Telegram Web Link
የትንሣኤ ረቡዕ | #_አልዓዛር

▸ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን | ሠናይ በዓል፨
▸ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ | www.tg-me.com/Ewnet1Nat
  ✤ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ✤
Powerful hurricane wreaks havoc in Russia’s Voronezh and Tula regions

Footage shows heavy winds, rain, and dark skies during the storms that also struck the Belgorod region.

Some vehicles were destroyed and power lines were downed in the regions, Zvezda writes.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Mass flooding in southern Brazil sees death toll rise to 95

131 people are reported missing, but authorities believe there may be more, including fatalities.

150K people had to flee their homes and the disaster has affected 1.4 million in total.

Video footage shows the carnage in Porto Alegre.
🟢🟡🔴
ግንቦት 1 | የነቢያት ተስፋ፣ ሕይወተ አዳም፣ አምላክን የወለደች በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች ክብርት እመቤታችን #ቅድስት_ድንግል_ማርያም ተወለደች፡፡

የክብርት እመቤታችን ልደት ለሰማያውያን መላእክትና ለአዳም ልጆች ሁሉ ታላቅ ደስታ ሲኾን ሰይጣንን ደግሞ በተቃራኒው ልደቷ በእጅጉ አስከፍቶታል፣ አናዶታል፡፡


ቅዱስ ኤፍሬም በውዳሴ ማርያም ‹‹የመመኪያችን ዘውድ፣ የንጽሕናችንም መሠረት›› እንዳላት በዚህ ቀን ደግሞ ቅዱስ አባ ሕርያቆስ ቅዳሴዋን የደረሰበት ቀን ነው።


🌹🌹

በእመቤታችን ብሥራት የተወለዱ ሁለቱ ኢትዮጵያዊ አባቶቻችን፦

🍀 አራት መቶ ሰባ ሺህ ሦስት መቶ አጋንንትን በጸሎታቸው እሳት ከሰማይ አውርደው ያቃጠሏቸው የመሐግሉ #አቡነ_ቀውስጦስ ልደታቸው ነው፡፡

የተወለዱት ሸዋ ክፍለ አገር በወግዳና ቡልጋ ውስጥ ሲሆን አባታቸው ቅዱስ ገላውዴዎስ እናታቸው ቅድስት እምነ ጽዮን ይባላሉ።

የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እናት እግዚእ ኃርያ እና እምነጽዮን ታናሽና ታላቅ እኅትማማቾች ናቸው።

👇
https://www.tg-me.com/Ewnet1Nat/12472

🍀 በእመቤታችን አብሳሪነት የተወለዱና ከሕፃንነታቸው ጀምሮ እንደ እመቤታችን በቤተ መቅደስ ቅዱሳን መላእክት ሰማያዊ ኅብስት እየመገቡ ያሳደጓቸው፣ ዳግመኛም በጸሎታቸው ኃይል ተራራን ያፈለሱት (ያንቀሳቀሱት) ታላቁ ጻድቅ #አቡነ_እንድርያስ ልደታቸው ነው።

ሀብት ንብረትና ጸጋ እግዚአብሔር ከሞላቸው ደጋግ ወላጆቻው ከዘአማኑኤልና ከአመተ መንፈስ ቅዱስ ግንቦት 1 ቀን 1235 ዓ.ም በእመቤታችን አብሳሪነት ተወለዱ፡፡

👇
https://www.tg-me.com/Ewnet1Nat/12515

🌹🌹

#እንኳን_አደረሳችሁ
www.tg-me.com/Ewnet1Nat
❗️Multiple media reports indicate that the Israeli military has conducted several strikes in southern Lebanon
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Flooded Brazilian airport closed ‘indefinitely’

Authorities say there is no timeframe for reopening Brazil’s Salgado Filho Airport in the Rio Grande do Sul city of Porto Alegre - one of the country’s top 10 busiest airports - after it was left completely flooded by torrential rains.

At least 90 people have been killed by the devastating floods in the state, with over 150,000 left homeless and several still missing.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚡️Huge fire erupts at fast-charging factory in Italy's Bolzano

Airspace has been closed as an enormous column of smoke billows hundreds of meters into the air.
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
የትንሣኤ ኀሙስ | #_አዳም

▸ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን | ሠናይ በዓል፨
▸ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ | www.tg-me.com/Ewnet1Nat
  ✤ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ✤
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
" ወገኖቼ ! ቁጣው በሙሉ ሃይሉ መፍሰስ ከጀመረ ፤ የሚያስቆመው ምንም ሃይል አይኖርም በአንድ ነገር ብቻ ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል። ልኡልም እንዳሰበው ፤

ሀ) በመጀመሪያ በኢትዮጵያና በዙሪያዋ ባሉ ሃገሮች ሁሉ ላይ የቀባቸው የመረጣቸው የአከበራቸው ታማኝ አገልጋዮቹ መንበረ ሥልጣኑን መጨበጥ አለባቸው። ያውም ተለምነው ደጅ ተጠንተው በብዙ እንባና ጩኸት ተወትውተው ፤ ይሁንታንም ከልኡል ተቀብለው ፤ ከድንግልም ተባርከው ሲረከቡና እነሱም ለቀረው ሕዝብ ከታላቁ ቁጣ ላመለጠው ሕዝበ ክርስትያን የልኡል ቁጣ እንዲበርክ ልመናና ምልጃ ሲያቀርቡ ብቻ ፤ ያኔ የአንደኛው ሰይፍ/የልኡል ሰይፍ/ ከእርምጃው መቀዝቀዝ ይጀምራል ይቆማል አላልኩም ከከፍታው ወደዝቅታው እንደሁኔታው ይቀንሳል። ይህም ማለት አበቃ ማለት አይደለም ሁለተኛው ሰይፍ ይጀምራል። ይህ ሰይፍ የታመኑት አገልጋዮች ሰይፍ ሲሆን በመላው ዓለም የልኡል አገዛዝ እስኪሰፍን ድረስ እርምጃው የሚቀጥል ይሆናል። እግዚአብሔር ባሮቹን በሃይል ያስታጥቃል። የዚህን ዘመን ጥበብ እውቀት የዲያብሎስን የዘመናት ዝግጅት ሁለት ሶስተኛውን እጅ በልኡል ቀጥተኛ እርምጃ ይደመሰሳል። ቀሪውን አንድ አራተኛ ለባሮቹ የሚተው የማፅዳት እርምጃ ነው። የልኡል ባሮች ዓለም ላይ ሁሉ ከልኡል ዘንድ በይሁንታው ያፀደቀውን ሕግጋተ-ሥላሴ አፅንተው ብርሃናዊ አገዛዛቸው ሲሰፍን ያኔ ብቻ ነው የልኡል የቁጣ እጆች ወደሰገባቸው የሚመለሱት። በምትኩ የምህረት የበረከት የፍቅር የደስታ የብልፅግና የጤና የረጅም እድሜ በረከቶች ሁሉ መፍሰስ የሚጀምሩት። ለምህረት ያስቀራቸውን የወደዳቸውን ያከበራቸውን የሚጠግንበት በደስታ ይቀርባሉና ምስጋናቸው ለልኡልም ለድንግልም ለሊቃነመላእክትም ለቅዱሳንም ለሰማእታት ሃዋሪያት ነቢያትም እንደማያቋርጥ ጅረት ይፈሳል። እሱም እናታችን ድንግልም በረከታቸውን ያለማቋረጥ በልጆቻቸው ላይ ያፈሱታል። እውነት ይህ ብቻ ነው። ፈላስፎችህም ስለቤተክርስቲያናችን እንቶ ፈንቶ የአሮጊቶችን ተረት መሰል እየፃፉ ቢያደነቁሩህም ራሳቸው ለሰሩት አመፅ ብርቱ እዳ ከፋይ ናቸው።''


📌 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የዓለሙ ገዢ መልእክት 8 ከገጽ-41
ሙሉ መልእክታት www.tg-me.com/EthioBirhan & www.tg-me.com/Amharic_Messages ላይ ያገኛሉ!
የትንሣኤ አርብ | #ቅድስት_ቤተክርስቲያን

▸ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን | ሠናይ በዓል፨
▸ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ | www.tg-me.com/Ewnet1Nat
  ✤ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ✤
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Boeing 737 skids off runway and crashes in Senegal, multiple injuries reported
የትንሣኤ ቅዳሜ | #_ቅዱሳት_አንስት

▸ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን | ሠናይ በዓል፨
▸ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ | www.tg-me.com/Ewnet1Nat
   ✤ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ✤
2024/09/25 16:25:44
Back to Top
HTML Embed Code: