Telegram Web Link
VID-20200517-WA0018.mp4
13.7 MB
‏فيديو من إبراهيم أبي عبد الرحمن
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from "ኡማ ቲቪ " Tv
የነዚህ የሁለት ደብዳቤ ዎጎች እጅግ ይገርማሉ ይህንን እያየን እንዴት
እንቻል ያኢላሂ
ይህ የሙፍቲ መጅሊስ ለከንቲባ Takele Uma Banti ቢሮ ያስገባው
ደብዳቤ ነው ።

ይህ ደብዳቤ ለከንቲባ ቢሮ በቀን 10/9/2012 ወይም
ዛሬ ነው የገባው ። ከነገ ወዲያ ርክክብ የሚደረግበት ካርታ በነጃሺ ስም
ተሰርቶ አልቋል ። ዛሬ ደብዳቤው የገባው እንግዲህ ያ ካርታ ተሰርዞ
አዲስ ካርታ ለነገ እንዲሰራ መሆኑ ነው ።

1ኛ, መሬቱን የሚሰጠው የአዲስ አበባ ከተማ አስተደሰደር ከሆነ
መቀበልም ያለበት አቻው የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት
እንጂ ፌዴራሉ ወደ ታች ወርዶ ሉሆን አይችልም
2ኛ, ሙፍቲ የሰሩት ስራ ህገ ወጥ መሆኑን እንደሚያውቁ እና ፌዴራል
መጅሊስ ውስጥ እንኳ መስማማት እንደሌለ የሚታወቀው ደብዳቤው
የወጣበት ማህተም ነው። ሙፍቲ የራሳቸውን ቲተር ከተጠቀሙ በኋላ
የተቋሙን ኦፊሺያል ማህተም ማግኘት ባለመቻላቸው የሪከርድ እና
ማህደር ክፍሉን ማህተም ነው የተጠቀሙት
3ኛ, ማጯጯሁ አያምርም ታላቅ ናቸው በሚል ይታለፍ ብለን እንጂ
ከሰሞኑን በስልክ መስጂዱ በኔ ስም መሰየም አለበት የማለታቸው እና
በሰዎቻቸው በኩል ሙፍ ሀጂ ኡመር መስጂድ ይባል የሚል ጫና
እንደነበረም በቅርበት ያለ የሚያውቀው ሀቅ ነው ።

Mayor Office of Addis Ababa ወደኋላ ተመልሶ ከህዝበ ሙስሊሙ
ጋር ከመጣላት ይልቅ ከህዝበ ሙስሊሙ ጋር ያለመጣላት መንገድን
ቢከተል እንመክራለን !!!!
# የፖለቲካስያሜአንፈልግም
# ነጃሺየአፍሪካኩራት ነው
# ነጃሺየአለምሙስሊሞችኩራት
# የአሰራርሂደትይከበር
--------------------
የሀገር ውስጥ እና የአለም ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ይህን የtelegram ገፅ ይቀላቀሉ፡፡
http://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFACld9qu1NhysxDHw
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Before iftar. Megrib اݪم. 😂😂😂. 👇👇👇👇👇👇. Join our channel
@ONLYFORTRUTHERSJ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጌታየ ከኔ ጋር ነው 😭😭😭

@ONLYFORTRUTHERS
ሚስኪና
(ፉአድ ሙና)
.
አላህ ሲፈትናት ...
ፆሙ ካልሰተረው፣
የስሜት ጓዷ ጋር፣  ስልኳን አልጋ አድርጋ፣
በተከበረው ወር ...
ከመኝታ ክፍሏ ትነዳለች እሷ፣ በሯን ጠረቃቅማ፣
በቃላት ልውውጥ፣
በፎቶ ስድጃ፣ በቅልስልስ ሙዘት፣
የስሜቷ እቶን፣
የስሜቷ ንዳድ፣ ከጣሪያው ሲታከክ፣
ባልበላ አንጀቷ፣
ከአንድዬ ከጅሎ፣ ጉልበት ባጣ ደጇ፣
ፍሟን ታረግባለች፣
ከምግብ ታቅባ፣ ታፈጥራለች በእጇ።

ከዚያ ደግሞ ፀፀት  ...
የአላህን ድንበር፣ የመጣስ መሰበር፣
ከዛ ደግሞ እንባ ...
ከአምልኮ መናጠብ፣ ከሰላት መቸገር።
ከዚያም ትምላለች
ፈፅሞ ላትደግመው ፣ የዛሬውን ስህተት፣
ዳግም ላትነደፍ፣
በስሜቷ ሰደፍ፣ በመንፈሷ ውድቀት።

ግን አይፈይዳትም!

ደግሞም በሌላ ቀን፣
ቃሏን ለመጠበቅ፣ ልቧ አልጠጥር ብሎ፣
የሱሷ መዘውር፣
ከወንጀል መደቧ፣ አሽቀንጥሮ ጥሎ፣
የትናንቱን አመፅ፣
የስሜቱን ንዳድ፣ ዳግም ያቀምሳታል፣
ከፆም ያፋታታል፣
ሰላት ያቅባታል፣ ከአላህ ያርቃታል።

ግን እኮ ጨዋ ናት፣
አላህን በመፍራት፣ የሚጨነቅ ልቧ፣
ከወንጀል ለመንፃት፣
ፀፀት የሚበላት፣ የምትጮህ በእንባ፣
ግን እኮ ጨዋ ናት!

ልውጣ ብትል የከበዳት፣
የሱስ ትብታብ፣ ዱንያ ጌጡ ያሳሰራት፣
የስሜት ኃይል፣
ከአፋፉ ከገደል ላይ፣ ቤት ያሰራት፣
የእርሷው ጥረት፣
ዱዓዋ እንጂ፣ ከህመሟ ‘ማያስጥላት፣
አትፍረዱ፣
እኔ አውቃለሁ፣ ሚስኪና ናት!

ለምኑላት ለምኑላት፣ ዱዓ አ‘ርጉላት!
ሳትፀዳ፣
አጀል መጥቶ፣ እንዳይቀድማት!

@ONLYFORTRUTHERSJ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም ሰዎች ቤት ቁጭ ስትሉ አሪፍ business የምትሰሩበት Website ልጠቁማችሁ

email ሊኖራችሁ ይገባል

1⃣ መጀመሪያ ታች ያለውን link ንኩት
2⃣ website ውስጥ ሲከታችሁ Register የሚል ፈልጉና ንኩት
3⃣ user name፣e mail ወይም ስልክ ቁጥራችሁን መሙላት፣pssword ከዛ መጨረሻ ላይ ሚሰጣችሁን ቁጥር ሙሉና Register በሉት success ይላል
4⃣ start watching payed ads ሚለውን ንኩት
5⃣ ከላይ ሚፅፈውን ቁጥር እየሞላችሁ continue እያላችሁ ገንዘባችሁን ማጠራቀም ከዛም ያጠራቀማችሁትን የገንዘብ መጠን ከጎን ይፅፍላችኋል ከዛ
6⃣ ገንዘባችሁ 150$ ሲደርስላችሁ ከስር withdrawal money ሚለውን ስትነኩት የምትኖሩበትን ሀገር🇪🇹እና ገንዘቡን መቀበያ መንገድ western union ሚለውን ነክታችሁ አስልኩት እዚህ በማንኛውም ባንክ መቀበል ትችላላችሁ
👉👉በመጨረሻም ስለዚህ website ልንገራችሁ viewing payed advertising ይባላል በማስታወቂያዎች ላይ የሚሰራ ድርጅት ነው ትልልቅም ስም ያላቸው ድርጅቶች ጋር አብሮ ይሰራል ለምሳሌ: Nike;adidas;Barcelona club....
👉👉እናንተ የምትሞሉት ቁጥር ለድርጅቱ ስራ እየሰራችሁላቸው ነው ለዛ ነው ድርጅቱ በ% የሚከፍላችሁ 10 ጊዜ ቁጥሩን ስትሞሉ 1$ ይከፍላችኋል።
👍👍ለየት የሚያደርገው ደግሞ አንዴ Register ካደረጋችሁ በኋላ data አጥፍታችሁ መስራት ትችላላችሁ ማለት ነው
👇👇👇
Viewing payed advertising sites ugemoney.xyz - Welcome!
https://ugemoney.xyz/paylist.php?rstr=0.0666095362455712
👆👆👆
በሊንኩ በመግባት ስራዎን ይጀምሩ
መልካም እድል!!!!!
~ታንቄ እንዳልሞት ~

ታንቄ እንዳልሞት አጥሬ በስብሷል፡
ኮረንቲ እንዳልጨብጥ መብራት ደሞ ሄዷል፡
ከጎርፉ እንዳልገባ ዝናቡም አቁሟል ፡
እንግዲህ ልጠብቅ ልጠብቅ ይመጣል፤
ጠብቄ ጠብቄ ዝናቡም መጣልኝ፡
ጠብቄ ጠብቄ መብራቱም መጣልኝ፡
ግና ምን ያደርጋል ሰአቱ አለፈብኝ፡
እንዲያ ያስጨነቀኝ ንዴቴም ጠፋብኝ፤
ለካስ ሁሉም ያልፋል የጊዜ ጉዳይነው፡
ዛሬ ቢጨልምም ነገ ሌላ ቀን ነው ።

@ONLYFORTRUTHERSJ
Join👉@ONLYFORTRUTHERSJ
Join👉 @ONLYFORTRUTHERSJ
Join👉 @ONLYFORTRUTHERSJ
🛑 የኢድ ሰላት በቤታችን ሆነን እንዴት እንስገድ?
★★★★★★★★★★★★★★★★★★★
📌 ሰላተል-ዒድ የተወሰኑ ሊቃውንት ግዴታ ነው ሲሉ ሌሎች ደግሞ ሱንና ነው ብለዋል።

📌 የዒድ ሰላት ሱንናም ይሁን ግዴታ ከተቻለ ተሰባስቦ ካልተቻለም ለየብቻ መስገዱ ተገቢና አስፈላጊ እንዲሁም የዲን መገለጫ ነው።

📌 በመሰረቱ ዒድ የሚሰገደው ለመስገጃነት በተዘጋጀ ገላጣና ወጣ ባለ ቦታ ሲሆን እንደሁኔታዎች መስጂድ ውስጥም ይሰገዳል።

📌 በተለያዩ ምክንያቶች ሜዳ ሄዶ ወይም መስጂድ መስገድ ያልቻለ ሰው ቤቱ ውስጥ በጀመዓም ይሁን ለብቻው ሰላተል-ዒድን መስገድ እንደሚችል ኢማሙ-ሽሻፊዒይን ጨምሮ የተለያዩ የዲን ሊቃውንት ገልጸዋል።

የዒድ ሰላት ሁለት ረክዓ ብቻ ሲሆን አዛንም ይሁን ኢቃም እንዲሁም ከፊትም ይሁን ከኋላ የሚሰገድ ሱንና የለውም።

🔖አፈጻጸሙ እንደሚከተለው ነው:-

የተለመደው ውዱእና መሰል የሰላት ዝግጅት ከተጠናቀቀ በኋላ በልብ የዒድ ሰላት መሆኑን ካወቁና ለመስገድም ከወሰኑ (ከነየቱ) በኋላ ወደ ቂብላ በመዞር :- ሁለት እጆችን ወደ ጆሮ ትይዩ በማንሳት "አላሁ አክበር" ይባላል።
ከዛም ከቻሉና ከፈለጉ የመክፈቻ ዱዓእ ተደርጎ ከዛም በተከታታይ እጅን እያነሱና እየመለሱ ሰባት ጊዜ "አላሁ አክበር" ይባላል።በየተክቢሩ መሃል ዝም ማለትም፣
سبحان الله، والحمد لله، ولا إله إلا الله، والله أكبر.
اللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد.

📌 "ሱብሓነላህ ወልሐምዱ ሊላህ ወላ ኢላሀ ኢለላህ ወላሁ አክበር።

አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ዐላ ሙሐመዲን ወዐላ አሊ ሙሐመድ" ማለትም ይቻላል።

📌 ከዛ ፋቲሓና ሱረቱል አዕላ (ሰቢሕ ኢስመ ረቢከል-አዕላ) ወይም የቻሉትን ሱራህ ድምጽን ከፍ በማድረግ ይቀራል።
ሁለተኛው ረክዓ ላይ ከሱጁድ ሲነሱ ከሚባለው ተክቢር ውጪ ከመጀመሪያው ረክዓ ተክቢር ጋር ተመሳሳይ በሆነ መልኩ አምስት ጊዜ ተክቢር ይደረግና ፋቲሓ ከዛም ሱረቱል-ጟሺየህ ወይም የሚችሉት ሱራህ ይቀራል።

📌 በዚህ መልኩ ሰላቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ቤታቸው ውስጥ የሚሰግዱ ሰዎችም ቢሆን ከቻሉ አጠር ያለ ኹጥባህ ከቻሉ በዐረብኛ ካልቻሉም በራስ ቋንቋ ይደረጋል።

📌 የኹጥባ ዋና አላማና ክፍል፣ አላህን ማመስገን፣ ነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ፣ የቻሉትን ቢያንስ አንድ አንቀጽ ቁርኣን መቅራትና ከወቅቱ ጋር ተያያዥ የሆነ አጭር ምክር መለገስ ነው።

📌 እነሆ በዘመነ-ኮሮና በዚህ መልኩ ሁሉም በየቤቱ መላ ቤተሰቡን በመሰብሰብ የዒድን ሰላት መስገድ ይችላል።

🛑 ቤት ውስጥ ከመስገድ ይልቅ ለሚችልና ለሚመቸው ሰው ግቢ ውስጥ አንጥፎ መስገድም ይቻላል።ይህ የተሻለና ተመራጭም ሊሆን ይችላል።

የሰላተል ዒድ ወቅቱ ልክ እንደ ሰላት አዱሓ ነው። ጸሐይ ወጥታ ከፍ ብላ ከታየችበት ወቅት ጀምሮ ለዙህር 20 ደቂቃ አካባቢ እስኪቀረው ድረስ ባለው ጊዜ መሃል ነው።
በጊዜ ፈጥኖ መስገዱ ተመራጭ ነው።

📌 ይህ በእንዲህ እንዳለ ለዒድ አዲስ ወይም ንጹህ ልብስ መልበስ፣ ገላ መታጠብ፣ ሽቶ መጠቀምና በዒድ መደሰት ተወዳጅና አጅርም የሚያስገኝ ተግባር ነው።

📌 ሰላተል-ዒድ ከመሰገዱ በፊት ዘካተል-ፊጥርን መስጠት ግዴታ ሲሆን ከዒድ 2 ቀን አስቀድሞ መስጠትም ይቻላል።
▪️አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን
▪️የመጣውንም በሽታ በቃህ ይበልልን

አሚን

ምንጭ:–ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም

@ONLYFORTRUTHERSJ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
What kind of society are we creating if we're expected to tolerate bad behaviors? It depends on how you handle it towards the others ..... Subhanellah 😱😱😱
@ONLYFORTRUTHERSJ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/29 22:18:46
Back to Top
HTML Embed Code: