Telegram Web Link
Powerful tornadoes sweep US Midwest: Nebraska, Iowa & Texas affected

According to local media, hundreds of houses were damaged, at least three people were injured, and over 10,000 homes in Omaha alone have been left without power.

The tornado has been declared the most powerful in the last few years.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️Parts of Moscow flooded, as 30% of normal monthly precipitation to come down on Russian capital this Saturday
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
M6.9 earthquake strikes Japan to west of Ogasawara Islands

No casualties have been confirmed yet.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
4 killed in Nigeria horror fuel tanker fire - reports

Local Nigerian media have reported that dozens more passengers suffered devastating burns after 70 cars were scorched from flames that burst after a fuel tanker caught alight after crashing late Friday.

There has been no official confirmation about the specific causes of the crash, or how many casualties there were in total.
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ኢትዮጵያዊ የተክለሃይማኖት ወዳጅ🇨🇬🇨🇬🇨🇬)
ጸሎተ_አባ_ጊዮርጊስ_ዘሰብዐቱ_ጊዜያት_የሰባቱ፯ቱ_ጊዜያት_የአባ_ጊዮርጊስ_ጸሎት.pdf
200.8 KB
ጸሎተ አባ ጊዮርጊስ ዘሰብዐቱ ጊዜያት _ የሰባቱ(፯ቱ) ጊዜያት የአባ ጊዮርጊስ ጸሎት
ላሐ ማርያም.pdf
43.8 MB
✝️ "ላሐ ማርያም" በግዕዝና በአማረኛ

መጽሐፈ ላሐ ማርያም ስለ ጌታ ሕማማተ መስቀልና እመቤታችን የተወደደ ልጇ ወዳጇን መንገላታት እያየች በኀዘን ስለአፈሰሰችው የአንብዐ ላሕ (የለቅሶን እንባን)፣ መሪር ጽንዐ ኀዘን የሚናገር፥ ቅዱስ አባ ሕርያቆስ የደረሰው ነው ::


www.tg-me.com/Ewnet1Nat
ድርሳነ ማሕየዊ.pdf
48.9 MB
📚 ድርሳነ ማሕየዊ

(ይህ መጽሐፍ፦ የጌታችንን መከራውን፣ ሕማሙን፣ ስቃዩንና ሞቱን የሚያወሳ ድርሳን ሲሆን ይልቁንም በዚህ የሕማማት ወቅት ልንማጸንበት ይገባናል።)

፩- ድርሳነ ማሕየዊን በሰሞነ ሕማማት ብቻ ሳይሆን የጌታን መከራ እና ውለታ እያሰበ አርብ አርብ ቀን የሚጸልየው ‹‹በነፍሱም በሥጋውም ይከብራል፤ በመንግሥተ ሰማያትም እድል ፈንታው ጽዋዕ ተርታው ጌታችንን ከገነዙት ከኒቆዲሞስ እና ከዮሴፍ ጋር ይሆናል››

፪- እንዲሁም ‹‹በሰባቱ ጊዜያት የሚጸልየው ሰው ቢኖር በነፍሱም በሥጋው ፈጽሞ ይከብራል፡፡ በመንግሥተ ሰማያትም እድል ፈንታው ጽዋዕ ተርታው እስከ ሰባ ዘመን ድረስ በየቀኑ የጌታውን መከራ እያሰባ ካለቀሰ ከጌታ ባለሟል ከቅዱስ ዮሐንስ ጋር ይሆናል›› የሚል ታላቅ ቃልኪ ኪዳን አለው፡

 አራቱ ወንጌላውያንና ጌታችን የመከራውን ነገር ያስተማራቸው ኤልሳቤጥ፣ መልቴዳ እና በርዜዳ የጻፉትን ድርሳነ ማሕየዊን በመጸለይ የጌታን ሕማም ልናስብ እና ከቃል ኪዳኑ በረከት ልንሳተፍ ይገባናል፡፡ ድርሳነ ማሕየዊ ልክ እንደ ውዳሴ ማርያም ከሰኞ እስከ እሑድ የተከፋፈለ በመሆኑ ለመጸለይ አይከብድም፡፡
aat-semouna hemamate(03-08-88)
Aleka Ayalew Tamiru
#_ሰሙነ_ሕማማት
▸ በአለቃ አያሌው ታምሩ
▹ ሚያዚያ ፫፥፲፱፻፹፰ | ሚያዝያ 3/1988 ዓ.ም
Audio
ስለ ጌታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ_አዳኝነት እና #ሰሞነ_ሕማማት

አለቃ አያሌው ታምሩ
▸ ሚያዝያ ፱፥፲፱፻፺፮ | ሚያዝያ 9/1996 ዓ.ም
✣ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✣
የሕማማት ስግደት እና ግዝት በዓላት

በስንዱ ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ሰሞነ ሕማማት፥ በፊት የምናደርጋቸው አሁን የምንተዋቸው፣ በፊት የማናደርጋቸው አሁን የምናደርጋቸው ነገሮችን የያዘ የበረከት ሳምንት ነው።

መደረጉም ሆነ አለ መደረጉ ግን ጥንተ ነገሩን/ሕጉን ለመሻር አይደለም። ለምሳሌ መስቀል የማንሳለመው ከድኅነት በፊት ጻድቃን አባቶቻችን በብሉይ ኪዳን እንዴት እንደኖሩ እንዲታወቀን ነው። የእነሱን ሕይወት አይተን አሁን ለኛ የተሰጠንን የጥምቀት፣ የቁርባን ጸጋ፣ የተደረገልንን የመስቀል ላይ ዋጋ እንድናስብ ነው።

በተያያዘ የግዝት በዓላት (በየወሩ 12፣ 21 እና 29 ቀን) እንደማንሰግድ ይታወቃል። ሆኖም በሕማማት ሳምንት የተወሰነ ለውጥ ይኖረዋል። መጀመሪያ የስግደት አይነቶችን እንይ፦

አድንኖ❯ ፦ ይህ ማለት እራስን ዝቅ ከወገብ ጎንበስ ብቻ ማለት ነው።

አስተብርኮ❯ ፦ ይህ ማለት በጉልበት ወድቆ ግንባር መሬት ሳይነካ የምንነሣው ስግደት ነው።

ሰጊድ❯ ፦ ይህ ሙሉ በሙሉ በጉልበት መሬት ወድቆ፣ ግንባር መሬት ነክቶ መነሣት ነው።

ታዲያ የግዝት በዓላት በሕማማት ሳምንት ሲገጥሙን የምንሰግደው በአስተብርኮ ይሆናል። ይህም እንደሌላው ቀን (ሰጊድ) ግንባርን መሬት ማስነካትን አይጨምርም። በጉልበት ወድቆ በእጅ ተደግፎ መነሣት ብቻ ነው።
▰ ▰ ▰

www.tg-me.com/Ewnet1Nat
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️Deadly China tornado rips into power line

A tornado has ripped through China's Guangdong province, killing five people and injuring 33.

According to local authorities, 141 factory buildings were damaged and hail stones the size of golf balls were seen hitting the ground in the city of Guangzhou.
2024/09/26 21:51:40
Back to Top
HTML Embed Code: