Forwarded from True Culture University HU-Chapter
🎉 Exciting Announcement 🎉
Join us tomorrow we launch the first Pan-African chapter on our campus! TRUE CULUTURE UNIVERSITY HAWASSA UNIVERSITY CHAPTER We have a lineup of distinguished guests, engaging programs, and fantastic prizes prepared just for you. Don't miss out on this unforgettable event!
Here's what you can look forward to:
🌟 Sipping coffee and engaging in meaningful conversations
🎮 Playing fun games with fellow students
🚀 Launching our club with enthusiasm and passion
Mark your calendars and be sure to join us tomorrow for a day filled with excitement and camaraderie. See you there! 🌍☕️🎉
Thursday March 28
8:00 LT
Africa Hall

👍6
📍📍Attention Members!📝📝✏️✏️
Peer Discussion Resumes☺️☺️
The paused peer discussion session will resume on Saturday at the RVC office in front of the radio station at 9:00 AM.
Members Who Previously Registered but Didn't Participate:
Your names are listed below. Please make every effort to attend this Saturday's session.
Students who register but did not participate in previous meetings are also welcome.
Participation Incentive:
All participating students will receive a certificate at the end of the session.
Details:
Date: Saturday
Time: 9:00 AM
Location: RVC office, in front of the radio station
Don't miss this opportunity to engage in valuable discussions
For more call to +251953622522
https://www.tg-me.com/Hu_new_generation_club

👍4❤1
Forwarded from HU Charity Sector
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መማክርት ለበጎ አድራጎት ዘርፍ ለአዲስና ነባር አባላት የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሀግብር አደረገ።
19/07/2016 ዓ.ም
በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ ''ሪህራሄን በተግባር '' በሚል መሪ ቃል (መጋቢት 19/2016 ዓ.ም) ለአዲስና ነባር አባላት በአፍሪካ አዳራሽ ልዩ የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አድርጓል ።
በዝግጅቱም ወቅት የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች አገልግሎት ም/ዲን አቶ አስማማው ደምሴ እንደገለፁት የበጎ አድራጎት ስራ ዩኒቨርስቲው በትኩረት የሚመለከተውና አስፈላጊ ጉዳይ በመሆኑ ሀሳቡ የሚበረታታ መሆኑን ገልፀው በሚያስፈልገው ሁሉ ዩኒቨርስቲው ከጎናቸው እንደሚቆም ቃል ገብቷል።
በሌላ በኩል የመላው ኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት ምክትል ፕሬዚደንት እና የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ፕረዚዳንት ተማሪ እሰይ ጰጥሮስ እንደገለፀው በጎነት ለሁሉም ሰው የሚገባ እንዲሁም ከሁሉም ሰው የምጠበቅ መልካም ተግባር በመሆኑ በዩኒቨርስቲያችንም ይህንን በጎ ተግባር እውን ለማድረግ የተለያዩ ስራዎችን አብረን ልንሰራ ይገባናል ሲል ገልጿል።
የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድርጎት ዘርፍ ተጠሪ ተማሪ አሰበ ፍቃዱ በበኩሉ ስለ ዘርፋ ገለጻ በማድረግ ሊሰሩ በታቀዱ የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ዙሪያ ገለጻ አድርጓል።
በዝግጅቱ ወቅት ከተለያዩ ክበባት ማለትም ሊቲል ሄርትስ፣ ኢንክሉሲቭነስ፣ AHAVAH እንዲሁም ከሌሎችም የበጎ አድራጎት ክበባት ጋር የትውውቅ መርሀግብር ተከናውኗል።
አቀባበል የተደረገላቸው ክበባትም በዝግጅቱ ደስተኛ እንደሆኑ ገልፀው ለወደፊት ዘርፈ ብዙ ስራዎችን በጋራ ለመስራት እንደሚቻል አክለው ገልጿል።
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ግቢ የተማሪዎች ህብረት
ለበለጠ መረጃ፣
www.tg-me.com/husccs

👍2
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Redu Mebratu)
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ
Reasonable Visionary's Collection (RVC)
ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን
ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።
የዚህ ሳምንት መወያያ የሆነውን ሀሳብ እንደሚከተለው አቀረብንላቹ፤ እስከዛ እያሰላሰላቹት ቆዩን
"ታሪክ"
1. ታሪክ ለእናንተ ምንድነው?
2. ታሪክ እያወሩ መኖር ጥቅሙ እና ጉዳቱ ምንድነው, የቱስ ያመዝናል?
3. የማውራታችን ምክንያት ምንድነው, ልንማርበት ወይስ ልንፎክርበት፤ ልንፋቀርበት ወይስ ጥላቻ ልንዘራበት?
4. ታሪክ አይወራ ካልን, በማውራታችን አመጣነው ለምንላቸው ችግሮች መፍትሄ ይሆናል ወይ?
5. ታሪክ መወራት አለበት የምትሉ ሰዎችስ፤ ባይወሩ የምንላቸው ታሪኮች የሉም ወይ፤ ታሪክ ባይወራስ ምን የምናጣው ነገር አለ?
በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም።
ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍1