አሜሪካ እየነደደች ነው❗️
🇺🇸 📹 በአሜሪካ በቅንጡው ፓስፊክ ፓሊሳዴስ ፤ ሎስ አንጀለስ የተነሳውን እሳት ጠንካራ ንፋስ አባብሶታል
ከፍተኛ ኃይል ባለው እሳት ምክንያት በአካባቢው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀ ሲሆን ፤ ታዋቂ ሰዎችን ጨምሮ 30,000 ነዋሪዎች ከቦታው እንዲርቁ ተደርገዋል።

Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
📌 በተለይ አሜሪካ ፤እንግሊዝ ፤ግብፅ ፤ ሳኡዲ አረቢያ ፤አረብ ኢምሬትስ ፤ቱርክ ፤ቻይና ፤ በኢትዮጵያ አገራችን እየተፈጸመ ላለው ሁለገብ ግፍና በደል እልቂት ሁሉ በግንባር ቀደምትነት በማስተባበር በመምራት ወኪላቸውን ገዢ አድርገው በመትከል ታይቶም ተሰምቶም የማያውቅ ጥፋት በማድረሳቸው እዚህ ያሉትንም በቀጥታ ለጥፋት በማሰማራታቸው በኢኮኖሚም በወታደራዊውም በጸጥታውም ሁሉ የገንዘብም የስልጠናም ድጋፍ በማድረጋቸው አገራችንን ርስተ ድንግልን ሊያጠፉ ሊያፈርሱ በመጣራቸው ሁሉንም ጥፋት በማድረሳቸው ከምድረ ገጽ እንዲወገዱ እንዲጠረጉ የታላቁ የእግዚአብሔር የቁጣ እሳት እንዲበላቸው ተወስኖባቸው ትዕዛዞችም ወጥተው ለፈጻሚዎች እንዲደርሱ ሆኗል፡፡በዚህ እርምጃ ጥቂቶች በጣት የሚቆጠሩ ይተርፋሉ፡ በተረፈ እንደ ትዕዛዙ ይፈጸማል፡፡
⚡️ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት አስር ገጽ 45 እና 46 ላይ የተወሰደ፡፡

Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ
🔥 ☝️☝️☝️☝️☝️
"...እሳቶች ከተነሱ የማይጠፉ ፤ አውሎ ነፋስ አዘል ሆነው ብዙ ከተሞችን ያወድማሉ።''
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት -5 ገጽ-29* ተፃፈ 21/01/2004ዓ.ም
"...እሳቶች ከተነሱ የማይጠፉ ፤ አውሎ ነፋስ አዘል ሆነው ብዙ ከተሞችን ያወድማሉ።''
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት -5 ገጽ-29* ተፃፈ 21/01/2004ዓ.ም
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
''-በሽታዎች እጅግ አደገኛ በሆኑ ቫይረሶች እየፈሉ ይመጣሉ። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩትን የአዳም ዘር ምልእክት አልባ የሆኑትን ሁሉ ያጠፋሉ፤ ለረሃብተኞች ደራሽ ስለማይኖር ሚሊዮኖችን መውስድ ስራቸው ይሆናል። ምልክት አልባው ሁሉ የጥፋቶቱ ሁሉ ኢላማ ይሆናል።''
◆► ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 5 ገፅ-17▼
◆► ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 5 ገፅ-17▼
ወደ አደገኛው ዙር ዘማች ገዳይ ቫይረሶች ዓለማችን በፍጥነት እየተንደረደች ትገኛለች ! በጣም ብዙ አይነት ገዳይ ቫይረሶች ምድሪቱን ለማጽዳት ወረፋቸውን እየጠበቁ ይገኛሉ ። የተገለጡትም በኃይልና በፍጥነት የታዘዙበትን ጉዳይ እየፈጸሙ ምድራችንን ወደ አስፈሪው ዙር እያንደረደሯት ይገኛሉ።
ምናልባትም እጅግ በቅርቡ ከcovid 19 የከፋውን ትርምስና ጭንቀት እንደምንመለከትና ብዙ ሚሊዮኖች ወደተጠሩበት ዓለም ሊሸኙ እንደሚችሉ የሚጠበቅ ነው። ይኸውም በመልዕክታቱ (ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን) ትላንትም ዛሬም በተደጋጋሚ የተረጋገጠ የተመሰከረና ማስጠንቀቂያ የተሰጠበት ዓለም ሁሉ ሰምቶ የናቀው ጉዳይ ነው።
እጅግ በቅርቡ ጩኸት ይበረክታል ! ሁኔታውም አስጨናቂ ይሆናልና በሕሊና ዝግጁ ሆኖ መጠበቅ፡ ንስሐ ሁሌም መግባትና በጾም በጸሎት በፍቅር መመላለስ ከሁሉም ሰራዊተ እግዚአብሔር የሚጠበቅ ነው።
https://www.tg-me.com/christian930/2819

Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
🟢🟡🔴
ጥር 1 | የሰማዕታት ቀዳሚ #ቅዱስ_እስጢፋኖስ ሰማዕት ሆነ።
ለዚህም ለከበረ እስጢፋኖስ የእግዚአብሔርን ኃይልና ጸጋ የተመላ ሰው እንደነበረና በሕዝቡም መካከል ታላላቅ ተአምራትንና ድንቅ ሥራን ይሠራ እንደነበረ የሐዋርያት ሥራ የተባለ መጽሐፍ ስለርሱ ምስክር ሆነ።
ከዚህም በኋላ አይሁድ ቀኑበት። የሐሰት ምስክሮች የሚሆኑ ሰዎችንም አስነሡበት። ይህን ሰው በሙሴና በእግዚአብሔር ላይ የስድብ ቃልን ሲናገር ሰምተነዋል እንዲሉ ሐሰትን አስተማሩአቸው። ሕዝቡንና ሽማግሌዎችን ጸሐፊዎችንም አነሣሡአቸው። አዳርሱን ብለው ከበው እየጎተቱ ወደ ሸንጎ ወሰዱት።
የሐሰት ምስክሮችንም አቆሙበት። እነርሱም ይህ ሰው በቤተ መቅደስ ላይ በኦሪትም ላይ ስድብን ሲናገር ተው ብንለው እምቢ አለ። የናዝሬቱ ኢየሱስ ቤተ መቅደሳችሁን ያፈርሰዋል፣ ሙሴ የሰጣችሁን ኦሪታችሁንም ይሽራል ሲል ሰምተነዋል አሉ።
በአደባባይ ተቀምጠው የነበሩት ሁሉ ተመለከቱት ፊቱንም የእግዚአብሔርን መልአክ ፊት ሁኖ አዩት። ሊቀ ካህናቱም እውነት ነውን እንዲህ አልክ አለው።
ሰማዕቱም ከአብርሃም ጀምሮ እስከ መድኃኔዓለም አምላክነት ድረስ ያለውን በመንፈስ ተሞልቶ ተረከላቸው።
ይህንንም ሰምተው ተበሳጩ ልባቸውም ተናደደ ተነሣሣ። ጥርሳቸውንም አፋጩበት። በእስጢፋኖስም መንፈስ ቅዱስ አደረበት። ሰማይም ተከፍቶ ኢየሱስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ የእግዚአብሔርን ክብር አየ። እነሆ ሰማይ ተከፍቶ የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ አያለሁ አለ።
ጆሮአቸውን ይዘው በታላቅ ድምፅ ጮኹ። በአንድነትም ከበው እየጎተቱ ከከተማ ወደ ውጭ አውጥተው በደንጊያ ወግረው ገደሉት። የገዳዮቹን ልብስ ሳውል ለሚባል ጎልማሳ ልጅ ይጠብቅ ነበር።
ዘለፍለፍ ባለ ጊዜም ድምፁን ከፍ አድርጎ "አቤቱ ይህን ኃጢአታቸውን ይቅር በላቸው በደልም አታድርግባቸው" ይህንንም ብሎ ዐረፈ።

🚨 #Alert
ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ተከስቶ የነበረው የመሬት መንቀጥቀጥ ከአዋሽ 23 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ሲሆን የጀርመኑ የጂኦሳይንስ ሪሰርች ማዕከል መንቀጥቀጡ በሬክተር ስኬል 5.0 መመዝገቡን አሳውቋል።
የአሜሪካ ጃኦሎጂካል ሰርቬይ ደግሞ በሬክተር ስኬል 4.9 መለካቱን አመላክቷል።
ንዝረቱ አዲስ አበባ የተለያዩ ሰፈሮች ተሰምቷል።
ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ተከስቶ የነበረው የመሬት መንቀጥቀጥ ከአዋሽ 23 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ሲሆን የጀርመኑ የጂኦሳይንስ ሪሰርች ማዕከል መንቀጥቀጡ በሬክተር ስኬል 5.0 መመዝገቡን አሳውቋል።
የአሜሪካ ጃኦሎጂካል ሰርቬይ ደግሞ በሬክተር ስኬል 4.9 መለካቱን አመላክቷል።
ንዝረቱ አዲስ አበባ የተለያዩ ሰፈሮች ተሰምቷል።
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
#_ዝክረ_አበው | ጥር 1
በረከታቸው ይድረሰንና እኚህ አባት አባ (ባህታዊ) ፈቃደ ሥላሴ ይባላሉ።
በአዲስ አበባ በቅዱስ እስጢፋኖስ ቀዳሜ ሰማዕት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በወቅቱ ግፍን በማይፈሩት፣ ሽጉጥ (ታጣቂ) ይዘው በሚንጎማለሉት፣ ሲኖዶሱን የግላቸው ተጠሪ ባደረጉት አባ ጳውሎስ፥ በሽጉጥ ጥር 1 ዕለት በቅዱስ እስጢፋኖስ ታቦት ፊት ተገደሉ።
በሰማዕቱ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ዓመታዊ በዓል ዕለት፣ በታቦቱ ፊት ባህታዊ አባ ፈቃደ ሥላሴ እንደ ሰማዕቱ እስጢፋኖስ እውነትን እና ተግሣጽን ሳይፈሩ በወቅቱ በነበሩት አባ ጳውሎስ ላይ ፊት ለፊት በመናገራቸው በጥይት ተገድለዋል።
አለቃ አያሌው ያን ጊዜ ሊያስታውሱ "አባ ጳውሎስ እንደ ወጉ አባት ናቸውና 'ተው! እንዲህ አይደለም' ብለው መምከር እየቻሉ በዐውደ ምሕረቱ ላይ የሰው ደም አፈሰሱ።" ብለው ትምህርታቸው ላይ ጠቅሰዋል።
አምላከ ቅ/እስጢፋኖስ ለእኛንም በእውነት ለመመስከር፣ ለመጋደል ፈቃዱን ኃይሉን ይስጠን፤ ይድረሰን አሜን።
▣ http://www.tg-me.com/Ewnet1Nat ▣

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ታላቂቱ ባቢሎን (አመጸኛይቱ አሜሪካ) ትወድማለች!
እግዚአብሔር አምላክ የቅዱሳን ሰማዕታትን ደም ይበቀላል!
በዚህ የፍርድ እሳት ቃጠሎ እግዚአብሔር ስለ ቅን ፍርዱ ይመሰገንበታል!
👑 "ደግመውም፦ ሃሌ፡ሉያ፡ አሉ፤ ጢሷም፡ ለዘለዓለም፡ እስከ፡ ዘለዓለም፡ ይወጣል።"
#የዮሐንስ_ራዕይ ምዕራፍ 18ና 19ን በሰፊው ይመልከቱ !!!
#ቃሉ_ነው
www.tg-me.com/Ewnet1Nat
እግዚአብሔር አምላክ የቅዱሳን ሰማዕታትን ደም ይበቀላል!
በዚህ የፍርድ እሳት ቃጠሎ እግዚአብሔር ስለ ቅን ፍርዱ ይመሰገንበታል!
👑 "ደግመውም፦ ሃሌ፡ሉያ፡ አሉ፤ ጢሷም፡ ለዘለዓለም፡ እስከ፡ ዘለዓለም፡ ይወጣል።"
#የዮሐንስ_ራዕይ ምዕራፍ 18ና 19ን በሰፊው ይመልከቱ !!!
#ቃሉ_ነው
www.tg-me.com/Ewnet1Nat
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
የጥር አንዱ ግፍና አለቃ አያሌው የተናገሩት
"ምእመኑ የጥምቀት በዓል ላይ እንዳይገኝ ገዘቱ" ይለናል።
እውነተኛ አባት ግፍን ስለሚጸየፍ እንዲህ ይጋፈጣል። ያበረታል። ይመራል። በቤ/ክኗ ሐዘን ጊዜ ምእመኑን በእልልታ በታይታ 'አምልኮ' አያደነዝዙም።
ፍትሕ እስካልተገኘ ገጽታ ግንባታ፣ ለመንግሥት ድንፋታ ግድ አይሰጣቸውም። ለመዘመርም ለማልቀስም ጊዜ እንዳለው ያውቃሉ። (ከሚያዝኑ ጋር አብራችሁ አልቅሱ እንዲል ቅዱስ ጳውሎስ)
አንድ ሰው ሲገደል እንዲህ ካወገዙ በእኛ ዘመን ኖረው ሀገር ስትገደል ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን!?
የሁለቱም አባቶቻችን በረከታቸው ትድረሰን።

ሳዉዲ አረቢያ በከባድ የጎርፍ ስጋት ላይ ትገኛለች።
ዋና ከተማዋን ሪያድን ጨምሮ የደብብ ምእራብ አሴር እና ጃዛን ግዛቶች ከባድ ዝናብ የሚያስከትለው ከፍተኛ የጎርፍ ስጋት ላይ ወድቀዋል።
ብሄራዊ የሜትሮሎጂ ማእከል በሳዉዲ መካ እና መዲና በሆኑ "ቅዱሳን" ቦታዎች ላይ ሊደርስ የሚችለዉን የጎርፍ ስጋት ተከትሎ ማስጠንቀቂያዎች እያወጣ ይገኛል።
የሀገሪቱ ባለስልጣናት ዜጎቻቸዉ የጥንቃቄ እና የደህንነት መመሪያዎች እንዲከተሉ እያደረገ ይገኛል።
ፈጣን የአምቡላንስ አገልግሎት እና የነፍስ አድን ቡድኖች ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን ገልፀዋል።
የከባድ ዝናብ የአየር ሁኔታዉ ለቀናት ይቀጥላል ሲል አናዶሉ ዘግቧል።
የተንቀሳቃሽ ምስል መረጃዎች እንዳመላከቱት ከሆነ የጎርፍ መጠኑ እየጨመረ እንደሚገኝ በዚህም መኪናዎች እና ህንፃዎች ጉዳት ያስተናገዱ መሆኑን እያሳዩ ይገኛል።

በአሜሪካ ሎሳንጀለስ የተከሰተው ሰደድ አሳት ወደ ሆሊውድ ኮረብታዎች እየተስፋፋ መሆኑ ተገለጸ
ከ100 ሺ በላይ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ለቀው እንዲወጡ ታዘዋል።
አኩ ዌዘር የተባለው ተቋም በእሳት አደጋው የደረሰው የኢኮኖሚ ጉዳት ጉዳት ከ 50 ቢሊዮን በላይ እንደሚገመት ገልጿል።