የ2017 ዓም አንደኛ ዓመት ትምህርት መርሃግብር
Academic Calendar for 2024/25 Freshman Class at Hawassa University
#Share to fresh man students

Forwarded from ALX - Hawassa
Want to experience ALX community at Hawassa, register your interest 👉 https://forms.gle/WRWXUzsmJTCRwmLh9
Forwarded from Ayinadis Tarekegn
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ( RVC) የበጎ አድራጎት ክፍል
እንደቤተሰብ የተሰበሰቡ ቀና ልቦችን ይዘን እንዳሰብነው ብዙ በጎ ለመስራት፤ ተገናኝተን ቀጣይ ስራችን ላይ ለመወያየት ሀሙስን በእንጨት ቤታችን ውስጥ ተቀጣጥረናል ።
እለተ ሐሙስ ምሽት 12:00 የበጎ አድራጎት ክፍሉ ስብሰባ ይኖረናል። ሁሉንም አባላቶቻችንን በጉጉት እንጠብቃለን።
⏰ ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው
አዳራሽ።
የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላቹ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
የበጎ አድራጎት ክፍል :- https://www.tg-me.com/rvc_charity_team
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub

Forwarded from ሐይቅ
በዚህ ሳምንት በምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ :-
1. ስለ አእምሮ ጤና ምን ታስባላችሁ? (የግል ምልከታችሁን) 💭🤔
2. የምታውቋቸው የአእምሮ ጤና ህመም አይነቶች እንዲሁም መንስኤዎችን አጋሩን🧠💔
3. ለአዕምሮ ጤና እንደ ማህበረሰብ የሰጠነው ትርጓሜ ፣ ያለን አመለካከት እና ለችግሩ ስለሰጠነው መፍትሔ እንዴት ይታያል? 🌍🧩
4. እንደ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ እንደ ጭንቀት ፣ ድብርት፣ ሱስ ፣ራስን ማጥፋት ፣ ብቸኝነት ፣የአእምሮ ቁስለት ፣ ፍርሀት...ወዘተ ያሉ የአዕምሮ ጤና እክሎችን እንዴት እንመለከታቸዋለን ?እንዲሁም በትምህርታችን የሚያሳድሩት ተፅእኖ እንዴት ይታያል ?📚😟
5. በዩኒቨርሲቲ ቆይታችን ከአይምሮ ጤና ጋር ለተያያዙ ችግሮች ለራሳችንም ሆነ ለሌሎች የምንመክረው የቅድመ ጥንቃቄ እና የመፍትሄ ሀሳብ ካለ?
(በዚህ ችግር ዙሪያ የረዳችሁ ሰው ካለ ወይም በዚህ ችግር የተያዙ ሰዎችን የሚረዳ ሰው ካለ መናገር ይቻላል።) 🤝🗣️
🕰 ምሽት 1:00
📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።

Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Essey piter)
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd5qC18hfANH1UiCEP29ZcJ2XA3MtSVz55_yCw1MBGVTPYohQ/viewform?usp=sf_link
🌟 Compassion in Action! 🌟
Become a member of the Hawassa University Student Council Charity Sector.
Together, we can make a meaningful impact in our community by:
🤝 Visiting and aiding our elders, ensuring they feel valued and supported.
👶 Providing assistance and care for orphans, giving them hope and love.
❤️ Supporting those in need through various outreach programs and initiatives.
💫 Giving aid for all who are in need and showing our togetherness with them.and
Your passion and dedication can bring about real change!
Sign up now and be part of something bigger.
Click the link to register and start your journey with us! 💙

Google Docs
Student council charity sector membership registration
🌟 Compassion in Action!
Become a member of the Hawassa University Student Council Charity Sector.
Together, we can make a meaningful impact in our community by:
🤝 Visiting and aiding our elders, ensuring they feel valued and supported.
👶 Providing…

Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
🔊 እንራመዳለን🏃♀➡️፣ እንጓዛለን🏃➡️ ፣ተራራ እንወጣለን🧗♀ በዛውም ቤተሰባዊነታችን ይጠነክራል።
🏃♀➡️🏃➡️ጤናችን ተጠብቆ በአብሮነት የማይረሳ ጊዜን ለማሳለፍ የፊታችን ቅዳሜ (28/03/2017) RVC በ ሚያዘጋጀው የሃይኪንግ 🏃♀🏃🏽♂️(ተራራ መውጣት) ፕሮግራም ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። 🧗♂
ኑ ሀዋሳን በነፋሻማ አየር እንመልከታት ✨✨።
✅ቦታ ለማስያዝ የ ትራንሰፕርት 50 ብር በ 1000532041019 Melak Germaw
በማስገባት የከፈላችሁበትን screenshot ከሙሉ ስማችሁ ጋር @AyinadisTarekegn ላይ በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ ።
🛑 ማሳሰቢያ፡ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቅድሚያ የመጡ 30 ተማሪዎች ብቻ የሚስተናገዱ ይሆናል።
✅ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው
አዳራሽ።
የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላቹ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Forwarded from የሙያ ወግ
Celebrate International Volunteer Day with us in Hawassa! 🌍✨
Discover ‘The Power of Volunteerism in Personal and Professional Life’ through inspiring event.
What to expect ?
✅ Networking Sessions – Connect with like-minded individuals.
✅ Panel Discussion – Gain insights from experts.
✅ Volunteer Recruitment Fair – Find meaningful opportunities.
✅ Workshop – Build skills that make a difference.
📅 Date: December 8, 2024
⏰ Time: 8:30 AM - 1:00 PM EAT
📍 Location: Will be disclosed for selected participants
Let’s empower the next wave of competent youth professionals! 💪
👇Register below👇
🔗 https://forms.gle/S6etbfVXPKEDQt3S6
#InternationalVolunteersday #IVD2024 #Yemuyaweg #Yemuyaweghawassa #volunteerism #volunteertoolkit #workshop #personaldevelopment #hawassa

🌟 Join us in making a difference this #16DaysOfActivism by donating to Talita Organization! Your contribution will help support survivors of GBV and bring hope to those who need it most. Every contribution, big or small, helps build a brighter, safer future. Let’s show the power of community and stand against GBV together!
Donations will be accepted starting today, December 3 from 4:00 LT, until Friday, December 5, at complex( main campus).
‼️ Contact us by:
@Dinashiferaw
@kidu_21
@bluebird0000
‼️Phone numbers:
0932184873
0941093569
0929118283
#merahit
#UNAET_Hawassa_University_Chapter
@merahitclub
@UNA_ET
#I_am_my_sisters_keeper
#EndGBV #SupportSurvivors #OrangeTheWorld

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ruth
እንሆ ሐሙስ ደረሰች
ዘንድሮ ደግሞ ምናኔ
ወደ ሩቅ ምስራቁ ቅኔ ...
ሲድሀርታ የብራህሚኒው ልጅ፣
መልከ መልካሙ ሳማንታ ፣
"ስለ ዓለም ካለኝ እውቀት ሁሉ አናሳው ስለራሴ ያለኝ ግንዛቤ ነው"
"ራሴ ባዕድ ሊሆንብኝ የቻለው ፣ ራሴን ስለምፈራ ፣ ከራሴ በሽሽት ላይ ያለሁ በመሆኔ ብቻ ነው።"
.
.
.
⏰ዛሬ ከ12:00 ጀምሮ
📍በRVC ቤተመጻሕፍት
📌 መጽሐፉን አለማንበብ ወይንም አለመጨረስ ዳሰሳውን ከመታደም አያግድም።
ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።
የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላቹ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/rvcbookreview
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
ዘንድሮ ደግሞ ምናኔ
ወደ ሩቅ ምስራቁ ቅኔ ...
ሲድሀርታ የብራህሚኒው ልጅ፣
መልከ መልካሙ ሳማንታ ፣
"ስለ ዓለም ካለኝ እውቀት ሁሉ አናሳው ስለራሴ ያለኝ ግንዛቤ ነው"
"ራሴ ባዕድ ሊሆንብኝ የቻለው ፣ ራሴን ስለምፈራ ፣ ከራሴ በሽሽት ላይ ያለሁ በመሆኔ ብቻ ነው።"
.
.
.
⏰ዛሬ ከ12:00 ጀምሮ
📍በRVC ቤተመጻሕፍት
📌 መጽሐፉን አለማንበብ ወይንም አለመጨረስ ዳሰሳውን ከመታደም አያግድም።
ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።
የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላቹ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/rvcbookreview
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ZegjuTips
3 ሰዓት ሙሉ ላይብረሪ ስለተቀመጣችሁ ሶስት ሰአት ሙሉ አጠናችሁ ማለት አይደለም። አንዴ ሞባይላችሁን ትነካካላችሁ ፣ አንዴ በሃሳብ ጭልጥ ትላላችሁ ብሎም ደሞ ትሰላቻላችሁ። ውጤታማ ጥናት ትኩረትን እና ብልህ የጊዜ አጠቃቀምን ይጠይቃል።
ለዚህ የሚያግዟችሁ ሁለት አፕልኬሽኖችን እንገራችሁ። አንደኛው Forest (ፎረስት) ይባላል ይሄ አፕልኬሽን አጫዋች በሆነ መልኩ ትኩረታችሁን ጥናታችሁ ላይ አድርጋችሁ ሞባይላችሁን ሳትነካኩ እንድታጠኑ ያግዛቹሃል። ሌላኛው ደሞ Pomodoro Timer (ፖውመዶሮ ታይመር) ሲሆን ይሄም አፕሊኬሽን በቂ እረፍቶችን እየወሰዳችሁ ትኩረት ያለው ጥናት እንድታረጉ ይረዳቹሃል።
🔗 Download Here - Pomodoro Timer
🔗 Download Here - Forest
------—----------—----------—--------—---------
የመጀመሪያ አመት ተማሪ ከሆኑ ለቆይታዎ ውጤትዎ ወሳኝ ነውና
በግቢ ቆይታችሁ አላማችሁ 4.00 GPA ማግኘት ከሆነ አሁኑኑ zegju.com ላይ በመግባት ይመዝገቡ ።
በአማርኛ እና በ እንግሊዘኛ የተብራሩ የ Freshman course ማስታወሻዎች አንዲሁም በልዩ ሁኔታ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በልዩነት ያገኛሉ።
ከታች የተቀመጠውን Promo code ከተጠቀሙ የ 10 % ቅናሽ ያገኛሉ።
Promo code: HU2017

የቅዳሜ ምሽቶን ከኛ ጋር ያድምቁ
ሽሙንሙን በሚሏት እኛም መሽሞንሞኗን በሀሳብ ለማድረግ ሳምንት ጠብቀን በምንቀጣጠርባት ቅዳሜያችን እንደለመደብን የማውጊያ ርዕስ መርጠን ልንመክር ዝግጁ ሆነናል፡፡
በቅዳሜያችን ልክ ከምሽቱ 1:00 ላይ በቤታችን (በ RVC Library) ተሰባስበን እንመክራለንና እንዳትቀሩብን፡፡
1.ሞት ምንድነው? ሞት
ሊፈሩት የሚገባ ነገር ነው? ካልሆነ ለሞት ያለንን ፍርሃት እንዴት እንጋፈጥ?
2.ሞት የማይቀር የሰው ልጅ እጣ ፈንታ ከሆነ ሕይወት ትርጉሟን አታጣም?
3.ሞት የአንድ ቀን ክስተት ነው ወይስ እለት እለት የምንለማመደው እና አብሮን የሚኖር ተፈጥሯችን?
4.እናንተ እንዴት እና መች ብትሞቱ ትወዳላችሁ?
5.ሞት በጎ ጎን(ብርሃናዊ ገጽታ) አለው ወይ?
እና ሌሎች
🕓 ሰዓት እናክብር‼️
🔘የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላችሁ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
ሽሙንሙን በሚሏት እኛም መሽሞንሞኗን በሀሳብ ለማድረግ ሳምንት ጠብቀን በምንቀጣጠርባት ቅዳሜያችን እንደለመደብን የማውጊያ ርዕስ መርጠን ልንመክር ዝግጁ ሆነናል፡፡
በቅዳሜያችን ልክ ከምሽቱ 1:00 ላይ በቤታችን (በ RVC Library) ተሰባስበን እንመክራለንና እንዳትቀሩብን፡፡
1.ሞት ምንድነው? ሞት
ሊፈሩት የሚገባ ነገር ነው? ካልሆነ ለሞት ያለንን ፍርሃት እንዴት እንጋፈጥ?
2.ሞት የማይቀር የሰው ልጅ እጣ ፈንታ ከሆነ ሕይወት ትርጉሟን አታጣም?
3.ሞት የአንድ ቀን ክስተት ነው ወይስ እለት እለት የምንለማመደው እና አብሮን የሚኖር ተፈጥሯችን?
4.እናንተ እንዴት እና መች ብትሞቱ ትወዳላችሁ?
5.ሞት በጎ ጎን(ብርሃናዊ ገጽታ) አለው ወይ?
እና ሌሎች
🕓 ሰዓት እናክብር‼️
🔘የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላችሁ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
Forwarded from HULSA (HU Law Students Association)
🌟 እሁድ ምሽት! GET-TOGETHER! አፍታ ወግ 🌟
✨ Let’s Talk About It: Marital Rape ✨
Join HULSA this Sunday for an essential and eye-opening discussion on a topic that demands our attention!
💔 Marital Rape: A Hidden Crime 💔
Is it acceptable for a spouse to violate another without consent?
ላፍታ እናውጋ!
Discussion Highlights:
🔍 Global Perspectives: Why do some countries still turn a blind eye?
⚖️ Balancing Act: Protecting families vs. upholding women's rights
📜 Laws and Reality: Are existing laws sufficient to combat this crime?
🇪🇹 Ethiopia's Stance: Should we criminalize marital rape?
Your voice matters!
🗓️ This Sunday night: 1:00pm (LT)
📍 Location: Moot Court Hall, Block 122 (in front of the Law Library)
Let’s come together to advocate for change and justice!
📣 Don’t Miss this opportunity to be part of the conversation.
Good time, till then 😊!
#SundayNight #GetTogether #አፍታ_ወግ #MaritalRape #HumanRights #LegalDiscussion #Ethiopia
@hulsa
🌟

ANY INTERESTED PERSON IS WELCOMED
!Good time, till then 😊!
#SundayNight #GetTogether #አፍታ_ወግ #MaritalRape #HumanRights #LegalDiscussion #Ethiopia
@hulsa
🌟
LEADING THE LEGAL CHARGE!
🌟Forwarded from HULSA (HU Law Students Association)
🌟 ELSA x Hawassa University: Join the Dialogue! 🌟
🎓 Calling All Hawassa University Students! 🎓
Get ready to embark on a transformative journey with ELSA as we proudly present the Sustained Dialogue Project! This is your chance to engage in impactful conversations that foster understanding, collaboration, and peace. ✌️
✨ Why Join?
• Engage in meaningful discussions
• Promote peace and understanding
• Connect with fellow students and leaders
🚀 Don’t Miss Out!
Limited spots are available, so be sure to register early and secure your place in this incredible opportunity!
🗓️ When:
This weekend, Saturday and Sunday
🕒 Morning: 3-5:30 AM (LT)
🕒 Afternoon: 8-10:30 AM (LT)
📍 Where:
1. Teaching Hotel
2. Moot Court Hall, Block 122 (in front of the Law Library)
3. Department Building, Office of the Law Department
Join us in shaping a brighter future through dialogue! We can’t wait to see you there! 🌍✨

ETHIOPIAN LAW SCHOOLS ASSOCIATION
✨ Exciting Update! ✨
Hawassa’s International Volunteer Day is now happening on December 14, 2024! 🗓️
We’re adding even more meaningful activities, including a blood donation drive ❤️💉, to make this event unforgettable.
Stay tuned for updates, and get ready to celebrate volunteerism like never before! 🌍💪
#VolunteerDay #Hawassa #CommunityLove #GiveBack #BloodDonationDrive #MakeAnImpact

Forwarded from ZEGJU FAQS
- እንዴት ነው መመዝገብ የምችለው?
- የፍሬሽማን Basic Package ምን ይይዛል?
- የፍሬሽማን Standard Package ምን ይይዛል?
- የፍሬሽማን Premium Package ምን ይይዛል?
- ክፍያ ካጠናቀቅኩ በኋላ ምንድን ነው የማደርገው?
- ክፍያ አጠናቅቄ ግን አሁንም ክፍያ እንድፈጽም ይጠይቀኛል
- በArifPay እና በChapa ክፍያ ለመፈፀም ተቸገርኩ
- Promo Code የሚለው ጋር ምን ላስገባ?
https://www.tg-me.com/Zegju_Faqs
- የፍሬሽማን Basic Package ምን ይይዛል?
- የፍሬሽማን Standard Package ምን ይይዛል?
- የፍሬሽማን Premium Package ምን ይይዛል?
- ክፍያ ካጠናቀቅኩ በኋላ ምንድን ነው የማደርገው?
- ክፍያ አጠናቅቄ ግን አሁንም ክፍያ እንድፈጽም ይጠይቀኛል
- በArifPay እና በChapa ክፍያ ለመፈፀም ተቸገርኩ
- Promo Code የሚለው ጋር ምን ላስገባ?
https://www.tg-me.com/Zegju_Faqs
Telegram
ZEGJU FAQS
Zegju.com ላይ እንዴት መመዝገብ እንደሚቻል እና በArifPay እንዴት ክፍያ መፈጸም እንደሚቻል የሚያሳይ ቪዲዮ።
YouTube - https://youtu.be/fB3Go3tGmf4
በመጀመርያ Zegju.com ገፅ ላይ በመሄድ የምትፈልጉትን ጥቅል መርጣችሁ "Enroll" የሚለውን button ትነኩታላቹ።
- "Enroll" የሚለውን button ስትነኩት ወደ "sign up" ገፅ ይወስዳቹሀል።
Sign…

🌟 Calling All Volunteers! 🌟
We’re looking for enthusiastic volunteers to help us with pre-event preparations for the International Volunteer Day (IVD) Event happening on December 14, 2024.
🛠 Pre-Event Volunteer Roles Include:
- Event planning and logistics coordination
- Booth and activity setup preparation
- Assisting with guest and participant management
- Supporting media and promotions
- Organizing the blood donation activity
📢 Why Volunteer?
- Gain valuable behind-the-scenes event experience
- Work with a passionate and dynamic team
- Make a meaningful impact before the big day!
- Sign up now to be part of the action and help us create an unforgettable event!
🔗 Register here: https://forms.gle/UawWpHdFuUJ5YQgn8
#VolunteerOpportunity #EventPreparation #IVD2024 #Volunteerism #MakeADifference