Forwarded from Abubekr Jemal via @like
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሞት እየደረሰ ነው ዛሬም ነገ ሊባል ነው ነገም ዛሬ ይባልና ሞትም መጣው አያለ ነው!!
የትኛችን ነን ዝግጁ? Video ላይ እንደምናያት አለመሆናችንን በምን እርግጠኛ ሆንን¿ በምንም!
ለዛ እንዘጋጅ ፡፡ከእንደዚህ አይነት የ2 አለም ክስረት አላህ ይጠብቀን 🙏🙏😭😭
@Ahlul_jennah
#Share

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
بسم الله الرحمن الرحيم
የአንድ ንጉስ ኑዛዜ
በሆነ ጊዜ የሚኖር አንድ ንጉስ ነበር ይህም ንጉስ በሽታ ጠንቶበት የሞት አልጋ ላይ ሆኖ የጦር መሪውን አስጠራው የጦር መሪውም መጣ ንጉሱም ለጦር መሪው በደንብ አድምጠኝ አለው አሁን ምነግርህ ከሞትኩ በኋላ ሁሉም እንዲፈፀም በጥብቅ አዘዘው ጦር መሪውም ኑዛዜው ምን እንደሆነ ጠየቀው ንጉሱም ኑዛዜውን መዘርዘር ጀመረ
1ኛ እኔ ስሞት ሬሳዬን ሃኪሞች ብቻ ይሸከሙኝ
2ኛእኔ ልቀበር ስሄድ በመንገዱ ላይ በህይወት እያለው የሰበሰብኩት ወርቅ ብር ጌጣጌጦች ይበተን
3ኛ እጄን ከከፈኔ አውጥታችሁ መዳፌን ዘርጉት አለው የጦር መሪው ይፈፀምልሀል አለው ከዛ ስለምክንያቱ ጠየቀው ንጉሱም ለአለም ትምህርት መስጠት እንደፈለገ ነገረው
1ኛው ሆላችንም ስንታመም ወደ ሀኪም እንሄዳለን ሀኪሞች ግን ህይወትን መስጠት አይችሉም
2ኛው ሰው እድሜ ልኩን የሰበሰበው ሙሉ ሀብት ጥሎት ነው ሚሄደው
3ኛው የሰውልጅ ከእናቱ ሆድ ባዶ እጁን እንደወጣ ከዚህ አለምም ባዶ እጁን ነው የሚወጣው
እነዚህን ነገሮች ለሰው መግለፅ ፈልጌ ነው
@ONLYFORTRUTHERSJ

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀነት ውስጥ በየቀኑ 1ቤት እንዲሰራለት ሚፈልግ አለ ወላሂ ቀላል ነው በቀን 12 ረከዐ መስገድ ከሱብሂ በፊት 2ረከዐ ከዙሁር በፊት 4 ከ ዙሁር ቡሀላ 2 ከመግሪብ ቡሀላ 2 ከኢሻ ቡሀላ 2 እንዚን የሰገደ ጀነት ለይ ቤት ይሰራለታል ብለዋል
👇👇👇👇👇👇
@islamicababal
@islamicababal
@islamicababal
👇👇👇👇👇👇
@islamicababal
@islamicababal
@islamicababal
Forwarded from Ayuti Islamic Post 🕌📿 (❣አልሀምዱሊላህ)
➧ያስፈልገዎታል!!
ጀናባን የሚመለከቱ ህግና ደንቦች
የቃላት መፍቻ፡-
➊. መኒይ (የዘር ፈሳሽ)፡-
➧ በስሜት ተስፈንጥሮ ከእርካታ ጋር የሚወጣ ፈሳሽ ነው፡፡
➧ ለወንድ ወፍራምና (ወደ ቢጫነት የሚያደላ) ነጭ ፈሳሽ ሲሆን ለሴት ደግሞ ቀጭንና ቢጫ ነው፡፡ [ሙስሊም፡ 311] ሽታው ወደሊጥ ሽታ የቀረበ ነው፡፡ በሆነ ምክንያት እነዚህ መታወቂያዎች ሊቀየሩ ይችላሉ፡፡
➧ ከወጣ በኋላ የሰውነት መቀዝቀዝ ዘና ማለት (ፉቱር) ይከተላል፡፡
➧ ፈሳሹ ሚዛን በሚደፋው የዑለማእ እይታ ጦሀራ እንጂ ነጃሳ አይደለም፡፡ ይህን የሚደግፉ ሶሒሕ ማስረጃዎች መጥተዋል፡፡ [ሙስሊም፡ 694] [አልኢርዋእ፡ 1/197]
➧ በውንም ይሁን በህልም ከወጣ ገላን መታጠብ ግዴታ ነው፡፡
➋. መዚይ፡-
➧ ግንኙነትን ሲታሰብ ወይም ሲፈለግ የሚወጣ ያዝ የሚያደርግ (የሚያጣብቅ)፣ ቀለም አልባ ቀጭን ፈሳሽ ነው፡፡
➧ አወጣጡ ከእርካታ ጋር አይደለም፡፡ ተስፈንጥሮ ስለማይወጣ መውጣቱ ላይስተዋል ይችላል፡፡
➧ ነጃሳ ስለሆነ የነካውን አካል ማጠብ ይገባል፡፡ ልብስን ግን የነካው ቦታ ላይ ውሃ በመርጨት ማፅዳት በቂ ነው፡፡
➧ የነካውን ቦታ እንጂ ገላን መታጠብ ግን ግዴታ አይደለም፡፡ ውዱእን ግን ያፈርሳል፡፡
❸. ወዲይ፡-
➧ ከሽንት በኋላ የሚወጣ ነጭ ሽታ አልባ ፈሳሽ ነው፡፡
➧ የሚያጣብቅ አይደለም፡፡
➧ ብይኑ ከሽንት ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡
➍. ከሴቶች ብልት የሚወጣ ፈሳሽ፡-
➧ ከማህፀን የሚወጣ ቀጭን ፈሳሽ ነው፡፡ መጠኑ ከሴት ሴት ይለያያል፡፡
➧ ሴቷ መውጣቱንም ላታስተውለው ትችላለች፡፡
➧ አካልንም ልብስንም ቢነካ አይነጅስም፣ ጦሃራ ነው፡፡
➧ ውዱእን ግን ያፈርሳል፡፡ ከሁለቱም መፀዳጃዎች በኩል የሚወጣ ነገር ውዱእ ያፈርሳልና፡፡ አወጣጡ ቋሚ ከሆነ ግን ለያንዳንዱ ሶላት ወቅቱ ከገባ በኋላ ውዱእ እያደረገች መስገድ ይገባል፡፡ ውዱእ ካደረገች በኋላ ቢወጣ ቦታም አይሰጠውም፡፡
ገላን መታጠብ ግዴታ የሚሆነው መቼ ነው?
