Telegram Web Link
#አስተውል_ይሄ_እውነታ_ነው ምርጥ ምክር ለሁሉም

👌ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም
ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ!

👌ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም
ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ!

👌ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም
በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ!

👌አትቆጣ ማለት ስሜት አይኑርህ ማለት አይደለም
ከቁጣ ቶሎ ተመለስ ማለት እንጂ!

👌ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም
በሆድ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ!

👌ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም
ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ!

👌ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም
ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ

👌ስራህን ወደድ ማለት የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው ማለት አይደለም
ነገ ጥሩ ስራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሰራውን ወደድ
ማለት እንጂ!

👌ወረኛ አትሁን ማለት አታውራ ማለት አይደለም
ምንም ስለማታውቀው ነገር አታውራ ማለት እንጂ!

👌ትሞታለህ ማለት አትስራ ማለት አይደለም
ምንም ቁም ነገር ሰትሳራ አትሙት ማለት እንጂ!

👌ብቸኛ አትሁን ማለት ሮጠህ ትዳር ያዝ ማለት አይደለም
ልብህን ጊዜህን ያለህን ሁሉ አሳልፈህ ለመስጠት ዝግጁ
ሁን ማለት እንጂ!

👌እውነተኛ ሁን ማለት ሰዎች ባሉበት ብቻ እውነት ተናገር ማለት አይደለም
ለራስህም የእውነት ኑሮ ኑር ማለት እንጂ!

👌አትጣላ ማለት ከሰው ጋር አትጋጭም ማለት አይደለም
ቂም ይዘህ አትቆይ ማለት እንጂ!

👌ኩራተኛ አትሁን ማለት አትዘንጥ ማለት አይደለም
ሌሎችን አትናቅ ማለት እንጂ!

👌ቆንጆ ነህ ማለት ከሌሎች የተሸልክ ነህ ማለት አይደለም
አምሮብሃል ማለት እንጂ!

👌አዋቂ ሁን ማለት እንደገና ት/ቤት ሂድ ማለት አይደለም
ብልህ ሁን ማለት እንጂ

Join👇👇
https://www.tg-me.com/ONLYFORTRUTHERSJ
🥇___________🌿🌿_________🌙

~ አንዲት ሴት በጌታዋ ፊት በሶላትዋ
ላይ ሰውነትዋ እንድትሰትር እንድትሸፍን
ከታዘዘች ሌላ…ምን አለ ………???

  ስለዚህ እንዴት ከሰዎች ፊት
ትገላለጣለች… ……

📛~ ሰዎች በእስዋ መልክ አለባበስ
እንዲገረሙና ለመፈተናቸው ምክንያት
ለመሆን ከቤቷ ተገላልጣ መውጣት
የምትችለው እንዴት ነው?

ከዛም ወደ ኸይር ስኬት ወደ አላህ
የምትጣራው የምታመላክተው

💎|•° ውዴ አላህ ዘንድ ስራዎች
ተቀባይነት እንዲኖራቸው እሱን በመታዘዝ
ይጀመራል ላ ተተበተጅ አህፍዚ አላ
ሂጃብሽ ጅልባብሽ 😊!
•°………………………………•°
🥇___________🌿🌿_________🌙

🔻 አይፈልግሽም ‼️
🔻 ትዳርሽን ታፈርሻለሽ ‼️
🔻 ፍቅራችሁ ይሞታል ‼️

መቼ

•°© ወንድ ልጅ በሚስቱ በህይወት አጋሩ
ላይ ከሚጠላው ባህሪ አንዱ አብርዋት
የሚኖረው የሚተማመንባት ቤቴ ብሎ
ያያዛት አካሉ {{ ባንክ} }ስትሆን ነው!

💎😔 •°• በማንኛውም ነገር እሰዋን ለማስደሰት
እየሞከረ ሰበበኛ እና ምክናያተኝ አልጠግብ
ባይ አል ቀድር ባይ አታመሰግን በጨምርልኝ
የተለከፈች ስትሆን ነው እንዲሁም በዋናነት
ገንዘቡን አጥብቃ ስትወድ እና ለገንዘቡ
ብላ እስቲግላል ስታረግበት ወላህ
አይወድም የሚያረገውን ኸይር
ያቆምዋል! ያኔ ምትሆኝው ይጠፋሻል
ያያዝሸውን ኸይር ስታጭው ኒእማ ይገባሻል
ሆዳም ሰው ፍቅር አያውቅም አትሁኝ
እኔ እኔ እንደከሌ አትበይ! 🌹👇👇

°•~ ሊዛሊከ ላ ተኩኒ ጠመአ ሁኝ
ተብቃቂታ 😊!! ሀል ፈህምቲ ያ ኡህቲ!
እህሳ አቦ ካድሚው ይካድምሻል!
አመስግኝው ይጨምርልሻል!

@ONLYFORTRUTHERSJ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◦•⊙●◉✿ ✿◉●⊙•◦

ፀሀይ እየጠለቀች መሆኗን ሳይ ደስታዬ ይበዛል። ከጌታዬ ጋር ለብቻዬ የምገለልበት የምሽት (የሌሊት) ሰላት ደርሷልና። ስትወጣ ደግሞ ይከፋኛል ከሰዎች ጋር እገናኛለሁና።

ፋይደል ኢብኑ ዒያድ (ረሂመሁላህ)

◦•⊙●◉✿ ✿◉●⊙•◦
@ONLYFORTRUTHERSJ
Al-Kahf 18
<unknown>
ሱረቱል ካፍ በሸህ ሱደይስ
የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል:–

(የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል)

ፏ ያለ ዱአችን ተቀባይነት ያለው ጁመዓ ይሁንልን🌹🌹
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👉 አስደንጋጭ መረጃ የፈራነው ደረሰ 👈

ወይኔ ያረቢ ከፈተና አውጣን አረ ያአርሃመራሂሚን የረሱል ህዝቦች ነን ነቢያችን አንተ ዘንድ የተመረጠ ነው ከዚህ ፈተና አውጣን እባክህ 👴
ሰሞኑን ሳውዲ አረቢያ ባወጣው የዜና ደረገፅ እንዲህ ይላል በኹራንሳ ወይም አሁን ፕሬሙዳ ተብላ ምትጠራ በየመን እና በኢራቅ መሀል ምትገኝ ከተማ ላይ አንድ አስፈሪ ግዙፍ ፍጡር ተነስቷል ኢናሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጂኡን የኢራቅ ማርሃ ሚባል ጋዜጣ ላይ እንደገለፀው የኢራቅ እና የየመን ባህሬን ባጠቃላይ በድንጋይ መንቀጥቀጥ እየበዛ ነው ፕሬሙዳ ወይም የተነሳውን አስፈሪ ፍጡር ለመከታተል ተራራው ላይ የየመን ወታደሮች የተከሏቸው ካሜራወች ብልጭ ብሎ መበላሸታቸውን ተከትሎ ለሳውዲ እገዛ ጠይቃለች ልኡል አልጋ ወራሽ ሰልማንም የሳኡዲ ወታደሮችን ልኳል ወደ ተራራው 26 ሰላዮችንም ቦታው ላይ ለማጣራት በፓራሹት እንዲገቡ አርጓቸዋል ሁኖም ካጣሪወች አንዱ ነው የተመለሰው እሱም ማውራት አልቻለም የሳውዲ ዜና ቻናሎችም ጋዜጣወችም saudi 24 press tv tinisia nat hannibal sky sport የመሳሰሉት የአለም ታዋቂ ቻናሎች ዘግበውታል በተያያዘ ዜና ሙሀመድ አል መህዲ ሚባል መዲናዊ ሰው መነሳቱን እና ኻሊድ ረሺድን ማስፈታቱ ተሰምቷል በዚህ ከቀጠለ ሰልማን ላይ መፈንቀ መንግስት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል በጣም ያስፈራል ታላቁ የቂያማ ምልክት ደጃል ይሁን እንዴ እኔ እንደምለው ይሄ ነገር የዋዛ አይመስለኝም ወደ ተውባ ብንጠጋ ቶሎ ወደ አላህ ብንመለስ ይሻላል .
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.

.
.

ቢለን አንድ ሰው የነገሩን ክብደት አስቡት ምንም የተፈጠረ ነገር የለም ውሸት የተፈጣጠረ ወሬ ነው ግን ይሄ ቀን መምጣቱ አይቀሬ ነውና ራሳችንን አናዘጋጅ በዚች ኢማናችን ምንም ነገር መጋፈጥ አንችልም ተቅዋችን ይጠንክር 😭😭
@ONLYFORTRUTHERSJ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Dr Zakir Naik
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from UMMI/ኡሚ (UMMI CHARITY)
ለእህቴ…………

የኡሚ የየቲሞች የልማት እና መረዳጃ ተቋም ለሴት ችግረኛ ተማሪዎች ያለባቸውን የንፅህና መጠበቂያ ሞዴስ(ፓድ) ችግር ለመቅረፍ እና ለማገዝ ከመላው አባሎች እና አጋሮች ጋር በመሆን በማሰባሰብ ለእህቶቻችን ለመለገስ በሰፊው በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል በመሆኑም እርሶ ለእነዚህ እህቶቻችን አቅሞው በፈቀደ መልኩ ትብብር እንዲያደርጉላቸው ስንል እንጠይቃለን።

ለበለጠ መረጃ ድጋፍ ለማድረግ ለምትሹ ቤተል አልመሻን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 316 & 317
ስልክ
0980482001/0925247821

Telegram
@Hayu_MJ

"ለበጐነት መስፈርት የለውም!"
@ummicharityinstitut
➪ፂምህን የምትላጭ ሆይ ልቅናን ክብርን የምትፈልግ ከሆነ ይህን ምክር ስማ!

የባጢል ተከታይ ከሆንክ ሁሌም ተከታይ ሁሌም የበታች ነህ!!

📮የአላህ ሸሪዓ በዘመናት የሚገደብ፣ በሰዎች ጭንቅላት የሚሻሻል ነው ብለህ የምታስብ ከሆነ አደጋ ላይ ወድቀሀል! በእውነትም ክህደትን እያሸተትክ ነው!

⇦يامن تحلق لحيتك؟؟

قال الإمام الشنقيطي رحمةالله:
والرجال الذين أخذوا كنوز كسرى وقيصر ودانت لهم مشارق الأرض ومغاربها ليس فيهم حالق اللحية.

📚ታላቁ የዘመናችን የተፍሲር ሊቅ አልኢማም ሙሐመዱል አሚን አሽ ሺንቂጢይ (አላህ ይዘንላቸው)

"እነዚያ የኪስራንና የቀይሰርን ድልቦች በድል የያዙ፣ ምስራቁና ምእራቡ አለም የተንበረከከላቸው ወንዶች ከመካከላቸው ፂሙን የሚላጭ አልነበረም!"

➪ልቅና የበላይነት የመልእክተኛውን መንገድ ለያዙ፣ ውርደትና ማነስ ቀጥተኛውን መንገድ ለሳቱ የተገባ ነው::
@ONLYFORTRUTHERSJ
ሁሌም ቢሆን…

👉"ስቀልድ ነበር " ከምትለዋ ቃል ጀርባ ትንሽ እውነታ አለች☺️
👉" አረ ችግር የለውም " ከምትለዋ ቃል ጀርባ ትንሽ ስሜት/ህመም አለች😕
👉" ምንም አልፈልግም " ከምትለዋ ቃል ጀርባ ትንሽ ፍላጎት አለች… 🙄
👉"መሄዴ ነው"ከምትለዋ ቃል ጀርባ የመቅረት ፍላጎት አለች😒
👉.........ነገር ግን ከዝምታ ጀርባ ብዙ ብዙ ቃላቶች አሉና ቃላቶችን ብቻ ሳይሆን ስሜቶችንም ለመረዳት እንሞክር!!!!😍. . .

Te» T.me/abdufamily
በነፍሶቻችሁም ላይ ተአምር አለ አታስተነትኑንም? ?? !!! 😔😔

وفي كل شيء له أية
تدل على أنه واحد

@ONLYFORTRUTHERSJ
እንባ የሚያዘንብ ግጥም ከ ነህኑ ቲዩብ Subscribe ያድርጉ

እኛን በመናፈቅ ትክዝ ብለው ወንድሞቼ ናፈቁኝ ላሉት ለኛ ሲሉ ጥርሳቸው የተሰበረው ለኛ ሲሉ ደማቸው የፈሰሰው ተፈቃሪውና ተወዳጁ ነብይ ስለ ሙሀመድ ሰ.ዐ
ግጥም በዘይኑ ይማም ትክክለኛ የረሱል ፍቅርና ውዴታ በልባችሁ ካለ ወላሂ ይሄን ሰምታችሁ ታለቅሳለችሁ ለማካበድ ፈልጌ አይደለም ስሙትና ከዛ እናንተ ወስኑ

https://youtu.be/27jcvNqVStw
بسم الله الرحمن الرحيم
አንድ ቀን አንድ ልጅ ለአባቱ እንዲህ ይለዋል እኔ አንዲትን ቆንጆ ልጅ አይቻለው እሷን ማግባት እፈልጋለሁ ሲል ነገረው አባቱም በደስታ ወደ አለችበት ቦታ እንሂድ አለው ልጅቷን ሲመለከታት እንዲህ አለ ለልጅቷ የሚሆነው ተለቅ ያለ ሰው ነው ስለዚህ እኔን ነው ማግባት ያለባት አለው ልጁም በጣም ተቆጣ ከዛም ተጣሉና ወደ ፖሊስ ጣቢያ ሄዱ ለፖሊሲም የሆኑትን ነገር ነገሩት ፖሊሱም ልጅቷ የት አለች ሲል ጠየቀ ሲመለከታት እዲህ አለ እሷ ቦታው ከፍ ያለ ፖሊስ ነው ማግባት ያለባት ስለዚህ እኔን ነው ምታገባኝ አለ ከዛም ተጣሉ ወደ ከተማው ፍርድ ቤት ሄዱ ዳኛውም በተመሳሳይ መልኩ ለኔ ነው ምትገባው አለ ተጨቃጨቁና ወደ ሀገሩ መሪ ሄዱ የሀገሩ መሪም በተመሳሳይ መልኩ እኔ የሀገር መሪ ስለሆንኩኝ ለኔ ነው ምትገባው አለ ሁሉም ተጨቃጨቁ ከዛም ልጅቷ እንዲህ አለች አትጨቃጨቁ ሁላችንም እንሮጣለን እኔ ላይ ቀድሞ የደረሰ እኔ የሱ እሆናለው አለች ከዛም መሮጥ ጀመሩ ነገር ግን ድንገት ሁሉም ገደል ውስጥ ገቡ እሷ ግን አለፈች ወደኋላ ዞራ እንዲህ አለች የኔና የእናንተ ምሳሌ ልክ እንደ ዱንያ እና እንደ ሰውልጅ ነው ሁሉም ከዱንያሗላ ይሮጣል ሳያስቡት ግን ቀብር ይገባሉ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚃በአለም ላይ ሰላም የምታገኘው ሽንት ቤት ውስጥ ነው ይላሉ 😃 #ነጮች

እኛ ሙስሊሞች ግን
ሰላም ፣ ደስታ ፣ መረጋጋት ፣ ፍትህ ለማግኝት ተፈለግህ መስጅድ ግባ ሶላትህን ለመሊከል ሙልክ የክብር ስግደት ተጎበደድ ፣ ቁረአንን ቅራ ።
ያንግዜ ሰላም ፣ ደስታ ፣ መረጋጋት ፣ ፍትህ ታገኛለህ ።

@ONLYFORTRUTHERSJ
ፋሩቁ ኡመር jabir abu ubeyda
<unknown>
በጃቢር ድንቅ ግጥም ኡመር አልፋሩቅ የጀግኖቹ ተምሳሌት
☝️☝️?

@ONLYFORTRUTHERSJ
2024/10/01 09:25:53
Back to Top
HTML Embed Code: