Ethiopian Business Daily
Communication brief on Price adjustment_V1.0.docx.pdf
ውድ የ@Ethiopianbusinessdaily ቤተሰቦች "Ethio telecom price adjustment" ብለን ከዚህ ቀደም ያጋራናችሁ ዶክመንት በኢትዮ ቴሌኮም ኦፊሽያል ያልወጣ እና ያልተወሰነ ዋጋ በመሆኑ፣ ስላስተላለፍነው ያልተረጋገጠ መረጃ ይቅርታ እንጠይቃለን።🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Daily_Quiz
What is the purpose of performance appraisals in a business?

Anonymous Quiz
7%
A) To increase workload
80%
B) To provide feedback on employee performance
6%
C) To create job descriptions
7%
D) To determine stock prices
🇪🇹☕️ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የቡና ምርቱን ወደ አዳዲሰ ገበያዎች ለማስፋት እንዳቀደ ይፋ አደረገ
በተለምዶ የኢትዮጵያ ቡና ዋና መዳረሻ ገበያ ወደሆኑት ዩናይትድ ስቴትስ 🇺🇸፣ ጀርመን 🇩🇪፣ ቤልጂየም 🇧🇪፣ ጃፓን 🇯🇵 እና ሳዑዲ አረቢያ 🇸🇦 ኤክሰፖርቱን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚፈልግ የገለጸው ባለስልጣኑ የቡና ገበያውን በተለይም ወደ ደቡብ ኮሪያ 🇰🇷 እና ቻይና 🇨🇳 ለማስፋት እንዳቀደ አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ ወደ ቻይና እና ደቡብ ኮሪያ እየተደረገ ያለው ትኩረት ኢትዮጵያ ከተለመዱት መዳረሻዎች ባለፈ የቡና ገበያዋን ለማስፋት ራእይ እንዳላት ያመላክታል ብለዋል። በቁጥጥር እና የማስፋፋት እርምጃዎች የቡና ምርትን ለማሳደግ፣ ጥራትን እና የክትትል አቅምን ለማረጋገጥ ጥረቶች እየተደረጉ እንደሆነም ዋና ዳይሬክተሩ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል።
Source: fidelpostnews
@Ethiopianbusinessdaily

#Daily_Tips
መደበኛ አክሲዮን የድርጅት ባለቤትነትን የሚወክል ሲሆን የአንድ ኩባንያ መደበኛ አክሲዮን ሲንገዛ በዚያ ኩባንያ ውስጥ ባለድርሻ እንሆናለን ማለት ነው።
የመደበኛ አክሲዮን መገለጫዎች
ባለቤትነት፡ የመደበኛ አክሲዮኖች የባለቤት ማረጋገጫ ሲሆኑ፣ ምንም ያህል ጥቂት አክሲዮኖች ቢንይዝ እንኳን የዚያ ኩባንያ አካል ነን።
የመምረጥ መብት፡- የመደበኛ ባለአክሲዮኖች በኩባንያው ዓመታዊ ስብሰባዎች ላይ የመምረጥ መብት አላቸው። የመምረጥ መብት ብዙውን ጊዜ ከያዝነው የአክሲዮን ብዛት ጋር ተመጣጣኝ ነው። ይህ ማለት የቦርድ አባላትን መምረጥ ወይም ዋና ለውጦችን ማጽደቅ ባሉ አስፈላጊ የኩባንያ ውሳኔዎች ላይ አስተያየት መስጠት እንችላለን ማለት ነው።
የሼር ክፍያ፡- የመደበኛ ባለአክሲዮኖች የትርፍ ድርሻ ሊያገኙ ይችላሉ። ይሁን እንጂ ኩባንያዎች የትርፍ ክፍፍል ( Dividend ) የመክፈል ግዴታ የለባቸውም እና በምትኩ በንግድ ሥራው ውስጥ ለማፍሰስ ሊመርጡ ይችላሉ።
ስጋትና አዋጪነት፡ ድርጅቱ ሲያተርፍ ከትርፉ ተካፋይ ሲሆኑ ከከሰረም ደግሞ የኪሳራው ተካፋይ እንሆናለን።
Source: stockmarketet

On October 1, International Coffee Day was celebrated with a landmark event: the first Ethiopian Coffee Tasting Competition, judged by Samuel Demisse, founder of Keffa Coffee from the United States.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Ethiopia sees $2 Billion in new investments
Ethiopia’s private sector is experiencing a significant surge in investment, with over $2 billion committed to new projects following recent policy and legal reforms. The introduction of a new Investment Proclamation has opened numerous sectors to foreign investors, resulting in a wave of business activity.
According to the Ethiopian Investment Commission (EIC), more than 150 investment projects have emerged since the proclamation was enacted, leading to an influx of over $1.2 billion in various sectors. Habtamu Simachew (PhD), Legal and Policy Advisor at the EIC, highlighted the positive impact of these reforms, stating, “The number of investment projects and the capital invested in newly opened sectors have increased significantly.”
Read More
Source: capitalethiopia

Partner's Content: #Mesirat
ኢትዮጵያ ውስጥ የጊግ ኢኮኖሚን ጥቅም ማወቅ ይፈልጋሉ?
በቢዝነስ፣ በህግ እና በፋይናንስ ዙርያ የሚሰጠውን የጊግ ኢኮኖሚ ስልጠና በቴሌግራም ቦት በኩል ይውሰዱ!
በ http://www.tg-me.com/mesirat_academy_bot ተመዝግበው ስልጠናውን ይጀምሩ!
ስልጠናውን ሲጨርሱ ሰርተፍኬቶን እንዳይረሱ!
#MesiratEthiopia #Entrepreneurship #BusinessGrowth #GigEconomy #Workshops #Mesirat

Condominium owners face eviction
Addis Ababa Housing Development and Administration Bureau (AAHDAB) has announced that homeowners of condominiums will face lease termination if they do not occupy their units by November 9, 2024. However, many owners are unable to move in due to inadequate infrastructure.
The AAHDAB reported that over 7,000 40/60 condominiums located in Lemi Kura Sub-city, Woreda 03 Bole Ayat 2, have been handed over to beneficiaries for six years, yet residents have not been able to take up residence. The lack of essential infrastructure has left many homeowners frustrated and unable to access their new properties.

Partner's Content: #Tecno
ቴክኖ ከሆሊውዱ ታዋቂ ፊልም ትራንስፎርመርስ ጋር በመሆን አዲሱን ስፓርክ 30 ስልክ ይፋ አድርጓል!
ይህ ስልክ ከፊልሙ የተወሰዱ ገፅ በህሪያትን በዲዛይን ያካተተ ሲሆን ቴክኖ ኢትዮጵያ ከሴንቸሪ ሲኒማ ጋር በመተባበር የቴክኖ አዲሱን ስፓርክ 30 ስልክ በቅርበት እንዲሁም ትራንስፎርመር ፊልምን ከቤተሶት ጋር በነፃ እንዲያዩ ጋብዟል፡፡
እሁድ ጥቅምት 3 ልጆቾን እና ቤተሰቦን ይዘው ሴንቸሪ ሲኒማ ብቅ ይበሉ በተለያዩ ስጦታዎች እና ጨዋታዎች እየተንበሸበሹ፣ አዲሱን ስፓርክ 30 ስልክ በቅርበት እያዩ ፊልሞትን ይኮምኩሙ፡፡
@tecno_et @tecno_et

what is budget, and why is it important for personal financial planning?
what is budget, and why is it important for personal financial planning?
Anonymous Quiz
6%
A. A record of expenses
5%
B. A saving account
88%
C. A plan for income and expenses
1%
D. A loan document
የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ተደረገ!
ቤንዚን በሊትር 91 ብር! በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ።
Source: theethiopianeconomistview
@Ethiopianbusinessdaily
ቤንዚን በሊትር 91 ብር! በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ።
Source: theethiopianeconomistview
@Ethiopianbusinessdaily
The Ministry of Transport & Logistics (MoTL) has fully opened the logistics and transport sector to foreign investors, a major policy shift boosting foreign investments, which the authorities hope will improve efficiency in the industry.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Ethiopia's financial future is taking an exciting turn as senior officials of the Ministry of Finance race against time to establish a regulatory framework injecting vitality into the budding capital market. The plan is to incorporate enticing incentives into an income tax law that has gone unchanged for over two decades. The officials' momentum stems from a comprehensive policy proposal by Brook Taye (PhD), former director general of the Ethiopian Capital Market Authority (ECMA).
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Import Substitution: A critical strategy for Ethiopia’s economic future
Ethiopia’s economy has faced persistent challenges in recent years due to heavy reliance on imports of essential goods, including fertilizers, fuel, edible oil, sugar, wheat, and iron products. This dependency has led to a significant trade imbalance, placing immense pressure on foreign exchange reserves and limiting economic growth. As the country embarks on a homegrown economic reform agenda, the need for an effective import substitution strategy is becoming increasingly critical.
By focusing on the development of key pipeline projects and encouraging new investments, Ethiopia has the potential to reduce its dependency on imports and significantly improve its balance of payments. This article examines the key sectors where import substitution can play a transformative role in Ethiopia’s economy and outlines strategic steps needed to achieve this goal.

ሀገራት የBRICS አባል የመሆን ፍላጎታቸው እየጨመረ ነው!
የብሪክስ (BRICS) አባል ሃገራት የመሪዎች ጉባኤ ከቀናት በኋላ በሩሲያ ካዛን ይካሄዳል።
በርካታ ሃገራት ስብስቡን ለመቀላቀል ጥያቄ እያቀረቡ ሲሆን በጉባኤው ውሳኔ ይሰጥበታል ተብሎ ይጠበቅበታል።
የብሪክስ አባል እና የአባልነት ጥያቄ ያቀረቡ ሃገራት ጥቅል ሃገራዊ ምርት የሚከተለው ነው።
የብሪክስ አባል ሃገራት ኢኮኖሚ (GDP)....
🇧🇷 Brazil: $2.27 trillion
🇷🇺 Russia: $1.9 trillion
🇮🇳 India: $4.11 trillion
🇨🇳 China: $18.56 trillion
🇿🇦 South Africa: $401 billion
🇪🇬 Egypt: $357 billion
🇪🇹 Ethiopia: $192 billion
🇮🇷 Iran: $386 billion
🇦🇪 UAE: $536 billion
ለብሪክስ አባልነት ጥያቄ ያቀረቡ ሃገራት ዝርዝር እና ኢኮኖሚ....
🇩🇿 Algeria: $239 billion
🇧🇭 Bahrain: $47 billion
🇧🇩 Bangladesh: $455 billion
🇧🇾 Belarus: $66 billion
🇧🇴 Bolivia: $49 billion
🇨🇺 Cuba: no data
🇰🇿 Kazakhstan: $290 billion
🇰🇼 Kuwait: $167 billion
🇳🇬 Nigeria: $394 billion
🇵🇰 Pakistan: no data
🇵🇸 Palestine: no data
🇸🇳 Senegal: $35 billion
🇹🇭 Thailand: $543 billion
🇻🇪 Venezuela: $97 billion
🇻🇳 Vietnam: $469 billion
ከ30 በላይ ሀገራት ጥምሩን የመቀላቀል አዝማሚያ እና እንዳላቸው ታውቋል።

Digital ID Project Gets Solid Footing in Addis Ababa
Fayda, Ethiopia’s national digital ID project, is joining forces with the Addis Ababa Civil Registration & Resident Services Agency (CRRSA) as it looks to issue one million new IDs in the current fiscal year.
Read More
Source: shegamedia
@Ethiopianbusinessdaily
Fayda, Ethiopia’s national digital ID project, is joining forces with the Addis Ababa Civil Registration & Resident Services Agency (CRRSA) as it looks to issue one million new IDs in the current fiscal year.
Read More
Source: shegamedia
@Ethiopianbusinessdaily
Daily_Quiz
Which leadership style involves leaders making decisions without consulting their team?
Which leadership style involves leaders making decisions without consulting their team?
Anonymous Quiz
6%
A) Democratic
6%
B) Laissez-faire
84%
C) Autocratic
4%
D) Transformational