Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
🟢 🟡 🔴
ታኅሣሥ ፳፰ | በዓለ ጌና ስቡሕ፥ ቅዱስ አማኑኤል፥ ዕለተ ማርያም ፨
🟢 🟡 🔴
● ኢትዮጵያ –የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር !
● ኢትዮጵያ –ርስተ ድንግል ማርያም !
● ኢትዮጵያ –የዓለም ብርሃን !
● ኢትዮጵያ –የዓለሙ ገዢ !
፨ እንኳን አደረሳችሁ ፨
አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ
ስለ ዕለቱ በረከት የመብረቅ ምልክቷን ይንኩና ሙሉውን ያንብቡ፨
👇🏾

Telegraph
✨ ዕለተ ጌና፥ ቅዱስ አማኑኤል፥ ዕለተ ማርያም ✨
✨ ታኅሣሥ ፳፰ | ዕለተ ጌና ✨
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
🟢🟡🔴
ታኅሣሥ 29 | የከበረች #የመድኃኔዓለም_የልደቱ ቀን ነች።
ይኸውም፥ ወር በገባ፦
⚜️ በ27 | እግዚአብሔር ወልድ/መድኃኔዓለም ለእኛ ድኅነት ተሰቅሎ የሞተበትን፣
⚜️ በ28 | እግዚአብሔር ወልድ/መድኃኔዓለም የተወለደበትን (በዘመነ ዮሐንስ) የጌና አማኑኤል (በ3ቱ ዘመናት)፣
⚜️ በ29 | እግዚአብሔር ወልድ/መድኃኔዓለም የተፀነሰበትን፣ የተወለደበትን፣ ከሙታን የተነሣበትን፣ ዳግም የሚመጣበትን በዓል (በዓለ እግዚአብሔር ወልድ የተባለውም ለዚህ ነው) እናከብራለን።
◦🍀◦🍀◦🍀◦
በተጨማሪ ታኅሣሥ 29 የነዚህ ቅዱሳን የልደት መታሰቢያ ነች፨ (ነገር ግን ከበዓላት ሁሉ የመድኃኔዓለም ልደቱ ይበልጣልና የእግዚአብሔር ወልድን በዓል ሰፊ ቦታ ሰጥተን እናከብረዋለን)
📍 ልደቶሙ #ለአብርሃ_ወአጽብሓ (ጽንሰታቸውም ልክ እንደጌታችን መጋቢት 29 ነው)
📍 ልደቱ #ለኢያሱ_መስፍን
📍 ልደቱ ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ( #ቅዱስ_አቤላክ/ባኮስ)
📍 ልደቱ #ለአባ_ጉባ (ከ9ኙ ቅዱሳን አንዱ)
📍 ልደቱ #ለቅዱስ_ላልይበላ (ላሊበላ)
📍 ልደቱ #ለቅዱስ_ነአኵቶ_ለአብ (ስንክሳር የተሰወረበት ቀን ይለዋል)
📍 ልደቱ #ለዳግማዊ_ቅዱስ_ቂርቆስ (የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ የመጨረሻ ልጅ)
📍 ልደታ #ለቅድስት_ፍቅርተ_ክርስቶስ
📍 ልደቱ #ለቅዱስ_መዝራዕተ_ክርስቶስ
📍 ልደቱ #ለቅዱስ_ገብረ_መንፈስቅዱስ
📍ልደቱ #ለአባ_አብሳዲ ዘደብረ መጉና ልዕልት
በዛሬው ቀን ዕረፍታቸው የሆኑት፦
🔸 #ጻድቅ_ንጉሥ_አቃርዮስ ዐረፈ፣
🔸ገመላዊው #ቅዱስ_ቆሪል ዐረፈ፣
🔸#የአክሚም_ሰማዕታት መታሰቢያቸው ነው፡፡
✨🍀✨🍀✨
T.me/Ewnet1Nat

#China #Tibet
ለሊቱን እና ጥዋት ላይ በዓለም በተለያዩ ሀገራት የተለያየ መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ተመዝግቧል።
ከነዚህ ውስጥ እጅግ የከፋው እና የ53 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው የመሬት መንቀጥቀጥ በቻይና ፤ ቲቤት ግዛት ደርሷል።
የቻይና የመሬት መንቀጥቀጥ ኔትዎርክ ሴንተር በሬክተር ስኬል 6.8 የተመዘገበ ነው ብሏል።
የአሜሪካው ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ግን የመሬት መንቀጥቀጡ በሬክተር ስኬል 7.1 የተመዘገበ ነው ሲል አመልክቷል።
በሬክተር ስኬል 6.8 ሆነ ከዛም በላይ የመሬት መንቀጥቀጥ እጅግ ጠንካራና አደገኛ ከፍተኛ የሆነ ውድመት ሊያደርስ የሚችል ነው።
በቲቤት 6 የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶች የተመዘገቡ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ከፍተኛ 7.1 ነው።
በመሬት መንቀጥቀጡ ህንጻዎች ፣ መኖሪያ ቤቶች ተደርምሰዋል።
ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የቻይና ሚዲያዎችን ዋቢ በማድረግ በትንሹ 53 ሰዎች እንደሞቱ ነገር ግን ከፍርስራሽ ስር ያሉ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ በዚህም የሟቾች ቁጥር ሊጨምር ይችላል ብለዋል።
የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች የነፍስ አድን ስራ ላይ ተሰማርተዋል።
አደጋው ተራራማ በሆኑ የገጠራማ ክፍሎች የደረሰ ሲሆን ዋና ወደሚባሉ ከተሞች እንኳን አልተጠጋም።
የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ በሰሜን ህንድ እና በኔፓል ዋና ከተማ ካታህማዱ ሌሎችም ቦታዎች በእጅጉ ተሰምቷል።
ባለስልጣናት ዜጎቻቸው እንዲረጋጉ እና ቀጣይ ለሚመጣው ሾክ ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ አሳስበዋል።

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ነዋሪዎች በበረዶ ውሽንፍር በተመቱባት አሜሪካ ሰባት ግዛቶቿ የአስቸኳይ ጊዜ አወጁ
በአሜሪካ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ነዋሪዎች በበረዶ ውሽንፍር መመታቸውን ተከትሎ ሰባት ግዛቶቿ የአስቸኳይ ጊዜ አወጁ።በአገሪቱ በአስር ዓመት ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ የክረምት አውሎ ንፋስ ከፍተኛ ቅዝቃዜ እና በረዶ ያስከትላል የሚል ትንበያን ተከትሎ ከ60 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ አሜሪካ እንዲጠነቀቁ መመሪያ ተላልፏል።

BBC News አማርኛ
በሚሊዮን የሚቆጠሩ ነዋሪዎች በበረዶ ውሽንፍር በተመቱባት አሜሪካ ሰባት ግዛቶቿ የአስቸኳይ ጊዜ አወጁ
በአሜሪካ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ነዋሪዎች በበረዶ ውሽንፍር መመታቸውን ተከትሎ ሰባት ግዛቶቿ የአስቸኳይ ጊዜ አወጁ። በአገሪቱ በአስር ዓመት ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ የክረምት አውሎ ንፋስ ከፍተኛ ቅዝቃዜ እና በረዶ ያስከትላል የሚል ትንበያን ተከትሎ ከ60 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ አሜሪካ እንዲጠነቀቁ መመሪያ ተላልፏል።
በቻይና ቲቤት ግዛት ውስጥ በደረሰው የርዕደ መሬት አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ120 አለፈ
ከ1800 በላይ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች እና 1600 ወታደሮች አደጋው ወደተከሰተበት ግዛት ተሰማርተዋል።
በቦታው ያለው ከባድ ቅዝቃዜ የነፍስ አድን ስራውን ፈታኝ አድርጎታል ተብሏል።

በሎስ አንጀለስ በሰደድ እሳት 30 ሺህ ሰዎች ከቤታቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ
በከባድ ነፋስ የታጀበው የሰደድ እሳቱ ወደ 2 ሺህ 900 ሄክታር መሬት መስፋፋቱ ተገልጿል። በርካታ ሰዎች በእጅና ፊታቸው ላይ የቃጠሎ አደጋ መድረሱን የእሳት አደጋ ባለስልጣናት አስታውቀዋል።

🔥 ☝️☝️☝️☝️☝️
"...እሳቶች ከተነሱ የማይጠፉ ፤ አውሎ ነፋስ አዘል ሆነው ብዙ ከተሞችን ያወድማሉ።''
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት -5 ገጽ-29* ተፃፈ 21/01/2004ዓ.ም

ሊቢያ ‼️
በህገወጥ መንገድ በደላላ ተታልለው ወደ አውሮፖ ሲሻገሩ ሊቢያ ላይ የታገቱ በእያንዳንዳቸው 6000$ የተጠየቀባቸው ኢትዮጵያውያን መከራ ይሄን ይመሥላል።
ወጣቶች ይህን እያወቃችሁ እየሄዳችሁ አትሙቱ ተው😥

Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ➯ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን)
Telegraph
2/ ከመልእክቶቹ በኋላ ዓለም ምን ገጠማት! አሁንስ በምን ሁኔታ ላይ ትገኛለች! በመልእክቶቹ አንጻር ቅጣቱ በምን መጠን እየተከናወነ ይገኛል!
2/ ከመልእክቶቹ በኋላ ዓለም ምን ገጠማት! አሁንስ በምን ሁኔታ ላይ ትገኛለች! በመልእክቶቹ አንጻር ቅጣቱ በምን መጠን እየተከናወነ ይገኛል! መልእክቶቹ በሙሉ ጊዜ ወስደው ሁሉም ሰው ይረደው ዘንድ በማሰብ፤ በላቻኮለ ሁኔታ ተልእኮአቸውን እያረጋገጡ ይገኛሉ፡፡ ከመልእክቶቹ መከሰት በኋላ አለም ብዙ ጥፋት ገጥሞአታል፡፡ የመጀመሪያውን የእሳት ወንፊት ሁሉም ሰው እያየው ይገኛል፡፡ በአለም ላይ ሁሉ የጫጉላው…
በአፋር ክልል አዋሽና አካባቢው እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ አሁንም ድረስ ቀጥሏል።
ትላንት ቀን እንዲሁም ለሊቱን ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ በመዘገበው ብቻ በሬክተር ስኬል 4.5 ፣ 4.7 ፣ 5.3 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
ከሁሉም ከፍ ያለው ለሊት የተከሰተው በሬክተር ስኬል 5.3 ሲሆን የመሬት መንቀጥቀጡ አዋሽ እና አካባቢው በርካታ ሰዎችን ከእንቅልፋቸው ቀስቅስቋል።
ንዝረቱ አዲስ አበባ እና ሌሎች ከተሞችም ተሰምቷል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦፊዚክስ ፣ ስፔስ ሳይንስ እና አስትሮኖሚ ተቋም ዳይሬክተር ኤልያስ ሌዊ (ዶ/ር) ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰጥተው በነበረው ቃል ፤ ቅልጥ አለት መሬት ውስጥ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ይህ እንቅስቃሴ በፈንታሌ እና በዶፈን ተራራዎች መካከል ሲሆን የሚታየው ርዕደ መሬት የዛ ውጤት ነው።