Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
የቅዳሜ ምሽቶን ከኛ ጋር ያድምቁ
ሽሙንሙን በሚሏት እኛም መሽሞንሞኗን በሀሳብ ለማድረግ ሳምንት ጠብቀን በምንቀጣጠርባት ቅዳሜያችን እንደለመደብን የማውጊ እርዕስ መርጠን ልንመክር ዝግጁ ሆነናል፡፡
በቅዳሜያችን ልክ ከምሽቱ 1:00 ላይ በቤታችን (በ RVC Library) ተሰባስበን እንመክራለንና እንዳትቀሩብን፡፡
1) ለምን ይሆን የምትማሩት?
2) ጊቢ የመጣችሁበት ምክንያት ምንድነው ነው?
3) ጊቢ መምጣታችሁ ማሳካት ለምትፈልጉት ነገር(መድረስ ከምትፈልጉበት ቦታ) የሚያደርሳችሁ ትክክለኛ መንገድ ነው ወይ?
4) ጊቢ ከመግባታችሁ በፊት የነበራችሁት እናንተ እና ጊቢ ከገባችሁ በኋላ ያላችሁት እናንተ በምን ትለያያላችሁ?
እና ሌሎችም …
በጉጉት እንጠብቃችኋለን
⏰ ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው
አዳራሽ።
የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላቹ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub

👍1
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Tofik)
🌟Exciting news 🌟
Join us on Instagram 👉🏾https://www.instagram.com/husu2_017/profilecard/?igsh=MTY5cTE2MHA2bWt4eQ== for the latest updates, events, and inspiring stories from our community!
👉 Why Follow?
• Stay updated on events 🎉
• Connect with fellow students 🤝
• Share your experiences!
Hit that follow button and let’s strengthen our union together! 💙
🔗 Follow us now!!

ውድ የ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች እንኳን ወደ ውቢቷ እና የሰላም ተምሳሌት ወደ ሆነችው ሀዋሳ ከተማ በሰላም መጣችሁ እያልን ፤ እጅግ በተዋበው ግቢ ቆይታችሁ ያማረ እንዲሆን አንመኛለን።
ለቆይታዎ ውጤትዎ ወሳኝ ነውና
በግቢ ቆይታችሁ አላማችሁ 4.00 GPA ማግኘት ከሆነ ፤ እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ ? አሁኑኑ zegju.com ላይ በመግባት ይመዝገቡ ።
በአማርኛ እና በ እንግሊዘኛ የተብራሩ የ Freshman course ማስታወሻዎች አንዲሁም በልዩ ሁኔታ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ከኛ ዘንድ ያገኛሉ።
ከታች የተቀመጠውን Promo code ከተጠቀሙ የ 10 % ቅናሽ ያገኛሉ።
seniors ለ freshman ጓደኛዎ share በማድረግ መልዕክቱን ያድርሱ።
Promo code: HU2017

🥰4❤1👍1
ለ አዲስ(Fresh man) ጓደኞችዎ ሼር በማድረግ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ያሉትን የተለያዩ መረጃዎችን በቀላሉ እንዲያገኙ ያግዟቸው።
https://www.tg-me.com/HUstudentinfo
https://www.tg-me.com/HUstudentinfo
Telegram
Hawassa University Students' Information Center
This channel will provide you the information you need in all the campuses of Hawassa University.
Main campus
Techno
Referal
Agri
Wendo
Bensa Daye and
Awada campuses
For more information and comments contact :
@Ab_lala
@Rediet_Gezahegn
Main campus
Techno
Referal
Agri
Wendo
Bensa Daye and
Awada campuses
For more information and comments contact :
@Ab_lala
@Rediet_Gezahegn
👍8❤4🥰1
#ZEGJU_UPDATE
🚀 ክፍያ ለመፈፀም ስትቸገሩ የነበራችሁ ውድ ደንበኞቻችን የክፍያ ስረዐታችንን የበለጠ ቀላል በሆነ መንገድ አቅረበንላቹሃል።
⭐️ አዲስ የክፍያ ስረዐታችን ከአውቶማቲክ የክፍያ ስራዐት በተጨማሪ የተለመደውን የscreenshot አማራጭም አካተናል። ስለዚህ በChapa ወይም ArifPay ክፍያ ለመፈጸም ሞክራችሁ ከተቸገራችሁ በscreenshot ክፍያውን መፈጸም ትችላላችሁ።
⭐️ በተጨማሪም ክፍያውን እንዴት መፈጸም እንደምትችሉም የሚያሳይ መመርያ እዛው የክፍያ ገጹ ላይም ታገኛላችሁ።
ለመመዝገብ መስፈንጠሪያውን ይጫኑ ➝ zegju.com
Join Our Channel - @ZegjuExamPrep

❤3
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
✨ነገ ሀሙስ ነው።
🛶 ታንኳ ጭነናል ፣ ጣናን ዘልቀን ደሴቶቿን ልናደንቅ ፣ ደብረ ማሪያም ውለን ደሞ ወደ ዳጋ እስጢፋኖስ ፣ (በሉ እህቶች እዚጋ እንውረድ) ከዛ ደሞ ወደ ባለ ዘንባባዋ ባህር ዳር....
🛳🛳🛳
ማነው መርከበኛ ፣ ማነው ተሳፋሪ ?
እኔም አንተም ትውልድ ፣ የጊዜ ታሳሪ...
🛳
ከመሀል ከተማ አንስተን፣ ወደ ታላቁ ጣና
ምድረ ከርሱን ልናስስ ፣ መርምረን ከትላንት ዳና
የተስፋን ታንኳ ልንቀዝፍ ፣ ልናልም ወደ ዳመና
ጀልባ መርጠናል ፣ መልህቁን አንሱ
ካRVC ቤት ፣ ሐሙስ ይድረሱ።
መቼ ግድ ሰጥቶኝ ፣ የባህሩ ማዕበል
ፈውሴን ልጠብቃት ፣ ካአባይ ማዶ ጠበል
በሩቅ ያየኃትን ፣ ሊያቀብለኝ ቅጠል
ግዮን ምሎልኛል ፣ በመስከረም ይጉደል
ዝም ቢል ያ ውሀ ፣ ሆዱን ማን አወቀ?
ስንቱን ጉድ ቀብሮ ይሆን ፣ ገፅ እያረቀቀ?
ተከርቸም በይስምኣከ ወርቁ
⏰ ሃሙስ 12/03/2017 ከ12:00 ጀምሮ
📍በRVC ቤተመጻሕፍት
📌 መጽሐፉን አለማንበብ ወይንም አለመጨረስ ዳሰሳውን ከመታደም አያግድም።
ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።
የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላቹ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/rvcbookreview
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ

👍8
Are you interested in attending an online training ?
Ethiopian Human Rights Commission Organized online training on "Youth on Human Rights and Transitional Justice"
Digital certificate available upon completion.
Enjoy it!
https://online.atingi.org/course/view.php?id=5069
Ethiopian Human Rights Commission Organized online training on "Youth on Human Rights and Transitional Justice"
Digital certificate available upon completion.
Enjoy it!
https://online.atingi.org/course/view.php?id=5069
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
📚📖 🎶📝📚📖🎶📝📚📖📝📚
📌📢ወደ እናንተ እየቀረብን ነው📢📌
ወደ ዩንቨርስቲያችን ለገባችሁ አዲስ ተማሪዎች እንኳን በደህና መጣችሁ እያልን
የ2017 የመጀመሪያ የሆነውንና አዲስ ገቢ ተማሪዎቻችንንም እንኳን ደህና መጣችሁልን የምንልበትን ደማቅ የስነ-ፅሁፍ ድግስ አዘጋጅተን ኑ ተጋበዙልን ስንላችሁ በደስታ ነው።
በጊቢው ውስጥ የምትገኙ ነባር ተማሪዎችም መጥታችሁ ቆይታችንን እንድናደምቅ ጋብዘናችኋል።
📌መድረኩ
በወግ 📝
በግጥም
በሙዚቃና 🎼
ጨዋታ ይደምቃል፤
የመፅሃፍት አውደርዕይ📚 ፣ የመጻህፍት ዳሰሳ📖 ፣ስለ ክበቡ ገለጻ ና ሌሎች ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ቆይታችንን ያጅቡልናል።
ቅዳሜ ታህሳስ 14 ከቀኑ 🕚 8:30 ላይ በ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ (የሰዓት ማሻሻያ ተደርጓል )
ወደ ክበቡ መግባት ለምትፈልጉ አዲስ ተማሪዎች የአባላት ምዝገባም ይኖረናል
ኑ የማይረሳ የአብሮነት ጊዜያችንን በጋራ እናድምቅ
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
📌📢ወደ እናንተ እየቀረብን ነው📢📌
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC)
ወደ ዩንቨርስቲያችን ለገባችሁ አዲስ ተማሪዎች እንኳን በደህና መጣችሁ እያልን
የ2017 የመጀመሪያ የሆነውንና አዲስ ገቢ ተማሪዎቻችንንም እንኳን ደህና መጣችሁልን የምንልበትን ደማቅ የስነ-ፅሁፍ ድግስ አዘጋጅተን ኑ ተጋበዙልን ስንላችሁ በደስታ ነው።
በጊቢው ውስጥ የምትገኙ ነባር ተማሪዎችም መጥታችሁ ቆይታችንን እንድናደምቅ ጋብዘናችኋል።
📌መድረኩ
በወግ 📝
በግጥም
በሙዚቃና 🎼
ጨዋታ ይደምቃል፤
የመፅሃፍት አውደርዕይ📚 ፣ የመጻህፍት ዳሰሳ📖 ፣ስለ ክበቡ ገለጻ ና ሌሎች ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ቆይታችንን ያጅቡልናል።
ቅዳሜ ታህሳስ 14 ከቀኑ 🕚 8:30 ላይ በ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ (የሰዓት ማሻሻያ ተደርጓል )
ወደ ክበቡ መግባት ለምትፈልጉ አዲስ ተማሪዎች የአባላት ምዝገባም ይኖረናል
ኑ የማይረሳ የአብሮነት ጊዜያችንን በጋራ እናድምቅ
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ( RVC)
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
👍8
🔴🔴🔴🔴Lost ID🔴🔴🔴
Someone who found the above ID contact with the owner using the link below
@Aby_Estrella
Someone who found the above ID contact with the owner using the link below
@Aby_Estrella
📌 ጨንቆሃል?
📌 ጨንቆሻል?
📌 ማርክ ካሁኑ ካልሰበሰብኩ ግሬዴ ይበላሻል የሚል ፍርሃት ውስጣችሁ አለ?
📣 አይዞን አለንላችሁ። እናንተ ብቻ አሳይመንቶቻችሁን ጥንቅቅ እያረጋችሁ ስሩ እንጂ ለፈተናዎቹ እኛ ጋር የምታገኟቸው ግልጽ የአማረኛ እና እንግሊዘኛ ማብራሪያዎች ፣ መልመጃ ጥያቄዎች እና የቀድሞ ፈተናዎች በደንብ ያግዟቹሃል።
⭐️ ዛሬ ነገ ሳትሉ እና ጊዜው ሳይሄድባችሁ አሁኑኑ www.zegju.com ላይ ገብታችሁ ተመዝገቡ።
ለመመዝገብ መስፈንጠሪያውን ይጫኑ ➝ zegju.com
For 10%discount
Use this promo code: HU2017

👍3❤1
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Tofik)
🎉 Special Guest: Dr. Mehret Debebe at Hawassa University! 🎉
Join us on December 15th for an inspiring event featuring psychiatrist and author, Dr. Mehret Debebe!
📅 Date: December 15
📍 Location: Main Campus, Hawassa University
✨ This event is brought to you by the Hawassa University Student Union in collaboration with the Ethiopian Institute of Peace and the Life and Peace Institute.
Don’t miss this opportunity to engage in meaningful discussions about mental health! Spread the word! 🌍
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Follow us
Telegram: https://www.tg-me.com/hustudentcouncil
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/hawassa-university-student-union/
Instagram: https://www.instagram.com/husu2_017/profilecard/?igsh=MTY5cTE2MHA2bWt4eQ==
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Hawassa university students' Union Head Office

👍8🔥2😢1
Fabulous⛓️:
🚴Lets Travel the world on bicycle🚵🚴♂
https://www.tg-me.com/hubikeriders
👆👆👆This group aims to connect 🚲bicycle owners and enthusiasts in Hawassa city by
➡️ organizing tour and hikes ,
➡️communicating,
➡️ collaborating
➡️share information etc... .
🟢 Our first community tour is Nov , 24 , 2024
✔️Any One who would like to join our community can join us for more information join our Telegram group
Telegram group ⤵️⤵️⤵️

🥇H.U Bike Riders Community 🚴♂🚴♀🚴
✅️This group aims to connect 🚲bicycle owners in Hawassa city by
➡️ organizing tour and hikes ,
➡️communicating,
➡️ collaborating
➡️share information etc... .
☑️ Travelling the world on bicycle 🚲
➡️ organizing tour and hikes ,
➡️communicating,
➡️ collaborating
➡️share information etc... .
☑️ Travelling the world on bicycle 🚲
👍8❤3
Forwarded from HU GC
YouTube
HAWASSA UNIVERSITY GC BIRTHDAY 2024 PART 1 4K VIDEO EPHENOS FILMS
#hawassa #hawassaunivercity #best #GC # #colordays #university #students #engeenering #informatic #new #halflife #dance #music #peace #ethiopia #habesha #dance #university #ethiopia #habesha #hawassacity #hawassa #
..................................…
..................................…
❤2👍1