➋. በውኑ ግንኙነት ከተፈፀመ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) #ቢፈስም_ባይፈስም ትጥበት ግዴታ ነው፡፡
➋. ግንኙነት #ባይፈፀምም የዘር ፈሳሽ (መኒይ) #ከእርካታ ጋር ከወጣ ትጥበት ግዴታ ነው፡፡
➌. በህልሙ ግንኙነት እንደፈፀመ አይቶ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) ካገኘ በማያሻማ መልኩ መታጠብ ግዴታ ነው፡፡
➍. በህልሙ ግንኙነት እንደፈፀመ አይቶ ነገር ግን ሲነቃ ምንም አይነት የዘር ፈሳሽ (መኒይ) ካላገኘ በማያሻማ መልኩ የመታጠብ ግዴታ የለበትም፡፡ ኡሙ ሱለይም የተባለችዋ ሶሐቢያህ ረዲየላሁ ዐንሃ “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አንዲት ሴት ኢሕቲላም ከሆነች (በህልሟ ግንኙነት ስትፈፅም ካየች) የመታጠብ ግዴታ አለባትን?” ብላ ስትጠይቅ “ፈሳሽ ካየች አዎ” ሲሉ መልሰውላታል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም]
➎. በህልሙ ግንኙነት ሲፈፅም አላየም ወይም አያስታውስም፡፡ ነገር ግን ሲነቃ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) ካገኘ በማያሻማ መልኩ የመታጠብ ግዴታ አለበት፡፡
➏. በህልሙ ግንኙነት ሲፈፅም አላየም ወይም አያስታውስም፡፡ ነገር ግን ሲነቃ ፈሳሽ አገኘ፡፡ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) እንዳልሆነ እርግጠኛ ከሆነ የመታጠብ ግዴታ የለበትም፡፡ የነካውን ግን ሊያጥብ ይገባል፡፡ ብይኑ የሽንት ብይን ነውና፡፡
➐. በህልሙ ግንኙነት ሲፈፅም አላየም ወይም አያስታውስም፡፡ ነገር ግን ሲነቃ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) ይሁን አይሁን #መለየት_ያልቻለው ፈሳሽ ካገኘ በ ሽታ ወይም በቻለው መንገድ ለመለየት ይሞክርና ጥርጣሬው መኒይ ወደመሆኑ ካደላ ይታጠብ፡፡ ጥርጣሬው መዚይ ወደመሆኑ ካደላ ግን በተለይም ከመተኛቱ በፊት ስለ ግንኙነት አስቦ ከነበር እንደ መዚይ ይቁጠረውና የነካውን ቦታ ብቻ ይጠብ፡፡ ገላውን የመታጠብ ግዴታ የለበትም፡፡ ቢታጠብ ከጥንቃቄ አንፃር የተሻለ ነው፡፡
➑. በህልሙ ግንኙነት ሲፈፅም አላየም ወይም አያስታውስም፡፡ ነገር ግን ሲነቃ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) ይሁን አይሁን መለየት ያልቻለው ፈሳሽ ካገኘና ግምቱ ወደየትኛውም ካላደላ፣ ከመተኛቱ በፊት ስለ ግንኙነት ያላሰበ ከሆነ ጉዳዩ አወዛጋቢ ቢሆንም ትክክለኛው ትጥበት የለበትም የሚል ነው፡፡ ቢታጠብ ከጥንቃቄ አንፃር የተሻለ ነው፡፡ [ፈታዋ ኢብኑልዑሠይሚን፡ 11/161]
የጀናባ አስተጣጠብ ሁለት አይነት ነው፡፡
❶. የሚያብቃቃ ማለትም ግዴታውን ለማውረድ የሚጠበቅ ሲሆን እሱም ሙሉ አካልን በውሃ ማዳረስ ነው፡፡ ባይሆን መጉመጥመጥና በአፍንጫ ውሃ መሳብ (ኢስቲንሻቅ) እንዳይረስ፡፡ ለትጥበት ኒያ ሊዘነጋ አይገባም፡፡ አንድ ሰው ጀናባ ማውረድን ሳያስብ እንዲሁ ውሃ ውስጥ ዋኝቶ ቢወጣ መላ አካላቱ ውሃ መንካቱ ብቻ ጀናባው ለመውረዱ በቂ አይሆንም፡፡ ይስተዋል! ይህን ትጥበት ካደረጉ በኋላ ውዱእም ባያደርጉ መስገድ ይቻላል፡፡ ባይሆን ከትጥበቱ መሀል ውዱእ የሚያፈርስ ነገር መፈፀም የለበትም፡፡
❷. ሌላኛውና በላጩ ግን በቅድሚያ ሁለት እጆችን መታጠብ፡፡ ከዚያም ኢስቲንጃእ ማድረግ፡፡ ከዚያም ውዱእ ማድረግ፡፡ ከዚያም ከእራስ ጀምሮ ቀሪ አካላትን ውሃ ማዳረስ፡፡ እግርን ከውዱእ ጋር ማጠብም ይቻላል፤ መጨረሻ ላይ ማጠብም ይቻላል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም]
ማሳሰቢያ፡-
ሴቷ ለትጥበት ስትል የፀጉር ጉንጉኗን የመፍታት ግዴታ የለባትም፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም: ኡሙ ሰለማህ ለጀናባህ ወይም ለሐይድ ትጥበት ፀጉሯን “ልፍታው ወይ?” ብላ ስትጠይቃቸው “አይ! የሚበቃሽ ከእራስሽ ላይ ሶስት ጊዜ ውሃ ማፍሰስ ብቻ ነው” ብለዋታል፡፡ [ሙስሊም] ስለዚህ ፀጉር ሳይፈታ ውሃ መድረስ ከቻለ መፍታት አይጠበቅም፡፡
ለማጣቀሻነት የተጠቀምኩት
❶. ፈታዋ ኢብኑልዑሠይሚን
❷. ፈትሑልዐላም ፊ ዲራሰቲ አሓዲሢ ቡሉጊልመራም እና ሌሎችም
ሼር ማድረግ እንዳይረሱ፡፡
(ኢብኑ ሙነወር፣ ህዳር 8/2008)
.•• •⊰✿🌹✿⊱• ••
⚘••..¦
@halal_life

┄┄┉┉✽̶»̶̥🇪🇹••✿••🇪🇹»̶̥✽̶┉┉┄┄
‼️ይነበብ‼️
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ነገር ሌላ አይደለም በሺዎች የሚቆጠሩ ክምር የጋብቻ ቀለበቶች ናቸው
እነዚ ሁሉ የጋብቻ ቀለበቶች በአንድ የቀለበት መሸጫ ሊሸጡ የተቀመጡ ቀለበቶች ወይም የግለሰብ ንብረቶችም እንዳይመስሉህ! እነዚህ እልፍ ቀለበቶች በጣም በአሳዛኝ ሁኔታ ከ1939-1945 በተደረገው የሁለተኛው የአለም ጦርነት ምክንያት ከሟች ወታደሮች ጣት ላይ የተሰበሰቡ የጋብቻ ቀለበቶች ናቸው።
አስቡት ለስድስት አመታት በተካሄደው 2ኛው የአለም ጦርነት ምክንያት የስንቱ ቤትና ትዳር እንደተበተነ ፣ የስንቱ ጎጆ ዳግም ቀና ላይል እንደዘመመ ፣ ስንት ልጆች ወላጅ አልባ እንደሆኑ ምን ያህል ማህበራዊና አገራዊ ቀውስ እንደደረሰ።
ስማኝ ወገኔ ዛሬም ነገም ከጦርነት የሚገኝ አንዳችም ትርፍ እና መፍትሄ የለም!። ጥቂት ወንበራቸውን ለማመቻቸት አገር ብትጠፋ ደንታ በማይሰጣቸው የአገር ጠላቶችን የስልጣን ጥም ለማርካት ሲባል ተላላኪ ሆኖ ለዘመናት በእምነቱ ተከባብሮ የኖርውን ሕዝብ በሀይማኖትና በጎጥ ጎራ ከፍሎ አገር ለመበጥበጥ የምትሰማሩ ቡድኖች ከላይ የምታዩአቸው የጋብቻ ቀለበቶች.... ነገ ወይ ካንተ ጣት ፣ ወይ ከአባትህ ፣
ወይ ከወንድምህ..... ብቻ ከምታውቀው ወይም ከምትወደው ሰው ጣት ላይ ወልቆ ነገ ለመጥፎ የታሪክ አሻራ እንዲቀመጥ ካልፈለክ ልዩነትህን አጥብበህ ነገ ልጆችህ ሰላማዊ አገር እንዲኖራቸው ከመጥፎ ድርጊትህ ተቆጠብ!!።
እኔ በግሌ ከየትኛው የጎጥ ቡድን ጋር ህብረት ባለመፍጠርና የእምነት ልዩነቶችን አክብሬ ከየትኛውም የእምነት ተከታይ ወገኖቼ ጋር በፍቅር በመኖር መተኪያ የሌላት ኢትዮጵያ አገሬን እስከመጨረሻው እጠብቃታለው ።
አንተስ? አንቺስ?

እነሆ ሰባህ ሪከርድስ አዳዲስ ነሺዳዎችን በየሳምንቱ ወደናንተ ሊያደርስ ቃል በገባው መሰረት ይዞላችሁ ሊቀርብ ቀናት ቀሩ፡፡ሙንሺድ ኢድሪስ ሸርሞሎ "የውዶች ውድ" የተሰኘ አዲስ ነሺዳ በቅርብ ቀን!
የሰባህ ሪከርድስ የዩትዩብ ቻናላችን ሰብስክራይብ አድርገው ይጠብቁን!
https://www.youtube.com/channel/UChgSd_Isd8HSG2yNAiz_LCQ
JOIN
@Muneshidedris

#ሰላት ከሰገዱ ቡኋላ መስገጃዎ ላይ መፅናት ምን ያህል አጅር
እንደሚያስገኝ ያውቃሉን?
የአላህ መልክተኛ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
"ከእናንተ መካከል አንዳቹ ሰላት የሰገደበት መስገጃው ላይ እስካለ
እና ውዱእ እስካላጠፋ ድረስ መላኢካዎች በርሱ ላይ ሰለዋት
ያወርዱለታል። "አላህ ሆይ! ወንጀሉን ማረው፣ አላህ ሆይ!
እዘንለት።" ይላሉ።"
(ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል)
ኢብኑ በጣል (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ "እጅግ ብዙ ወንጀል
ያለበት ያለ ብዙ ልፋት ወንጀሉን አላህ እንዲያራግፍለት የሚፈልግ
ሰው ካለ፦ መላኢካዎች እርሱ ላይ የሚያደርጉት ዱዓእና ኢስቲግፋር
ይበዛለት ዘንድ ሰላት ከሰገደ ቡኋላ መስገጃው ላይ በመፅናት እድሉን
ይጠቀም።"
ቢያንስ ለ20 ሰዎች ላክ በቁጥር የማይገለጽ ሀሰናትን በአላህ ፍቃድ ታገኛለህ። መልካም ስራ ትንሽ ትልቅ የለዉም በአገኘኸዉ አጋጣሚ መልካም ነገር ሰርተህ ለማለፍ ሞክር።
Share 🙏
Join👇👌
@alselefiy
@alselefiy
@alselefiy
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAE0XavaNxB8I96qI0Q

Forwarded from ISLAMIC PATH ☝
1- You want success?
Observe salat in its due time.
2- You want facial illumination?
Stick to night prayer
3- You want welfare?
Stick to Qur'an recitation
4- You want health?
Stick to fast.
5- You want relief?
Stick to istigfaar.
6- You want to be free from trouble?
Stick to supplication.
7- You want to be free from hardship?
Always say laa hawla walaa quwwata illa billah.
8- You want blessing?
Always say salawat upon the Prophet (SAW)
9- You want reward without stress?
Don't just keep this message with you but send it and consider it as sadaqatul jariyah for you and your parents...

ህፃናት ለህፃናት በቀን 1ብር ብቻ
"ህፃናት በጐ ተግባርን እንዲላመዱ እድል እናመቻችላችው"
ገቢው መስራት እየቻሉ የሰው ፊት ለሚገርፋቸው ልጆቻቸውን ማስተማር ላቃታቸው ኡሚ መረዳጃ ውስጥ ለተያዙት እናቶች ቋሚ ስራ ማስጀመሪያ የሚውል።
በልጆች አቅም ሰውን መርዳት ይቻላል እና ልጆቾን እህት ወንድሞን የዚህ የኸይር ስራ ተካፋይ አርገው በተግባር ያስተምሩ።
አድራሻችን
#አዲስ አበባ
ቤተል አልመሻን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 316 & 317
#አዳማ
ፖስታ ቤት በደዊ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
0980482001
0926688698
0910729106
በቴሌግራም
@Hayu_MJ
@UmmiCharity_bot
"ልጆቾን ኸይር ስራ ያስተምሩ እናቶችን ቋሚ ስራ ያስይዙ!"
ንግድ ባንክ
1000278180388
ኡሚ የየቲሞች መረዳጃ ተቋም
"ለበጐነት መስፈርት የለውም"
@ummicharityinstitut

Forwarded from አህለ ሱና ወል ጀማዐህ
بسم الله الرحمن الرحيم
قال الرسول صلى الله عليه وسلم سبق المفردون
قالو وما المفردون يا رسول الله قال الذاكرون الله كثيرا والذاكرات
ረሱል ሰዐወ እንደዚህ አሉ ሙፈሪዶች ቀደሙ ሰሀቦችም ሙፈሪዶች ማን ናቸው ብለው ጠየቁ
ረሱልም እንደዚህ አሏቸው ከወንድም ከሴትም አላህን ብዙ ማውሳትን ሚያወሱ ናቸው
قال الرسول الله صلى الله عليه وسلم من قال لاإله الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير في يوم مائة مرة كانت له عدل عشر رقاب وكتبت له مائة حسنة ومحيت عنه مائة سيئة وكانت له حرز من الشيطان يومه ذالك حتى يمسي ولم يأتي أحد بأفضل مماجاء به الا رجل عمل أكثر منه
ረሱል ሰዐወ እንደዚህ ብለዋል ላኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለህ ለሁልሙልኩ ወለሁልሀምዱ ወሁወ አላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር በአንድ ቀን መቶ ጊዜ ያለ አስር ባርያ ነፃ እንዳወጣ ይቆጠርለታል መቶ ሀሰናት ይፃፍለታል መቶ ወንጀል ይታበስለታል የቺን ቀን እስከሚመሽ ድረስ ከሸይጧን ትጠብቀዋለች ወይመል ቂያማም እሱ ይዞት እንደሚመጣው አጅር ማንም ይዞ አይመጣም ከሱ የበለጠ ይህንን ዚክር የደጋገመ እንጂ
ሁላችንም በተቻለን መጠን ይህንን እንደጋግም
@alhadilelelhaq

በቁርአን ጥላ ስር via @like
ይቺ አለም የኔዋ እማማ ፦ ድምፅ ▯አብዱልከሪም ይማም▯
<unknown>
ግጥሙ የተወሰደው አፍሪካ ቲቪ በፊት ካቀረበው የቪዲዮ ግጥም ፕሮግራም ላይ ነው ...
❤️ ያዳምጡት ይወዱታል ስለ ረሱል ሰ. ዓ. ወ. ነው። ❤️
◈ ድምፅ ፦ አብዱልከሪም ይማም
@ONLYFORTRUTHERSJ
❤️ ያዳምጡት ይወዱታል ስለ ረሱል ሰ. ዓ. ወ. ነው። ❤️
◈ ድምፅ ፦ አብዱልከሪም ይማም
@ONLYFORTRUTHERSJ
Forwarded from አህለ ሱና ወል ጀማዐህ
بسم الله الرحمن الرحيم
አንድ ቀን አሚረል አልሙእሚኒን ኡመር ቢን አብዱ አልአዚዝ በምሽት ወደ መስጂድ ገቡ አንድ ሰው መስጂድ ውስጥ ተኝቶ ነበር ሲራመዱ ጨለማ ስለነበር ሳያስቡ ረገጡት ሰውየው በንዴት ተነስቶ እያየህ አትሄድም አህያ ነህ እንዴ አለው ኡመር ቢን አብዱ አልአዚዝም አይደለሁም ኡመር ቢን አብዱ ልአዚዝ ነኝ አለው ከሳቸው ጋር አብሮ ሚንቀሳቀስ ሰው ነበር እናም አሚረል አልሙእሚኒንን አህያ ሲላቸው ደንግጦ አህያ አለህ
ሲለው ኡመር ቢን አብዱል አዚዝ እንዲህ አለ አህያ ነህ ብሎ ጠየቀኝ እኔምኡመር ነኝ ብዬ መለስኩለት አለ
በጣም አዛኝ ሰውን አክባሪ አሚር ነበረ

Forwarded from UMMI/ኡሚ (: ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜ͜͡Ha ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜ͜͡Yu✵ٌٍٍٍٍٍٍۘۘۘۘ͜͡Na ًٍٜ۪۪۪۪͜͡)
#ምስጋና
#አራተኛ ዙር
በቋሚነት በየሁለት ወሩ የሚዘጋጀው የምሳ እና የመዝናኛ ፕሮግራም ዛሬም ለ130 የቲም እና ምስኪን ልጆች ዕለት እሁድ በ7/05/2012 ዐል በቤተል አልመሻን ህንፃ ቴራዞ ላይ ከኡሚ የታዳጊዎች ክለብ አባላት ጋር በመሆን በተዘጋጀው የምሳ እና የመዝናኛ ፕሮግራም ተካሄዶዋል። ለዚህ ፕሮገራም መሳካት የአቅማችሁን ሁሉ ላደረጋችሁልን የምንጊዜም አጋሮቻችን እና ቤተሰቦቻችን ልባዊ ምስጋናችን እናቀርባለን።
"ለበጐነት መስፈርት የለውም"
0980482001/0926688698
@ummicharityinstitut
#አራተኛ ዙር
በቋሚነት በየሁለት ወሩ የሚዘጋጀው የምሳ እና የመዝናኛ ፕሮግራም ዛሬም ለ130 የቲም እና ምስኪን ልጆች ዕለት እሁድ በ7/05/2012 ዐል በቤተል አልመሻን ህንፃ ቴራዞ ላይ ከኡሚ የታዳጊዎች ክለብ አባላት ጋር በመሆን በተዘጋጀው የምሳ እና የመዝናኛ ፕሮግራም ተካሄዶዋል። ለዚህ ፕሮገራም መሳካት የአቅማችሁን ሁሉ ላደረጋችሁልን የምንጊዜም አጋሮቻችን እና ቤተሰቦቻችን ልባዊ ምስጋናችን እናቀርባለን።
"ለበጐነት መስፈርት የለውም"
0980482001/0926688698
@ummicharityinstitut
بسم الله الرحمن الرحيم
አንድ ጊዜ አንድ ሰው ትልቅ እርሻ ነበረው ጣባቂም አላስቀመጠለትም ነበር በሆነ ጊዜ አንድ ሰው ወደዚህ ቦታ መጣ ሰው እንዳለ እንደሌለ ካረጋገጠ በኋላ ወደ ውስጥ ገብቶ ፍሬዎችን እየቀነጠሰ መመገብ ጀመረ በነጋታውም ተመልሶ መቶ ልክ እንደትላቱ አደረገ ቀን በቀን ይህንን ያደርግ ጀመረ አንድ ቀን ግን ባለቤቱ ዛፍ ላይ ወቶ ጠበቀው ሰውዬው እንደለመደው ተደብቆ ወደ ቀኝ ወደ ግራ ተመለከተና እንደለመደው ፍሬዎችን መብላት ጀመረ ባለቤቱም ከላይ ፍሬ ወርውሮ መታው ወደላይ ሲመለከት ባለቤቱን አየው ከዛ ባለቤቱ ምንም አልልህም ግን ሁሌ ስትገባ ሰውን ወደ ቀኝና ወደ ግራ ትመለከታለህ ወደ ላይ ግን አታይም አላህን ማየት ዘነጋህ አለው ሰውዬውም ደንግጦ ተውበት አደረገ
ሰው ወንጀል ሲሰራ አላህን እንጅ ሰውን መፍራት የለበትም

BREAKING NEWS TO THE MUSLIM UMMAH:
BE WARY, TIGHTEN UP YOUR BELTS AS THE END IS AROUND THE CORNER!!!
YOU WILL FIND THE PIECE ASTONOSHING; DON'T STOP, KEEP ON READING!
Assalamualaikum,
Did anyone of us imagine how the sun is gonna rise from the west as said by our prophet Muhammad (peace be upon him) 1400 yrs ago..
but now scientists found how it happens..scientists were making researches on MARS for long time....MARS which rotates in the same direction of the EARTH has now started to rotate in the opposite direction...now the sun rises from west in MARS..this is named as RETROGRADE MOTION...and this happens to all planets..amazingly EARTH is next.!!
ALLAH says when the sun rises from the west the doors of FORGIVENESS will be closed..no more dua for repentance will be accepted..it's not too far for this to happen..!!
Let's not waste time on movies, music, parties, etc..spend more time to read and learn QURAN and HADITHS..PRAY five times..and teach our kids on Islam..these acts will only benefit us in our GRAVE..
ISLAM is a beautiful religion and ALLAH has made it so easy for us to follow through our beloved PROPHET MUHAMMAD (peace be upon him)...
Don't just forward this to all..for a sec ask your self..Have we done anything in our life for LIFE AFTER DEATH...??
Are we ready to meet ALLAH on the day of JUDGEMENT???
Remember.. we are all alone on that day..
▪️ Have you ever wondered what would have happened if we treated the Quran the way we treat our mobile phone...?
▪️ What if we can carry it with us wherever we go;
In our bags .... & in our pockets?
▪️ What if we looked at the pages several times a day
▪️ What if we went back to take it if it's forgotten
▪️ What if we treated it as though we cannot live without it..?
- And really, we cannot live without it...!
▪️ What if we give it to our children as gifts
▪️ What if we read it while travelling ?
▪️ What if we made it a priority every day??
Let our logo be :
" The Quran is my best friend.
▪️ Only 7% will re- send this message.
▪️ Be amongst them & send it to the largest possible number of people
▪️ Don't be of the 93% who will not share the message....
▪️ Think ... Even once... Day of Judgement... we will realise we daily opened messages from friends ...
▪️ We shared/forwarded the jokes & gossips ...
▪️ But how many times do we open the Quran and read the messages sent from Allah Subhaana WaTa'aala Himself
❇️ Scientifically proven :
Listening to Quran reduces the prevalence of cancerous cells in the human body and even destroys them.
💠 The prolongation of prostration strengthens memory , and prevents stroke
Shaitan said :
"I wonder how humans claim to Love Allah and disobey Him, and claim they hate me yet they obey me!"
May Allah SWT grant
success to everyone who reads and
sends Ameen.

አጃይብ ነው
#ቻይና እስልምናን ቫይረስ ብላ እስከመጥራት ደፍራ ነበር እናም በሀገረ ቻይና ላይ እስልምናን ለማጥፋት ጠንክራ ሰርታልች። ለዚህም ማሳያ በሀገሯ ፣ ቁርአንን እንዳይቀራና እንዳይታተም ፣ ስግደትን ፣ የሴት ልጅ ክብር ና ግዴታ የሆነውን ሀጃብ ና ጾም መፆም እስከ ሞት ቅጣት የሚያስከት ግፍ ስታደርስ ነበር ፡፡
ዛሬ ላይ ግን የአላህ ቁጣ የወረደባት ይመስላል። ትላንት ቻይና እስልምናን ቨይረስ ባልችበት ኣፏ ዛሬ ላይ በዓለም ና በፕላኔታችን ላይ እጅግ የከፋ ቫይረስ ያልባት ሀገር ሆናልች።የአላህ ስራ ይገርማል።
አደጋው በንጹህ ቻይናውያን በመድረሱ ባዝንም ነገር ግን
እስልምናን ለማጥፋት ና ለመጨቆን የተዘረጋች ክንድ ምንግዜም በሀያሉ አላህ እጥፍ መቅሰፍት ይዞ እንደሚመጣ ቻይና ምሳሌ ሆናለች። ወሰላም
@ZEKR_MENZUMA