የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ( የመጀመሪያው ዙር) የተማሪዎች ህብረት የልምድ ልውውጥ መርሐግብር እያከወኑ ይገኛሉ።
07/07/16 ዓ.ም
ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ መነሻቸውን አድርገው በመጀመሪያው ቀን (05/07/016/) የአዳማ ሳይንስና ተክኖሎጂ (ASTU) ዩኒቨርስቲ ያለውን የተማሪዎች ህብረት የስራ አካሄድ የጎበኙ ስሆን፣በሁለተኛው ቀን(06/07/016/)
ወደ አዲስ አባባ በመጓዝ በአዲስአበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) እንዲሁም፣ አ.አ 6 ኪሎ የሚገኙውን የተማሪዎች መማክርት አወቃቀርና የስራ ሂደት ምን እንደምመስል ጉብኝት አደርጓል።
በአሁኑ ሰዓትም በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ያለውን የተማሪዎች ህብረት የስራ ሁኔታ ለመቃኘት ከአዲስ አባባ ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጉዞአቸውን እያደረጉ ይገኛሉ ።
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!

👏5👍1
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Redu Mebratu)
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ
Reasonable Visionary's Collection (RVC)
ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን
የናፈቅናት ቅዳሜ በቤታችን ደርሳለች፤ እናንተም እረፍቱ ከመገባደዱ በፊት አንድ ጥሩ ስንቅ የሚሆናቹን የሀሳብ ማዕድ ትሰንቁ ዘንድ RVC እንደተለመደው ግብዣ ጠርታለች።
የዚህ ሳምንት መወያያ የሆነውን ሀሳብ እንደሚከተለው አቀረብንላቹ፤ እስከ ማታ እያሰላሰላቹት ቆዩን
ለምንድን ነው ምንኖረው???!
እንማራለን፣መርጠን እንበላለን፣ ብዙ ምርጫ እናረጋለን። ብዙ ጊዜ ለምን ስንባል የተሻለ ኑሮ ለመኖር እንላለን። የሆነው ሆነና ለምን ይሆን የምንኖረው???
በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ዛሬ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም።
ሰናይ ውሎ ተመኘንላቹ!!!
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል ትችላላችሁ።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍3
Calling all Hawassa University Students!
New Generation Club is partnering with the Hawassa University Women and Social Affairs Directorate & Entrepreneurship Institute to bring you a Youth Entrepreneurship Training!
Learn valuable skills to kickstart your entrepreneurial journey and job interview skill. This training is perfect for those looking to turn their ideas into reality and seek for skill in job world.
Limited spots available! Register NOW to secure your place. ♀️♂️
Training Dates: March 22-23, 2024 (2-day training)
Important: Please be sure you're available for BOTH days before registering.
Participants will receive certificates upon completion!
Don't miss out! Register now via https://forms.gle/RxHDu4knUegdSvyEA
Join our channel for further information
https://www.tg-me.com/Hu_new_generation_club

👍2😢1
ከEmerging ፈተና መሰረቅ ጋር በተገናኘ ጉዳዩ ከላይ ባሉ የዩኒቨርስቲ አካላት ምርመራ እየተደረገ ያለ ስሆን፣ለሎች ፈተናዎች ተሰርቋል የሚል ከእውነታ የራቀና ያልተረጋገጠ ወሬ በመስማት ሳትረበሹ በትምህርታችሁ (በንባብ) ላይ ብቻ ትኩረት እንድታደርጉ እያሳሰብን፡
ሀሰተኛ ወሬ የምታሰራጩ ተማሪዎች ላይም ዩኒቨርስቲው ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አውቃችሁ ጥንቃቄ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን።

👍4
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Ermias Worku)
ሰላም እንዴት ናችሁ ወድ የኢንክሉሲቭነስ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ እኛ ደናነን እንግዲህ ይህ ክለብ በርካታ ስራዎችን እየስራ ይገኛል እናም አሁን ላይ ያሠብናቸው ስራዎች በፍቃደኝነት ልዩ ፍላጎት የሚሹ ተማሪዎችን የማገዝ ስራን ለመስራት የእናንተን እገዛን እንፈልጋለን እናም የሚሠሩ ስራዎች ወደ እምነት ተቋማት መውሰድ, ሪከርድ የማድረግ , ወደ መዝናኛ ቦታ መዉሰድ , ኢኮኖሚካሊ የሚያስፈልጋቸውን ተማሪዎች ማጋዝ እንደዚህ እና መሰል ስራዎችን መስራት ስለፈለግን ከወዲሁ በፍቃደኝነታችሁን እንድታሳውቁን ስንል በአክብሮት እናሳስባችኋለን።
ለመመዝገብ
@Jovanil9
ኢንክሉሲቭነስ ክበብ
በጎነት ለራስ ነው!!
join our Channel 👇👇
@inclusivness_club
ለመመዝገብ
@Jovanil9
ኢንክሉሲቭነስ ክበብ
በጎነት ለራስ ነው!!
join our Channel 👇👇
@inclusivness_club
👍3
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Ermias Worku)
ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ተዘዋውራችው ለመጣችው ተመራቂ ተማሪዎች ብቻ!!
ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተዘዋውራቸው የተመረቃችው የክበባችን አባል የሆናችው ተማሪዎች በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችው እያልን።
ከዚህ በፊት ክበባችን ሲሰራቸው በነበሩ ስራዎች ላይ ንቁ ተሳታፊ የነበራችውና የክበቡ መታወቂያ ያላችው ተመራቂ ተማሪዎች የአባልነት የእውቅና ሰርተፍኬት ስላዘጋጀንላችው ዛሬና ነገ ብቻ 60 ብር ይዞ ቢሮ በመምጣት ሰርተፍኬታችውን መውሰድ ትችላላችው።
ለበለጠ መረጃ
0931294893
ኢንክሉሲቭነስ ክበብ
በጎነት ለራስ ነው!!
join our Channel 👇👇
@inclusivness_club
ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተዘዋውራቸው የተመረቃችው የክበባችን አባል የሆናችው ተማሪዎች በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችው እያልን።
ከዚህ በፊት ክበባችን ሲሰራቸው በነበሩ ስራዎች ላይ ንቁ ተሳታፊ የነበራችውና የክበቡ መታወቂያ ያላችው ተመራቂ ተማሪዎች የአባልነት የእውቅና ሰርተፍኬት ስላዘጋጀንላችው ዛሬና ነገ ብቻ 60 ብር ይዞ ቢሮ በመምጣት ሰርተፍኬታችውን መውሰድ ትችላላችው።
ለበለጠ መረጃ
0931294893
ኢንክሉሲቭነስ ክበብ
በጎነት ለራስ ነው!!
join our Channel 👇👇
@inclusivness_club
👍2
SELECTED FOR YOUTH_ENTREPRENEURESHIP_TRAINING.xlsx
12 KB
Calling all New Generation club members!
We're excited to announce the selected students for our Youth Entrepreneurship Training!
Training Details:
Location: Africa Hall
Date & Time: ⏰ Friday morning, 2:00 AM (local time, Sharp!) ⏰
And Saturday morning from 2:00 Am
Important Note: ⏱️
Be there on time! latecomer gets replaced by an acting student!
See you there, New Generation club!
https://www.tg-me.com/Hu_new_generation_club
We're excited to announce the selected students for our Youth Entrepreneurship Training!
Training Details:
Location: Africa Hall
Date & Time: ⏰ Friday morning, 2:00 AM (local time, Sharp!) ⏰
And Saturday morning from 2:00 Am
Important Note: ⏱️
Be there on time! latecomer gets replaced by an acting student!
See you there, New Generation club!
https://www.tg-me.com/Hu_new_generation_club
👍4❤2
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Ermias Worku)
የኢንክሉሲቭነስ ክበብ አባል መሆናችሁን እሚያሳይ መታወቂያ ለማውጣት ፎቶ የሰጣችሁ አባላት መታወቂያችሁ ስለተዘጋጀ ቢሮ ከ8 ሰአት እስከ 10:30 በመምጣት መታወቂያችሁን መውሰድ ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ: የክበቡ ስራዎች ላይ ተሳታፊ ሁናችሁ ነገር ግን መታወቂያ ያላወጣችሁ አባላት መታወቂያ ካላወጣችሁ እንደክበብ አባል እንደማትቆጠሩ አውቃችሁ 20 ብርና አንድ ጉርድ ፎቶ ቢሮ በማምጣት መታወቂያ እንድታወጡ እናሳስባለን።
ለበለጠ መረጃ: 0931294893
ኢንክሉሲቭነስ ክበብ
በጎነት ለራስ ነው!!
join our Channel 👇👇
@inclusivness_club
ማሳሰቢያ: የክበቡ ስራዎች ላይ ተሳታፊ ሁናችሁ ነገር ግን መታወቂያ ያላወጣችሁ አባላት መታወቂያ ካላወጣችሁ እንደክበብ አባል እንደማትቆጠሩ አውቃችሁ 20 ብርና አንድ ጉርድ ፎቶ ቢሮ በማምጣት መታወቂያ እንድታወጡ እናሳስባለን።
ለበለጠ መረጃ: 0931294893
ኢንክሉሲቭነስ ክበብ
በጎነት ለራስ ነው!!
join our Channel 👇👇
@inclusivness_club
👍1
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Yohannes Moges)
ልዩነትን መቀበል እና ልዩነትን ዛሬ እና በየቀኑ ማክበር። 💙 መልካም የአለም አቀፍ ዳውን ሲንድሮም ቀን! ዳውን ሲንድሮም ላለባቸው ግለሰቦች እንዲካተቱ፣ እንዲታገዙ እና እንዲቀበሉ መሟገታችንን እንቀጥል። #የአለም ዳውን ሲንድሮም ቀን #ማካተት #ልዩነት #ተቀባይነት
Embracing uniqueness and celebrating diversity today and every day. 💙 Happy World Down Syndrome Day! Let’s continue to advocate for inclusion, understanding, and acceptance for individuals with Down syndrome. #WorldDownSyndromeDay #Inclusion #Diversity #Acceptance
ዛሬ የአለም ዳውን ሲንድረም ቀን ነው - ዳውን ሲንድረም ያለባቸውን ሰዎች ሁሉ (በተለምዶ የሚከሰት የክሮሞሶም ሁኔታ) ግንዛቤ ለማስጨበጥ ያለመ ነው✨
በተለምዶ አንድ ሕፃን ከእያንዳንዱ ወላጅ የተገኘ 46 ክሮሞሶም ማለትም 23 ጥንድ ክሮሞሶም ይኖረዋል። ዳውን ሲንድረም ያለባቸው ሕፃናት ከእነዚህ ክሮሞሶም 21ኛዋ ክሮሞሶም ውስጥ ተጨማሪ ቅጂ/copy ሆና 47 ክሮሞሶም አላቸው። የዓለም ዳውን ሲንድረም ቀን በየዓመቱ በፈረንጆች መጋቢት 21 ቀን ይከበራል። ይህም 21ኛውን ክሮሞሶም ለማሰብ ነው።
በዚህ የአለም ዳውን ሲንድረም ቀን ዳውን ሲንድሮም ያለባቸውን ሰዎች እስከ ልዩ ችሎታዎቻቸው ጋር እናክብር፣ እናካትት። ዳውን ሲንድረም ያለባቸውን ሰዎች ጨምሮ እያንዳንዱ ሰው ክብር፣ ፍቅርና አገልግሎት ይገባዋል☺️
#World_Down_Syndrome_Day
#inclusion
#Respect
👉👉https://www.tg-me.com/inclusivness_club

Telegram
Inclusiveness club HU main campus
When Everyone is Included, Everyone Wins!
👍4❤3
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ
Reasonable Visionary's Collection (RVC)
ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን
የናፈቅናት ቅዳሜ በቤታችን ደርሳለች፤ እኛም ጥሩ ስንቅ የሚሆናቹን የሀሳብ ማዕድ ትሰንቁ ዘንድ በRVC እንደተለመደው ግብዣ ጠርተናል።
የዚህ ሳምንት መወያያ የሆነውን ሀሳብ እንደሚከተለው አቀረብንላቹ፤ እስከዛ እያሰላሰላቹት ቆዩን
"ወይ ሀበሻ አልሆንን፣ አሊያም ፈረንጅ አልሆንን"
አለባበሳችን፣አዋዋለችን፣አበላላችን፣አኗኗራችን፣ በአጠቃላይ የኑር ዘይቤያችን መላ ቅጡን ከማጣቱም የተነሳ ብዙ ጊዜ ማንነታችን ጥያቄ ውስጥ ገብቷል።
እንደራሳችን አለመኖራችንስ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከድህነት ዝቅ እያልን ለመምጣታችን አስተዋፅኦ አለው ይሆን? እስኪ እንደ ምክኒያታዊ ወጣት እንምከር
በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም።
ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል ትችላላችሁ።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍2
Forwarded from Natty Blattena
ሰላም ውድ የመቅረዝ ቤተሰቦችና ወዳጆች🙏
❕እንደምን ቆያችሁ?
⚪️ ያለፈው ሴምስተር በመልካም እንዳለፈና ቆይታችሁም ያማረ እንደነበር እምነታችን ነው።
አንድ የግቢ ተማሪ በዕረፍት ግዜው ከግቢ ሚናፍቁት ብዙ ነገሮች ይኖራሉ፤ ታድያ ተማሪው ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከሆነ ከዋነኞቹ ተናፋቂዎች ውስጥ አንዱ መቅረዝ እንደሚሆን ይታወቃል። መቅረዝም ይህን ናፍቆታችሁን ተረድቶ ወዴት አላችሁ እያለ ይጣራል።
❕ቀጠሮዉን ነገ ማለትም ቅዳሜ መጋቢት 14፣ ልክ 11:30 ላይ የፃፈው መቅረዝ ሁላችሁንም እንድትመጡ በክብር ጠርቷችኋል።
🔲 በቆይታችን በረፍታችን ስለነበረን ጥበብ ነክ ቆይታ ምንወያይ ይሆናል። በቀጣይም አውን የምናረጋቸውን ጥበብ ስራዎች እናልማለን።
🔲 ልምምዳችን እንደተጠበቀ ሆኖም በጃችን የያዝናቸውን የጥበብ ስራዎች አቅርበን ተደናንቀን፣ተመሰጋግነን፣ ተገጃጅረን፣ ተመካክረን... እንለያያለን።
⚓️ ቦታ እዛው ስታድየም አዳራሻችን
ግዜ፡ ቅዳሜ መጋቢት 14 ልክ 11:30 ሲል እንጀምራለን።
ቸር ያገናኘን!
መኖር:መሆን፡ስኬት!
መቅረዝ መጋቢት 2016
መቀረዝን ይቀላቀሉ ህልሞን እውን የማድረግ ህልም አሁኑኑ ይጀምሩ።
ይህ ይፋዊ የመቅረዝ የTelegram group ነው
👇
https://www.tg-me.com/mekerezeactingstudents

Hawassa University Students' Information Center pinned «የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ Reasonable Visionary's Collection (RVC) ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን የናፈቅናት ቅዳሜ በቤታችን ደርሳለች፤ እኛም ጥሩ ስንቅ የሚሆናቹን የሀሳብ ማዕድ ትሰንቁ ዘንድ በRVC እንደተለመደው ግብዣ ጠርተናል። የዚህ ሳምንት መወያያ የሆነውን ሀሳብ እንደሚከተለው አቀረብንላቹ፤ እስከዛ እያሰላሰላቹት ቆዩን "ወይ ሀበሻ አልሆንን፣…»