Telegram Web Link
ባሌ ሰካራም ነው፤ ምን ይበጀኝ ይሆን?


አልጀሪያዊት እንስት ናት። ከአድማጮቹ የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች በማስተናገድ ሐይማኖታዊ ብያኔ እየሰጠ ወዳለ የቴሌቪዥን ጣቢያ ስልክ ደወለች። ብያኔውን እየሰጡ ያሉት የ 83 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋውና ሞሪታኒያዊው ስመ ጥር ሙፍቲ አብደላህ ቢን በየህ ይሰኛሉ። እንደ አውሮፓዊያን የዘመን ቀመር በ2009 በጆርጅ ታውን ዩኒቨርስቲ አማካኝነት በሙስሊሙ ዓለም ካሉ 50 ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች መካከል አንዱ ሆነው ተመርጠዋል። ከጠያቂዋ ጋር ያደረጉት የሐሳብ ልውውጥ እንደሚከተለው ቀርቧል:-
.
.
እርሷ 👉 ሸይኽ፣ እኔ አልጀሪያዊት ሙስሊም ነኝ። ፈጣሪየን በምችለው አቅም ሁሉ ለመታዘዝ ጥረት አደርጋለሁ። ግና ባለቤቴ የአልኮል መጠጥ ሱሰኛ ነው። ትዳር ስንመሰርት አስካሪ መጠጥ በዞረበት ቦታ ዞሮ የማያውቅ ነበር። በመጠጥ ሱስ የተጠቃው ከተወሰኑ ጊዜያት በኋላ ነው። ከዛሬ ነገ ይተዋል ብየ ብታገስ ሊያቆም አልቻለም። በቅርቡ የፈጸመው ተግባር ግን ትዕግስቴን አሟጠጠው። በውድቅት ሌሊት መጣ። ቁርአን እየቀራሁ አገኘኝ። ቁርአኑን ከእጄ ላይ በሐይል ነጠቀኝ። ቀዳደደው። ወረወረው። ከዚህ ሰው ጋር በዚህ አኳኋን የትዳር አጋር ሆኖ መቀጠል ይቻላል ወይስ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በፍች መለያየት አለብኝ ? ብያኔው ምንድን ነው?


ሸይኹ 👉 ከርሱ የወለድሻቸው ልጆች አሉሽን ?

እርሷ 👉 አዎ፣ አምስት ልጆች አሉኝ።

ሸይኹ 👉 ወላጆች አሉሽ ? የሚኖሩትስ የት ነው ?

እርሷ 👉 ወላጆች አሉኝ፣ ቢሆንም እኔ ከምኖርበት ከተማ በጣም ይርቃሉ።

ሸይኹ 👉 ድጋፍና እገዛ የሚያደርግልሽ ሰው አለ?

እርሷ 👉 ልጆቼ ሁሉም ህጻናት ናቸው። ቤተሰቦቼም ራሳቸውን የቻሉ አይደሉም። በእርዳታ ነው የሚተዳደሩት። አይዞሽ የሚለኝ ሁነኛ ዘመድ የለኝም።

ሸይኹ 👉 እንግዲህ ጉዳዩ እንዲያ ከሆነ ትዕግስት አድርገሽ ተቀመጪ። ፍችም አትጠይቂ። ከባለቤትሽ ጋር የሚያጨቃጭቅሽን ነገር በዘዴ ለማስወገድ ሞክሪ።

እርሷ 👉 እንዴት ብየ ነው በዚህ ጉዳይ የምታገሰው? ጭራሽ እንዲህ አይነት ብያኔ እንዴት ይሰጡኛል ?

ሸይኹ 👉 አየሽ ልጄ ፣ እርሱ ጋር በትዕግስት መቀመጥ እየተሻለ ጥለሽው ብትሔጂ ቤትሽ ውስጥ እየሰከሩ ቁርኣኑን የሚቀዱት ሰዎች በድምሩ ስድስት ይሆናሉ። አምስቱ ልጆችሽና ጥለሽው ለመሰናበት ያሰብሽው ባለቤትሽ ማለቴ ነው። ምክኒያቱም ልጆቹ በርሱ ተጽኖ ስር ያድጋሉ። በባህሪው ይቀረጻሉ። ቤትሽን ጥለሽ መሔድ መፍትሔ አይሆንም። መታገሱ ውጤት ይኖረዋል። ያንቺ ሚና ልጆችሽ በበጎ ስነምግባር ታንጸው የህይወትን ፈተና አሸንፈው ያልፉ ዘንድ ድልድይ መሆን ነው። ያ ደግሞ አማን ወደሆነው ዓለም እንዲሻገሩ ይረዳቸዋል። እኔ የምመክርሽ ሌሊት እየተነሳሽ ለባለቤትሽ ዱዓ እንድታደርጊለት ነው። አላህ ቀናውን መንገድ እንዲያመላክተው ተማጽኖ አሰሚ።

እርሷ 👉 ኡፍፍፍፍ ... እስኪ ኢንሻአላህ እሞክራለሁ !!

ቀናት አልፈው ወራት ነጎዱ። ከዕለታት አንድ ቀን ከላይ ስማቸውን የጠቀስናቸው ሸይኽ በተመሳሳይ ፕሮግራምና የቴሌቪዥን ጣቢያ እንግዳ ሆነው ቀርበዋል። እንዳጋጣሚ ስልክ ከሚደውሉት መካከል አንዷ ያቺ አልጀሪያዊት ናት።

እርሷ 👉 አሰላሙዓለይኩም ሸይኽ ?

ሸይኹ 👉 ወዓለይኩሙሰላም። እሺ ልጄ ጥያቄሽን ማቅረብ ትችያለሽ።

እርሷ 👉 ሸይኽ ፣ አላወቁኝም እንዴ ?

ሸይኽ 👉 ኧረ አላወኩሽም፤ ራስሽን ልታስተዋውቂን ትችያለሽ ?

እርሷ 👉 ከዓመት በፊት በአስካሪ መጠጥ ሱስ ስለተጠቃው ባለቤቴ ጥያቄ ያቀረብኩትና «እንዲህ እንዲህ» አይነት ብያኔዎችን የሰጡኝ አልጀሪያዊት ነኝ።

ሸይኽ 👉 አዎ ፣ አስታወስኩኝ። ልጄ እስኪ መልካም ዜና ንገሪኝ። እንዴት ነሽ ? ባለቤትሽ ደህና ነው?

እርሷ 👉 ወላሒ ... ባለቤቴ አሁን ላይ በውድቅት ሌሊት የሰፈራችንን መስጂድ በር እየከፈተ የሌሊት አዛን የሚያሰማው እርሱ ሆኗል። ቁርኣንም በፍቅር ይቀራል። ግዴታና ሱና የሆኑ ሶላቶች አያመልጡትም። እንዲሆን ስመኘው በነበረው ፍኖት ላይ አላህ መርቶታል። እርሰዎንም አላህ ይባርክዎት።
.
.
ሞገዱን እያሳበረ በስልኩ የሚሰማው ድምጿ በደስታ የታጀበ እንባ እንዳዘለ ያሳብቅ ነበር። እርሷ ፈታኙን ኬላ ያለፈች ታጋሽ እንስት ናት። ወደ አላህ ተጠጋች። በጥረቷ ገፋች። ተስፋ ሰነቀች። በጽናቷ ከአላህ ምንዳ ለማግኘት ታገለች። ንጹህ ልቧን አይቶ ችግሯን ቀረፈው። አንድ ሰው ወደ ቀጥተኛው ጎዳና እንዲመለስ ሰበብ ለመሆን የሚጠይቀው ትዕግስት ፈታኝና አሰልቺ በመሆኑ አላህ ዘንድ ሽልማቱ የገዘፈ ሆኗል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from አህለ ሱና ወል ጀማዐህ
بسم الله الرحمن الرحيم
አንድ ቀን አንድ ሰውዬ ልጁ ታማበት በጣም ጨንቆት የ13አመት ልጁን ወደ መስጂድ እንዲሄድና ለኢማሙ ነግሮት ይዞት እንዲመጣ ላከው ከዛ ቤት ስንገባ ይላል ኢማሙ አባትዬው
ልጄ ታማብኛለች ሩቃ አድረግላት አለኝ ከዛ ወደ ክፍሉ ስገባ ልጅቶ ለሞት ቀርባ ነበር ጠጋ ብዬ ሳያት ልትሞት እንደሆነ ገባኝ ከዛም ሸሀዳ ለማስያዝ ላኢላሀ ኢለላህ በይ ስላት ወየውልኝ ልቤ ተጨነቀ በማለት ትመልስልኛለች ደጋግሜ ሞከርኩኝ መጨረሻ ላይ ግን እንዲህ አለች እኔ ጀሀነም ውስጥ ገብቼ ይታየኛል አለች ይህንኑ ቃል እየደጋገመች ሞተች ነገሩ በጣም አስደነገጠኝ በነገሩ ተገርሜ ይቺ ሴት እንደዚህ መጨረሻዋ የከፍው በምንድን ነው ብዬ ጠየኩኝ እነሱም እንደዚህ ብለው መለሱልኝ እሷ ቁርአን በማዳመጥ ፋንታ በዘፈን ማዳመጥ ብዙጊዜዋን ታሳልፋለች ልቧ ደረቀ ይህ ነው ምክንያቱ አሉኝ
አላህ ከእንደዚህ አይነት መጨረሻ ይጠብቀን

@alhadilelelhaq
@alhadilelelhaq
➦ከቴሌ ካርድ መበደር!!!

➲ጥያቄ➛ከቴሌ ካርድ መበደር እንዴት ይታያል አንዳንዶች ወለድ አለው ይላሉ ፣ ሌሎች ደግሞ ችግር የለውም ይላሉ ፣ በዚህ ዙሪያ ቢብራራልን!?

➲መልስ➛በዚህ ዙሪያ ሸሪዓዊ ብያኔ ለመስጠት በመጀመሪያ ደረጃ ስለ አሰራሩ በደንብ ማውቅ ያስፈልጋል። ኢትዮ ቴሌኮም የቅድመ ክፍያ ብድር አገልግሎት ደምበኞች ካርድ ገዝቶ መጠቀም በማይችሉበት ወቅት ወደ ኢትዮ ቴሌኮም መልእክት በመላክ በማንኛውም ሰዓት የብድር አገልገሎት ማግኘት የሚችሉበት አሰራር ነው። ብድሩ ካርድ ስንሞላ ተመላሽ የሚደረግ ሲሆን የተበደርነውን ብር 10% ለ ኢትዮ ቴሌኮም የ አገልገሎት ክፍያ እናደርጋለን። ይህም ማለት ለ 5 ብር ብድር ካርድ ስንሞላ 5.50 ይቆረጣል ፣ ለ 10 ብር ብድር ካርድ ስንሞላ 11 ይቆረጣል ማለት ነው።

➛ታዲያ ወደ ሸሪዓችን ስናመጣው ቀጥታ የተከለከለው የሆነው የወለድ አይነት ጋር ተመሳሳይ ሆኖ እናገኘዋልን። እሱም ከወለድ አይነቶች መካከል አንደኛው "ጭማሪ ወለድ" በመባል የሚታወቀው ሲሆን ተመሳሳይ የሆኑ ነገራቶችን አበላልጦ መለዋወጥና መቀያየር (መገበያየት) ማለት ነው። ለምሳሌ 1ብርን በ90 ሳንቲም መቀየር እና የመሳሰሉት አይነት ከተከለከሉት የወለድ አይነቶች መካከል ነው።

➛ከቴሌም ካርድ መበደር የሚባለው አሰራርም ከዚህ ጋር ፍፁም ተመሳሳይ ነው። ማለትም የ5 ብር የአየር ሰዐት ተበድረን የ5 ብር ከ50 ሳንቲም የአየር ሰአት ነው የምንከፍለው ፣ የ10 ብር የአየር ሰዐት ተበድረን ስንመልስ ግን የ11 ብር የአየር ሰአት አድርገን ነው። ይህ ደግሞ ሁለት ተመሳሳይ ነገራቶችን አበላልጦ መቀያየርና መለዋወጥ ስለሆነ በሸሪዓችን የተከለከለው የወለድ አይነት ነውና ይህን ከማድረግ ልንቆጠብና የወለድን አስከፊነትና ከባድነት አውቀን ልንጠነቀቅና ልናስጠነቅቅ ይገባል።

ማጣቀሻ ምንጮች➛የኢትዬ ቴሌኮም ድህረ ገፅ ፣ የኢብኑ ዑሰይሚን ፈትዋ ኑሩን አለደርብ 280ኛው ካሴት
..🖋𝚈𝚎𝚒𝚕𝚖 𝙺𝚊𝚣𝚗𝚊
⚘••..¦ www.tg-me.com/TewhidSunnah
«السلفية منهجي»
የ እናት ሐቅ
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄
1. ድምጽህን ከድምጿ ከፍ አታድርግ፤
2. አጉል ክርክር አትከራከራት፤
3. እሷ ሳትጨርስ አትናገር፤
4. በስሟ አትጥራት፤
5. እንቃፏን ሳትጨርስ አትቀስቅሳት፤
6. ለምክንያት ካልሆነ በቀር ከፊት ተፊቷ አትቀደማት፤
7. ባሪያ ለጌታው እንደሚተናነስ ሁሉ ተናነስላት፤
8. ጠርታ ሳትጨርስ «አቤት» በላት፤
9. ከቤት ወጥተህ አትዘግይባት፤
10. በእይታህ አታፍጥርባት፤
11. በንግግርህ አትጋፈጣት፤
12. በንግግሯ አትዘንባትእርዳት፤
13. መላዋንና ሀሳቧን አታናንቅ፤
14. ሲጨንቃት አማክራት፤
15. ሲቸግራት፤
16. ስትታመም አሳክማት፤
17. ስትታረዝ አልብሳት፤
18. ጉዳዩዋ ሁሉ ጉዳዬ ነው በል፤
19. እቅድ ሐሳቧን ተካፈል፤
20. የስጋ ዘመዶቿን ቀጥል፤
21. ወላጆቿን ውደድላት፤
22. ከእርግማኗ ተጠንቀቅ፤
23. እሷን ከማስከፋት ፈፅሞ ራቅፈልግ፤
24. ቀስ ብለህ አስረዳት፤
25. በሚገባት አነጋገር ቋንቋ አነጋግራት፤
26. ከዱዓዋ [ከምርቃቷ] ተሽቀዳደም፤
27. አላማህን አትደብቃት፤
28. እሷ ሳትቀመጥ አትቀመጥ ።
…………………......
…………......
አሏህ [ﷻ ] እኔንም እናንተንም ፤
የምንተገብረው ያድርገን። |ያ ረብ!!!
ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ፤

|አሏሁመ አሚን!!!!

@prince_makkii @prince_makkii
@prince_makkii
@prince_makkii
#UMMI

ኡሚዎች ተዘጋጅታችዃል ጥር 22
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
1. Goal Setting 😋
Aselamuwaleykim .... Bismillah 😁
Mind storming 🤔🤔
1. What I want to be ??
2. Which way should I choose ??
3. In which feild I have the ability to add something ? Not to prove something
1.1 Steps to Set your goal 😇😇
1. Write your goal precisely and put it in place we're you can see always and remember that you have mission in life .
2 . have faith in Allah ☝️☝️be sure that Allah knows best🙏 and so that he will choose for you the thing which is better for you .
3. Measure your ability so that you can easily know we're your talent is .
4. Choose comfortable directions to reach your goal so as not to face core challenges ..😆😆
5. Never give up on succeeding your goal what ever obstacles and barriers you face just be patient and move towards your goal .
1.2 things that help you reach your goal 🤔🤔
1. Be competent 😳😳with people's _ same status with you so as to make them your mirror .
_ below status with you so as to say alhamdulilah 🙏because Allah guided you to the straight path..
_ above status to get your dream ...seeing your heros and heroines and seek from them the necessary advices ..😊😊
these things help you to be inspired and more motivated to reach your goal .
1.3 psychological advices 😜😜
1. Don't Post pone your jobs coze it's the deeds of peoples called "stupid "
2. Read books that help you reach your goal
" Strongest advice of this year "
While your riding to reach your goal Don't ever even think to be down in iman instead you have to rise and be peak in your iman and have tewekul on Allah 😊😊 coze it's your shortest and simplest path to reach your goal ........yasmina 🤗 be
👇👇👇👇👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
*Bismillahirrahmanirraheem*

✦ *Hadith: The person closest to me on the Day of Judgement is the one who sent the most blessings upon me*
---------------
✦ One day RasoolAllah Sallallahu Alaihi Wasallam came with a joyful expression on his face. and said: Jibril alaihi salam came to me and said: ( that Allah subhanahu Said) 'O Muhammad Sallallahu Alaihi Wasallam Will it not please you , that If anyone from your ummah will send blessing upon you once , I will send blesing upon him ten times ,and If anyone from your ummah will send salam upon you once, I will send salam upon him ten times
Sunan Nasai, Vol 2, 1296 -Hasan

✦ RasoolAllah Sallallahu Alaihi Wasallam said: The person closest to me on the Day of Judgement is the one who sent the most blessings upon me.
Jamia Tirmidhi, Book 3, 484-Hasan

✦ RasoolAllah Sallallahu Alaihi Wasallam said:The miser is the one in whose presence I am mentioned and he does not send blessings upon me.
Jamia Tirmidhi, Book 45, 3546 -Sahih
---------------
*اللــــــــهم صل على محمد وعلى آل محمد*
✦ Allahumma salli ala Muhammad wa ala aali Muhammad
https://youtu.be/AnWlsH11T2k
አስቸኳይ! አስቸኳይ! አስቸኳይ!
ሼር! ሼር! ሼር!

ዛሬ በግል ባንኮች ለሞጣ ተጎጂዎች ድጋፍ የሰጣችሁና ‹‹ሲስተም የለም›› ተብላችሁ ወደ ሲስተም ሳይገባ በእጅ በተጻፈ ማስገቢያ ላይ ማህተም አስመትታችሁ ኮፒ ወረቀት ይዛችሁ የኼዳችሁ ነገ ወደ ባንክ ሄዳችሁ በሩ ወደ ሲስተም መግባቱን የሚያረጋግጥ በኮምፒዩተር የተፃፈ ወረቀት መውሰድ አለባችሁ፡፡

አደራ! አደራ! አደራ!

@ye_muslim_setoch
بسم الله الرحمن الرحيم
በአንድ ወቅት የሚኖሩ ሁለት ጥሩ ሰዎች ነበሩ ሁለቱም ከባህር ዳርቻ ነበር የሚኖሩት አንደኛው ለንግድ ስራ ወደ ሌላ ሀገር መንቀሳቀስ ፈለገ ለዚህም ስራ ብር አስፈለገው ከአንደኛው አንድ ሺህ ዲናር ብድር ለመጠየቅ ፈለገ ለመመለስ ደግሞ አመት ያህል ጊዜ እንዲሰጠው ጠየቀው ሰውየውም ለብድሩ ምስክር እንዲያመጣ ጠየቀው ሰውዬውም ምስክሬ አላህ ነው አለ ያኛው ሰውዬ እንዲህ አለ እሺ ተያዥ አምጣ መመለስ በከበደህ ጊዜ ሚመልስልኝ ሲለው አላህ ነው ሚመልስልህ አለው በዚህም ሰውዬውም የእምነቱን ጥንካሬ ሲመለከት ደስ ብሎት አበደረው ሰውዬውም ወደ ሌላ ሀገር ሄደ ወራቶች አልፈው ብድሩን ሚመልስበት ጊዜ ሲቃረብ ወደ ሀገሩ መመለስ ፈለገ ብድሩን በጊዜው ለመመለስ ከዛ ግን ሚሳፈርበት መርከብ አላገኘም የገባው ቃልም ትዝ አለው ብድሩን መመለሻ መንገድ ፈለገ ምንም አይነት መንገድ አላገኘም በመጨረሻም አንድ እንጨት አመጣና በደንብ አርጎ ቆፈረው ከዛ ዲናሩን እዛ ውስጥ ቀበረው የቀረበትንም ምክንያት በፅሁፍ አሰፈረ ካሰፈረም በኋላ እንጨቱን ወደ ወንዙ ወርውረው አበዳሪው ጊዜውን ጠብቆ ወደ ወንዙ ዳርቻ ሄዶ እየጠበቀ ነበር ቢሆንም ማንንም ሰው አላገኘም በነገሩም በጣም አዘነ ወደ ቤቱ ለመመለስ አሰበ ከዛ ግን አንዲትን እንጨት ዳር ላይ አገኘ ለማገዶ ይሆናል ብሎ ወደ ቤቱ ይዞት ሄደ ሲፈልጠው የሰውዬውን ዲናር እና ደብዳቤ አገኘ ከዛ ያሰውዬ ሲመቻችለት ወደ ሀገሩ ተመለሰ ለሰውዬውም ያልመጣበትን ምክንያት ነገረው አንድ ሺህ ዲናርም ይዞ መጣ ዲናሩ ከልደረሰው ሊሰጠው አበዳሪም ዲናሩ አላህ ወደ እኔ ልኮታል አለው

@ONLYFORTRUTHERSJ
91 ሚልየኑ እንዴት ውሎ አደረ? 🤗
እናንተ ቅን ህዝቦችስ እንዴት አደራችሁ 😍
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሰላሙአለይኩም
ወራህመቱሏሂ
ወበረካትሁ

#ልዩ_መልዕክት

ﺍﻻﺧﺘﻼﻁ ﺑﻴﻦ ﺍﻟﺮﺟﺎﻝ ﻭﺍﻟﻨﺴﺎﺀ
#የወንዶችና_ሴቶች_ቅልቅሎሽ

⇘ ከታላቁ ሊቅ ሸይኽ ዐብዱል አዚዝ ቢን ባዝ ድንቅ ምክርን ያዘለ
ፈትዋ የተቀነጨቡ #ጭብጦች [አላህ ይዘንላቸው ‏]
⇘ ሒጃብ ምንድነው መረጃውና አስፈላጊነቱን ሁሉ ዳስሰው
ተከታዮቹን #ቁምነገሮች አስተላልፈዋል፤
☞ ሒጃብሽ አስፈላጊና ግዴታሽ ነው !
⇘ ከቅርብ ቤተሰቦችሽና አማቾችሽ [ከአጎትና ከአክስት ልጅ፣ ከባል
ወንድም… ] ጭምር ተሸፋፈኚ።
በቀላሉ ስሚያገኙሽ ይበልጥ አስጊው የነሱ መንገድ መሆኑንም
#ልብ_በይ
⇄ ' ልቡ ንፁህ ነው እንዲህ ያለ ነገር አያስብም ' የሚል ቀጭን
ምክንያት ከፊትና አንፃር ቦታ የለውም ።
⇘ባህልና ተለምዶም #ከሸሪዓ በላይ ሊሆን አይገባም።
⇘ ከወንዶች ጋር ያለ በቂ ሒጃብ ከመቀላቀል ተቆጠቢ።
⇘ ተሸፋፍነሽም ቢሆን መህረምሽ (አባትሽ፣ አጎትሽ፣ ወንድምሽን
የመሳሰሉ የቅርብ ቤተሰብሽ) በሌለበት ከባዕድ ወንድ ጋር
በገለልተኛ ቦታ እንዳትገኚ።
⇘ ከወንዶች ጋር ከሚያጋፋሽና ከሚያነካካሽ ቦታዎች ያቅምሽን
ያህል ራቅ በይ።
⇘ ሸይጣን ባገኘው ቀዳዳ ሊያጠቃሽ አሰፍስፏልና መንገዶቹን
አትቅረቢ።
⇘ ላሳለፍሽው ህይወትሽ ተውበት አድርገሽ ጌታሽን ምህረቱን
ጠይቂው።
⇘ የማንንም ትችት፣ ወቀሳና ውዥንብርም አትፍሪ። እንዳሻው
ሊዘልብሽ እንጂ አዝኖልሽ አይደለምና።
↳ ለሁሉም ቁርኣናዊና ሀዲሳዊ ግልፅ መረጃዎችን ከነማብራርያው
☞ገልፀውልሻል
⇘ የክብርሽ በር ክፍት ሆኖ እንዲቀር የሚሟገቱሽ ሰዎች ምን ይሆን
ፍላጎታቸው
→→→→←←←←
⇘ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ ያቀረቡልንን ቁርኣናዊና ሀዲሳዊ
መረጃዎች እነሆ ☞
ﻗﺎﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺍﻻﻣﺎﻡ ﺍﻟﻌﻼﻣﺔ ﺍﺑﻦ ﺑﺎﺯ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ - ﺍﻟﺴﻼﻡ ﻋﻠﻴﻜﻢ
ﻭﺭﺣﻤﺔ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺑﺮﻛﺎﺗﻪ ﺃﻣﺎ ﺑﻌﺪ :

ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ ﻭﺗﻌﺎﻟﻰ :
﴿ ﻭَﻗُﻞْ ﻟِﻠْﻤُﺆْﻣِﻨَﺎﺕِ ﻳَﻐْﻀُﻀْﻦَ ﻣِﻦْ ﺃَﺑْﺼَﺎﺭِﻫِﻦَّ ﻭَﻳَﺤْﻔَﻈْﻦَ ﻓُﺮُﻭﺟَﻬُﻦَّ ﻭَﻻ
ﻳُﺒْﺪِﻳﻦَ ﺯِﻳﻨَﺘَﻬُﻦَّ ﺇِﻻ ﻣَﺎ ﻇَﻬَﺮَ ﻣِﻨْﻬَﺎ ﻭَﻟْﻴَﻀْﺮِﺑْﻦَ ﺑِﺨُﻤُﺮِﻫِﻦَّ ﻋَﻠَﻰ ﺟُﻴُﻮﺑِﻪِ ّ﴾
ﺍﻟﻨﻮﺭ : 31
⇘ ለምእምናትም ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ፡፡
ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፡፡ ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው
በስተቀር አይግለጡ፡፡ ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው ላይ
ያጣፉ፡፡ ‏»
ﻭﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ : ﴿ ﻭَﺇِﺫَﺍ ﺳَﺄَﻟْﺘُﻤُﻮﻫُﻦَّ ﻣَﺘَﺎﻋًﺎ ﻓَﺎﺳْﺄَﻟُﻮﻫُﻦَّ ﻣِﻦْ ﻭَﺭَﺍﺀِ
ﺣِﺠَﺎﺏٍ ﺫَﻟِﻜُﻢْ ﺃَﻃْﻬَﺮُ ﻟِﻘُﻠُﻮﺑِﻜُﻢْ ﻭَﻗُﻠُﻮﺑِﻬِﻦَّ ﴾
ﺍﻻﺣﺰﺍﺏ 53:
አላህ አዝዘ ወጀልለ የውስጥ አዋቂ ነውና ☞
⇘ ዕቃንም (ለመዋስ) በጠየቃችኋቸው ጊዜ ከመጋረጃ ኋላ
ኾናችሁ ጠይቋቸው፡፡ ይህ ለልቦቻችሁ፤ ለልቦቻቸውም የበለጠ
ንጽሕና ነው፡፡ » ይላል
ﻗﺎﻟﺖ ﺃﻡ ﺳﻠﻤﺔ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﺎ : " ﻟﻤﺎ ﻧﺰﻟﺖ ﻫﺬﻩ ﺍﻵﻳﺔ ﺧﺮﺝ ﻧﺴﺎﺀ
ﺍﻷﻧﺼﺎﺭ ﻛﺄﻥ ﻋﻠﻰ ﺭﺀﻭﺳﻬﻦ ﺍﻟﻐﺮﺑﺎﻥ ﻣﻦ ﺍﻟﺴﻜﻴﻨﺔ ﻭﻋﻠﻴﻬﻦ ﺃﻛﺴﻴﺔ
ﺳﻮﺩ ﻳﻠﺒﺴﻨﻬﺎ " ،
⇘ ኡሙ ሰለማህ ረዲየላሁ ዐንሃ ስለ ሶሃቢያት አቋም እንዲህ
☞ትላለች
ﻭﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ : ﴿ ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟﻨَّﺒِﻲُّ ﻗُﻞْ ﻟِﺄَﺯْﻭَﺍﺟِﻚَ ﻭَﺑَﻨَﺎﺗِﻚَ ﻭَﻧِﺴَﺎﺀِ
ﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨِﻴﻦَ ﻳُﺪْﻧِﻴﻦَ ﻋَﻠَﻴْﻬِﻦَّ ﻣِﻦْ ﺟَﻼﺑِﻴﺒِﻬِﻦَّ ﺫَﻟِﻚَ ﺃَﺩْﻧَﻰ ﺃَﻥْ ﻳُﻌْﺮَﻓْﻦَ ﻓَﻼ
ﻳُﺆْﺫَﻳْﻦَ ﻭَﻛَﺎﻥَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻏَﻔُﻮﺭًﺍ ﺭَﺣِﻴﻤًﺎ ﴾
ﺍﻻﺣﺰﺍﺏ 59:
⇘ አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን
ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ
ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን
በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ ‏»
“➣ ይህች አንቀፅ ስትወርድ የአንሷር ሴቶች ከቤታቸው ወጡ።
ከእርጋታቸውና ጥቁር ከመልበሳቸው የተነሳም አናታቸው ላይ ቁራ
ያለ ይመስል ነበር።”
በማለት እነዚያ ቀዳም ምእመናን ሴቶች ይህንን የቁርኣን አንቀፅ
እንዴት ሙሉ በሙሉ በመሸፋፈን እንደተረዱትና እንደተገበሩት
አስገንዝበዋል።

ከሱና መረጃዎች መካከልም ቀጣዮቹን ጠቅሰውልናል ☞
ﻭﻣﻦ ﺃﺩﻟﺔ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺃﻥ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ﻟﻤﺎ ﺃﻣﺮ ﺑﺈﺧﺮﺍﺝ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ ﺇﻟﻰ
ﻣﺼﻠﻰ ﺍﻟﻌﻴﺪ ﻗﻠﻦ ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺇﺣﺪﺍﻧﺎ ﻻ ﻳﻜﻮﻥ ﻟﻬﺎ ﺟﻠﺒﺎﺏ ﻓﻘﺎﻝ
ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ : " ﻟﺘﻠﺒﺴﻬﺎ ﺃﺧﺘﻬﺎ ﻣﻦ ﺟﻠﺒﺎﺑﻬﺎ " ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻭﻣﺴﻠﻢ ،
➣ መልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሴቶችን ለዒድ ሰላት
ሲያዝዙ አንዷ ሴት "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ በመካከላችን
ጅልባብ የማይኖራት ኣለች" ስትላቸው “እህቷ ከጅልባቧ
ታልብሳት” ሲሉ መልሰውላታል።
በማለት ጅልባብ ላለመልበስ ምንም አይነት ከልካይ ምክንያት
እንደሌለ አስረድተዋል።
ﻭﻗﺪ ﺛﺒﺖ ﻓﻲ ﺍﻟﺼﺤﻴﺤﻴﻦ ﻋﻦ ﻋﺎﺋﺸﺔ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﺎ ﻗﺎﻟﺖ :
ﻛﺎﻥ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﷺ ﻳﺼﻠﻲ ﺍﻟﻔﺠﺮ ﻓﻴﺸﻬﺪ ﻣﻌﻪ ﻧﺴﺎﺀ ﻣﺘﻠﻔﻌﺎﺕ
ﺑﻤﺮﻭﻃﻬﻦ ﺛﻢ ﻳﺮﺟﻌﻦ ﺇﻟﻰ ﺑﻴﻮﺗﻬﻦ ﻣﺎ ﻳﻌﺮﻓﻬﻦ ﺃﺣﺪ ﻣﻦ ﺍﻟﻐﻠﺲ ﻭﻗﺎﻟﺖ
: " ﻟﻮ ﺭﺃﻯ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﷺ ﻣﻦ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ ﻣﺎ ﺭﺃﻳﻨﺎ ﻟﻤﻨﻌﻬﻦ ﻣﻦ ﺍﻟﻤﺴﺎﺟﺪ
ﻛﻤﺎ ﻣﻨﻌﺖ ﺑﻨﻮﺍ ﺇﺳﺮﺍﺋﻴﻞ ﻧﺴﺎﺀﻫﺎ " ،
ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ትላለች ☞
»➣ መልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ፈጅር ሰላትን
ሲያሰግዱ ሴቶችም በመሸፋፈኛቸው ተጠቅልለው አብረው
ይሰግዱና ማንም ሳያያቸው ወደየቤታቸው በጭለማው ይመለሱ
ነበር። “ ነገር ግን እኛ ዛሬ ያየነውን የሴቶች ሁኔታ መልዕክተኛው
ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ቢያዩ ኖሮ በኑ ኢስራዒል ሴቶቻቸውን
እንዳገዱት ሁሉ እሳቸውም ያግዷቸው ነበር። ” ‏»
➣ ብላለች በማለት ቀስ በቀስ የሂጃብ ስርኣትና የቅልቅሎሽ ደንብ
እየተጣሰ መሆኑን ጠቁመዋል።
ﻭﻋﻦ ﻋﺎﺋﺸﺔ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﺎ ﻗﺎﻟﺖ :
" ﻛﺎﻥ ﺍﻟﺮﻛﺒﺎﻥ ﻳﻤﺮﻭﻥ ﺑﻨﺎ ﻭﻧﺤﻦ ﻣﺤﺮﻣﺎﺕ ﻣﻊ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﷺ ﻓﺈﺫﺍ
ﺣﺎﺫﻭﻧﺎ ﺳﺪﻟﺖ ﺇﺣﺪﺍﻧﺎ ﺟﻠﺒﺎﺑﻬﺎ ﻋﻠﻰ ﻭﺟﻬﻬﺎ ﻣﻦ ﺭﺃﺳﻬﺎ ﻓﺈﺫﺍ ﺟﺎﻭﺯﻭﻧﺎ
ﻛﺸﻔﻨﺎﻩ " ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺣﻤﺪ ﻭﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ﻭﺍﺑﻦ ﻣﺎﺟﺔ
➣ ለሐጅ አምልኮት ፊትን መከፈት የተደነገገ ቢሆንም ባዕድ ወንድ
ሲገጥም ግን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዳለችው ☞
➣» ከመልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጋር ኢህራም
አድርገን እየሄድን ሳለ ተሳፋሪዎች እየመጡ ያልፉን ነበረና፤ እኛጋ
ሲደርሱ አንዳችን ከአናታችን ላይ ጅልባባችንን ወደ ፊታችን ጣል
እናደርግና ሲያልፉን ደግሞ ፊታችንን እንከፍታለን።» በማለት
ጥንቃቄያቸውንና ፊት የመሸፈንን ግዴታነት አቅርበዋል።

👆👆👆 በትዕግስት ይነበብ ውዶቼ!!!

@ONLYFORTRUTHERSJ
2024/10/01 17:40:17
Back to Top
HTML Embed Code: