Telegram Web Link
አሰላሙ አለይኩም ውድና የተከበራቹ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬም እንደተለመደው ለናንተ ይጠቅማሉ፣ ያስተምራሉ እንዲሁም ያዝናናሉ ብለን ያሰብናቸው ቻናሎችን መርጠን በስም ስማቸው አቅርበንላቹሃል እውቀትን ፈላጊ ከሆናቹ አሁኑኑ JOIN በሉና ብዙ እውቀትን ቅሰሙ ስንል በትህትና እንገልፃለን😊💝
Ãļ' 🔜🔛🔙📵🔚:
ሙሉዉን አብበዉ ከዚያም በመጨረሻ ላይ ያለዉን ቁጥር እይ

ከዚያም ወስን

የአላህ መልእክተኛ ሰለላህ አለይህ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ⇣

በሚዛን ላይ ከባድ የሆነች አላህ ዘንድ የተወደደች ንግግር ⇣

ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም

ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም

ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም

ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም

ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም

ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም

ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም

ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም

ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም

ከዚያም ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክላቸዉ ቢሉትም(ቢያነቡትም) አምስመቶ ሺ ሚሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህ

እንደዚሁ ደግሞ ከላክላቸዉም ሰዎች እያንዳንዳቸዉ ቢያንስ ለ30 ሰዎች ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናትን ታገኛለህ

አታዉቅም መቼ እንደምትሞት ስለዚህ ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋት አሰራጫት ደቂቃ እንኳን ያህል አትወስድብህም የዉመል ቅያማ
https://www.tg-me.com/ONLYFORTRUTHERSJ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#እውን_በረመዳን_ጊዜ_ብዙ_ሰዓት_ኦላይን_መቀመጥ_ተገቢ_ነውን ???

ፅሀፊና አቅራቢ ፦ አብደልከሪም ይማም

በድምፅ መስማት ለምትፈልጉ @Nehnu_Tube_Bot በዚህ ላክልኝ ማለት ትቺላላችሁ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ናቺሁ ውድና የተከበራችሁ የነህኑ ቲዩብ ቤተሰቦች ረመዳንን እንዴት እያሳለፍችሁ ነው ። አላህ በሰላምና በጤና በኢባዳ የምናሳልፈው ያድርገን ። አሚን

ያው እዚህ ቻናል ላይ ረመዳን ከገባ ጀምሮ ቡዙም መፖሰት ወይንም መልቀቅ ትቻለሁ ብል ውሸት አይሆንብኝም ከመቼውም በላይ በረመዳን ጊዜ ብዙ ሰዓት ኦላይን መቀመጥ ለኔም ለእናንተም ጥሩ አይደለም ምክንያቱም በዚህ ቅዱስ ወር ብዙ ብዙ ከይራቶችንና አጂሮችን እናጣለን ይህ ከሚሆን ደግሞ ለትንሽ ጊዜ ታቅበን ይሄን የላቀና የተከበረ ወር በኢባዳ ብናሳለሰፈው ትልቅን አጂር እናገኛለን። እንደው ቶሎ ባይሆንልን ለራሱ ቀስ በቀስ ከበፊቱ የሰዓት ቆይታ ብንቀንስ ከተቻለ ደግሞ ከኦላይን ብንቀር መልካም ነው ብዬ አስባለሁ የምናጣው ነገር ብዙ እንደሆነ እያወቅን ብዙ ሰዓት ኦንላይን መቀመጥ ተገቢ አይመስለኝም ለማንኛውም እንደሚሆን አድርጋችሁ ችግሩን ለመቅረፍ ሞክሩ ይሄንን ትልቅ ወር አናባክነው ወዳጆቼ ...

አላሁ ሱ.ወ ይሄንን የገዘፈ ወር የለገሰን በእራህመቱ ነው ስለዚህ ከራህመቱ አንሺሽ የሰጠንን ጊዜ እንጠቀምበት። አላስተነተንም እንጂ ወላሂ እኛ እኮ እድለኞች ነን ይህንን ታላቅ ወር ያላገኙት ስንትና ስንት ሰዎች አሉ ። አምና ከእኛ ጋር አብረው ሲጾሙና ሲያፈጥሩ የነበሩ ከቤተሰባችን ከዘመዳችን ከጓደኞቻችን እንዲሁም ደግሞ ከሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን ሞት የወሰዳቸው በጣም ብዙ ሰዎች አሉ እኮ መዘንጋት የለብንም ። ታዲያ እኛ እድለኞች አይደለንምን!!! ከዚህ በላይ ምን መታደል አለ ወዳጆቼ ። ግን ቆይ አሁንስ እንደምንጨረሰው ምን ማረጋገጫ አለን ? ስለዚህ አሁኑኑ እኔም እናተም አላህ የሰጠንን ጊዜ እንጠቀምበት ነገ መኖራችንን የማናውቅ ፍጡር ነን እና ...

እባካችሁ ይሄንን ነገር አውቃችሁና ሰምታችሁ አትለፉ ወደ ተግባር ለውጡ። በተጨማሪ ደግሞ ለአላህ ስትሉ ለወንድምና እህቶቻችሁ ይሄን ነገር እዲማሩበት ቢንስ ለአስር ሰዎች #ሼር_አድርጉ። ግሩፕ ያላችሁም ለግሩፖች #ሼር_አድርጉ። የቻናል ባለቤት ይሆናችሁም መልዕክቴን አድርሱ የኔም የእናንም የሁላችንም ሀላፊነት ነው ። አላህ እኔንም እናንተንም ወደ ተግባር የምንለውጥ ያድርገን ዋናው ነገር ተግባር ነው እና እያልኩኝ ሀሳቤን እቋጫለሁ።

መልካም የኢባዳና አጂር መሰብሰቢያ በአለም ላይ ከመጣውና ከፈሰሰው ወረርሽኝ በሽታ ጀሊሉ መድሃኒቱን ሰቶን ፈላህ የሚያወጣ ወር ያድርግልን አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሼር ማድረግ እንዳትረሱ ...

https://www.tg-me.com/NehnuTube
https://www.tg-me.com/NehnuTube
https://www.tg-me.com/NehnuTube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😂😂😂😂😂😂 so cool 😂😂😂😂
🙏🙏 inshallah let's all forward it ☝️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የናፍቆት ጫፍ ልብ ሚነካው ድንቅ ግጥም
@onlyfortruthers
ቤታችሁ ስትሆኑ እቺን ተጠቀሟተወ ብር ታፍስላችኋለች

💵ስራ Bot⌛️ Online Money💶:
🙋‍♂ሰላም ውድ JAPI!

🔗👇👇👇
https://www.tg-me.com/MINISTRYOFHEALTHETHIOPIA_BOT?start=r0589233306!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኮሮና ያስተማረኝ … 20 ነጥቦች
1- ሕይወት ያለ ጀማዓ ሶላት ከባድ ናት፡፡
2- አሜሪካ ኃያሏ የዓለም መሪ ነኝ የምትለው ዉሸቷን ነው፡፡
3- ፒያሳን ሳናይ መኖር እንችላለን፡፡
4- አውሮፓዉያን ተማርን የሚሉት ዉሸታቸዉን ነው፡፡
5- የሰው ልጅ ማለት እዚህግባ የማይባል ፍጡር ነው፡፡
6- ባለ ትንንሽ ዐይኖቹ ቻይኖች ዓለምን ተቆጣጥረዋል፡፡
7- ቤት ጥሩ ማረፊያ ነው፡፡
8- ስጋት ካለ እህል አይበላም፤ ዉሃም አይጠጣም፣ ሥራም አይሠራም፡፡
9- ከሀብታሞች በላይ ድሆች በሽታን የመቋቋም ኃይል አላቸው፡፡
10- ጤናና ሰላምን የመሰለ ነገር የለም፡፡
11- ዱንያ ሊጨነቁላት የማትገባ ዓለም ናት፡፡
12- ሀብታሞች ሞት አፍጦ ሲመጣ ብቻ ነው የሚለግሱት፡፡
13- ትልቁ ክፍያ የሚገባው ለኳስ አባራሪዎች ሳይሆን ለሐኪሞች ነው፡፡
14- ዘፋኞች የሚደነቅ ነገር የላቸዉም፡፡
15- ፓስተሮች በሽታን አያድኑም፡፡
16- ሞት እውነት ነው፡፡
17- ዓለም ጀግና የላትም በቁርጡ ጊዜ ሁሉም ፈሪ ነው፡፡
18- ዓለም ብትጠፋም ፖለቲከኞችን የሚያሳስባቸው ወንበራቸው ነው፡፡
19- ተዋናዮች ከመተወን የዘለለ ሚና የላቸዉም፡፡
20- በመጨረሻም የሰው ልጅ ሁሉ መመለሻው ወደ ፈጣሪው ነው

@ONLYFORTRUTHERSJ
•┈┈┈┈•✿❥❥✿•┈┈┈┈•
Heart touching conversation ❤️
Aman👱‍♂: Aselamuwaleykim dude 👀
Amar👦: wealeykumuselam bro how u doin ? Is been a long time 😧
Aman👱‍♂ am great alhamdulilah what about you .... yeah your right is been a long time since we met .😳
Amar👦 alhamdulilah am fine and what's new ?
Aman👱‍♂ nothing men am so bored these days I don't have nothing to do am always just busy with home work stuff's 😞
Amar👦: ow no you don't have to be in such a depression 😱
Aman👱‍♂: so what am I supposed to do with all the leisure time that I have 🥺
What's new with you👁
Amar👦: am building palaces in paradise 🙏
Aman👱‍♂: 😂😂are you kidding me ... Plz stop it if ... am not in a mood for that 😩
Amar👦:Wellahi am not kidding you it's the reality ... 😕 Our prophet Muhammed (s.a.w) said who ever recites the surah Aliklas 10X then Allah will build for that slave a palace in jannah ... It's Sahih Hadith 😳 ... What's so much profitable for you than doing this ...
Aman👱‍♂: Alhamdulilah tnx really bro you let me out from the darkness I was . Am so lucky of having u as a friend 😍
Amar👦: its okay dude it's ma duty to tell you this ... as far as you recite surah Aliklas I will also be benefited 😁
Aman👱‍♂: really but how?
Amar👦: when you recite the Surah Allah will grant me hasenas because I told u first ☺️ wiz out degrading your hasenas Inshallah
Aman👱‍♂: What a perfect religion am gifted 🥰 Alhamdulilah ... How stupid I was 🙊
Amar👦: it's not late Our Lord is the most Forgiver so, just repent to him and biznilah everything will be fixed 😊
Aman👱‍♂: May Allah bless you ma bro big and fat tnx ❤️
Amar👦: Aminn dude
👇👇👇👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Profitable Buisness 😋
2024/09/30 04:40:40
Back to Top
HTML Embed Code: