Telegram Web Link
44'ፋሲል አሪፍ ቦታ ላይ ቅጣት ምት አግኝተው ነበር አልተጠቀምንበትም
ዕረፍት
ፋሲል ከነማ 1-1ድሬዳዋ ከተማ
ሁለተኛው አጋማሽ ጀመረ
ፋሲል 1-ድሬ ደዋ ከተማ
26'ሽመክት/ 21' አብዱላጢፍ
5ዐ' ፋሲል አሪፍ ኳስ ሞክረው ነበር
64' ፋሲል ከነማ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ
ፋሲል በኩል አምሳሉ ጥላሁን ቢጫ ካርድ አግኝቶል
79' ፋሲል ከነማ 1-1 ድሬ ዳዋ ከተማ
83'ፋሲል 1-2ድሬ ዳዋ
89' ፋሲል ከነማ 1-2 ድሬ ዳዋ ከተማ
26'ሽመክት /21'አብድላጢፍ 82'ቻርለስ ሙሰጌ
ሙሉ ጨዋታ ውጤት
ፋሲል 1-2ድሬ ዳዋ
ፋሲል ከነማ vs ወልቂጤ ከተማ

ቅዳሜ ግንቦት 26

🕛 10 ሰአት

ሀዋሳ ዩንበርስቲ

እናሸንፋለን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹



@FASILE
*የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች ላይ የሰዓት ማስተካከያ ተደርጓል፡፡

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሀዋሳ ከተማ አመሻሽ ላይ እየጣለ በሚገኘው ዝናብ ምክንያት የ27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የሚጀምሩበት ሰዓት ላይ ማስተካከያ ማድረጉን አስታውቋል፡፡

በዚህም በ9:00 ሰዓት እንዲጀምሩ የወጣላቸው ጨዋታዎች በሙሉ በ 7:00 እንዲሁም በ12:00 ሰዓት ይጀምሩ የነበሩት ጨዋታዎች ደግሞ በ10:00 ሰዓት የሚጀምሩ ይሆናል፡፡


በተጨማሪ ጨዋታው ተጀምሮ በዝናብ ምክንያች የተቋረጠ ካለ በማግስቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ በሀዋሳ አርቲፊሻል ሜዳ ላይ እንዲጠናቀቅ ኮሚቴው ወስኗል፡



@FASILE
ፋሲል ከነማ ከወልቂጤ ከተማ

የመጀመሪያ አሰላለፍ



እናሸንፋለን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹



@FASILE
አፄዎቹ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲዩም በሟሟቅ ላይ የሚገኙ ሲሆን ጨዋታው 10:00 ይጀመራል...
ጨዋታው ተጀምሯል
1'ፋሲል 0-0ወልቂጤ
20' ፋሲል 0-0ወልቂጤ
ፋሲል ኳስ ተቆጣጥሮ እየተጫወተ ነው
ንጉሶቹ ክትፎውን መብላታቸው ግድ ነው
ድል ለ ፋሲል
2024/09/30 21:31:40
Back to Top
HTML Embed Code: