Telegram Web Link
ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን
የናፈቅናት ቅዳሜ በቤታችን ደርሳለች

ሳምንቱ ያላለቁ ፈተናዎችን ማጠናቀቅ በአንድ በኩል፤ ውጤት ማየት በሌላ በኩል ያጨናነቀው ሳምንት ሆኖ ተገባዷል። ታዲያ ቀሪዎቹ ቀናት የእረፍት ናቸውና ለ እረፍቱ ስንቅ ይሁናቹ ብላ RVC ቤታችን አንድ ሀሳብ ይዛ በተለመደው ሰዓት ምሽት 1 : 00 ላይ ቀጠሮ አስይዛናለችና መቅረት የማይሆን ነው።

የዚህ ሳምንት መወያያ የሆነውን ሀሳብ እንደሚከተለው አቀረብኩላቹ፤ እስከ ማታ እያሰላሰላቹት ቆዩን


ማንፀር ወ ሰብዓዊነት (ምንጭ: ከRVC ማህደር)

ሁሉ ነገር ንፅረት አለው (ይነፃፀራል) ይላሉ አብዛኞቹ ሃሳብያን። ማነፃፀርን መዳኛም መፅናኛም አርገው ያቀርቡልናል። ለምሳሌ አንተ ተቸግረህ ካንተ የበለጠ የተቸገረ ስታይ ትፅናናለህ ይላሉ ብዙ ሳይኮሎጂስቶች።

እኛ የማን ማንፀርያ እንሆን ይሆን? Albert 'relativity' ን ሲገልፀው ውበትን አስታኮ ነበር " ከአንድ አስከያሚ ሴት ጋ ለ 1 ሰዓት ብታወራ እና ወሬዋ ካልሳበህ በጣም ለረዥም ሰዓታት አብረሃት የተቀመጥክ ያህል ይሰማሃል። ነገር ግን ከቆንጆ ሴት ጋር ያንን ብታረግ 10 ደቂቃ የተቀመጥክ አይመስልህም" ይላል።

ጥያቄዬ ሰብአዊነታችንስ ነው። ሰው ህመሙን በማንፀርያ ካስተዋለ ከእኔም የባሰ አለ ብሎ ከተፅናና deep down የሌላው ህመም ነው የእኛ ቁስል ማካካሻው ማለት ይሆን?

መኖር በማንፀርያ ብቻ ካየነው የህይወት ዋጋው ስንት ነው?

ደሃ ሀብታምን ካነፀረ ደስታውስ ሙሉ ይሆናል? ሃብታሙስ የተሻለውን ሀብታም አያነፅርም? ሀገርስ መፍረስ የምትጀምረው ራሷን ተሻሉ ብላ ከምታስባቸው ሀገሮች ስታነፅር አይደለም?

ህይወት በማንፀርያ ከታየች ሰብዓዊነት ይጓደልበልብን ይሆን?

እያልን ከሀሳብ ማዕድ ላይ ስንቋደስ እናመሻለን። ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ዛሬ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም።

ሰናይ ውሎ ተመኘንላቹ!!!


📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።

የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል ትችላላችሁ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
2👍2
Hawassa University Students' Information Center pinned «ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን የናፈቅናት ቅዳሜ በቤታችን ደርሳለች ሳምንቱ ያላለቁ ፈተናዎችን ማጠናቀቅ በአንድ በኩል፤ ውጤት ማየት በሌላ በኩል ያጨናነቀው ሳምንት ሆኖ ተገባዷል። ታዲያ ቀሪዎቹ ቀናት የእረፍት ናቸውና ለ እረፍቱ ስንቅ ይሁናቹ ብላ RVC ቤታችን አንድ ሀሳብ ይዛ በተለመደው ሰዓት ምሽት 1 : 00 ላይ ቀጠሮ አስይዛናለችና መቅረት የማይሆን ነው። የዚህ ሳምንት መወያያ…»
ሰላም ውድ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተመሪዎች
ዛሬ ሊደረግ የነበረው የፊልም ምሽት (Movie night) በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ለሌላ ጊዜ መተላለፉን ልናሳውቅ እንወዳለን።

ቲኬት የገዛቹ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን፡ 0903060016

ለተፈጠረው የፕሮግራም መደራረብ ይቅርታ እንጠይቃለን። ወደፊት ፕሮግራሙ የሚደረግበትን ቀን በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል።
👍31
መታወቂያ እነ ፓስፖርት ጠፍቶብኛል እና ያገኛችሁ ሰዎች እባካችሁ ተባበሩኝ🙏


ID Name: Nebiyu Esayas
ID no. :2460/14
&
Passport Name :Nebiyu Esayas

adress : @nebiyu_esayas
0954613144
👍8
🚀 Exciting news! MISERAT and IEYA collaborated and funded up by MasterCard to bring you an amazing opportunity to upskill yourself in the gig economy!

🎓 We are offering a FREE 4-hour gig work training program that will equip you with all the necessary skills to succeed in the gig economy. This program is conducted through a user-friendly Telegram bot, so you can learn at your own pace and convenience. All for FREE!

📜 At the end of the course, you will receive a certificate of completion to showcase your new skills and knowledge.

👨‍💼 To register, Use this Google Form Link

https://forms.office.com/Pages/ResponsePage.aspx?id=DQSIkWdsW0yxEjajBLZtrQAAAAAAAAAAAANAAWhefmRUNkhJN1I2WVBLVTZOSjRGTjlYWjY2Q0lJNi4u
👍4
ውድ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች
እንኳን ለአንደኛው መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና በሰላም አደረሳችሁ እያለን።   እናንተም ሆነ
ሲኒየሮቻችሁ ነገ ከጥዋቱ 1፡00 ጀምሮ የማደሪያ ሕንፃ ችሁን እንድትለቁ እያሳስብን ፣ በምትኖሩበት ህንፃ አካባቢ መንቀሳቀስ የምትችሉት ከ6:00 ጀምሮ መሆኑን እናስታውቃለን። መረጃውን በቴሌግራም  ግሩፕ ለሌሉት ና ላልሰሙት አሰሙ፡ ፡

ማሳሰቢያ፦ ከፕሮክተር ውጪ  የፅዳት ሠራተኞች በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ፅዳት መሥራት አይችሉም፣
👍3
መጋቢት 8
ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
ቦታው ፦ በሀዋሳ ሳውዝ ስታር ሆቴል (south star hotel).
መግቢያ ፦ በነፃ
👍73
Calls for the application of astronomy and space science club positions and membership 🚀🚀🚀⭐️🌟

A long way through the window into the night sky, where not only the journey is alluring, but so is the destination. Yes, it's the universe; with all it holds, it's calling for us. And who wouldn't want to explore? 

Hawassa University IOT Astronomy and space science Club, an ambitious team driven by amateur astronomers, has managed to conjure up a lot of interest amongst the masses in the science and principles of astronomy.
We firmly believe "Astronomy is for Everyone".
Integrating technical skills with astronomical science, the club has initiated many projects, including the construction of a telescope , horn antenna project and gravity simulator web app from  scratch.
The club strives to quench a student's thirst for astronomy by organizing various exciting events such as Star Party (a fun-filled night of star-gazing), Quiztronomy (a quiz to test people's knowledge on everything seen beyond the night sky), Telescope building and handling sessions (telescope – every astronomer's weapon) etc.
We also conduct events like 'Torquest' (a challenging astronomy-related quiz) as well as 'Takeoff' (a fun rocket launching competition) both of which are held under 'MindSpark'.
Discussions and brainstorming sessions will be  held bi-weekly wherein members explore the cosmos.
Join us as we explore. After all, the sky is just the lower limit!

IT DOESN'T MATTER WHERE YOU ARE COMING FROM, ALL THAT MATTERS IS WHERE YOU ARE GOING

ETHIOPIA WILL BECOME A SCIENTIFIC SOCIETY 💪💪💪
Fill the application form below!

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfrSU5A3JVn7KSBocMcLMllL743w3yiWBQ3GPNOKPfT5c6bWg/viewform?usp=sf_link
👍2
🌄 Hiking to Alamura Mountain with Team GSHU on March 13, 2024! 🏞️ Shoutout to all the amazing members who made this adventure unforgettable! 🥾🌿

Fun moments, knowledge sharing and descriptions of the area's geological wonders made this hike truly memorable!

𝚄𝚗𝚎𝚊𝚛𝚝𝚑𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚊𝚜𝚝, 𝚂𝚑𝚊𝚙𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚏𝚞𝚝𝚞𝚛𝚎

| Geological Society of Hawassa University

Follow us on:
Telegram: www.tg-me.com/GSofHU
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61555761717258
Instagram: https://www.instagram.com/geologicalsocietyofhu?igsh=MTZzYXZpZHV5cjN0Ng==

#TeamGSHU
#HikingAdventures
#AlamuraMountain 🌲
#GSHU #EAG #GeologalSociety #GeologyCommunity #HawassaUniversity #Geoscience
👍1
📢 Only One Day Left Until the Deadline! March, 15

Don't Miss Out! Apply Now and Seize the Opportunity to Lead a Dynamic Team at TCU! 🌟

🌿 Embrace the Challenge, Elevate Your Skills, and Make a Difference! 🌟

Apply on using link 👉 https://forms.gle/jYu9qfBhrMj6xCgr5

And join our Channel here 👉https://forms.gle/jYu9qfBhrMj6xCgr5
2025/07/09 06:16:30
Back to Top
HTML Embed Code: