Telegram Web Link
በዑመር (ረ.ዐ) ዘመን ሶስት ወጣቶች አንድ ሰውዬን ጎትተው በማምጣት‹‹ያዐሚረል ሙእሚኒን ይህ ሰው አባታችንን ገድሏል ሀድ/ቅጣት/ እንደትወስንበት እንሻለን›› በማለት በእልህና በቁጣ ተናገሩ፡፡‹‹ለምን ገደልክ ?›› ሲል ዑመር ረጋ ብሎ ጠየቀ‹‹ እኔ የግመል እረኛ ነኝ… አንደኛው ግመሌ የአባታቸው መሬት ላይ ካለ ዛፍቅጠል ቀንጥሶ ሲበላ አባታቸው ድነጋይ ወርውሮ ሲመታው ግመሌ ሞተ እኔም እሱ የወረወረውን ድንጋይ አነስቼ ስወረውር መታሁትና ሞተ››…ሲል ተናገረ፡፡‹‹እንደዛ ከሆነ ቅጣት እወስንብሃለሁ!›› አለ ዑመር(ረ.ዐ)::‹‹እሺ ሦስት ቀናትን አቆየኝ……አባቴ ሲሞት ለኔና ለወንድሞቼ የተወው ከንዝ/የተደበቀ ሃብት/አለ እኔ አሁን እዚሁ ከሞትኩ ከንዙም ይጠፋል ወንድሞቼም ይጠፋሉ(ይቸገራሉ)..ስለዚህ ፍቀድልኝና ሄጄ ልምጣ›› አለ ተከሳሹ፡፡‹‹ታዲያ እስክትመለስ ዋስ የሚሆንህ ማነው?›› በማለት ዑመር (ረ.ዐ) ጠየቀ ሰውዬው የተሰበሰቡትን ሰዎች ተመለከተ የሚያውቀው የለም……የእያነዳንዱን ፊት ተመለከተና‹‹ያ ሰውዬ እዛ ጋ የቆመው ›› አለና አንዱን ጠቆመ‹‹ያ አባ ዘር ለዚህ ሰው ዋስ ትሆናለህ ?›› በማለት ዑመር(ረ.ዐ) የተጠቆመውን ሰውየ ጠየቀው…‹‹አዎን ያ አሚረል ሙእሚኒን ›› በማለት መለሰ::‹‹ይህ ሰው ካመለጠ ቅጣቱ አንተ ላይ ተፈፃሚ እንደሚሆን አታውቅም እንዴ? ›› ሲል ዑመር ተገርሞ ጠየቀ‹‹ግድ የለም ያ አሚረል ሙእሚኒን እኔ ዋስ እሆነዋለሁ….›› ሲል አቡዘር መለሰ፡፡ሰውየው ሄደ፡፡አንድ ቀን አለፈ….ሁለተኛው ቀን ተከተለ…በሦስተኛው ቀን….ሰውየው ካልመጣ ቅጣቱ አቡዘር ላይ ስለሚፈፀም ሰዎች ተጨነቁ………ሆኖም በሶስተኛው ቀን ከመግሪብ (ከመምሸቱ ) በፊት …..ያ ሰው እያለከለከ መጣ…በጣም እንደደከመው ገፅታው መስካሪ ነበር፡፡..ከዑመር (ረ.ዐ) ፊትለፊት መጥቶ በመቆም‹‹ከንዙን ለወንድሞቼ እና ለእናቴ ወንድሞች አስረክቤ መጣሁ አሁን በቁጥጥርህ ስር ሆኛለሁ ቅጣቱን ፈፅምብኝ››በማለት ተናገረ፡፡ዑመር (ረ.ዐ) ተገረመ ;‹‹ በዚያው ማምለጥ የምትችል ሆነህ እንዴት ተመለስክ?››ሲል ጠየቀው፡፡‹‹ ሰዎች ዘንድ ‹ቃል አክባሪነት ጠፋ› እንዳይባል ፈርቼ ነው›› በማለት መለሰ ተከሳሹ ፡፡ዑመር ወደ አቡዘር (ወደ ተዋሰው ሰው ) ዙሮ‹‹ይህን ሰው እነዴት ዋስ ሆንከው? ›› በማለት ጠየቀ…………‹‹እኔማ ዋስ የሆነኩት በሰዎች ዘንድ ኸይር/መልካም/ ስራ ጠፋ እንዳይባል ፈርቼ ነው››ሲል አቡ ዘር መለሰ፡፡ በሁኔታው የሟች ልጆች ልብ ተነካ…‹‹በቃአፉ ብለነዋል(ምረነዋል )…ቅጣቱ እንዳይፈፀምበት››ሲሉ ተናገሩ…ዑመር (ረ.ዐ) ‹‹ለምን?›› ሲል ጠየቃቸው…..‹‹እኛ ደግሞ በሰዎች መሃል ‹ይቅር መባባል ጠፋ ›እንዳይባል እንፈራለን›› አሉ……እኔ ደግሞ ሰዎች የሰሙትን አያደርሱም እነዳይባል ሰጋሁናነገርኳችሁ!!
እናንተስ?
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
🎓 join us @ONLYFORTRUTHERSJ
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
ታላቅ የፆም ጥሪ
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እና የተከበራችሁ የኢስላም ልጆች የአላህ እዝነት በረከቱ በእናንተ ላይ ይሁን በሰሞኑ ከእስልምና ጋር ተያይዞ የሚነሱ ዜናዎች አለምን እያስደመሙ ነው አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ለጠየቀው ምላሹ ቅርብ ነው በአንድነት ሱሆን ደግሞ የበለጠ ምላሹ ይቀርባል እናም በመላው አለም የምንገኝ ሙስሊሞች በሀገችን እየታየ ባለው ችግር ምክንያት በነገው እለት ሰኞ ማለትም 25/05/2012 አ.ል እና ሃሙስ 28/05/2012 አ.ል ሁለቱን የሱና ፆሞች ንያችንን ሃገራችንን ሰላም እንዲያደርግልን በሙስሊሙ ላይ ድንበር አላፊ የሆኑትን አደብ እንዲያስዝልን የተበዳዮችን እንባ እንዲያብስልን ብለን በመነየት እንድንፆምና ዱዓ በማድረግ ከሃያሉ ጌታ አላህ እርዳታን እንጠይቅ ልዩነታችን ተወግዶ አንድነታችን አብቦ ለአለም በርተን የምንታይ ምርጥ የረሱል ሰ.ዐ.ወ ኡመት መሆናችንን እናሳይ
ለሌሎች ወንድም እና እህቶች ሼር እናድርግ አደራ ጀዛከላሁም ኸይረን
፨፨፨፨፨አላህ ይቀበለን፨፨፨፨፨፨
Share share share share
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘረኛ ነኝ 💥

💫💫 በጃቢር ሙስጠፋ
.
.

አዎ እልም ያልኩኝ ዘረኛ ነኝ! ለዛውም ምርጥ የምርጥ ዘር። የኔ ዘር እንደማንም ልቅምቃሚ የተለቃቀመ፣ እንደማንም አናሳ በመንደርና በጎጥ የሚለካ እንዳይመስልህ። የኔ ዘር በብዛት የያንዳንድሽን ዘር ይቦንሳል። ለነገሩ እያንዳንድህ እየኖርክ ያለኸው በኔ ዘር ክልል ውስጥም አይይል? የሆነክ መጤ ሁላ። ሁልሽም መጤ ነሽ! ያካበድኩ ሊመስልህ ይችላል። ወደድክም ጠላህ ግን የኔ ዘር አይደለም እንዳንተ ካለው ይቅርና ከብርሃን ከተፈጠሩት መላዕክትም ይበልጣል። አዎ የኔ ዘር ከመላዕክት በላይ ክብር የተሰጠው ምርጥ ዘር ነው።

እያንዳንድህ መጤ ነህ ስልህ በምክኒያት ነው። ከሰሜን አስከ ደቡብ፤ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ያለው ሜዳም ይሁን ተራራ፣ ገደልም ይሁን ሸለቆ የተፈጠረው ለኔ ዘር ብቻና ብቻ ነው። ምን ይሄ ብቻ ፀሐይ ወጥታ የምትገባው፣ ጨረቃ በምሽት ሰማዩን የምታስውበው፣ ምድር ገፅታዋን በአበቦች ምታፈካው፣ ቡቃያና ፍራፍሬዎቿን ምታበቅለው፣ ሰማይ ዝናቡን የሚያወርደው ለማን ይመስልሃል? ለኔ ዘር ብቻና ብቻ እኮ ነው።

ታዲያ እያንዳንድህ ከኔ ምድር ላይ እየኖርክ፣ ለኔ ከበቀለው እየቃረምክ፣ ለኔ በተዋበው እየተመሰጥክ ደረትህ አበጠና ልትጋፋኝ አማረህ? መጤነትህን ከፊትህ አመድ ጋር አራግፈህ ጥለህ ስታበቃ፤ ባላገር ካልሆንኩ ብለህ ለመሸለል ቃጣህ? ጉድ እኮ ነው። እያንዳንድህ ምትጠጋበት ዘር ያለህ ይመስል የራስህ ነፃነት አውጪ፣ በቅድሚያ ሰብአዊ ሳትሆን የሰብአዊነት ተሟጋች መሆን አማረህ? አዳሜ አይደለም የረገጥካት መሬት ይቅርና፤ ለኔ በተፈጠረው ምድር እስከኖርክ፣ አሏህ ለኔ ያበቀለውን ሪዝቅ እስከበላህ፣ የኔን ንፁህ አየር እስከ ማግክ ድረስ፤ እንኳንስ የኔ የምትለው ዘር ሊኖርህ ይቅርና አንተ እራስህ የኔ ዘር ነህ።

አዎ የኔ ዘር ነህ! ወርቅ ሲሉህ ፋንድያ እያልክ ዘቀጥክ እንጅ፤ እንደኔ ዘር ስለ አህጉር ማሰብ ትተህ በጎጥና በመንደር ራስህን በማጠር ጠበብክ እንጅ፤ እያንዳንድሽ ዘርሽ ቢጠና የዘርሽ ስር መነሻ የኔ ዘር ሆኖ ታገኚ ነበር።

የኔ ዘር ሙሉ ነው። ከጥቁሩም፣ ከነጩም፣ ከቀይ ዳማውም ያልጎደለበት፤ ከረጅሙም ካጭሩም ከመካከለኛውም ያልቀረበት፣ በጣት ሳይሆን በብዙ ልፋት ተቆጥሮ የማያልቅ ቋንቋ የሞላበት ሙሉ የሆነ ዘር። አንድ ተብሎ በሚቆም ቋንቋ ከተብቃቃህ፣ ቀይ ወይም ጥቁር ብቻ ተብሎ በሚጠራ የቆዳ ቀለም ብቻ ከረካህ፣ በስንዝር በሚለካ መሬት ከታጠርክ እመነኝ እንስ እንስንስ ያልክ አናሳ ማለት አዳሜ አንተ ነህ።

የኔ ዘር ይቅር ባይ ነው። የኔ ዘር ሁሉን አቃፊ፣ ሁሉን አስጠጊ ነው። ለጠባብ አስተሳሰብ፣ ለጎጠኛ አመለካከትና ለራስ ወዳድ ሰው ግን በአሻራ ከተቆለፈ በር በላይ በራችን የተዘጋ ነው። የኔን ዘር ለመቀላቀል ቋንቋ ወይም ከለር፣ ፆታ  ወይም ብሔር፣ እምነት ወይም ውበት  ሳይሆን፤ ስለ ሰው እንደ ሰው ማሰብና ማሰብ ብቻ በቂ ነው። ምክንያቱም የኔ ዘር ከአባታችን አደም የሚመዘዝ የሰው ዘር ነውና!

አዎ! የሰው ልጅ ከሰውነቱ በላይ ብሔሩንና የግል ፍላጎቱን ሲያስቀድም፤ ብሔርን አላህ ካሰበለት አላማ ውጭ የመፎከሪያና ሌላውን የመበዝበዣ መሳርያ አድርጎ ሲጠቀም፤ ሰው ማሰብ ካለበት የአስተሳሳብ ደረጃ በታች ወርዷልና፤ አላህ በእውቀቱ ምክንያት መላዕካኖችን አሰግዶ ካላቀው በኋላ፤ ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) "የማህይማውያን መገለጫ ነው።" ባሉት ዘረኝነት ራሱን አርክሷልና፣ አላህ፦

{۞ وَلَقَدْ كَرَّمْنَا بَنِىٓ ءَادَمَ وَحَمَلْنَٰهُمْ فِى ٱلْبَرِّ وَٱلْبَحْرِ وَرَزَقْنَٰهُم مِّنَ ٱلطَّيِّبَٰتِ وَفَضَّلْنَٰهُمْ عَلَىٰ كَثِيرٍۢ مِّمَّنْ خَلَقْنَا تَفْضِيلًۭا}

"የአደምንም ልጆች በእርግጥ (ከሌላው ፍጡር) አከበርናቸው፡፡ በየብስና በባህርም አሳፈርናቸው፡፡ ከመልካሞችም (ሲሳዮች) ሰጠናቸው፡፡ ከፈጠርናቸውም ፍጡሮች በብዙዎቹ ላይ ማብለጥን አበለጥናቸው፡፡" [አል ኢስራዕ፡ 70] ብሎ የቸረውን ክብር፤ ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) "ጥንብ ነው!" ብለው በጠሩት ተግባር ራሱን አቆሽሿልና፤ ዘረኛ ከእኛ አይደለም! እኛም ከሱ አይደለንም።

የኔ ዘር በዘረኝነት ባያምን ሰይዱና አልይ "ሰዎችን በሚገባቸው ቋንቋ አናግሯቸው!" ባሉን መሰረት ዘረኞች ይገባቸው ዘንድ በነሱ ቋንቋ እኛ ዘረኞች ነን። አዎ! እኛ እንደነሱ በጎጥና በመንደር የማንገደብ፤ ከኢማን በቀር አንዳችን ካንዳችን የምንበላለጥበት ምክኒያት የሌለን፣ ሰውነትን ብቻ የምንሰብክ፣ በሰውነታችን የምንኮራ፣ የሰውነት አቀንቃኝ ዘረኞች ነን። አለቀ!
.
ዘረኛ ነን ስንል በምክኒያት ነው😉
.
.@ONLYFORTRUTHERSJ
*Most Urgent,Very Serious, Important information*📣 *Ministry of health’s emergency notification to the public that the Coronavirus influenza outbreak this time is very very serious & fatal. There's no cure once you are infected.* *Its spreading from China to various countries* *Prevention method is to keep your throat moist, do not let your throat dry up. Thus do not hold your thirst because once your membrane in your throat is dried, the virus will invade into your body within 10 mins.* *Drink 50-80cc warm water, 30-50cc for kids, according to age.* *Everytime u feel your throat is dry, do not wait, keep water in hand.* *Do not drink plenty at one time as it doesn’t help, instead continue to keep throat moist.* *Till end of March 2020, do not go to crowded places, wear mask as needed especially in train or public transportation* *Avoid fried or spicy food and load up vitamin C.* *The symptoms/ description are* *1.repeated high fever* *2.prolonged coughing after fever* *3.Children are prone* *4.Adults usually feel uneasy,*headache and mainly respiratory related* *5: highly contagious*🚨 Pls share if you care for human life!🙏😇
ለአሏህ ብለን ሼር እናረገው ለምን አትሰግድም ወንድሜ?
ለምን አትሰግጂም እህቴ? በዱንያ_ላይ፦
1• እስካልሰግድክ ድረስ ከእድሜህ ላይ በረካ ይነሳል ...
2• እስካልሰገድክ ድረሰ ከፊትህ ላይ ኑር
ይገፈፋል...
3• እስካልሰገድክ ድረስ ምትሰራው ስራ ሁሉ ተቀባይነት የለውም.
4• እስካልሰገድክ ድረስ ዱዓህ ተሰሚነት አያገኝም.
5• እሰካልሰገድክ ድረስ ሌሎች ሚያደርጉልህ ዱዓም አይጠቅምህም. ስትሞት፦
1• እስካለሰገድክ ድረስ እማትረባና የተዋረድክ ሆነህ ትሞታለህ.
2• እስካልሰገድክ ድረስ እንደተራብክ ትሞታለህ.
3• እሰካለሰገድክ ድረስ እንደተጠማህ ትሞታለህ. የባህርን ውሃ እንዳለ ብትጠጣ ጥምህን
አይቆትጥልህም. ቀብር_ውስጥ፦
1• እስካለሰገድክ ድረስ ጎንና ጎንህ እስኪተላልፈ ድረስ ቀብርህን አሏህ ያጠብብሃል.
2• እስካለሰገድክ ድረስ ቀብርህ ውስጥ እሳት ተቀጣጥሎብህ ነጋ ጠባ ትሰቃያለህ.
3• እስካለሰገድክ ድረስ በቀን አምስት ጊዜ ከእባብ ጋር ቀጠሮ ይኖርሃል ! የፈጅርን ሰላት ባለመስገድህ ሲያሰቃይህ ዙሁር ይደረሳል፤የዙሁርን ሰላት ባለመሰገድህ ሲያሰቃይህ አስር ይደርሳል ፤እንደዚህ እያለ ስቃይህ ይቀጥላል (አንድ ጊዜ ምትመታው እሰከ 70 ክንደ ያህለ መሬት ውስጥ ያሰምጠሃል).. የቂያማለት፦
1• እስካለሰገድክ ድረስ ወደ ጀሃነም እሳት . በፊትህ እየተጎተትክ ትወሰዳለህ .
2• እሰካልሰገድክ ድረስ አሏህ ፊት ቆመህ ስትተሳሰብ አሏህ (ሱ,ወ)
በቁጣ አይን ይመለከትህና ፊትህ ላይ ያለ ስጋ ይነሳለ.
3• እስካልሰገድክ ድረስ ከአሏህ (ሱ.ወ) ጋር የምትተሳሰበው ሂሳብ የከፋ ይሆነንና ወደ ጀሃነም እሳት እንደትወረወር ይደረጋል . ወንድሜ አሁንም አትሰግድም ?? እህቴ አሁንም አትሰግጂም ?? ያአሏህ ይህንን ፁሁፍ ላዘጋጀውም
ላነበብነውም ወንጀላችንን ማረን… በሂወት ያሉና የሌሉትንም ወንድምና እህቶቻችንንም ወንጀል ማርልን!!!
ለአሏህ ብለን #ሼር እናረገው አናውቅም በዚህች ሰበብ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ሂዳያ ያገኙና እኛም በጭንቁ የቂያማ ቀን ይጠቅመን ይሆናል፡፡
ቢያንስ #ለ15 ሰው ሼር
--------💝------👒👒
👒👒

→እስልምና ህይወትን ይሰጠሃል
አላህን በመገናኘትና ጀነት በመግባት
ተስፋ ትኖራለህ።

→ሞት የሚባለው እንግዳ እንደሚመጣ አውቀህ መልካም ስራ ላይ በመዘውተር መልካምን ድግስ ደግሰን መምጣቱን ትጠባበቃለህ።


🍃 إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ🍃
🍃 «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» {2:156}🍃

ምን ያማረ መመለሻ ነው።

ጌታዬ ሆይ! መልካም ስራ ላይ አዘውትረኝ፤ በመልካም ስራ ላይ ግደለኝ።
@ONLYFORTRUTHERSJ

--------💝------👒👒
👒👒
ღየኔ ቆንጆ😍

➬እኔ ልብሽ አይደለሁም ግን
ግን ትናፍቂኛለሽ❤️.... .....

➬እኔ ቤተሰብሽ አይደለሁም
ግን ስላንች እጨነቃለሁ... ...

➬እኔ ደምሽ አይደለሁም
ግን ህመምሽን ልጋራሽ
ዝግጁ ነኝ...... ........

ምክኒያቱም …በጣም
እ ወ ድ ሻ ለ ሁ😘
ለወደደኝ ሟች ነኝ
ለናቀኝ ቦታ የለኝ
እኔ ወድጄው ላልወደደኝ
በትእግስ እጠብቀዋለሁ
እሱ ወዶኝ ላልወደድኩት
በትእግስት ይጠበቀኝ 😁😘

መልካም ቀን

@ONLYFORTRUTHERSJ
☝️☝️☝️☝️

#ዙበይር- ቢን -ዓዋም

#ረድየሏሁ- ዐንሁ #ክፍል- አንድ

ፀሃፊ ጃቢር ሙስጠፋ፣


ዙበይር ቢን አዋም የሰለመው የስምንት አመት ልጅ እያለ ሲሆን፣ ወደ መዲና ሲሰደድ እድሜው 18 ዓመት ነበር፡፡ በሰለመ ጊዜ አጎቱ በጣም ተቆጣ፡፡ ጠራውም፡፡ “ወደ ክህደት ተመለስ፡፡” እያለም እሳት አንድዶ በጭስ በማፈን ቀጣው፡፡ ዙበይርም፡- “በፍጹም አልከፍርም” ሲል በእምነቱ ጸና፡፡[1]

ዙበይር የሰለመው በጣም ቀድሞ ነው፡፡

ያኔ ገና ልጅ ቢሆንም አላህ ለእስልምና ልቦናውን ከፈተለት፡፡ እስልምናን በቀዳሚነት ከተቀበሉ ሙስሊሞች መካከል አንዱ ነው፡፡ በእስልምና ታሪክ መጀመሪያ የተመዘዘው ሰይፍ የዙበይር ሰይፍ ነበር፡፡

ዙበይር ቢን አል ዓዋም የነቢዩ ሐዋርያ ነው፡፡ ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-

“ጦልሐና ዙበይር ጀነት ውስጥ ጎረቤቶቼ ናቸው፡፡”

እነዚህ ሁለት ስብእናዎች ከነብዩ ጋር በወንድማማችነት መተሳሰራቸውን ይህ ዘገባ ያሳያል፡፡

ዙበይር የአዋም ልጅ፣ የኹወይሊድ ልጅ፣ የአሰድ ልጅ፣ የአብዱል ኢዝ ልጅ፣ የቁሰይ ልጅ፣ የኪላብ ልጅ ነው፡፡ በቁሰይ በኩል ከነቢዩነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ጋር በዝምድና ይገናኛሉ፡፡ እናቱ የነቢዩ ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አክስት ሶፍያህ ቢንት አብዱል ሙጦሊብ ናት፡፡ በጃሂልያም በእስልምናም ዘመን ስሙ ዙበይር ሲሆን፣ አቡ አብደላህ በሚል ቅጽል ስምም ይታወቃል፡፡

እርሱና ጦልሐ በአንድ ዓመት ውስጥ ተወለዱ፣ በተመሳሳይ ዓመት ውስጥም ሸሂድ ሆነው ተገደሉ፡፡ ጦልሐ በተወሳ ቁጥር ምንጊዜም አብሮት ይወሳል፡፡ ዙበይር ሲወሳም ጦልሐ አብሮ ይወሳል፡፡

ጦልሐና ዙበይር በበርካታ ባህሪዎች ይመሳሰላሉ፡፡ ሁለቱም ባለጸጋዎች፣ የተከበሩ፣ በአላህ ላይ ጽኑ እምነት ያላቸውና በጣም ጀግኖች ነበሩ፡፡ ሁለቱም በጀነት ተበስረዋል፡፡

የዙበይር አንኳር ገድሎች

ዙበይር አንድም ቀን ለጣኦት አልሰገደም፡፡ በጃሂልያ ዘመን ጸያፍ ድርጊት አልፈጸመም፡፡ ከአላህ መልእክተኛና ከሙሐጅሮች ጋር ተሰዷል፡፡ ወደ ሁለቱም ቂብላዎች የመስገድ እድል አግኝቷል፡፡ አንድ ቀን ሙስሊሞች ዳረል አርቀም ከተባለው ቦታ በድብቅ ተሰባስበው እያለ፡- “የአላህ መልእክተኛ ተገደሉ፡፡” የሚል ወሬ ተናፈሰ፡፡ ዙበይር ወሬውን ሲሰማ እጅግ ተቆጣ፡፡ ቁጣውም እንደ ብርቱ የመሬት ነውጥ፣ ሐይለኛ እሳተ ጎመራ ወይም አስፈሪ መብረቅ ሆነ፡፡

ሰይፉን ከአፎቱ መዞ ይህን አሳዛኝ ወሬ ለማጣራት ገሰገሰ፡፡ ከመካ ከፍታ ላይም የአላህ መልእክተኛ አገኙት፡፡ ምን ሆኖ እንደሁ ሲጠይቁት የሰማውን ወሬ ነገራቸው፡፡ ያሰበውንም አጫወታቸው፡፡ የአላህ መልእክተኛ ለርሱም ለሰይፉም ድል አድራጊ ይሆኑ ዘንድ ዱዓ አደረጉላቸው፡፡

አዎ፣ ዙበይር የላቀ ክብር ሊቸረው የተገባ ሰው ነው፡፡ ለክብሩ ተከታዩ የአላህ መልእክተኛ ምስክርነት ይበቃዋል፡-

“ሁሉም ነብያት ሐዋርያት አሏቸው፡፡ የኔ ሐዋርያ ዙበይር ቢን አልዓዋም ነው፡፡”

ሰኢድ ቢን ሙሰየብን በመጥቀስ ፈዷኢሊ እንደዘገቡት ዙበይር መካ ውስጥ እያለ ነቢዩ ተገደሉ የሚል ወሬ ሰማ፡፡ ከድንጋጤው የተነሳ ሰይፉን ይዞ እርቃኑን ወጣ፡፡ መንገድ ላይ ነቢዩነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አገኙትና “ምን ሆነህ ነው?” ሲሉ ጠየቁት፡፡ እርስዎ ተገደሉ የሚል ወሬ ሰምቼ ነው፡” አላቸው፡፡ “ታዲያ ምን ልታደርግ አሰብክ?” ሲሉ ጠየቁት፡፡ “የመካውያንን ደም አንድም ሳላስቀር እንደ ጎርፍ ላፈሰው ወሰንኩ፡፡” አላቸው፡፡ ሳቁና ኩታቸውን አውልቀው አለበሱት፡፡ ወዲያውም ጅብሪል ወረደና እንዲህ አላቸው፡-“አላህ ሰላምታ አቅርቦልሐል፡፡ ለዙበይርም ሰላምታዬን አድርስልኝ ብሎሐል፤ በአላህ መንገድ ሰይፉን የመዘዘ የመጀመሪያው ሰው በመሆኑ አንተ በነብይነት ከተላክ ጀምሮ እስከ እለተ ቂያማ ድረስ ለአላህ ሲሉ ሰይፍ የሚመዝዙ ሰዎችን ሁሉ የሚያህል ምንዳ-የነርሱ ምንዳ ሳይጓደል- አላህ እንዳዘጋጀለትም ትነግረው ዘንድ አዞሐል፡፡”

💥ቢን ሰእድ ጦበቃት በተሰኘ መጽሐፋቸው ውስጥ እንደዘገቡት ዙበይር እንዲህ ሲል አውግቷል፡-

“የበድር እለት መላኢኮች ከቦቃ ፈረስ ላይ ሆነው እና ቢጫ ጥምጣም ለብሰው ወረዱ’”

ዙበይር ያኔ ቢጫ ጥምጣም ለብሶ ነበር፡፡ መልእክተኛውም ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ፡- “መላኢኮች በዙበይር ሰማይ ላይ ወረዱ፡፡” ሲሉ ተናገሩ፡፡

በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል


ለማንኛውም አስተያየት @Bchegha
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👇👇👇👇👇👇👇👇

ሀሙስ ጥያቄ እና መልስ አለ

ቢስሚላህ ሀሙስ ማታ 2 30 ሁለት ተኩል እስከ 4 ሰአት ጥያቄወች ይለቀቃሉ አሸናፉው 1 GB 🙈 ይሸለማል አስሩንም ጥያቄ የመለሰ አሸናፊ ሲሆን ሙሉውን የመለሱ ከ 1 በላይ ካሉ ቀድሞ የመለሰውን እንሸልማለን


የጥያቄ እና የመልሱ ህጎች 💥

1—አንዴ ከላኩ ማስተካከል ጭራሽ አይቻልም ካስተካለ / ካስተካከለች ሙሉው መልሱ ተቀባይነት አይኖረውም በርጋታ መልሱ


2—መልሶቹ ሚመለሱት በአማርኛ በአረበኛ ወይም አማረኛውን በእንግልዝኛ ነው !!

3 — ከመልሳችሁ ጋር አብራችሁ ስማችሁን የ ቴሌግራም ሳይሆን የትክክለኛ ስማችሁን እና አድራሻችሁን ከየት እንደሆናችሁ ትልካላችሁ
መልሶቹ ሚመለሱት በዚ አካውን ነው👇
@Bchegha


5—ቢስሚላህ እንዳትረሱ መልካም እድል 1 ወር ሚቆይ 1 GB እንዳያመልጣችሁ

እስከ ውድድሩ 3’000 ቤተሰብ መግባት አለብን please share share share & share 👍

@ONLYFORTRUTHERSJ
ወላሂ በ አስቸኳይ ሼር ይደረግ 2020 ሚባለው ጫማ ከጀርባው የ #አሏህ ስም😭 አለበት የሃያሉ ጌታችን ስም ነው እየተረገጠ ያለው #እባካችሁን አይተን ዝም አንበል🙏😭😭😭😭
👇👇👇👇👇
{ @ANWAR_MESJID }
{ @ANWAR_MESJID }
If you're a Muslim read this you will love it

-Why do we sleep in the masjid but stay awake in parties ?
-Why is it so hard to talk to Allah but so easy to gossip?
-Why is it so easy to ignore a Godly text message but re-send the nasty ones?

Allah said: "If you deny me in front of your friends, I will deny you on the day of Resurrection" if each muslim says astaghfirullah wa atubu ilaih 3 times now and forwards it, In a few seconds billions will have said it and it may calm Allah's anger inshallah.

Get up when you listen to the azaan, just like when you hear your phone ringing.

Read the Qur'an carefully, like you read your text.

Fear Allah, like you fear death

Remember yom alqeyamah, like you remember your name

How many minutes does it take for each prayer

"FAJR" 4/6 Minutes

"ZUHR" 6/8 Minutes

"ASAR" 6/8 Minutes

"MAGHRIB" 5/7 Minutes

"ISHAA" 7/10 Minutes

Total 28/39 Minutes per day out of 24hours?

Lets think about it do we really have time for Allah?

80% people will not forward this message, I hope you will.
The signs of Qiyamah.....

- Homosexuality

- People speaking ill of others' ancestors

- Clothing that shows off most of the body

- No more stars in the sky

- People Disappearing

- Tall buildings

- Appearance of Imam Mahdi.

- Appearance of Dajjal.

- Descending of Prophet Isa (A.S.).

- Appearance of Yajooj Majooj

- The rising of the sun from the west after which the doors of forgiveness will be closed.

- The Dab'bat al-Ard will emerge from the ground & will mark all the true Muslims

- 40 days of fog that will kill all the true believers so that they do not have to experience the other signs.

- A huge firewill cause destruction.

- Destruction of the Kabah.

- The writing in the Quran will vanish.

- The trumpet will be blown the 1st time & all animals & kafirs left will die & all mountains & buildings will crumble.
The 2nd time the trumpet will be blown all of Allah's creation will resurrect & meet on the plains of Arafat for their judgment.

- The sun will lower itself with the earth.

Our Prophet S.A.W. said, 'Whoever delivers this news. to someone else, I will on the Day of Judgment make for him a place in Jannah..
Let's just see if shaytan stops this one.

Send this to all Muslims on your contact list.

#share #share #share
#Islam_is_the_best
የሼይኽ ኢብራሂም ሲራጅ ወሲያ

ሼይኽ ኢብራሂም ሲራጅ ላለፉት 3 ወራት በሳኡዲ አረቢያ በሪያድ ከተማ በንጉስ ፈሃድ ሆስፒታል ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቀይተዋል፡፡ ዛሬ ነገር ከሆስፒታል ይወጣሉ እየተባለ ሲጠበቁ የአላህ ውሳኔ ሆኖ ዛሬ በድንገት ህይወታቸው አልፏል፡፡ኢና ሊላሂ ወ ኢና ኢለይሂ ራጂኡን

ባጋጠማቸው ህመም አንድ እግራቸው በኢፕራሲዬን ተቆርጦ የነበረ ሲሆን ከቀዶ ጥገናው ቡኋላ አጠገባቸው ለነበሩ ወንድሞች ያስተላለፉት አንድ ወስያ ነበር፡፡

ይህም

"ምናልባት ከዚህ ሆስፒታል ድኜ ላልወጣ እችላለሁኝ፣ሞትም ሊመጣ ይችላል፡፡ ምናልባት ከሞትኩኝ ቀብሬ ላይ 30 ደቂቃ ዱዓ አድርጉልኝ፡፡ በመላው አለም እኔን የምትወዱኝ ወንድም እና እህቶቼ ካላችሁ ከሞትኩኝ ዱዓ ብቻ እንድታደርጉልኝ ነው የምፈልገው" ብለው ነበር፡፡

እኛም እውነት ከወደድናቸው በጠየቁን መሰረት ከልባችን ዱዓ እናድርግላቸው

ምህረትን እንለምንላቸው፣የሰሩትን መልካም ስራዎች ሁሉ አላህ እንዲቀበላቸው ፣ማረፊያቸውን በጀነት እንዲያደርግላቸው አላህን እንማጸንላሀለን @ye_muslim_setoch
ደጋግ ሰዎች በዕድሜ መቆየትን የሚመኙት ዱንያን ወደው፤ ሞትን ፈርተው አይደለም።

ከነፍሳቸው በላይ የሚወዱትን አምላካቸውን በዙ ለማገልገል፣ ለመስገድ፣ ለመፆምና መልካም ነገሮችን ለማብዛት ብለው እንጂ።

እነኝህ ሁሉ ሳይጠግቡንና ሳንጠግባቸው ወደ አኺራ የተሻገሩ መምህራኖቻችን ናቸው።

ሞት ቅርብ መሆኑን ይበልጥ የምንረዳው አፍሪካ ቲቪ በዚህ አጭር ዕድሜው ስለነርሱ ሞት በቀጥታ የአየር ሰዓት ሲያወራን ማየታችን ነው።

የዱንያ ላይ የአንዲት ቀን ዕድሜ ቀላል ዋጋ የላትም። ይኸው ዛሬም ተጨማሪ ዕድል ተሰጥቶናልና ምን እንሥራባት ?

አላህ ሆይ እዘንልን፤ እዘንላቸው።
•┈┈•┈┈•⊰✿📚✿⊱•┈┈•┈┈•
#ዙበይር- ቢን -ዓዋም


#ረድየሏሁ- ዐንሁ #ክፍል- ሁለት

ፀሃፊ ጃቢር ሙስጠፋ


ኢብን ኢስሐቅን በመጥቀስ ዩኑስ እንዳወሱት የበድር እለት የቁረይሾች አርማ ተሸካሚ የነበረው አቡ ጦልሐተል ዓብደሪይን ለሁለትዮሽ ግጥሚያ ሙስሊሞችን ጋበዘ፡፡ ሰዎች ከርሱ ሲሸሹ ዙበይር ሊገጥመው ወጣ፡፡ ዘሎም ከግመሉ ላይ መጣበት፡፡ ይዞትም ወደ መሬት ወረደ። በሰይፉም አረደው፡፡ የአላህ መልእክተኛም አድራጎቱን አሞገሱ፡፡ እንዲህም አሉ፡-

“ሁሉም ነብያት ሐዋሪያት አሏቸው፡፡ የኔ ሐዋርያ ዙበይር ነው፡፡ ሰዎች ከርሱ (ከቢን ጦልሐ) ሲሸሹ ሳይ ዙበይር ሊፋለመው ባይወጣ ኖሮ እኔ እፋለመው ነበር፡፡”[2]

በኡሁድ ዘመቻ እለትም የቁረይሽ ሰራዊት የጦርነቱን መስክ ለቆ ወደ መካ ካቀና በኋላ ነቢዩ ዙበይርን እና አቡበክርን የቁረይሾች ሰራዊት ያሳድዱ ዘንድ አሰማሯቸው፡፡ ይህን ያደረጉት ቁረይሾች የሙስሊሞችን ብርታት እንዲያዩና ወደ መዲና ተመልሰው ውጊያ ለመጀመር እንዳያስቡ ለማድረግ ነው፡፡ አቡበክርና ዙበይር ሰባ ሙስሊሞችን አስከትለው ቁረይሾችን ያሳድዱ ጀመር፡፡ የሚያሳድዱት ጦር ጊዜያዊ ድል ያገኘ ሰራዊት ቢሆንም እነ አቡበክር የተከተሉት የጦርነት ስልት ቁረይሾችን ማስደንገጡ አልቀረም፡፡



የሙስሊሞችን ኪሣራ በተመለከተ ስሌታቸው ስህተት እንደሆነ እንዲያስቡ አደረጉ፡፡ በተጨማሪም በአቡበክርና በዙበይር የተመራውና ሐይልና ጥበብን ያሳየው ይህ ጦር ከኋላው በነቢዩ የሚመራ ሌላ ጦር ያስከተለ እንዲመስላቸው አደረጉ፡፡ ስለሆነም ወደ መካ በፍጥነት ለማምለጥ ተገደዱ፡፡

የየርሙክ ዘመቻ እለት በርካታ የሙስሊሞች ጦር ከሮሞች ግዙፍ ሰራዊት ፊት ሲያፈገፍግ ዙበይር በተመለከተ ጊዜ ትእይንቱን መታገስ አልቻለም፡፡ አላሁ አክበር! በማለት ወደ ሮሞች ጦር ገስግሶ ክፉኛ አጠቃቸው፡፡


በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል ...

@ONLYFORTRUTHERSJ
Aselamuwaleykim 🙈
Bismillah ..... Hey ladies and gentlemen 😎
Let's have kind of motivational speech from motivational speaker : Yasmina 😜
Well we all have to believe that we are born different that is our great power don't ever forget that even for a sec ...because it's tool to win or learn . to most failure is the end but it's big mistake failure ia part of success as one of the philosopher told us I don't actually remember his name 😜 so, failure is not the end it's a lesson for the " future " it's kind of vitamin to make us more tough than before ...and just we have to recognize that we are all built different when there is no easy path we don't have to give up just let's face the tragedy coze we are different 😉we don't have to focus or give more attention on where are we ....we just have to focus on where are we going and how much it will be better when we get there and such we don't also have to complain of things that we don't have it ...I can give you a kind of picture as an example even if your not seeing it try to imagine like there are two childs in the picture. the boy at the top do have a slice of cake and he is so excited 😁but the one at the bottom do have entire cake with one piece missing and he is so sad 😔 who has more cake 🤔 the boy at the bottom right ? he is sad because he focused on what he don't has ...and the boy at the top is happy because he focused on what he has .. Allah (s.w) told as on the Quran Alkarim that if your thankful for what you have it will be increased for you ....just to trap up my idea it's worth to know that we are built different Allah (s.w ) make us different for reason even people's who are said to be twins are not identical in everything ....and let's be "thankful for what we have" and I don't mean that all what you have is enough and you don't have to strike to get better "NO" take it in the sense of "positivity" I hope that you got me 😜 may Allah make this post from heart to heart ....Amiiin
Join 👇👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
👆👆👆👆👆👆👆
2024/10/01 19:21:19
Back to Top
HTML Embed Code: