የዘንድሮው የፊቼ ጨምበላላ የዋዜማ በዓል በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተከበረ***
መጋቢት 27/07/16...
ትናንት ከሰዓት በኋላ በተካሄደው ክብረ በዓል ላይ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ፣ተጋባዥ እንግዶች እንዲሁም በርከት ያሉ ተማሪዎች ታድመዋል።
በዓሉ የሲዳማ ህዝብ ማንነቱን ከተረዳበት ጊዜ አንስቶ በድምቀት ሲከበር ቆይቷል፤አሁንም እየተከበረ ይገኛል።
ፕሮግራሙም በአያንቶዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች የእንኳን ደህና መጣችው መልዕክት ተጀምሯል ።
የፍቼ ጨምበላላ ከአመት አመት መሸጋገሪያ በመሆኑ በዓሉ የፍቅር፣የደስታ ጥላቻ የሌለበትና ብዙ እሴቶች ያሉበትም ነው ብለዋል።
በሌላ በኩል የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዲን እና የባህል ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር አመሎ ሶጌ ስለ ጨምበላላ ቀን አቆጣጠር ጥናታዊ ፅሁፍ ያቀረቡ ሲሆን በፊቼ ጨምበላላ ዙሪያ ሰፊ ገለፃን አርገዋል።
አክለውም "ፍቼ" የአዲስ አመት በዓል ዋዜማ ፤ ጨምበላላ ደግሞ የአዲስ አመት የመጀመሪያ ቀን ሲሆን አቆጣጠሩም ከጨረቃና ክዋክብት ጋር እንደሚቆራኝ አብራርተዋል።
አስከትለውም የሲዳማ ህዝብ የራሱ የሆነ ጊዜን ፣ ወቅትንና ዘመንን የሚቀምርበት ጥበብ ያለው ሲሆን ይህንን ባህላዊ እውቀት እና ጥበብ ከትውልድ ትውልድ ልናሻግርም ይገባል ብለዋል።
ኘሮግራሙም በሲዳማ ባህላዊ ሙዚቃዎች ታጅቦ ቆይቶ አመሻሽ ላይ በቡርሳሜና በሻፌታ ስነ ስርዓት መዝጊያውን አርጓል።
Ayide chamballalla🤲 ille ille🤲🤲🟢🟡🔴
ዘጋቢ:ዳንኤል አንተነህ(4ተኛ አመት የጋዜጠኝነትና ስነ ተግባቦት ተማሪ)

👍4
Hawalle Sidaamu Daga Diru Soorro Fichee Cambalaallate Ayyaanira keerunni iillishinonke!
እንኳን ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል ፊቼ ጫምባላላ በሰላም አደረሳችሁ!
We wish you a happy Fichee Chambalala, Sidama Nation's New Year, celebrations!
Ethiopian Health Profession Students Association(EHPSA)
Little Drops Made the Mighty Ocean!!

Forwarded from Natty Blattena
ሰላም ውድ መቅረዛውመቅረዛውያንና የመቅረዝ ወዳጆች 🙏
እነሆ ዛሬ መጋቢት 28 ዕለተ ቅዳሜ ልክ 11:30 ላይ ያለንን ቋሚ ግዜ ለማስታወስ እንወዳለን።
መቅረዝ ሁላችሁም ኑልኝ እያለ በሩን ከፍቶ ይጠብቃል። ከኛ ሚጠበቀው ከመድረክ፣ ከግዜ፣ ከሰውና ወዘተ ማጣት ምክንያት ሚባክነው የጥበብ አቅማችንን ሰብስበን በሮችን ወደ ከፈተልን የጥበብ ቤት መምጣት ነው።
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ መቅረዝ በቅርቡ በሚያዘጋጀው እንደ የተውኔት፣ የግጥምና ወግ(ስነ-ፅሁፍ)፣ ሙዚቃና ወዘተ ቡፌዎችን ከያዘው የጥበብ ድግስ ላይ የሚሳተፉ ጥበበኞችን የምንመለምልበት ስለሆነም መቅረትም ሆነ ማርፈድ ያስቆጫል ያስቀጣል።
አድራሻችን: main ግቢ stadium ሲሆን
ልክ 11:30 ላይ ደግሞ እንጀምራለን
መቅረዝን ይቀላቀሉ የጥበብ ህልሞን ማሳካት ይጀምሩ!
ይህ ይፋዊ የመቅረዝ ኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረት የTelegram group ነው👇
https://www.tg-me.com/mekerezeactingstudents
መሆን መኖር ስኬት!
መቅረዝ መጋቢት 2016

👍3
Forwarded from Ermias Worku
ENVIRONMENTAL PROTECTION CLUB(EPC)
ABOUT TO BE NOTIFIED AGAIN
As you know, The launch program, which has been extended indefinitely, will be held on Monday, April 8 2024
8:00 LT,so you are all invited make sure to join us.
Venue:Africa Union Hall
#EPC
#joinedhands
#savethelands
#bethechangeforenvironmentalprotection
https://www.tg-me.com/environmental_protection_club

Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Raguel Shitu)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Throwback to our unforgettable Iftar program at the last Jumaa of 2016 E.C! 🌙💫 The evening was filled with joy, laughter, and an incredible sense of unity as we came together to break our fast. The delicious food left us happily stuffed, with smiles on our faces and memories to last a lifetime. It was a true testament to the power of teamwork and collaboration. Here's to the amazing contributions of every team member that made this event a resounding success! 🙌🌟
#IftarProgram #TeamSpirit #UNA_ET_HU_CHAPTER
@UNA_ET

❤6👍3