Telegram Web Link
🤗🤗🤗
Our New Generation Club, in collaboration with Entrepreneurship development institute (EDI) and Hawassa University, hosted an incredible 2-day youth entrepreneurship training for students! 📚💯
We covered all the essential skills young entrepreneurs need to thrive:
How to ace a job interview
💼 Creating resumes that stand out
💡 Identifying and seizing job opportunities
Our experienced trainers engaged in interactive sessions, answering every question and guiding students through practical exercises. 🤝👩‍🏫
Watching our students unlock their entrepreneurial potential and gain invaluable knowledge was truly inspiring!
🪪🪪At the end the students attend the whole session was get certificate of accomplishment💕🙌

But wait, there's more! We've got more exciting events coming up, so stay tuned and join our Telegram channel to stay in the loop. 🚀🔥
Join our channel via https://www.tg-me.com/Hu_new_generation_club
3👏2👍1
በዚ ፎቶ ላይ የምትመለከቷት ተማሪ አስቴር ፋንቱ ለመጨረሻ ጊዜ ማክሰኞ መጋቢት 10 ሲሆን የታየችው በጊቢ ውስጥም ሆነ ከጊቢ ውጭ ያያቹሃት እንድትተባበሩን እንጠይቃለን።
Section 1
Phone no 0931629632
👍8
🔆Join the Reasonable Visionary's Collection (RVC) 🌟
📚Hawassa University

📅 Discussion Every Saturday Night at 1:00 LT

🎉 4 Grand Events Throughout the Year

📍 Location: Main Campus, on the way to the Student Clinic, In front of the Radio Station


Join our channel!
Don't miss out on this fantastic collection of like-minds.


#Join_our_teams
◇ Book review team
◇ Entertainment team

🚀 Join RVC Club on Telegram
🚀 Join RVC Club on Telegram
🚀 Join RVC Club on Telegram

Let's gather for insightful discussions and memorable events. Be part of something extraordinary with RVC! 🌌

❗️Lots of opportunities for campus students only!


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub

For more information: 👉@Redu27
👍4
የመላው የኢትዮጰያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት ፕረዚዳንት ምርጫ ተደረገ ።

**//**
መጋቢት 17/2016 ዓ.ም

በሀገር አቀፍ ደረጃ መጋቢት 14 እና 15 በመቀሌ ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት ለ43ኛ ጊዜ የተደረገው የመላው የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት ፕረዚዳንት ምርጫ የተደረገ ስሆን በየዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን የወከሉት ተወካዮች በምርጫው ተሳትፈዋል።

በምርጫውም ሂደት ተወዳዳሪዎቹ በየዩኒቨርሲቲያቸው የሰሩትን ስራዎች እና ስልታዊ ዕቅድ ለመራጮችና ለምርጫ ኮሚቴ ያቀረቡ ስሆን

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ፕረዚዳንት ተማሪ እሴይ ጴጥሮስ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲን በመወከል ባስመዘገበው 94 % ነጥብ የሀገር አቀፍ የተማሪዎች ህብረት ም/ፕሬዝዳንት መሆን ችለዋል ።

በጠቅላላው ምርጫ መሰረትም 1ኛ,ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ....ፕረዚዳንት
2ኛ,ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ...ም/ፕረዚዳንት
3ኛ,ከጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ...ጸሐፊ ሆነው ሲመረጡ የቀሩት 9 የስራ አስፈፃሚዎች ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ተመርጠዋል ።

የስልጣን ዘመናቸውም ለሚቀጥሉት ሁለት አመታት እንደምሆን ተገልጿል።

ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ
ሁለም ለሊህቀት !
👏7👍2
ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መማክርት ለበጎ አድራጎት ዘርፍ ነባር እና ለአዲስ ገቢ አባላት የተዘጋጀ ልዩ የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ በእለቱ እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።

በዕለቱ ፡ -
- ስለ ዘርፉ ገለጻ
- የትውውቅ ጊዜ
- ግጥም እና
- ሌሎችም

📅 ቀን: 19/07/2016 (ሐሙስ)
ሰዓት: 2:30 ጠዋት
📍ቦታ: አፍሪካ ህብረት

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የዋናው ጊቢ የተማሪዎች ህብረት

https://www.tg-me.com/husccs
👍4
ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ተመራቂ ተማሪዎች ክላስ ተወካዮች(Representative) በሙሉ
2025/07/09 06:06:38
Back to Top
HTML Embed Code: