Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚠️አይ ባቢሎን !(አሜሪካ) !አይ አውሮፓ !አይ ኤሽያ !አይ አፍሪካ !ወየው ላቲን አሜሪካ ! አይ አውስትራሊያ! አይ ዓለም! ወዴት  ነው መደበቂያው ? ተመዝናችሁ ቀለላችሁ (ማኔ ቴቄል ፋሬስ ) ስለዚህም በእሳት ወንፊት ትበጠራላችሁ፡፡
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት አንድ ገጽ 6 በቀን 7/3/1998 ዓ ም የተጻፈ፡፡

📌 የዘንዶው ሰጋጆች ወየው በሉ፡፡
ወዴት ታመልጣላችሁ
ቀኑ አያልፍ !ደቂቃው !አይረዝም
ሰከንዷም አትዛነፍ ! አታመልጡም❗️
⚡️ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 9 ገጽ 10 በቀን 21/4/2013  ዓ፡ም የተጻፈ፡፡
🔥🇺🇸

12.9 ሚሊዮን ዶላር ቤት

የታዋቂው ሆሊውድ ፊልም አክተር
Harrison Ford በቅርቡ በ12 .9 ሚሊዮን ዶላር

ወደ ብር ሲመነዘር :-

* 1 ቢሊዮን 622 ሚሊዮን 820 ሺህ ብር ሲሆን

በዚህ ሁሉ ብር የገዛው ቤት አይኑ እያየ ሙሉ ለሙሉ ውድሞበታል ፖሊስም በመኪና ወስደውት በእሳቱ ምክንያት ከቤታቸው ከተፈናቀሉት ስዎች ጋር ተቀላቅሏል

የእሳቱ ሰደድ ከጫቃ የተነሳ
ከተማዋን እያጥለቀለቃት ይገኛል::

🇺🇸🔥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እሳት ያወዷማት የአሜሪካ ከተማ

በአሜሪካ ሎሳንጀለስ የተከሰተውን የሰደድ አሳት ከተሞችን እያወዷመ በርካታ ጉዳት እያስከተለ ይገኛል፡፡

አኩ ዌዘር የተባለው ተቋም በእሳት አደጋው የደረሰው የኢኮኖሚ ጉዳት ከ 50 ቢሊዮን በላይ እንደሚገመት ገልጿል፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"እሳቱን ማስቆም አልቻልንም" የ የLA FIRE Spokesperson ማርጋሬት ስቴዋርት ትናገራለች !

🔥 ☝️☝️☝️☝️☝️
"...እሳቶች ከተነሱ የማይጠፉ ፤ አውሎ ነፋስ አዘል ሆነው ብዙ ከተሞችን ያወድማሉ።''
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት -5 ገጽ-29* ተፃፈ 21/01/2004ዓ.ም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇺🇸🛰 የአሜሪካው የጠፈር ቴክኖሎጂ ኩባንያ ማክስር፤ የሎስ አንጀለስ አውዳሚ እሳት ከመከሰቱ በፊት እና በኋላ ያለውን ምስል አሳትሟል

🔥 ☝️☝️☝️☝️☝️
"...እሳቶች ከተነሱ የማይጠፉ ፤ አውሎ ነፋስ አዘል ሆነው ብዙ ከተሞችን ያወድማሉ።''
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት -5 ገጽ-29* ተፃፈ 21/01/2004ዓ.ም
"መልካም በውኑ እኛ የልዑል ባሮች አስቀድሞ ከእግዚአብሔር የተነገረውን እውነት ስንገልጽ እንደሚታየው የተነገረው አልተፈጸመም የቀረውስ እየፈጨና እየቆላ ምንም ሃይል ሳያስቆመው እያካተታችሁ አይደለም? አሁን እኛው እብዶች ይኸው ፍርዳችሁን አጠፋፋችሁን የናቃችሁትን አይሆንም ቅዠት ነው ያላችሁትን የእግዚአብሔር ብርሃናዊ አገዛዝ እናንተን ሲያደቃችሁ አይታያችሁም ጧት ማታ አገር ፈረሰ ተቦደሰ ገደል ጫፍ ላይ ቆመች እያላችሁ የምትቀባጥሩ እናንተ አይደላችሁም እንዴ? እናንተን እየፈጨ እየቆላ እያነደደ ትቢያ እያደረገ ደም እንባ አልቅሳችሁ ለምናችሁ ያላችሁን ሁሉ በአደባባይ ገብራችሁ ጌቶቻችሁም አውሮፓ፤ አሜሪካ እንደናንተው ደም አልቅሰው የታመኑበትን ሁሉ አጥተው ሞትን እንደ ሽልማት ለምነው እንኳን በኢትዮጵያ ያለውን ስልጣን የየትኛውም የዓለም ሃያል አገሮችም ሆነ ደካማም መንግስታት ሁሉም በወረፋ ደጅ ጠንቶ ያስረክባል እንዴት ይሆናል? ይሆናል የዲያብሎስ ደናቁርቶች በመቃብራችሁ ላይ እውን ይሆናል፡፡ እኛ ስንፈርድ ከልዑል በተሰጠን ስልጣን እንጂ ለእናንተ ስልጣን የሰጣችሁ ዲያብሎስ በቸረን አይደለም፡፡ ኖህ በአለም ፈረደ ኮነነ፤ አብርሃም የወንድሙ ልጅ ሎጥም በአለም ላይ በጸና እምነታቸው ተለዩ ፈረዱም ፍርዳቸውም ተተገበረ፡፡ ሙሴ በግብጻውያን ላይ፤ ኢያሱ በአማሌቃውያን በእያቡሳውያን በአሞራውያን ላይ ወዘተ--- አልፈረደም ተግባራዊስ አላደረገም? ስለዚህ ዛሬ በስልጣን ልዑል ባጎናጸፈን መብት እኛም በዚህ ዘመን የከፉ የእግዚአብሔርም የሕዝቦችም ጠላቶች ላይ ፈርደናል፡፡ ይህም ምንም ሃይል ሳያቆመው ይተገበራል፡፡"

🔔ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግስት ደብዳቤ ገጽ 11 ፦ ጥር 7 /5/2012 ዓ፡ም የተጻፈ፡፡
በተከታታይ በተከሰተዉ የመሬት መንቀጥቀጥ ባስከተለዉ አደጋ በአፋር ክልል 21 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ የተጎዱ ሲሆን 16'ቱ በከፊል መረዳታቸውን ከአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

አዩዘሀበሻ
የዝሙት፡ የኃጢአት፡ የርኩሰትና የመዳራት ምልክት የሆነው የዓለማችን ትልቁ ጣዖት የ HOLLYWOOD ጣዖት በእግዚአብሔር እሳት ተጎብኝቷል! ይህ በጣም አስደሳች ፍርድ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ! እግዚአብሔር ይመስገን ! እግዚአብሔር ይመስገን !!! ዓለምን ያጠመደው የሀሰተኛው ነብይ፡ የዘንዶው የዲያብሎስ መሠረት በእግዚአብሔር እሳት ተጎብኝቷል !

ጥር 1/2017 ዓ.ም

www.tg-me.com/Ewnet1Nat
› ከውስጧ የሚወጡ ሰዎች በእሳቱ ሲጤሱና እሳቱ ሲነድ ለአለም ሁሉ ይታያል ለታመኑ ወዳጆቿም ይተርፋል፡፡

› ከውስጡ የሚወጡ ሰዎች ቢኖሩም ለረጅም ጊዜ የፍርሃትና ድንጋጤው ጥላ-አይርቃቸውም፡፡

..... ሙሉውን ያንብቡት !👇👇👇
❗️ አሜሪካ (ታላቂቱ ባቢሎን) በእሳት እንደምትጠፋ ከመሆኑ አስቀድሞ መጋቢት 19/2001 ዓ.ም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት 3 ምን ብሎ ነበር?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ እሳት ሲምዘገዘግ ታይቷል❗️
2025/01/10 14:22:17
Back to Top
HTML Embed Code: