Telegram Web Link
ለናሙና ወደ ውጪ የተላኩ ማዕድናት ወደ ሀገር ቤት አለመመለሳቸውን ተሰማ

ከማዕድን ዘርፉ እና ከማዕድን አምራቾች በቂ ገቢ እየተሰበሰበ አለመሆኑን የተገለፀ ሲሆን ለናሙና ወደ ውጪ የሚላኩ ማዕድናት ወደ ሀገር ቤት አለመመለሳቸውን በተደረገው የኦዲት ግኝት መረጋገጡ ተገልጿል።

በማዕድን ሚኒስቴር ከማዕድን የሚገኝ ገቢን ማሳደጉን እና መሰብሰቡን በተመለከተ የተከናወነዉን የክዋኔ ኦዲት ሪፖርት ላይ እንደተገለጸው በሚኒስቴር መ/ቤቱ ላይ የህግ ማዕቀፍ ክፍተት እንዳለበት በመጥቀስ ለአብነትም የአለኝታና የአዋጭነት ጥናቶች በአግባቡ አለመደረጋቸው ይገኙበታል ብሏል።

ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ፣ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እንዳለዉ ለናሙና ወደ ውጪ የሚላኩ ማዕድናት ወደ ሀገር ቤት አለመመለሳቸው እና በተቋሙ በኩል ግን የተሰጠው ምላሽ አጥጋቢ አይደለም ሲል አስታውቋል

ይህም ለሀብት ብክነት የሚዳርግ ነዉ ያለዉ ቋሚ ኮሚቴዉ ማዕድናቱ የሚመለሱበትን ስርአት መዘርጋት ይገባል በማለት አሳስቧል።

በማዕድን ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ሚሊዮን ማቲዮስ በበኩላቸዉ እንደተናገሩት በክዋኔ ኦዲት የታዩ ክፍተቶችን ለማረም የሚያስችል አዲስ አደረጃጀትና አሰራር እንዲሁም የአዋጅ ማሻሻያ መዘጋጀቱን ገልፀዋል።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
The launch of Ethiopia’s first interbank market trading platform on ESX marks a historic milestone

The launch of Ethiopia’s first interbank market trading platform on the Ethiopian Securities Exchange (ESX) marks a historic achievement as it becomes one of the few African exchanges to introduce interbank trading, setting a new standard for short term money markets on the continent. With dual regulatory oversight from the National Bank of Ethiopia (NBE) and the Ethiopian Capital Market Authority (ECMA), the ESX is proud to host a modern and flexible trading platform that promotes efficient price discovery, better transparency, and enhances liquidity in the Ethiopian banking sector. This enables a more stable, resilient, and adaptable financial sector, one that’s better equipped to support the nation’s long-term growth ambitions.

Read More

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
የሰነደ መዋዕለ ንዋይ ለህዝብ ለማቅረብ የሚፈቅደው መመሪያ በዚህ ሳምንት በስራ ላይ እንደሚዉል ተገልጿል

የሰነደ መዋዕለ ነዋይን ለህዝብ የማቅረብ እና ግብይት መመሪያ ከ 3 ቀን በኃላ ወደ ስራ ይገባል ተብሎ እንደሚጠበቅ  የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን አስታውቋል

የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሀና ተኸክሉ እንደገለፁት " ይህን ገበያ በስራ ላይ ለማዋል የሚያስችለው መሰረታዊ የህግ ማዕቀፎች መጠናቀቃቸው እና ለፍትህ ሚኒስትር መላኩን በመጥቀስ በዚህ ሁለት ወይም ሶስት ቀናት ዉስጥ ይፋ እንደሚደረግ አስረድተዋል።

ከ 100 በላይ ገፆችን ይዞል የተባለው ይህ መመሪያ ወደ ስራ ሲገባ በይፋ ገበያዉ ተግባራዊ መሆን እንደሚጀመር ይጠበቃል ።

የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ሰነደ መዋዕለ ንዋይ የሚያወጡ አዉጪዎቸን እንዲሁም በካፒታል ገበያ ዉስጥ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማትን የመቆጣጠር እና ፍቃድ የመስጠት ኃላፊነት ተሰጥቷል ።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የካፒታል ገበያ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ሲያክናዉናቸዉ የቆየዉን ስራዎች ለህዝብ ይፋ ለማድረግ እና ገበያዉ ከተከፈተ ወዲህ እየተደረገ ያለዉን እንቅስቃሴ ለማጠናከር ዓላማ ያደረገዉ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በትብብር ያዘጋጀው የምክክር መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
#InfinixEthiopia

የኢንፊኒክስ ስማርት ስልኮች የሆኑትን ሆት 40 ፣ ኖት 40 ፣ ዜሮ 40 እና የኢንፊኒክስ ስማርት TVን ሲገበያዩ የሽልማት ኩፖን ይውሰዱ፡፡ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር በመረጡት ስፍራ ፎቶ በመነሳት #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ በመጠቀም የማህበራዊ ገጾት ላይ ይለጥፉ የዛንዚባር የቢዝነስ ክላስ ደርሶ መልስ የአውሮፕላን ቲኬት ፣ የኢንፊኒክስ ስማርት ቲቪ ፣ የኢንፊኒክስ ላፕቶፕ እንዲሁም ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን ያሸንፉ፡፡

መመሪያ

1. የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡
3. #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ መጠቀሞን አይርሱ፡፡

Tag ሲያደርጉ ለ Facebook @InfinixMobileEthiopia ፣ ለ Instagram @infinixethiopia ለ TikTok @Infinixet እና ለ Telegram @Infinixeth ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።
2024/11/15 11:31:56
Back to Top
HTML Embed Code: