Telegram Web Link
Partner's Content: #Infinix_HOT50_Pro+

ኢንፊኒክስ HOT 50 ቀላል እና ቀጭን ዲዛይኑ፣ ፍጥነቱ እና በውስጡ የያዘው አዳዲስ ቴክኖሎጂ በየትኛውም ሁኔታ ላይ ሆነው ሊጠቀሙት የሚችሉት እና ከርሶ ጋር የሚሄድ ዘመናዊ ስልክ ነው፡፡

@Infinix_Et | @Infinixet

#Infinix #InfinixHOT50Pro+ #WOOOWNewHOT #InfinixHOT50Series
ሲጠበቅ የነበረዉ የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ በዚህ ወር ስራዉን በይፋ እንደሚጀመር ተሰምቷል

በኢትዮጵያ ገበያ ኢንዱስትሪ ታሪካዊ ጅማሮ ሆኖ የተገኘዉ የሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ በያዝነው ወር ላይ በይፋ ስራዉን እንደሚጀመር ታዉቋል።

ጥቅምት 2016 ዓ.ም. የመንግሥትና የግል አጋርነትን መሰረት በማድረግ የተቋቋመዉ ገበያዉ ካፒታል በማሰባሰብ ሂደት ላይ ታይቶ ነበረዉ ከፍተኛ ፍላጎትና ርብርብ ኢትዮጵያ እያካሄደች ላለው የፋይናንስ ዘርፍ ልማትና የኢኮኖሚ ለውጥ አዲስ የስኬት ጉዞ መሆኑ ተገልፆ ነበር።

ኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ በመጋቢት ወር ላይ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ከሀገር ውስጥና ከውጪ ባለሀብቶች 1. 5 ቢሊዮን ብር ካፒታል ማሰባሰቡን አሳዉቋል።

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ጥላሁን እስማኤል የካፒታል ማሰባሰቢያውን ማጠቃለያና የገበያውን ደንብ አስመልክተው በጋዜጣዊ መግለጫው ወቅት እንደተናገሩት፤ ገበያው ለመሰብሰብ ያቀደው 631 ሚሊዮን ብር ቢሆንም የተሰበሰበው ካፒታል 1.5 ቢሊዮን ብር ነው ማለታቸው ይታወሳል።

ይህም ከዕቅዱ በ240 በመቶ ብልጫ እንዳለው ገልጸው 48 በፋይናንስና ከፋይናንስ ዘርፍ ውጪ ባሉ መስኮች የተሰማሩ የሀገር ውስጥና የውጪ ባለሀብቶች መሳተፋቸውን ተናግረዋል።

ገበያው አዲስ የኢንቨስትመንት አማራጮችን የሚፈጥር፣ የሥራ ፈጣሪነትን የሚያበረታታና በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች ዘላቂ ልማትን የማስፋት አላማን ይዞ መቋቋሙ ይታወቃል።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
ኢትዮ ቴሌኮም የስማርት ሲቲ (ስማርት ቢሾፍቱ) ፕሮጀክትን ዕውን ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ከከተማዋ አስተዳደር ጋር ተፈራረመ!

የስማርት ቢሾፍቱ ፕሮጀክት በምዕራፍ ከተማዋን ለማዘመን የሚያስችል የክላውድ፣ ጥሪ ማዕከል፣ ዳታ ሴንተር፣ እጅግ ከፍተኛ ፍጥነት እና ጥራት ያለው ኢንተርኔት፣ የኦፕቲካል ፋይበር እና ሌሎች የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን ለመገንባት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።

ፕሮጀክቱ የመዘጋጃ አገልግሎቶችን ጨምሮ ትምህርት፣ ጤና፣ ግብርና፣ ትራንስፖርት እና የግብር አሰባሰብ የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ለማዘመን እንዲሁም አስተማማኝ ደህንነት ያላት ከተማን ዕውን ለማድረግ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው አጽንኦት ተሰጥቷል።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
Ethiopian Airlines has signed a strategic management agreement with the South Sudanese government to establish and operate a new national carrier. Building on a 2023 MoU, this partnership represents a significant step for South Sudan, which has faced challenges creating a national airline since its 2011 independence due to political instability and conflict. The move aligns with the Yamoussoukro Decision aimed at liberalizing African air transport, promising to boost regional connectivity and stimulate economic growth in the region.

Source: linkupbusiness
@Ethiopianbusinessdaily
KEFI Gold and Copper PLC, a UK-listed exploration and development company, announced it has secured 470 million dollars of the 500 million dollars required to finance its Tulu Kapi Gold Project, approximately 360km west of Addis Abeba.

Read More

Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
ህብረት ኢንሹራንስ የተካፉል ኢንሹራንስ ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታውቋል

ከ 30 ዓመታት በፊት የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪውን በመቀላቀል ከአንጋፋዎቹ ኩባንያዎች መካከል የሚጠቀሰዉ ህብረት ኢንሹራንስ በቀጣይ ወር ታህሳስ 2017 ዓ.ም. የሸሪዓ መርሆዎችን የተከተለ የታካፉል ኢንሹራንስ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቂቄያለሁ ብሏል።

ኩባንያው እ.ኤ.አ. በ1994 በብር 25 ሚሊዮን የተፈረመ እና በብር 8.073 ሚሊዮን የተከፈለ ካፒታል መመስረቱ የተገለፀ ሲሆን የ 2016 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ወደ 2 ቢሊዮን ብር የተጠጋ አረቦን መሰብሰብ መቻሉን እና  በዚህም የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪውን ከሚመሩ ሶስት ኩባንያዎች አንዱ መሆን ችሏል በማለት አስታዉቋል ።

ሕብረት ኢንሹራንስ የ 30 ኛ ዓመቱን የምስረታ በዓል አስመልክቶ በሰጠዉ መግለጫ ከዛሬ 20 ዓመት በፊት የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪው ለግል ባለሃብቶች ክፍት ሲደረግ በግንባር ቀደምትነት ከተመሰረቱ ኩባንያዎች ዉስጥ አንዱ መሆኑን እና በተመሰረተ በ 3 ዓመቱ የህይወት ኢንሹራንስ አገልግሎት በመጀመር ለኢንዱስትሪው ፈር-ቀዳጅ መሆን የቻለ ኩባንያው መሆኑ ገልጿል።

አሁን ላይ የባለአክሲዮኖች ቁጥር 714 ደርሷል ያለዉ ኩባንያዉ በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት ካፒታሉ 1.5 ቢሊዮን ብር መድረሱን እና ከዚህ ውስጥ ደግሞ ሙሉ በሙሉ የተከፈለ ካፒታሉ 1.1 ቢሊዮን ብር መጠጋቱን አስታዉቋል።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
Partner's Content: #Mesirat

🛑 ለቢዝነሶች የቀረበ ጥሪ 🛑

https://mesirat.acceleratorapp.co/application/new?program=mesirat-entrepreneurs-application-form-seventh-cohort ላይ ተመዝግበው
- በፋይናንስ፣
- በማርኬቲንግ፣
- በቴክኖሎጂ፣
- በኔትወርኪንግ፣
- የባለሙያ አማካሪዎችን በማግኘት፣
- በአገልግሎት ሰጪነት እና
- በአማካሪነት ድጋፍ ያግኙ።

የመስራት ስራ ፈጠራ ፕሮግራም አካል ይሁኑና ቢዝነስዎ እንዲያድግ አጠቃላይ ድጋፍን ያግኙ።
ፕሮግራማችን የባለሙያ ምክር ማግኘት፣ ጠቃሚ ግብአቶች እና ተመሳሳይ አስተሳሰብ ካላቸው ስራ ፈጣሪዎች ጋር ንቁ እድገትን ለማፋጠን የተነደፈ ነው።

ሴቶች እና አካል ጉዳተኞች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ!

#መስራት #ስራፈጠራ #MesiratEthiopia #Entrepreneurship #Opportunity #GPM #Mesirat
የብር መጠኑ ከ 120 ቢሊዮን በላይ የሆነ ገንዘብ በኤቲኤም ብቻ መከናወን መቻሉን ኢትስዊች አስታውቋል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ስዊች የሆነው ኢትስዊች አ.ማ. በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በባንክ ኢንዱስትሪው መካከል በኢትስዊች አማካኝነት በአጠቃላይ የብር መጠኑ 123.2 ቢሊየን የሆነ በድምሩ 94.5 ሚሊየን እርስ በእርሱ ተናባቢ /interoperabe/ የሆነ የኤቲኤም አገልግሎት መከናወኑን የገለፀ ሲሆን ይህም ካለፈው ዓመት አፈፃፀም ጋር ሲነጻጸር በ32% መቶ ጭማሪ አሳይቷል ብሏል።

ብሔራዊ ባንክን ጨምሮ በኢትዮጵያ በሚገኙ በሁሉም ባንኮች አማካኝነት የተቋቋመው ኢትስዊች በ2016 ዓ.ም. የተጣራ ትርፍ ከታክስ በፊት ብር ከ 1 ቢሊዮን ብር በላይ መሆኑን የገለፀ ሲሆን ይህም ካለፈው ዓመት አፈጻጸም ጋር ሲነጻጸር የ97 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን በሪፖርቱ ገልጿል።

የዳይሬከተሮች ቦርድ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ሰለሞን ደስታ የተቋሙን ዓመታዊ ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት እንደተናገሩት በዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት አቅርቦት ላይ ወቅቱ በሚጠይቀው ልክ ብቁ እና ተወዳዳሪ ሆኖመ ለመገኘት በሚያስችለው ደረጃ ተጨማሪ ፕሮጀከቶችን በመተግበር ላይ እንገኛለን ብለዋል።

በተጠናቀቀዉ ሂሳብ ዓመት የኩባንያው የተከፈለ ካፒታል ከ 1.7 ቢሊዮን ብር በላይ ሆኖል ያሉት አቶ ሰለሞን ደስታ " የብር መጠኑ 57 ቢሊየን የሚጠጋ በድምሩ 2.1 ሚሊየን የፖስ ግብይቶች መከናወኑን አስረድተዋል።

በፋይናንስ ተቋማት መካከል በዲጅታል የሚደረጉ ክፍያዎች ተናባቢ እንዲሆን የማድረግ ዓላማን የያዘው ኢትስዊች በዚህም ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በሁሉም ባንኮች የሚሰሩ የኤቲኤም እና የፖስ መሳሪያዎች ተናባቢነት እንዲኖር ማስቻሉን ገልጿል ።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
MOENCO, a subsidiary of Inchcape Plc, has partnered with BYD to become the official distributor of the latter’s electric and hybrid vehicles in Ethiopia. This is Inchcape's third partnership with BYD, as the company already distributes BYD vehicles in Singapore, Belgium and Luxembourg. MOENCO will begin offering the vehicles in December 2024.

Read More

Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Hibret Insurance reports strong performance despite industry challenges

Hibret Insurance, celebrating three decades in the insurance industry, has announced impressive results for the last fiscal year, overcoming significant challenges including unethical business practices and regulatory pressures. The company reported a total premium revenue of approximately 1.96 billion birr for the fiscal year ending June 30, 2024, a substantial increase from 507 million birr in the previous year.

During the 30th regular general meeting of shareholders held on November 8, 2024, Wondwossen Teshome, Chairman of the Board of Directors, acknowledged the hurdles faced by the industry but emphasized that the year was ultimately a success for Hibret Insurance.

Read More

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
Pre-fab manufacturing plant set to revolutionize Ethiopia’s construction industry

A new manufacturing plant dedicated to producing pre-fabricated building materials is set to transform Ethiopia’s construction sector. The Federal Housing Corporation (FHC) has announced that the facility, which aims to address ongoing challenges in the industry, has officially commenced production after an investment of 1 billion birr.

The newly inaugurated plant is part of a broader initiative to enhance housing development and provide reliable, high-quality materials to the construction sector while stabilizing input prices. The factory features Turkish-made machinery, installed by Turkish professionals, with Ethiopian experts receiving training to operate the equipment effectively.

Read More

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
China pledges support for investors in Ethiopia, promises job creation

China has reaffirmed its commitment to enhancing its investment presence in Ethiopia and across Africa, announcing plans to create over 1 million jobs in the region over the next three years. This commitment was made during a recent summit held in Addis Ababa, attended by ambassadors and experts from the African Union Commission and various Chinese and African stakeholders.

The seminar, titled “Building an Inclusive Climate: China-Africa Community Together for a New Era,” underscored the shared vision of fostering a strong and unified China-Africa partnership. Ambassador Hu Changchun, head of China’s mission to the African Union, emphasized that “China-Africa cooperation aims to promote common development and prosperity through trade and investment while sharing governance experiences.”

Read More

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
የተጠናቀቁ ህንፃዎች አገልግሎት ላይ ከመዋላቸው በፊት የህንጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ማግኘት እንዳለባቸው ተገለፀ

ማንኛውም ሰው የህዝብ መገልገያ የሆኑ የተጠናቀቁ ህንፃዎች አገልግሎት ላይ ከማዋላቸው በፊት የህንጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ማግኘት እንዳለባቸው የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል ።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሠረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሕንፃ ረቂቅ አዋጅ ማሻሻያ ላይ ከባለድርሻ አካላት ዉይይት ማድረጋቸው ተሰምቷል።

የሚኒስቴሩ የኮንስትራክሽንና መሰረተ ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ መዲና አህመድ እንደተናገሩት በነባሩ ህግ በአፈጻጸም የተለዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ፣ የአካል ጉዳተኞች ተደራሽነትን፣የግንባታ ጥራትና የሀብት ብክነት ችግሮች ለመቅረፍ የሚያስችል  ግልጽና ለአተገባበር ምቹ የሆነ የአሰራር ስርአት መዘርጋት ተገቢ ሆኖ መገኘቱን አስረድተዋል። 

በዚህም ማንኛውም ሰው አዲስ ግንባታ ለማከናወን፣ ነባር ህንፃ ለማሻሻል ፣ለማስፋፋት ወይም ለማፍረስ እንዲሁም የአገልግሎት ለውጥ ለማድረግ በቅድሚያ ተገቢውን የግንባታ ፈቃድ ማግኘት እንዳለበት አሳስበዋል።

ይህን እና ሌሎች ጥብቅ መመሪያዎችን ይዟል የተባለው አዲሱ የአዋጁ ማሻሻያ ጥናት ላይ የተመሰረተ እና ዘርፉ የደረሰበትን ደረጃ ታሳቢ ያደረገ መሆኑን ተጠቁመዋል።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
Dire Dawa Free Trade Zone Now Fully Operational

Industrial Parks Development Corporation (IPDC) has officially announced that the Dire Dawa Free Trade Zone is now fully operational.

Read More

Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
KEFI Gold and Copper PLC Opens USD 30 Million Investment for Ethiopians

UK-based KEFI Gold and Copper PLC has announced a USD 30 million investment opportunity for Ethiopian investors as part of its USD 500 million Tulu Kapi Gold Mines project.

Read More

Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
Aysha Wind Farm Nears Completion

Ethiopian Electric Power (EEP) announced that the Aysha Wind Farm Project, a major renewable energy initiative with a 120 MW capacity, is now 82% complete.

Read More

Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
Ministry of Trade and Regional Integration Allows Cement Manufacturers to Select Distributors

The Ministry of Trade and Regional Integration (MoTRI) announced that cement manufacturers in Ethiopia would now be able to distribute their products through chosen distributors, a shift intended to streamline the supply chain and better meet demand. The announcement follows a consultation forum between the ministry and cement manufacturers on aligning product supply with the growing demand in the construction sector.

Read More

Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
Wegagen Bank Reports Growth with Assets Reaching Birr 65.7 Billion

Wegagen Bank has reported growth in its financial performance, with total assets reaching Birr 65.7 billion for the 2023/24 fiscal year. The announcement was made during the bank's 31st regular and 15th emergency general meeting of shareholders, held in Addis Ababa.

Read More

Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
በኢትዮጵያ ከሚያስፈልገው 20 ሚሊዮን የሲሚንቶ ምርት ዉስጥ እየቀረበ ያለዉ 7 ሚሊዮን ያህሉ ብቻ መሆኑ ተነገረ

በሀገሪቱ የሲሚንቶ ምርት ፍላጎት እየጨመረ ቢሄድም በስፋት እየተስተዋለ የሚገኘዉ በአቅርቦት እጥረት ግን አሁን ችግር እየሆነ መምጣቱ ተሰምቷል።

በዚህም እንደ ሀገር የሚያስፈለገው 20 ሚሊዮን ቶን ሲሆን አሁን ላይ እየቀረበ የሚገኘው ግን 7 ሚሊዮን ቶን ሲሚንቶ ብቻ መሆኑን ያስታወቀው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር " ትልቁ ችግር የሆነዉ የአቅርቦት እና የፍላጎት ያለመጣጣም መሆኑን ጠቁሟል ።

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴርን የስራ አፈፃፀም በገመገመበት ወቅት እንደገለፀው ከሲሚንቶ አቅርቦት ስርጭት ጋር በተያያዘ እያጋጠመ ያለውን ችግር እንዲፈታ ማሳሰቢያ መስጠቱም ተሰምቷል።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
ከዉጪ የሚገቡ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች በመደበኛ የንግድ ባንኮች የመተማመኛ ሰነድ ብቻ መግባት እንዳለባቸዉ የገንዘብ ሚኒስትር አስታውቋል

ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ እንደገለፁት ከዚህ ቀደም በፍራንኮ ቫሉታ ወደ ሀገር ውስጥ ይገቡ የነበሩ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች አሁን በንግድ ባንኮች የመተማመኛ ሰነድ (LC) ብቻ እንዲገቡ ተወስኗል ብለዋል።

አዲሱ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲዉ በመደበኛውና በትይዩ ገበያው መካከል ያለውን የውጭ ምንዛሬ ተመን ተቀራራቢ በማድረጉ ምክንያት ፍራንኮ ቫሉታ እንዲነሳ መደረጉ ተገልጾ ነበር።

በዚህም የገንዘብ ሚኒስትር ከዉጪ የሚመጡ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች በንግድ ባንኮች የመተማመኛ ሰነድ ብቻ እንዲገቡ መወሰኑንና ይህም ወደ ተግባር መግባቱን ኢዜአ ዘግቧል ።

የንግድ ባንኮች ለመረሰታዊ ሸቀጦች የሚሆን በቂ የውጭ ምንዛሬ ክምችት እንዳላቸው የጠቀሱት ሚኒስትሩ  ባንኮች ለሸቀጦች ትኩረት ሰጥተው የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት እንዲያሻሽሉ ይደረጋል ማለታቸው ለማወቅ ተችሏል።

መንግስት በመሰረታዊ የንግድ ሸቀጦች ላይ የምርት እጥረት እንዳይከሰት በማሰብ ለግል ባለሀብቶች ፍራንኮ ቫሉታ መፍቀዱ የሚታወስ ነው፡፡

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
2024/11/15 09:25:56
Back to Top
HTML Embed Code: