Telegram Web Link
ከኢንዱስትሪ አብዮት በኋላ የሻከረውን የሰው ልጅና የተፈጥሮ ግንኙነትን እንደገና መመለስ እንደሚገባ ተገለፀ።

ከኢንዱስትሪ አብዮት በኋላ የሻከረውን የሰው ልጅና የተፈጥሮ ግንኙነትን እንደገና መመለስ ይገባናል ሲሉ የጂኦግራፊና አካባቢ ጥናት ትምህርት ክፍል ሀላፊ አቶ ሀጎስ መስፍን ገለፁ።


የአካባቢ ጥበቃ ክበብ የጂኦግራፊና አካባቢ ጥናት ትምህርት ክፍል አመራሮች፣መምህራን፣ተማሪዎች እንዲሁም በርካታ ታዳሚዎች በተገኙበት በዛሬው ዕለት በይፍ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ የክበቡ ስራ ማስጀመሪያ ዝግጅት ተካሂዷል።

የጂኦግራፊና አካባቢ ጥናት ትምህርት ክፍል ሀላፊ አቶ ሀጎስ መስፍን በዝግጅቱ ላይ እንደተናገሩት የሰው ልጅ ከተፈጠረ ጊዜ ጀምሮ ከተፈጥሮ ጋር ግንኙነት አለው።ነገር ግን ከኢንዱስትሪ አብዮት በኋላ የሰው ልጅ ለኢንዱስትሪ ግብአት እንዲጠቅመው ተፈጥሮን በመጉዳቱ ምክንያት ግንኙነቱ እየሻከረ መጧል።ስለሆነም ይህን ግንኙነት እንደገነና መመለስ ይገባናል ብለዋል።ግንኙነቱን እንደገና ለመመለስም እንደዚህ አይነት አካባቢ ጥበቃ ላይ እሚሰራ ክበብ መቋቋሙ አንድ የመፍትሔ እርምጃ ነው ሲሉ ገልፀዋል።

የአካባቢ ጥበቃ ክበብ ፕሬዝዳንት የሆነው ተማሪ ቸርነት ብርሀን በበኩሉ ክበቡ ጥቅምት 20/2016 አ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ህግ በአንቀፅ 145 አማካኝነት በጂኦግራፊና አካባቢ ጥናት ትምህርት ክፍል ተማሪዎችና መምህራን እንደተመሰረተ ተናግሯል።ክበቡም 11 ኮሚቴዎች፣5 ንዑስ ክፍሎች እንዳሉት ገልጿል።ክበቡ የተቋቋመበት ምክንያትም በዩኒቨርስቲ፣በክልል እና ሀገር አቀፍ ደረጃ በአካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ላይ ለመስራት፣ለማሻሻልና ለማስተዋወቅ እንደሆነ ተናግሯል።አያይዞም ዘላቂነት እዚህ ይጀምራል አካባቢያችን በጋራ እንጠብቅ ሲል ተማሪ ቸርነት ተናግሯል።

በሌላ በኩል የጂኦግራፊና አካባቢ ጥናት ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት ዶክተር ማሙየ በልሁ እንደተናገሩት የሁሉም የሰው ልጅ ሀብት የሆነችው ምድር በሰው ሰራሽና ተፈጥሮአዊ ምክንያቶች የወደፊት ህልውናዋ ስጋት ላይ ነው።ይህን የተጋረጠባትን ስጋት ለመቅረፍ ደሞ ሁሉም ሰው የየግል ድርሻውን ሊወጣ ይገባል ብለዋል።ይህ ክበብም መመስረቱ እኛ የየግል ድርሻችንን መወጣት እንደጀመርን አንድ ማሳያና ሲሉ ተናግረዋል።

አያይዘውም ክበቡ መቋቋሙ ለተማሪዎች ክፍል ከሚማሩት ትምህርት በተጨማሪ የአመራር ብቃት፣ሰው ጋር የመግባባት ችሎታ እንዲሁም ክፍል እሚማሩትን በተግባር ለመተግበር ይረዳቸዋል ብለዋል።

በመጨረሻም የክበቡ አባላት በተለያዩ ንዑስ ክፍሎች ላይ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀርቧል።አዝናኝ፣አሳተፊ ጨዋታዎችም የዝግጅቱ ድምቀቶች ነበሩ።

ዘጋቢ: ኤርሚያስ ወርቁ (የአካባቢ ጥበቃ ክበብ ህዝብ ግንኙነት ክፍል ሀላፊ)


Joined hands save the lands be the change for environmental protection.
EPC(የአካባቢ ጥበቃ ክበብ)

join our channel👇
@environmental_protection_club
👍3
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የጂኦሎጂ ቀን “Geologist Day” ተከበረ

መጋቢት 30 ቀን 2016 ዓ.ም በአለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የጂኦሎጂ ቀንን አስመልክቶ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በደማቅ ሁኔታ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጂኦሎጂካል ሶሳይቲ ከተፈጥሮ እና ቀመር ሳይንስ ኮሎጅ እና ከጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል  ጋር በመተባበር ከኮሌጁ ተጋባዥ እንግዶች፡ የተለያዩ የት/ት ክፍል ሀላፊዎች እና መምህራን በተገኙበት ተከብሯል።

በዚህ ዝግጅት ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላላት የማዕድን ሀብት: የተለያዩ የተፈጥሮ አደጋዎች ዙሪያ፡ የጂኦሎጂካል ሶሳይቲው ክበብ ገለፃ እና የተለያዩ የRock እና ማዕደን አውደርዕይ የሚጠቅሱ ናቸው ።

በፕሮግራሙ ላይ ከታደሙ ሰዎች መካከል የኮሌጁ የጥራት ክትትል ሀላፊ ዶ/ር መቅደስ ማሞ እንዳሉት ጆኦሎጂን ከዚህ በፊት የሚያዩበት መንገድ ወይም ስለ ጂኦሎጂ ያላቸው አመለካከት አሁን በሰሙት እና ባዩት ነገር እንደተለወጠ፥ በተጨማሪም ጂኦሎጂ ቀልብ እንደሚስብ ገልጸው የተሰማቸውን ደስታ አጋርተውናል።

በመጨረሻ በት/ት ክፍሉ ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የእውቅና እና ማበረታቻ በማድረግ ተጠናቋል።

ኢትዮጵያ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት እንወቅ፡ ለአለም እናስተዋውቅ፡ ከሀብታችን እንጠቀም የዛሬው መልዕክታችን ነው።


𝚄𝚗𝚎𝚊𝚛𝚝𝚑𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚊𝚜𝚝, 𝚂𝚑𝚊𝚙𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚏𝚞𝚝𝚞𝚛𝚎
|Geological society of Hawassa University


Follow us:
Telegram: @GSofHU
Facebook:  Geological Society of Hawassa University
Instagram: Geological Society of Hawassa University


#GSHU #GeologistDay #HawassaUniversity #Geoscience #Geology @EthEAG
3👍1😢1
Forwarded from Natty Blattena
ሰላም ውድ መቅረዛውያንና የመቅረዝ ወዳጆች 🙏

እነሆ ዛሬ ሚያዝያ 1 ዕለተ ማግሰኞ ልክ 11:30 ላይ ያለንን ቋሚ ግዜ ለማስታወስ እንወዳለን።

እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ መቅረዝ በቅርቡ በሚያዘጋጀው የግቢውን ማህበረሰብ የሚያስተምሩና የሚያዘናኑ እንደ ተውኔት፣ ግጥምና ወግ(ስነ-ፅሁፍ)፣ ሙዚቃና ወዘተ ያሉ ቡፌዎችን በተለይም በአስደናቂና ክስተት በሆነው ታሪኳ የምትታወቀውን የንግስት ፉራን ቴያትር ከያዘው የጥበብ ድግስ ላይ የሚሳተፉ ጥበበኞችን ለመድረክ እንዲበቁ የምንመለምልበት ቀን ስለሆነም መቅረትም ሆነ ማርፈድ ያስቆጫል ያስቀጣል።

አድራሻችን: main ግቢ stadium ሲሆን
ልክ 11:30 ላይ ደግሞ እንጀምራለን

መቅረዝን ይቀላቀሉ የጥበብ ህልሞን ማሳካት ይጀምሩ!

ይህ ይፋዊ የመቅረዝ ኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረት የTelegram group ነው👇
https://www.tg-me.com/mekerezeactingstudents

መሆን መኖር ስኬት!
መቅረዝ ሚያዝያ 2016
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Yohannes Moges)
🌙 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

🌙  መልካም በዓል  🌙
https://www.tg-me.com/inclusivness_club



"When Everyone is Included, Everyone Wins!"
9🙏1
🌙 Happy Eid Mubarak 2024! 🕊️🕌

To all our Muslim Brothers and Sisters

Eid Mubarak! May this special day bring joy, peace, and blessings to you and your family. Wishing you a lifetime of happiness and prosperity.

#EidMubarak

EHPSA Emergency Fundraising Project Hawassa University
6🙏2👍1
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Mima)
Wishing you all a day filled with love, peace, and happiness. May this Eid bring you closer to your loved ones and strengthen your faith. Eid Mubarak to all! 🌙💫 #EidAlFitr #JoyfulCelebration
#UNA_ET_HU

@una_et
2👍2🙏1
“Eid Mubarak! May this special day bring joy, peace, and blessings to you and your family.

@GSofHu
👍3
Forwarded from HU Charity Sector
To all my Muslim friends,

🌙 Eid Mubarak! 🌙

May this Eid Al-Fitr bring you and your loved ones peace, prosperity and joy.

I hope you have a wonderful holiday filled with cherished moments and blessings.

Asebe Fekadu,
HU Student Council Charity Sector Officer

@husccs
👍4
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1445 ኛው  ኢድ ኣልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል!

የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ

ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!

#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@RvcClub
@RvcClub
ህዝበ ሙስሊሙን እንኳን ለ1445ኛ የኢድ አልፊጥር በዓል አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የደስታና የአብሮነት እንዲሆን ምኞታችንን እንገልፃለን።
ኢድ ሙባረክ!

መቅረዝ የኪነ ጥበብ አፍቃርያን ህብረት
መሆን መኖር ስኬት!
ሚያዝያ 2016
👍5
2025/07/09 18:12:22
Back to Top
HTML Embed Code: