Telegram Web Link
27' ፋሲል 0-0 ወልቂጤ
44'postion (የማጥቃት እንቅስቃሴ )
ፋሲል 55- 54 ወልቂጤ
ዕረፍት
ፋሲል 0-0ወልቂጤ
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል
70' ፋሲል 0- 0 ወልቂጤ
ሙሉ ጨዋታ ውጤት
ፈሲል 0-0 ወልቂጤ
ደረጃ ሰንጠረዥ
📡የሊጉ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት የሚመለስበት ቀን ታውቋል!
 :
👉የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የምስል መብት ባለቤት የሆነው ሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ለማስተላለፍ የሚመለስበት ጊዜ ታውቋል።

ከ2013 ጀምሮ የሀገራችንን ከፍተኛ የሊግ እርከን ውድድር በቀጥታ እያስተላለፈ የሚገኘው ሱፐር ስፖርት ዘንድሮ ከ24ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች በኋላ ጨዋታዎች እያሳየ እንደማይገኝ ይታወቃል። የሊጉ ውድድር በ28ኛ ሳምንት በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ሲቀጥል የመጨረሻ 29ኛ እና 30ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን ለማስተላለፍ ቀድሞ አቅዶ የነበረው ሱፐር ስፖርት አንድ ሳምንት በመጨመር ከ28ኛ ሳምንት ጀምሮ ውድድሩን ለማስተላለፍ እንደወሰነ ታውቋል።

☑️የሱፐር ስፖርት የፕሮዳክሽን ባለሙያዎች እና ጋዜጠኞች ከነገ በስትያ ረቡዕ አዳማ እንደሚገቡ ያወቅን ሲሆን ከሀሙስ ጀምሮ ያሉትን የ28ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን እና ቅዳሜ የሚደረገውን ተጠባቂው የ26ኛ ሳምንት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ተስተካካይ መርሐ-ግብርም እንደሚያስተላልፍ ተረጋግጧል።
via  Soccer Ethiopia

@FASILSC
@FASILSC
የደጋፊዎች ስሜት
🇦🇹 እኛ እና ፋሲል ላንላቀቅ ተገምደናል 🇦🇹
ፋሲልን ካላወከዉ ስለፋሲል ማወቅ ካማረህ
ፋሲልን የምንፈልገዉ ለእሁድ ብቻ አደለም ነብሳችን ከስጋችን ተገንጥላ እስክትዉጣ በደማችን ፋሲል አለ
..የክለባቸው ፍቅር ከማንነታችን ጋር ተላኳል። ነግቶ «ቸር አውለኝ» ካልን በኋላ፥ ስለ ክለባችን እናስባለን ። ከአባት እናት ስጦታዎቻችን የበለጠ፥ ክለባችን በምድር ያገኙት ትልቅ ስጦታ እንደሆነ እናምናለን ።
የምንፈልገዉን እግር ኳስ ክለባችን ባይሰጠንም፤ በቀን ጎደሎ እየሞትነም ከፋሲል ጋር እንኖርለታለን። ክለባችን እያነከሰ እንኳን እኛ አንጎልም ፣ አንሸሽም። ቀለበታችን አድርገን በልባቸው አጥልቀውታል።
ጀግንነት እና ሰላም የሚፈስበትን ፋሲልን መደጋፋችን፥ ሐሴት ያጎናፅፋናል። በነጭ አግድሞሽ ላይ ቀይ ጥለት ሸልሞ፥ እንቀጥላለን በየትኛዉም ሁኔታ በማንም ጥፋት ይሁን ፋሲል የሰላም ክለብ ነዉ ።
ፋሲላዊያን አንድ ነን። ሀሳባችንም፣ አላማችንም፣ መፍለቂያችንም፣ ልባችንም አንድ እንደሆነ እናሳያለን::
ፋሲል ከነማ ከክለብም በላይ ነዉ 💪🇦🇹
@FASILSC
#የኢትዮጵያ_ቤትኪንግ_ፕሪሚየር_ሊግ_28ኛ_ሳምንት_ጨዋታ BetKing Ethiopian Premier League..

. ፋሲል ከነማ 🆚 ኢትዮጵያ መድን

🗓️ እሁድ ሰኔ 04/2015
🕛 12:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የእነዚህ ጊዜያት ትውስታ ያለባችሁ ሀሳባችሁን Comment ላይ አስቀምጡልን

@FASILSC
ፋሲል ከነማ በአዳማ ዩኒቨርሲቲ ስታዲዩም የሚያደርጋቸው የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች…

🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚዮር ሊግ የ28ኛ ሳምንት ጨዋታ ከመድን ጋር የሚጫዎተው ፋሲል ከነማ ሙሉ ቡድን::

🇦🇹#ድል_ለአፄዎቹ!!
ጨዋታ ተጀምሯል
ፋሲል0-0 መድን
2024/09/30 23:42:49
Back to Top
HTML Embed Code: