Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Tofik)
Leadership Position Application - Center for Robotics and Innovation Club
Are you passionate about robotics/ innovation and ready to lead? We invite dedicated members to apply for leadership roles in the Center for Robotics and Innovation Club. As a leader, you will organize events, mentor peers, and drive innovative projects. If you’re eager to make an impact and help shape our club’s future, please fill out the application form below. We can’t wait to hear your ideas!
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfrtIKUwBgDFI-hKfkdJsAdWr5R-GVF5PydaYlOpz3AW5VJlA/viewform?usp=sf_link
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Follow us
Telegram: https://www.tg-me.com/hustudentcouncil
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/hawassa-university-student-union/
Instagram: https://www.instagram.com/husu2_017/profilecard/?igsh=MTY5cTE2MHA2bWt4eQ==
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Hawassa university students' Union Head Office

👍2
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
የበጎአድራጎት ጉዞ ወደ ወንዶ የህጻናት ማሳደጊያ ማዕከል በምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብሰብ ክበብ (RVC):
ያለንን ይዘን ለመጠያየቅ ፣የበጎነት ልባችንን ለማሳየት እነሆ ቀጠሮ ይዘናል። ካለን ላይ ቀንሰን ለሌሎችም አለሁ ለማለት እንደ የልብስ፣ የገላ እንዲሁም የጥርስ ሳሙና ፣ቅባት እና ሌሎች የንጽህና መጠበቂያ ግብዓቶችን አሰባስበን ወደ ወንዶ ገነት ወንዶ የህጻናት ማሳደጊያ ማዕከል የፊታችን ታህሳስ 05 ማለትም ቅዳሜ የበጎ አድራጎት ጉዞ ለማድረግ ስላሰብን የጉዞው ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪ እናቀርባለን ።
🔴 ጉዞው ላይ ለመሳተፍ የሚያስፈልገው እንደ የጥርስ ሳሙና ፣ቅባት ወይም ሌሎች የንጽህና መጠበቂያ ግብዓቶችን ማዋጣት ሲሆን በገንዘብም ድጋፍ ማድረግ ይቻላል።
☑️ ለመመዝገብ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በ @bettytsegaye ይላኩ
☑️ ትራንስፖርት በነጻ
✨አዘጋጅ፡ የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብሰብ ክበብ የበጎአድራጎት ክፍል
👏ኑ የበጎነት እጆቻችንን እንዘርጋ🙌
☑️አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው
አዳራሽ።
🔘የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላችሁ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub

👍3
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Feven 🦋)
🚀Calling all Hawassa University students! 📣 Don't miss this opportunity to join HuGaDSSA
international team and gain invaluable experience.
Expand your horizons and connect with people Apply to our international team!
Let's make a difference together. ‼️
Join our international team and be part of something bigger.
Apply now!
Apply here -https://forms.gle/YuTpG2PK9aohj4cB6
#HawassaUniversity
#hugadsa
international team and gain invaluable experience.
Expand your horizons and connect with people Apply to our international team!
Let's make a difference together. ‼️
Join our international team and be part of something bigger.
Apply now!
Apply here -https://forms.gle/YuTpG2PK9aohj4cB6
#HawassaUniversity
#hugadsa
👍2
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
🔊rvc online challenge ተጀምሯል የቡና 10 ብራችንን ለደግነት ከመስጠት ጀምሮ የቻላችሁትን ወደ 1000532041019 melak Germew
በማስገባት የ online ቻሌንጁን ተቀላቀሉ 🙌📢
በአካል መለገስ ከፈለጋችሁ 👇
☑️ በ rvc አዳራሽ
☑️ በ ተማሪዎች ኮምፕሌክስ
☑️ ከ ፓሊስ ጣቢያው ፊት ለፊት (ስለይሽ)
ከቀኑ 8:00-12 ሰአት እንጠብቃችሗለን።
☑️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው
አዳራሽ።
🔘የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላችሁ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
በማስገባት የ online ቻሌንጁን ተቀላቀሉ 🙌📢
በአካል መለገስ ከፈለጋችሁ 👇
☑️ በ rvc አዳራሽ
☑️ በ ተማሪዎች ኮምፕሌክስ
☑️ ከ ፓሊስ ጣቢያው ፊት ለፊት (ስለይሽ)
ከቀኑ 8:00-12 ሰአት እንጠብቃችሗለን።
☑️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው
አዳራሽ።
🔘የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላችሁ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
👍2
Forwarded from Tolera MK Gebisa
በዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን ላይ ማሻሻያ ተደርጓል። ከ22 ብር ወደ 100ብር አድጓል‼️
ለትምህርት ሚኒስቴር በተፃፈው ደብዳቤ
"የቀረበውን የምግብ በጀት ተመን ማሻሻያ ጥናት ከወቅቱ የገበያ ዋጋና ከመንግሥት የመክፈል አቅም አኳያ በማየት የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን በቀን በአንድ ተማሪ የነፍስ ወከፍ ወጪ 100 ብር (አንድ መቶ ብር ) ሆኖ ከታህሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ እንዲውል ተወስኗል።"ተብሏል።
https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
ለትምህርት ሚኒስቴር በተፃፈው ደብዳቤ
"የቀረበውን የምግብ በጀት ተመን ማሻሻያ ጥናት ከወቅቱ የገበያ ዋጋና ከመንግሥት የመክፈል አቅም አኳያ በማየት የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን በቀን በአንድ ተማሪ የነፍስ ወከፍ ወጪ 100 ብር (አንድ መቶ ብር ) ሆኖ ከታህሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ እንዲውል ተወስኗል።"ተብሏል።
https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
👍2
Forwarded from Tolera MK Gebisa
ትምህርት ሚኒስቴር የፕሮፌሰርነት እድገት በጊዚያዊነት መታገዱን ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ከላከው ደብዳቤ ተመልክተናል።
https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
Forwarded from Tolera MK Gebisa
#MoE : በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምግብ ሜኑ ተመሳሳይ እንዲሆን መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳወቀ።
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ በጀት ማስተካከያ መደረጉንም ይፋ አድርጓል።
" ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተውጣጡ ባለሙያዎች የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን የምግብ ሜኑ ተቀራራቢ እንዲሆን እየሰሩ ነው " ሲል ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
ወቅታዊውን የምግብ ዋጋ መጨመር መነሻ በማድረግ ትምህርት ሚኒስቴር ጥናት ማድረጉን በጥናቱ ውጤት መነሻነትም የከፍትኛ ትምህርት ተቋማት / የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ በጀት በቀን ወደ 100 ብር ከፍ እንዲል መደረጉን አሳውቋል።
በተደረገው የበጀት ማሻሻያ መሰረት በተቋማቱ የምግብ ሜኑ ተመሳሳይ እንዲሆን ይሰራል ተብሏል።
በአዲሱ የበጀት ተመን መሰረት ለዩኒቨርስቲዎቹ ባላቸው ተማሪ ቁጥር ልክ ገንዘቡ እንደሚለቀቅላቸው ተጠቁሟል።
ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ ቀደም በቀን አንድ ተማሪ ቁርስ፣ ምሳ እና እራት ለመመገብ በመንግሥት የሚመድብላቸው 22 ብር በጀት ብቻ እንደነበር ይታወሳል።

👍4
Forwarded from EGaDSSA (Ethiopian Governance and Development Studies School Association) (Tolera Mulugeta️)

EGaDSSA (Ethiopian Governance and Development Studies School Association)
Photo
#MoE
በወጥነት ይተገበራል የተባለው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምግብ ሜኑ ምን ይመስላል ?
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዕለታዊ የምግብ ወጪ ከታህሳስ 01/2017 ዓ.ም ጀምሮ 100 (መቶ ብር) እንዲሆን መወሰኑ ይታወቃል።
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ ሜኑም ሁሉም ጋር ወጥ እንዲሆንብ እየተሰራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር መግለጹ አይዘነጋም።
ይህንን ተከትሎ ፤ የተማሪዎች የምግብ አቅርቦት በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በወጥነት እንዲከናወን ትምህርት ሚኒስቴር ከምግብ ተመን ማሻሻው ጋር የተጣጣመ ስታንዳርድ የምግብ ሜኑ በማዘጋጀት ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል።
የምግብ ሜኑው ዝቅተኛውን መስፈርት መሠረት በማድረግ መዘጋጀቱን የገለጸው ሚኒስቴሩ ተቋማት ከባቢያዊ ነባራዊ ሁኔታን ከግምት ውስጥ በማስገባት በአንድ ተማሪ ሳምንታዊ ወጪው ከ700 (ሰባት መቶ) ብር ባልበለጠ መልኩ ስራ ላይ መዋል እንዳለባቸው ማሳሰቢያ አስተላልፏል።
ለዩኒቨርሲቲዎች በተላከው የምግብ ሜኑ ከላይ የተያያዘ ሲሆን ፦
👉 ቁርስ ላይ ፦ እንጀራ ፍርፍር / ሩዝ + ዳቦ + በሻይ ፣ ቅንጬ ፣ ስልስ ፣ ማካሮኒ ተካተለዋል።
👉 ምሳ ላይ ፦ ምስር/አተር ክክ/ሽሮ / አተር / ባቄላ / ድንች / አትክልት ማለትም ጎመን ፣ድንች፣ ካሮት የመሳሰሉ / ፓስታ / + እንጀራ / ዳቦ ፣ ከዚህ በተጨማሪም በሳምንት 1 ቀን ስጋ በምስር/በድንች/ በክክ (በዳቦ ወይም በእንጀራ) ተካተዋል።
👉 እራት ላይ ፦ ምስር/ክክ/ፓስታ / ሽሮ + በእንጀራ/ዳቦ ፣ ከዚህ በተጨማሪ በሳምንት 1 ቀን ስጋ በምስር/በድንች/ በክክ (በዳቦ ወይም በእንጀራ) ተካተዋል።
🔵 ለበለጠ መረዳት ከሰኞ እስከ እሁድ የተከፋፈለውን የምግብ ሜኑ ከላይ መመልከት ይቻላል።
አጠቃላይ ትምህርት ሚኒስቴር ለዩኒቨርሲቲዎች በላከው የምግብ ሜኑ መሰረት ለቁርስ ፣ ለምሳ፣ ለእራት ለአንድ ተማሪ የተመደበው 100 ብር ነው።
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት / ለመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች የተመደበው ዕለታዊ የምግብ በጀት በየጊዜው እየጨመረ ያለውን የምግብ ዋጋ ንረት ሊሽፍን ባለመቻሉ መንግሥት በፊት የነበረውን ዕለታዊ የተማሪ ምግብ ወጪ 22 ብር ወደ 100 ብር ከፍ አድርጎታል።
(በትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ኮራ ጡሸኔ ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከው ሰርኩላር ከላይ ተያይዟል)
https://www.tg-me.com/EGaDSSA_Official

👌2👍1
Forwarded from HAYLEAB TEREFE🌱SEED
ወደ ዩንቨርስቲያችን ለገባችሁ አዲስ ተማሪዎች እንኳን በደህና መጣችሁ እያልን
በሐዋሳ ዩንቨርሲቲ በኪነ-ጥበቡ ዓለም ከ20 ዓመታት በላይ በዘለቀው መቅረዝ የኪነ-ጥበብ ሕብረት የ2017 የመጀመሪያ የሆነውንና አዲስ ገቢ ተማሪዎቻችንንም እንኳን ደህና መጣችሁ የምንልበትን ደማቅ የጥበብ ድግስ አዘጋጅተን ኑ ተጋበዙልን ስንላችሁ በደስታ ነው።
በጊቢው ውስጥ የምትገኙ ነባር ተማሪዎችም መጥታችሁ ቆይታችንን እንድትካፈሉ ከልብ ጋብዘናችኋል።
🖼️በዕለቱ
ተውኔት🎭
ወግ 📜
ግጥም🧾
ሙዚቃ🎤
ውዝዋዜ 🕺💃
መፅሐፍ ዳሰሳ📚
ጨዋታና የመሳሰሉት መድረኩን ያደምቁታል።
🔎ቅዳሜ ታህሳስ 5 ከቀኑ 🕚 11፡00 ጀምሮ
📌በቴክኖ ግቢ አምፊ ትያትር
💬ወደ ሕብረቱ መቀላቀል ለምትፈልጉ አዲስ ተማሪዎች የአባላት ምዝገባም ይኖረናል
ለበለጠ መረጃ
☎️0989058688 ☎️0904417552
☎️0929042323 ☎️0934700730
መሆን መኖር ስኬት
መቅረዝ!!!

🌍✨ Reminder: Celebrate International Volunteer Day in Hawassa! ✨🌍
Event: “The Power of Volunteerism in Personal and Professional Life”
📅 Date: December 14, 2024 (ታህሳስ 5, 2017 E.C.)
⏰ Time: 8:30 AM - 1:30 PM EAT (2:30 AM - 7:30 AM Local Time)
📍 Location: Hawassa City Development and Construction office (Former Mazegaja), In Front of Agri Campus.
🔗 Google Map: https://maps.app.goo.gl/WR2UF3BLnxyXc4BH6?g_st=com.google.maps.preview.cop
Key Highlights:
✅ Networking Sessions – Connect with like-minded individuals.
✅ Panel Discussion – Insights from experts.
✅ Volunteer Recruitment Fair – Explore meaningful opportunities.
✅ Workshop – Build skills that make a difference.
Don’t miss this chance to empower the next wave of competent youth professionals! 💪
✨ Join our channel: የሙያ ወግ-Hawassa
#InternationalVolunteersDay #IVD2024 #Volunteerism #VolunteerToolkit #Workshop #PersonalDevelopment #Hawassa

👍3❤1
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ruth)
ሽሙንሙን በሚሏት እኛም መሽሞንሞኗን በሀሳብ ለማድረግ ሳምንት ጠብቀን በምንቀጣጠርባት ቅዳሜያችን እንደለመደብን የማውጊያ ርዕስ መርጠን ልንመክር ዝግጁ ሆነናል፡፡
በቅዳሜያችን ልክ ከምሽቱ 1:00 ላይ በቤታችን (በ RVC Library) ተሰባስበን እንመክራለንና እንዳትቀሩብን፡፡
1. ስለሴት ያለዎት አመለካከት ምን ይመስላል? እንደሀገር ስለሴት እናውቃለን ብለው ያስባሉ?
2. የሴትነት መገለጫ ምንድን ነው? ውበት፣ አስተሳሰብ(ብልህነት) ወይስ ሌላ....?
3. የሴቶች ቋንቋ የሚባል አለ? ካለስ ወንዶች እንዴት ሊረዱት ይችላሉ?
4. በፍቅር ግንኙነት ወይም በትዳር ውስጥ የሚከሰቱ አለመግባባቶች በአብዛኛው ከማን ይመነጫሉ? ከሴት፣ ከወንድ ወይስ ከሁለቱም?
5. ተፈጥሮ በሴትና በወንድ መካከል አድሎ አድርጋለች?
🕓 ሰዓት እናክብር‼️
☑️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው
አዳራሽ።
🔘የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላችሁ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
በቅዳሜያችን ልክ ከምሽቱ 1:00 ላይ በቤታችን (በ RVC Library) ተሰባስበን እንመክራለንና እንዳትቀሩብን፡፡
1. ስለሴት ያለዎት አመለካከት ምን ይመስላል? እንደሀገር ስለሴት እናውቃለን ብለው ያስባሉ?
2. የሴትነት መገለጫ ምንድን ነው? ውበት፣ አስተሳሰብ(ብልህነት) ወይስ ሌላ....?
3. የሴቶች ቋንቋ የሚባል አለ? ካለስ ወንዶች እንዴት ሊረዱት ይችላሉ?
4. በፍቅር ግንኙነት ወይም በትዳር ውስጥ የሚከሰቱ አለመግባባቶች በአብዛኛው ከማን ይመነጫሉ? ከሴት፣ ከወንድ ወይስ ከሁለቱም?
5. ተፈጥሮ በሴትና በወንድ መካከል አድሎ አድርጋለች?
🕓 ሰዓት እናክብር‼️
☑️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው
አዳራሽ።
🔘የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላችሁ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
👍2
Hello HUGaDSSA 👋
🗣እንደሚታወቀው አሁን ያለንበት ጊዜ በጣም ውስብስብ እና ፉክክር የተሞላበት ሰዓት እንደሆነ የማይካድ ሀቅ ነው🤷♂። ታድያ እኛም እንደ አንድ የ ገቨርናንስ ተማሪ ነገ የምንፈልገው ቦታ ላይ ለመድረስ ዛሬ በአንድ የትምርት መስክ እራሳችንን መገደብ ሳይሆን አቅማችን እና ጊዜው በፈቀደው ልክ እራሳችንን በየ ጊዜው ማሻሻል እና በዚህ ፉክክር በተሞላበት ዓለም ውስጥ እራሳችንን ማሳደግ ብልህነት ነው🧏♂። ታድያ HUGaDSSA ይሄንን ከግምት ውስጥ በማስገባት ለገቨርናንስ ተማሪዎች በ diplomacy, political science, international relations, conflict management, and project management, በመሳሰሉት ኮርሶች ላይ በነፃ የትም ሳትሄዱ በተመቻችሁ ሰዓት በስልካቹ ተምራችሁ ዓለም አቀፍ የሆነ ነፃ ሰርተፍኬት የምታገኙባቸው 10 ዌብሳይት እንካችሁ ብለናል 😊👇።

👍1
1. Coursera - Offers a variety of free courses in diplomacy, political science, international relations, and more⁽¹⁾. Explore Courses
2. United Nations e-Learning - Provides free courses on international relations, conflict management, and more⁽²⁾. Visit UN e-Learning
3. Alison - Offers free courses in international relations and conflict management⁽³⁾. Check out Alison
4. Harvard University - Provides free political science and international relations courses⁽⁴⁾. Explore Harvard Courses
5. Council on Foreign Relations (CFR) - Offers World101, a free course explaining international relations⁽⁵⁾. Learn with CFR
6. IPSAMOOC - Free online courses in political science⁽⁶⁾. Visit IPSAMOOC
7. edX - Provides free trials for international relations courses⁽⁷⁾. Explore edX
8. Stanford University - Offers free courses in political science and international relations⁽⁷⁾. Check out Stanford
9. Yale University - Provides free courses in diplomacy and negotiation⁽⁸⁾. Explore Yale Courses
10. The State University of New York - Offers free courses in global health diplomacy and international cyber
conflicts⁽⁹⁾. Visit SUNY Courses
HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students ... - Telegram