Telegram Web Link
መልክአ ሕማማት ዘ፯ቱ .pdf
511.4 KB
📘 መልክአ_ሕማማት፤ (የ፯ቱ ጊዜያት ጸሎት)

📚  በውስጡ ያሉ የጸሎት
#አይነቶችና ሰዓት

ስብሐተ እግዝእትነ ማርያም /የእመቤታችን ምስጋና/
ስበሐተ ኢየሱስ ክርስቶስ /የኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና/
ስብሐተ ሥሉስ ቅዱስ /የሥሉስ ቅዱስ ምስጋና/

የ፯ቱ ጊዜያት

፩. መንፈቀ ሌሊት (ሌሊት 6 ሰዐት)
፪. ነግህ (ማለዳ፥ ጧት)
፫. ሠለስት (ጠዋት ሦስት ሰዐት)
፬. ቀትር (6 ሰዐት)
፭. ተስዓት (ዘጠኝ ሰዐት)
፮. ሠርክ (ዐሥራ አንድ ሰዐት)
፯. ንዋም (የመኝታ ሰዐት)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✣ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✣
#ሰሙነ_ሕማማት

እንዘን፤ እናልቅስ፤
እንጹም ፤ እንጸልይ፤ እንስገድ፥
በጌትነቱ ሲፈርድ
በምሕረት ዐይኖቹ ይመለከተን ዘንድ።

እንበለ ደዌ ወሕማም
            እንበለ ፃዕማ ወድካም
                አመ ከመ ዮም
      ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ እግዚአብሔር
     ለብርሃነ ትንሣኤሁ በፍስሓ ወበሰላም!
   ✣ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✣
አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ

www.tg-me.com/Ewnet1Nat
#የሕማማት_ሰኞ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
#_መርገመ_በለስ
#_አንጽሖተ_ቤተመቅደስ

#_መድኃኔዓለም ሆይ፥ ለፍርድ ስትመጣ እንደ በለሲቱ የምግባር ፍሬ የሌለኝ እኔ፥ ቅጠል ብቻ ሆኜ እንዳልገኝ የቸርነትህን ሥራ ሥራልኝ።

#_ኪርዬኤሌሶን
#_አልቅሱ_ጸልዩ_ስገዱ ለኃጢአታችሁ፨

▸ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ | www.tg-me.com/Ewnet1Nat
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Aftermath of deadly Guangzhou tornado laid bare by drone footage

A bird's eye view of Guangzhou on Sunday shows destroyed warehouses with collapsed roofs and debris scattered around. Emergency personnel canvassing the area as well as firetrucks on standby are also seen in the video.

Earlier on Saturday, a strong tornado hit China's southern city of Guangzhou, killing at least five, injuring 33 and damaging over a hundred of buildings, according to the media reports.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ አበባ‼️

ዛሬ ሚያዝያ 21 /2016 አዲስ አበባ ሰአሊተ ምሕረት አካባቢ ሌሊቱን በጣለው ሃይለኛ ዝናብና የፍሳሽ ቱቦ በመሙላቱ አማካኝነት በተከሰተ ጎርፍ 12 ( አስራ ሁለት ) ኑሯቸውን በጎዳና ያደረጉ ወገኖች በጎርፍ መወሰዳቸውን የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልጸዋል።

በአሁኑ ሠዓት የእሳት አደጋና መከላከል ሠራተኞች በመረባረብ ላይ ናቸው በዚህ ሰዓት በሰአሊተ ምሕረት አካባቢ ምርምራ እየተካሄደ በመሆኑ መንገድ ተዘጋግቷል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጎርፉ አራት ሰዎች ሞተዋል‼️
"ያልተነሳ አስክሬን አይተናል" : የአይን እማኞች❗️

በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ንጋት ላይ አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 11 ወረገኑ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የጣለዉን ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታዉቋል።

በሌላ በኩል ኮሚሽኑ ስለ ሰአሊተ ምሕረት ድልድይ አደጋ እና ስለ 12 ሰዎች የሰጠው መረጃ የለም። በአዲስ አበባ ሰአሊተ ምሕረት ድልድይ በጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች አስክሬን እንዳልተነሣ የዓይን እማኞች ተናግረዋል።

= = = = = = = = = = = = = = = = = =
ዓለማችን በዚህ ሰሞን...
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#የሕማማት_ማግሰኞ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
#_የጥያቄና_የትምህርት_ቀን

#_መድኃኔዓለም ሆይ፥ የቃልህ ዘር በልባችን ላይ ወድቆ ያፈራ ዘንድ፣ እንለወጥበት ዘንድ #_እምነትን_ጨምርልን

#_ኪርዬኤሌሶን_ትስቡጣ_ናይናን
#_አልቅሱ_ጸልዩ_ስገዱ ለወገኖቻችሁ፨

▸ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ | www.tg-me.com/Ewnet1Nat
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌋 ሚያዝያ 22 ፡ ኢንዶኔዥያ ኃይለኛ እሳተ ጎመራ መጉረፍ ጀምሯል❗️
በኬንያ የኪጃቤ ግድብ መደርመስ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ከ45 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ❗️

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ኬንያ በጣለው ተከታታይ ከባድ ዝናብ አሮጌው የኪጃቤ የውኃ ግድብ መደርመስ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ በካሙቹሪ መንደር የ45 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ፡፡

የሀገሪቱ ባለስልጣናት እንዳሉት፤ አደጋው ያጋጠመው በአካባቢው የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ ነው፡፡
በኬንያ በደረሰው ከባድ የጎርፍ አደጋ 90 ሰዎች የደረሱበት ጠፍቷል።

በማዕከላዊ ኬንያ ሰኞ ጠዋት በተከሰተው የመሬት መንሸራተት እና ድንገተኛ ጎርፍ ቢያንስ 46 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።
#የሕማማት_ረቡዕ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
#_ምክረ_አይሁድ
#_የእንባና_የመልካም_መዓዛ_ቀን

የቅዱሳን ጥዑም መዓዛቸው #_መድኃኔዓለም ሆይ፥ ለኃጢአታችን የልብ ትሕትናን፣ በሌላው እንዳንፈርድ የነፍስ ዝምታን አቀዳጀን።

#_ኪርዬኤሌሶን_አማኑኤል_ናይናን
#_አልቅሱ_ጸልዩ_ስገዱ_ለኢትዮጵያ ሀገራችሁ፨

▸ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ | www.tg-me.com/Ewnet1Nat
2024/09/25 20:26:00
Back to Top
HTML Embed Code: