Telegram Web Link
በአላህ ይሁንባችሁ
ይሄን ትልቅ # አጅር
በ Group # ሸር አድርጉት

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከዚህ በታች ያለውን ዱዓ ያለ ሰው በሰወቹ ልክ አጅር ያገኛል ብለዋል

# ዱዓው

‹‹"አላሁመ! እግፊር ሊልሙእሚኒነ ወል-ሙእሚናት ወል-
ሙስሊሚነ
ወል-ሙስሊማት ወል-አህያኢ ወል-አምዎት ኢነከ አንተ ሙጂቡን
ቀሪቡን ዳአዋት››" ይበል፡፡
# ትርጉሙ ---
አላህ ሆይ በሂወት ላሉትም ለሞቱት ለአማኝ
ወንዶችም ለአማኝ ሴቶችም ለሙስሊም ወንዶችም ለሙስሊም
ሴቶችም ማራቸው ማለት ነው››

አለም ላይ በሂወት ያለው የሙስሊሙ ህብረተሰብ ቁጥር ከ1.8
ቢሊዮን በላይ ይገመታል፡፡ከኛ በፊት የነበሩ ቁጥራቸው
ማይደረስበት የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሂይወት የሌሉ
ህዝቦች አሉ፡፡
በዚህ ሁሉ በሂይወት ባሉትም በሌሉትም የሙስሊሞች ቁጥር
ልክ ሀሰናት እንዲመዘገብሎት ከፈለጉ ይሄን ዱአ ሁሌ አይርሱ፡፡

ዛሬ ሀሰናት ርካሽ ነው ነገ የውመል ቂያማ ሀሰናት ማግኝት ውድ
ነው አንድ ሀሰናት ጎሎት ጀሀነም የሚወርድ አለ፡፡
ዛሬ እድላችንን ካልተጠቀምንበት ከሞትን ቡሀላ መልሱኝ
ሳልሰራ የመጣሁትን ልስራ ማለት ቀልድ ነው፡፡
ሼር ቢያደርጉ ደግሞ ምን ያህል አጅሮ ሊበዛ እንዲችል ይወቁ!!
አስታውስ ያንተ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማል!!

የተለያዩ ጠቃሚ ትምህርቶች ከሀዲስና ከቁርዓን እንዲደርስወ ከፈለጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
@RamadanMubarek6

#ሸር (Share) አድርጉት

አለህ ያግራልን!!
የአስተሳሰብ ፌስቱላ ከሚባሉት የተወሰኑ
☞ማንነቱን በገንዘብ ብዛት ሲገልፅ የሚጣጣር እና የሚሰበስብ ነገር ግን በገንዙቡ የማይጠቀም ወገኑን የማይጠቅም ከንቱ ባለሀብት
☞የአርባ ቀን እድሌ ነዉ እያለ ድህነትን አዝሎ የሚንከራተት መከረኛ
☞በብልህነት ስለ ሰዎች በጎ በማሰብ እንጂ በብልጠት እና በተጠራጣሪት መበልፀግ እንደማይችል የማያዉቅ ቂላቂል
☞ልጅ የመዉለድ እንጂ በትክክል የማሳደግ ሀላፊነት እንዳለበት የማይሰማዉ ፈዛዛ አባት
☞ፍቅር ብሎ ነገር ለወጣት ሎጆቿ መለገስ የተሳናት ሀይለኛ እናት
☞በመኮረጅ ዉጤት ለማስመዝገብ የሚጣጥር የነገ ሸክም መሆኑን ግን የማይገነዘብ ተማሪ ነኝ ባይ ነኝ እና
☞በየመስሪያ ቤቱ ህዝብን ለማገልገል የተሾመዉ ሙስናን አሳዳጅ የህዝብ ሸክም
☞ፍርድ ቤቶች ላይ ፍትህን ያስፍን ዘንድ ተሰይሞ የግል ጥቅሙን የሚያሳድድ ሕሊና ቢስ ዳኛ
☞በላቡና በድካሙ መበልፀግ ሲቻለዉ አቋራጭ ፍለጋ ተቆርጦ የሚቀረዉ ነጋዴ
☞የልጆቹን እናት የተከበረች ሚስቱን ንቆና አዋርዶ ከሴተኛ አዳሪ ጋር የሚዳራዉ ወራዳ ባለትዳር፡
☞ከባሏ ዉጭ ሌላ ወንድ ጋር ልቧ የሸፈተ የቤት እመቤት ተብዬዋ ዝሙተኛ
☞የሰዎች ስኬት ልቡን እርር ድብን የሚያደርገዉ ሰነፍ ምቀኛ
☞የርሱ ስኬት በሌሎች ዉድቀት ላይ የተገነባ የሚመስለዉ አረመኔ እና እና ሌሎችም የስነ_ምግባር በሽተኞች የአስተሳሰብ ፌሴቱላ ተጠቂዎች ናቸዉ፡፡

እነዚህ ከላይ የተዘረሩት መሰል የማህበረሰባችን ችግሮች አንድም ካልዳበረና በትክክል ካልደረጀ ፡ አሊያም መስመሩን ከሳተና ከተመሰቃቀለ አስተሳሰብ የመጡ ማህበራዊ ቀዉሶች ናቸዉ፡፡

ምንጭ ☞ለዉጥ ከሚለዉ የበድሩ ሁሴን መፅሀፍ ገፅ214_215 የተወሰደ
አዘጋጅ ☞አሚር ሰይድ ፡፡
#በድምፅ #ለመስማት #ከታች #አለላችሁ #ስሙት 🙏

ፀሃፊ አብደልከሪም ይማም


#ስኬት #ለምትሹ!!! ◈

♦️ #አላማን ለማሳካት ፣ #ጥረጥትን ከግብ ለማድረስ ፣ #ስኬትን ለመጎናፀፍ በሚል አስተሳሰብ በአላህ ፍቃድ እራስህን ካለህበት ስንፍና ለመታደግ ቆርጠህ ተነስ ። ያሰብከውን ነገር ለማሳካት ማድረግ ያለብህን ግዴታ ተወጣ ... ከአላማህ አንተን ሊያዘናጋ የሚችል ማንኛውንም ነገር ለማቆም ወስን ።

➲ ስንፍና ፣ ተስፍ መቁረጥ ፣ ፍርሀት፣ ይሉኝታ ፣ግዴለሽነትና ...ወ.ዘ.ተ የማያስፈልግ ባህሪህን ለማቆም ለእራስ ቃል ግባ ። ኢንሻአላህ ይህንን ካደረኩ በአላህ ፍቃድ ካሰብኩበት የስኬት ጣራ አላህ ያደርሰኛል ብለህ በአላህ ላይ ተማመን ። በመንገድህ ላይ ለሚያጋጥሙህ ችግር ፣ ስቃይ ፣ መከራ ፣ ረሀብ ፣ ጥማትና ፣ ሌሎችም ወ. ዘ.ተ እነዚህን ነገሮች በትዕግስት ድልድይ እለፍቸው።

➠ ያንን ቀን ማለትም የስኬትህ ቀን እስከሚደርስ በሶብር ተጠባበቅ ። ደግሞም ልጨምርልህ ዋናው ነገር እጅህን ወደ አላህ ሱ.ወ ከመዘርጋት አትቆጠብ ! ወላሂ ብዬ ነው የምልህ እነዚህን ግርጊቶች ያለ አንዳች ክፍተት ከፈፀምክ በእርግጥ
የስኬት ማማ ላይ ወጣህ ።

📝 ተ ፃፈ በማን
በአብደል ከሪም ይማም

💗 መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ 💗


👇

እንዲለወጡሎት ላሰቡት ሰዎች #ሼር #ያድርጉ

በድምፅ ለመስማት 👇👇👇
ስኬትን_ለምትሹ_➠_▯አብደልከሪም_ይማም▯_HD-0
<unknown>
#ስኬትን #ለምትሹ

🎧 🎧 🎧

ፀሃፊና ድምፅ ፦ አብደልከሪም ይማም

ከወደዱት ላይክ ያድርጉ 👇 👍
እዛ ሰፈር ላሉ ባለሀብቶች አድርሱልኝ
<========================>

አንድ በእምነቱ ጠንካራ፣ በዱንያዊ ሃብቱ ደግሞ ደሃ የሆነ ሰው የሆነችን የሃብታም ልጅ ሊያገባ በማሰብ የትዳር ጥያቄውን ለአባቷ አቀረበለት።

አባቷም የማይሆኑ ምክንያቶችን በመደርደር ልጁን ለዚህ ደሃ ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆኑን ነገረው።

በሌላ ጊዜ ይሄንኑ አባት አንድ በዱንያዊ ቁሶቹ ባለሀብት፣ በእምነቱ ደግሞ ደካማ የሆነ ወጣት ልጁን ሊያገባት እንደሚፈልግ አናገረው።

#አላህ_ይመራዋል በሚል ምኞት ልጅቷን እንደሚሰጠው ነገረው።

ይህ አባት ሰዎችን ወደ ሀቅ የሚመራው ጌታ፤ደሃዎችን ሃብታም እንደሚያደርግ ዘንግቷል።

ከሸይኽ ሙሀመድ ዑመር ባዝሙል የፌስቡክ ገጽ የተወሰደ


እኔም አልኩኝ በበኩሌ
ግልባጭ ለእህቶች እና ወንድሞች፡–


ምርጫችሁን ገንዘባዊ እና ማቴሪያላዊ አድርጋችሁ ሀይማኖታዊ መርሀችሁን ረስታችሁ ሚሊየነር በመጠበቅ የትዳር በራችሁን ለዘጋችሁ እና ባለሀብት እስከሚመጣ በሀራም ነገር በብቸኝነት ለምትሟቅቁት

የዘነጋችሁት ነገር እናንተ ባለሀብት ብላችሁ የመረጣችሁት ሰው ነገ ገንዘቡ ጠፍቶ በከፈን ተጠቅልሎ ልክ እንደ ድሀው ወደ ለህድ(ወደ ቀብር) መሰደዱን ነው።

ደግሞስ ለምን ይሆን ክብር ማንነታችሁን እንደ ሸቀጥ ብር ያለው የሚገዛችሁ በአሏህ??

እዚህም ላይ የዘነጋችሁት ነገር ቢኖር አምላካችን አሏህ ያስፈራራን ፡– በጀሀነም እሣት እንጂ በድህነት አለመሆኑን እና ድህነት በስራ ሣሙና የሚለቅ እድፍ እንጂ በፍጥነት የሚገድል ከቻይና የመጣ ኮሮና ቫይረስ አለመሆኑን ነው።

ልብ ልትሉልኝ የምፈልገው ባለሀብት አታግቡ ማለቴ እንዳልሆነ ነው ግን ቅደም ተከተሉን እወቁበት መጀመሪያ ለድናችሁ ቦታ ስጡ

ኒካህ የሀብት የበረከት ቤት እንጂ የረሀብ ኮረጆ አይደለም ድሀ ሆነው ተጋብተው ስንቶች ሚሊየነር ሆነዋል በነብያዊ ትንበያውም ቢሆን የድህነት መላቀቂያው ዘዴ መጋባት እንደሆነ ነው የተገለፀልን።

ታድያ የኛ የተጋነነ የገንዘብ ውዴታ
ከየት የተገኘ፣

ከየት የተወረሰ፣

የነማን ፈለግ፣

የነማን አሻራ ፣

እነማንን ሞደል አድርገን ነው በአሏህ? ?።

ሰለፎቻችን እንድህ ነበር የሚሉት ጋብቻን በተመለከተ ሲያስረዱን፡–

#ነሷራ( ክርስቲያኖች) ለውበት ሲሉ

#አይሁዶች(ሙጂሪሞቹ) ለገንዘብ ሲሉ

#እኛ ሙስሊሞች ለእምነታችን ስንል እንጋባለን ይሉ ነበር።

[[ የኛ ለዱንያ መስገብገብ ከየት የተገኘ እንደሆነ ተረዳልኝ ጀግናዬ]]
<====================>
@ONLYFORTRUTHERSJ
@ONLYFORTRUTHERSJ
<====================>
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
كل نفس ذاءقة الموت
ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት 😭

እጅግ ልብ ሚነካ የቪድዮወች ጥርቅም 🌒

@ONLYFORTRUTHERSJ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መልካም_ጎደኛ 😘

"ሁለት ውብ የሂወት ኡደቶችን ይለግሰሀል…"
"አንደኛው አዚህ ዱንያ ላይ ሲሆን"
"ሁለተኛው ደግሞ ጀነት ውስጥ ይሆናል"
# መልካም_ጎደኞች
«ወደ አሏህ መንገድ… ይጠሩሀል…»
«ከጠፋህባቸው… ይፈልጉሀል…»
«ከተዘናጋህ… አስታውሱሀል»
«…በዱአቸው ውስጥ…ያካቱሀል»
«ልክ እንደ ከዋክብቶች…
መርከብህ መንገድ ከሳተች…ይመሩሀል…»
«ነገ ከአሏህ አርሽ ስር…ኢንሸአላህ…ይጠብቁሀል…»
«ጀነት ውስጥ ፈልገውህ ካጡህ…አሏህን ወደነሱ
እንዲቀላቅልህ ይለምኑልሀል»
"አሏህ ሶሊሆቹን አድርጎ ከሶሊሆቹ ያወዳጀን ከሶሊሆቹ
ጎደኞቻችን አይነጥለን በያሉበት ይጠብቅልን "
#አሚን
@ONLYFORTRUTHERSJ
ባችሉም እንኳን ባታለብሱን
🍕🍕ቁራሽ ከአፋችን ባታጐርሱን🍕🍕
👳👳የአባትነት ፍቅር ባትለግሱን👳👳
👉👉እሱ ይበቃናል ስዳብሱን👈👈
🤝🤝እሱ ያጠግበናል ስዘይሩን🤝🤝
🗣🗣ኑ... አብረን ጀነት እንግባ
🗣🗣ኑ...አብረን ልቦናችንን እናረጋጋ
እንዴት ይሆናል ብለው እያሰቡ ይሆናል ለሱም ቀላል ነገር
👉ትንሽ ጊዜ
👉 አዛኝ ልብ እና ፍላጎት ብቻ
ያኔ አብረን የቲሞችን እንዘይራለን ምንም ባናደርግላቸው በርቱ ብለን ጭንቅላታቸውን ዳበስ ዳበስ ስናደርጋቸው ያረቢ... ደስታቸውን ሳሉት ሳቃቸውን አስቡት ንፁህ ፈገግታ እንሰጣቸዋለን ያኔ ሙሉ ናቸው ከምንም በላይወገን አለኝ ብለው ያምናሉ የሆዳቸውን ያወሩናል ፊታቸው በደስታ ይፈካል እና ውዶቼ ይሄን ያክል ደስታ ማግኘትን ማን ይጠላል እኛ እናቶች ደግሞ እድሉን አመቻችተን እንካቹ ብለናል🙏🙏🙏
ሌላው ስጦታችንን ደግሞ እናውጋቹ
📚📚📚ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል📚📚📚በመፅሀፍ ዕቁብ ዕውቀቶን ያዳብሩ እራስዎን ያሳድጉ።
📖 አንድ መፅሀፍ ዕቁብ ጥለው 49 መፅሀፍትን ስልቅጥ አድርገው ያንብቡ📖📖📖
📝ማንበብ ብቻ አይደለም ክህሎቶን ያዳብሩ ይሎቷል።
የኡሚ ስጦታ በዚህም አላበቃም ልጆችዎ መስጠትን ምን ያክል አስተምረዌቸዋል
ለልጆቾ ትልቅ ማስተማሪያ ይሆን ዘንድ በዐይነቱ ለየት ያለ ፕሮጀክት ቀርፆ ልጆትን መስጠትን፣መርዳትን ያስተምሩ ህፃናት ለህፃናት በቀን አንድ ብር ብቻ; "ህፃናት በጐ ተግባርን እንዲላመዱ እድሉን እናመቻችላቸው" በሚል መሪ ቃል ከጀመረ ሰነባብቶዋል እርሷም የዚህ ተግባር ተካፋይ እንዲሆኑ ጥሪ ያደርጋል። ለልጆ ብቻ ሳይሆን በዙርያዎ ለሚገኙ ታዳጊዎች ያድርሱ።
መቼም ሰውኛ በሀሪያችን ሆኖ ለልጆቾ ስንል ለኛስ ብለው ትንሽ ቅናት ቢጤ ወረፍ እንዳረጎት ጠርጥረናል ኡሚዎች ለዚህም መልስ አለን
የአሄራ ስንቅ በሚል ለአዋቂዎች በቀን ሶስት ብር የሚል ባንክ አዘጋጅተን እርሶን ነው የምንጠብቀው ይምጡ ይጎብኙን
ኡሚ የየቲሞች መርጃ ተቋም
አድራሻ
ቤተል አልመሻን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር
317
ስልክ ቁጥር
0980482001
0926688698
0912927557 ይደውሉልን

"ለበጐነት መስፈርት የለውም!"
T.me/ummicharityinstitut
Aselamuwaleykim🙌
Bismillah ....bonju freinds😜
Let's have kind of Muhadera ... Yasmina😊
Idea and path
Idea is an abstract and it's a product of intellectual thinking in an organized way .
Brain has great power to produce idea.
Brain is not perfect so in turn it means that all idea that the brain produce is not perfect . Ideas may be beneficial or not beneficial .
how we could check weather a single idea is beneficial or not🤔
Well 1st -by "Fitra"
2nd -by revelation of the Quran .
If there is human being there is always idea so they are directly related 😊 everything around as are product of ideas even the phone that your using now was an idea😂.people's usually doesn't suspect to give their life and freedoms for the ideas that they believe on. If there is idea there is path . There are only two paths to be chosen in life 😳either :-
1. Allah's path (full of light and glorious) 😱or
2. Shaytanes path (life full of darkness ). 🙊
the dangerous thing is when your idea is not good your destination also will be in a risk . Every single "Surah" in the Quran do have it's own idea and objective .
Quran is a way of life because of this it's termed also as
1. "Ruh"
2. "Noor"
aditionally iman is a guide line to lead life in comfortable way. To trap up , by drafting ideas from Quran and by making iman our path let's taste life full of happiness 😋.
Source :from Ustaz Khalid Kebroms Muhadera 😊 join 👇👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
👆👆👆👆👆👆👆
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😭 ኢና ሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን 😭

#የአንዲት_ሴት_እውነተኛ_አሳዛኝና #ዘግናኝ_ታሪክ_ከአፍሪካ_ቲቪ_የሰማሁትን_ላካፍላችሁ .

....ሪሞቴን አንስቼ
#አፍሪካ_ቲቪ ላይ አደረኩ አጋጣሚ ፕሮግራሙ በስልክ ጥያቄ የሚጠየቅበትና ፈተዋ የሚሰጥበት ፕሮግራም ነው!!! ቴሌፎኑ የስልክ ጥሪ አስተናገደ

#ሼኩ ፦ ሀሎ... አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ሴትዬዋ ፦ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
#ሼኩ ፦ መርሀባ ማን ልበል ከየት ነው ?
ሴትዬዋ ፦ ስሟን.....ሀገሯን.......ጠቀሰች
#ሼኩ ፦ እሺ ጥያቄሽን ቀጥይ
ሴትዬዋ ፦ ተስረቅርቃ አለቀሰች....
#ሼኩ ፦ አብሽሪ አታልቅሺ ለሁሉም ችግር አላሁ ተአላ መውጫ አብጅቶለታል ተረጋግተሽ ንገሪኝየ
#ሴትዬዋ ፦ ደግማ አሁንም ተስረቅርቃ አለቀሰች
#ሼኩ ፦ እህታችን ንገሪኝ ግዴለሽም
#ሴትዬዋ ፦ በጣም እጅግ ከባኢር ወንጀል ላይ አዘውትሪያለሁ ምናልባት አላህ ከቅጣቱ የሚራራልኝ የሚምርብኝን መንገድ ብታመለክቱኝ ብየ ነው የደወልኩት!
#ሼኩ ፦ የኛ ጌታ መሀሪና አዛኝ ነው ተውባ ካደረግንና ወደሱ ከተመለስን የማይምርብን ምክንያት የለም!! እስኪ ንገሪኝ የሰራሽውን ወንጀል ?
#ሴትዬዋ ፦ መርሀባ በደንብ ስሙኝ!! እቦታው ድረስ ሄጄ ሀጅ 10 ጊዜ ለማድረግ ሞክሪያለሁ፣ነገር ግን ወደ ካእባው ስጠጋ አይኔን ጨለማ ያለብሰኛል! ከዛ ቦታ ርቄ ስመለስ ይታየኛል!10 ጊዜም በተመሳሳይ!
በመካከል አለቀሰች
#ሼኩ ፦ ሀጅ ከማድረግሽ በፊት የሰራሽው ወንጀል ምንድነው? ብትነግሪኝ
ሴትዬዋ ፦ ሁልጊዜ ከጓደኞቼ ጋር ሰው ሲሞት እየጠበቅን አዲስ የተቀበረ ሰው እየፈለግን ሌሊት ሰው እንዳያየን ቀብሩን ከፍተን ፀጉር እንቆርጣለን፣ብልቶችን እንቆርጣለን፣አምጡ የምንባለውን የሰውነት ክፍል ቆርጠን እንወስዳለን ከዛም እናስደግማለን፣እንድንከብር፣ሰው እንዲያከብረንና እንዲፈራን.....

#ሼኩ ፦ ሼኩ ደንግጠው ላ ኢላሀ ኢለሏህ ሲሉ ስልኩ ተቋረጠ
•••••••• ከ15 ቀን ቡሀላ በድጋሜ ቴሌፎኑ የስልክ ጥረ አስተናገደ በአጋጣሚ ይሄው ፕሮግራምና ሼክዬውም እሳቸው ነበሩ •••••••••

#ሼኩ ፦ ሀሎ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ወንድ ነው ፦ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
#ሼኩ ፦ መርሀባ ማን ልበል ከየት ነው ?
ወንዱ ልጅ ፦ ስሙን.......ሀገሩን.....ተናገረ
#ሼኩ ፦ እሺ ምን ነበረ መጠየቅ የምትፈልገው ፦
ወንዱ ልጅ ፦ የዛሬ 15 ቀን አካባቢ አንዲት ሴት በዚህ በዚህ ጉዳይ እያወራችሁ ስልኩ እንደተቋረጠ ታስታውሳለሁ ?
#ሼኩ ፦ አወ በሚገባ አስታውሳለሁ
ወንዱ ልጅ ፦ እንግዲያውስ ተከሰተውን ነገር ልነግርሁ ነው የደወልኩት
#ሼኩ ፦ መርሀባ ንገረኝ
ወንዱ ልጅ ፦ እኔ ልጇ ነኝ እናቴ ካንቱ ጋር ባወራች በ15ኛው ቀን ሞተች እናም ለእሷ የሚሆን መሬት ሊገኝ አልቻለም፣ሲቆፈር ሁሉም ድንጋይ ሆነ፣ቀባሪ ተሰላቸ፣እኛ ልንቀብራት አልቻልንም ሜዳው ላይ ጥለናት ልንሄድ ነው አሉኝና ሁሉም ወደ ቤታቸው ሄዱ።እኔ እናቴ ነችና እንደሰዎቹ ጥሏት የሚሄድ አንጀት አላገኘሁም።እሷን ጥበቃ እያለቀስኩ ቁጭ አልኩ።አንድ የሚያምር ሰው ነጭ የለበሰ ጢሙ የሚያምር ሰው መጣና ስማ አንተ ልጅ አሁን ሳይህ ቀጥ በልና ወደ ጎን ወደ ኋላ ሳትመለከት ቀጥብለህ ወደ ቤትህ ሂድ አለኝ።እሺ ብየ እየሄድኩ እያለሁ እናት ስለሆነች አንጀቴ አልችል አለኝና በቀኝ ፊቴ በኩል ዞር ብየ ሳያት እላይዋ ላይ ከሰማይ እሳት ወረደ።የወረደው እሳት የተገላመጥኩበትን አንዱን የፊቴን ጎን አጨማተረው አቃጠለኝ ከዛም ደንግጨ እየሮጥኩ ወደ ቤቴ ሄድኩ።
እናም ዋናው የምጠይቅሁ ነገር ሰውየው እንዳትገላመጥ ቀጥ ብለህ ሂድ ሲለኝ ቃሉን ጥሼ በመዞሬ አላህ ይቀጣኝ ይሆን? ብሎ ጠየቃቸው።

#ሼኩ ፦ ሱብሀን አላህ ብለው ለሰከንዶች ዝምታ ከሰፈነ ቡሀላ ፈተዋ ሲሰጡ ምናሉ፦ እንዳትገላመጥ ያለክ መለይካ ነው እሳቱ እንዳያቃጥልህ እንጂ ለሌላ አይደለም።ሲቀጥል እናትህ በዛ ተግባሯ ያጠራቀመችው ያካበተችው ሀብትና ንብረት ካለ እንዳትጠቀምበት መራቅ አለብህ።እያወቅክም ሆነ ሳታውቅ ለተግባሯ ተባብረህም ከሆነ እስቲግፋር አድርግ፣ወደ አላህ ተመለስ፣በቻልከው መጠን ኽይር ስራዎችን አብዛ፣
ከልብህ እስቲግፋር ካደረክ አላህ ይምርሀል አላሁ ተአላ መሀሪና አዛኝ ነውና።

፨፨፨ ያረብ የመንገዳችን መሪ አንተው ብቻ ነህና ቀናውን መንገድ ምራን #ካነበብኩት #ሼር የድርጉ።
Forwarded from አህለ ሱና ወል ጀማዐህ
بسم الله الرحمن الرحيم
የሆነ አንድ ሼህ በእንድ ቦታ ይኖር ነበር በዚው አካባቢ አንድ ቄስ ይኖር ነበር ይህ ቄስ ሁል ጊዜ እየመጣ እየጎተጎተ እንዲህ ይለው ነበር አንተ ራስህን ለምን ታደክማለህ በቀን አምስቴ ትሰግዳለህ በአመት ወሩን ሙሉ ትፆማለህ ይሄን ሁሉ ከምትደክም ለምን በክርስትና አታምንም አምላክ ልጁን ወደኛ ላከ እንዲሁም ለኛ ሲል ተገደለ ከዛም ከሀጢያት አፀዳን ብለህ ለምን አታምንም እያለ ይነዘንዘዋል ሆሌ በአንድ ሰዐት እየመጣ ይህንን ቃል ይደጋግምበታል ይህ ሼህ ከዚ ንዝነዛ ሚርቅበትን መንገድ ማሰብ ጀመረ ከዛም አንድ ሀሳብ መጣለት አንድ ደረሳውን ጠርቶ እንዲህ አለው ቄሱ መቶ ሲያዋራኝ በጆሮዬ ሹክ በለኝ አለው ቄሱ እንደተለመደው መቶ መነዝነዝ ጀመረ ደረሳውም ሼሁ እንዳለው አደረገ
በጆሮው መቶ ሹክ አለው በሀይለኛው ማልቀስ ጀመረ ቄሱም ምን እንደሚያስለቅሰው ጠየቀው አንተ እንድታዝን አልፈልግም ይለዋል ደጋግሞ ሲጠየቀው መላኢካው ጅብሪል ሞተ ብለው ነገረውኝ ነው ይለዋል ቄሶም በመገረም አንተ አብደሀል እንዴ መላኢካ እንዴት ነው ሚሞተው ሲለው ሼሁ እንዲህ አለው መላኢካ ሞተ ያልኩት እብድ ከተባልኩኝ የመላኢካው ጌታ ሞቷል ያለ ምን ሊባል ነው ሲለው ቄሱ ደንግጦ ያን አካባቢ ለቆ ሄደ

@alhadilelelhaq
@alhadilelelhaq
ዝምታ ከወርቅ በላይ ነው!!
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄

ዙበይድ አልያሚ የታላቁን ሰሃቢይ የአብደላህ ኢብን መስዑድን የማስጠንቀቂያ ንግግር በመጥቀስና የራሰቸውን ጥንቃቄ በማውሳት ይመክሩናል።

አላህ ይዘንላቸው ስራቸውንም ይውደድላቸው። እንዲህም ይላሉ ፦

{ የኢብኑ መስዑድ ንግግር ለሀያ አመታት ዝም አሰኘችኝ። እሷም "ንግግሮቹ ከተግባሩ የማይስማማ ሰው ራሱን ያስጠንቅቅ" የምትለዋ ናት። }
📚ዑዩኑል-አኽባር: 2/179】

እኛም የአንድ እለት ተግባርና ንግግራችንን እንኳ ብንመረምር ምን ያህሉ እንደሚለያይ እንረዳ ይሆናል።

ከዚያም እድሜ ልካችንን በዝምታ ማሳለፍን እንመርጥ ይሆናልና በራሳችን ላይ እንዝመት

▪️አ ን ዋ ሽ
▪️አ ን ቅ ጠ ፍ
▪️አ ና ስ መ ስ ል
▪️ቃ ላ ች ን ን እ ን ጠ ብ ቅ
▪️ቀ ጠ ሮ ዎ ች ን እ ና ክ ብ ር
▪️የ ማ ን ተ ገ ብ ረ ው ን አ ና ው ራ

እኛ የማንችለውን በሌሎች አንጫን
አላህ ልቦናችንን ያፅዳልን፣ አንደበታችንንም ይጠብቅልን፣ ከተግባሮቻችንም ያስማማልን።
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
@ONLYFORTRUTHERSJ
Aselamuwaleykim☺️
Bismillah .....hello guys
Let's have kind of motivational post by motivational speaker Yasmina 🤗
Self-thought
Mind storming
1. do we guide our thoughts or do our thoughts guide us? 😳
2.are we concious in our thoughts ?🤔
Well, thoughts do have majical power to build a person .when that thoughts are collected , it will decide everything regarding that persons way of talking , playing even eating .and thoughts are not always good there are thoughts that our mind produce when we are in stage of "gefla" (depression ). For instance am worthless , am ugly am not lucky ,I can't am failure😔and other stuffs are seen as negative thoughts psychologically😜they don't have to stay in our minds even for a sec . If not we will start to believe these thoughts and then things are gonna be so complex that perhaps we're gonna fail. like if we say this words to ourselves trust me there is gonna be harsh conflict with ourselves😳 or imagine that you say those words for some body that is close to you .it's not difficult to guess, what is gonna happen, the glorious 3rd world war will be among them right ?😂 same thing happens when we let the negative thoughts stay inside our mind . So, we should guide and gard our thoughts in proper way so as to help as have a healthy mental appearance 😊.
join 👇👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
👆👆👆👆👆👆👆
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2024/10/01 07:17:11
Back to Top
HTML Embed Code: