጣ ስላመጣበት እጅግ ተጨነቀ ፡፡ "ጌታዬ እኔ ያገኘሁት ይሄን ብቻ ነው፡፡ ምናልባት ሌላ ቦታ ወድቆ እንዳይሆን። በጌታ ስም እምልሎታለሁ እኔ አልወሰድኩም" በማለት ሊያስረዳው ሞከረ። ይሁን እንጂ ሀብታሙ ነጋዴ አእምሮው በጥቅም ታውሮ ምንም ዓይነት የርህራሄ ስሜት ሊያሳይ አልቻለም። በዚህም 25 የወርቅ ሳንቲም ወስዶብኛል በሚል ከሰሰው። ድሃው ሰውዬ ከዳኛ ፊት ቀርቦ እንዲህ ሲል ተከራከረ ፡-"ክቡር ዳኛ ከ100 የወርቅ ሳንቲም ውጭ ሌላ ነገር አላገኘሁም። አግኝቷል የሚል ምስክር ከተገኘ ግን የሚሰጠኝን ቅጣት በፀጋ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ" ሲል ተናገረ። በዚህ ጊዜ ጉዳዩን ይመለከቱ የነበሩት ዳኛ ጠፋ የተባለውን የወርቅ ሳንቲም መጠን ምን ያህል እንደሆነ ቀደም ብሎ መረጃ ደርሷቸው ስለነበር የሚከተለውን ውሳኔ አስተላለፉ ፦"ጠፋ የተባለው የወርቅ ሳንቲም 100 ብቻ እንደሆነ መረጃ አለን ፡፡ እርስዎ የተከበሩ ከሳሽ ጠፋብኝ እያሉ ያሉት ደግሞ 125 ነው፡፡ ስለዚህ 100ው የወርቅ ሳንቲም የእርስዎ ሊሆን አይችልም፡፡ ምናልባት 125 የወርቅ ሳንቲም የወሰደ ሰው እስኪገኝ ድረስ ይጠብቁ፡፡ አሁን የተገኘው ሳንቲም ግን ትክክለኛ ባለቤቱ እስካልተገኘ ድረስ ላገኘው ሰው እንዲሰጥ ወስነናል" የሚል ፍርድ ሰጡ፡፡

በመጨረሻም ድሃው ሰውዬ ሀብት በሀብት ሆኖ ሲመለስ ስግብግቡ ነጋዴ ደግሞ ባዶ እጁን ለመመለስ ተገደደ ፡፡ አተርፍ ባይ አጉዳይ ይሉት እንዲህ ነው፡፡ የኛ ያልሆነውን ነገር መመኘት ዞሮ ዞሮ ኪሳራ እንጂ ምንም ትርፍ የለውም
@ONLYFORTRUTHERSJ
በአላህ ይሁንባችሁ
ይሄን ትልቅ # አጅር
# ሸር አድርጉ አሰራጩ

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከዚህ በታች ያለውን ዱዓ ያለ ሰው በሰወቹ ልክ
አጅር ያገኛል ብለዋል

# ዱዓው

‹‹"አላሁመ! እግፊር ሊልሙእሚኒነ ወል-ሙእሚናት ወል-
ሙስሊሚነ
ወል-ሙስሊማት ወል-አህያኢ ወል-አምዎት ኢነከ አንተ ሙጂቡን
ቀሪቡን ዳአዋት››" ይበል፡፡
# ትርጉሙ ---
አላህ ሆይ በሂወት ላሉትም ለሞቱት ለአማኝ
ወንዶችም ለአማኝ ሴቶችም ለሙስሊም ወንዶችም ለሙስሊም
ሴቶችም ማራቸው ማለት ነው››

አለም ላይ በሂወት ያለው የሙስሊሙ ህብረተሰብ ቁጥር ከ1.8
ቢሊዮን በላይ ይገመታል፡፡ከኛ በፊት የነበሩ ቁጥራቸው
ማይደረስበት የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሂይወት የሌሉ
ህዝቦች አሉ፡፡
በዚህ ሁሉ በሂይወት ባሉትም በሌሉትም የሙስሊሞች ቁጥር
ልክ ሀሰናት እንዲመዘገብሎት ከፈለጉ ይሄን ዱአ ሁሌ አይርሱ፡፡

ዛሬ ሀሰናት ርካሽ ነው ነገ የውመል ቂያማ ሀሰናት ማግኝት ውድ
ነው አንድ ሀሰናት ጎሎት ጀሀነም የሚወርድ አለ፡፡
ዛሬ እድላችንን ካልተጠቀምንበት ከሞትን ቡሀላ መልሱኝ
ሳልሰራ የመጣሁትን ልስራ ማለት ቀልድ ነው፡፡
ሼር ቢያደርጉ ደግሞ ምን ያህል አጅሮ ሊበዛ እንዲችል ይወቁ!!
አስታውስ ያንተ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማል!!

#ሸር (Share) አድርጉት

አለህ ያግራልን!!

@Nu_Asharachenen_enexal
2024/09/30 20:36:11
Back to Top
HTML Embed Code: