The National Bank of Ethiopia announced that it has allocated and will sell USD 175 million to the foreign exchange market to help address fuel-related import payments falling due over the months.
These funds will help cover the foreign exchange needs of the Ethiopian Petroleum Supply Enterprise, the primary importer of fuel and fuel-related products in Ethiopia.
On the occasion of this special foreign exchange allocation, sale of USD 175mn by NBE is part of a comprehensive plan that addresses all fuel-related forex payments for this year while also ensuring improved foreign exchange access and availability for all other economic sectors.
On the statement NBE issued the Governor indicated that, to help finance fuel-related import payments that were contracted before the foreign exchange rate reform, forex allocations for this specific purpose will be conducted at periodic intervals over the course of the year depending on market conditions.
Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily

SNV Onboards Awash, Ahadu, CBE For Digital Lending Platform Targeting MSMEs
Dutch-rooted global development organization SNV is collaborating with KMD London, a consultancy firm, to launch a mobile app-based comprehensive financial solution for medium, small, and micro enterprises (MSME) through three Ethiopian banks.
Read More
Source: shegamedia

#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ!
የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡
የውድድሩ መመሪያ
1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡
- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok @ TecnoEt ን ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)
- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)

Daily_Quiz
Which of the following is not a recognized project management methodology?

Anonymous Quiz
19%
A) Agile
22%
B) Lean
27%
C) Waterfall
32%
D) Circular
Ethiopia Undertakes Civil Service Reform With 70 Million Dollar World Bank Loan
A 70-million-dollar World Bank project targets a shift towards a competence-based civil service by leveraging technology and modern human resource management systems.
Read More
Sourcr: shegamedia

Partner's Content: #Mesirat
🚨 አሠሪዎች + ሠራተኞች 🚨
መብቶቻችሁንና ግዴታዎቻችሁን ታውቃላችሁ? 🤔
"የስራ ስምሪት ሕግ (Employment Law)" በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የቨርቹዋል ሥልጠናችን አስፈላጊውን መረጃ ይሰጣችኋል!
🗓 ጥቅምት 01, 2017 ዓ.ም
🕒 ከቀኑ 8:00 እስከ 11:00 ሰዓት
ለስልጠናው በ https://forms.gle/FWJJP6yogeFDAXkM8 በኩል ይመዝገቡ!
#Training #Rights #Obligations #Mesirat #Entrepreneurship

የሰሞኑን የብር መዳከምን (የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን) ተከትሎ ገበያ ላይ ያልጨመረ ነገር የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም
ይህ አልበቃ ብሎ የመንግስት ተቋማት ህዝብ ላይ እልህ እየተወጡ ይመስል ተራ በተራ እስከ 700 ፐርሰንት ጭማሪ ያረጉ አሉ።
ኢሚግሬሽን፣ ንግድ ባንክ፣ ኤሌክትሪክ፣ ውሀ፣ ቴሌ፣ አየር መንገድ፣ የመኪና ቦሎ እና መንጃ ፈቃድ፣ የትራፊክ ቅጣት... ከሰሞኑ ደግሞ የዳኝነት ክፍያ እንኳን ጭማሪ ይደረግበታል። የኔ ጥያቄ:
አንደኛ፣ ጭማሪ ሲደረግ ነባራዊ የህዝብን አቅም እና ችግር ማገናዘብ የለበትም ወይ?
ሁለተኛ፣ በሌላው አለም እንደምናየው progressive የሆነ የ10%፣ የ20%... ወዘተ እያለ ጭማሪ ይደረጋል እንጂ ሲፈልግ የ150%፣ ሲያሻው የ700% ጭማሪ ማድረግ ማለት ነው?
ሶስተኛ ደግሞ አንድ ሰሞን ሲወራ የነበረውን ጥቂት የሆነ የደሞዝ ጭማሪ እንኳን ተግባራዊ ሳያደርጉ ህዝብ ላይ ሸክም መጫን ለምን ተፈልጎ ይሆን?
እውነት ይሄ ነገር አንድ ወዳጄ እንዳለኝ "መንግስት ከህዝብ ጋር እልህ ተጋብቶ እየቀጣው ነው" ያለው እውነት ይሆን እንዴ?
ዝመት ሲባል ዘምቶ ለሚቆም፣ ደግፍ ሲባል በሚሊዮኖች ወጥቶ ለሚሰለፍ፣ ሀገርህ ተደፈረ ሲባል "ኢትዮጵያን!" ብሎ ለሚዘምት ግን ይህ አይገባውም።
Source: EliasMeseret
@Ethiopianbusinessdaily
ይህ አልበቃ ብሎ የመንግስት ተቋማት ህዝብ ላይ እልህ እየተወጡ ይመስል ተራ በተራ እስከ 700 ፐርሰንት ጭማሪ ያረጉ አሉ።
ኢሚግሬሽን፣ ንግድ ባንክ፣ ኤሌክትሪክ፣ ውሀ፣ ቴሌ፣ አየር መንገድ፣ የመኪና ቦሎ እና መንጃ ፈቃድ፣ የትራፊክ ቅጣት... ከሰሞኑ ደግሞ የዳኝነት ክፍያ እንኳን ጭማሪ ይደረግበታል። የኔ ጥያቄ:
አንደኛ፣ ጭማሪ ሲደረግ ነባራዊ የህዝብን አቅም እና ችግር ማገናዘብ የለበትም ወይ?
ሁለተኛ፣ በሌላው አለም እንደምናየው progressive የሆነ የ10%፣ የ20%... ወዘተ እያለ ጭማሪ ይደረጋል እንጂ ሲፈልግ የ150%፣ ሲያሻው የ700% ጭማሪ ማድረግ ማለት ነው?
ሶስተኛ ደግሞ አንድ ሰሞን ሲወራ የነበረውን ጥቂት የሆነ የደሞዝ ጭማሪ እንኳን ተግባራዊ ሳያደርጉ ህዝብ ላይ ሸክም መጫን ለምን ተፈልጎ ይሆን?
እውነት ይሄ ነገር አንድ ወዳጄ እንዳለኝ "መንግስት ከህዝብ ጋር እልህ ተጋብቶ እየቀጣው ነው" ያለው እውነት ይሆን እንዴ?
ዝመት ሲባል ዘምቶ ለሚቆም፣ ደግፍ ሲባል በሚሊዮኖች ወጥቶ ለሚሰለፍ፣ ሀገርህ ተደፈረ ሲባል "ኢትዮጵያን!" ብሎ ለሚዘምት ግን ይህ አይገባውም።
Source: EliasMeseret
@Ethiopianbusinessdaily
#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ!
የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡
የውድድሩ መመሪያ
1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡
- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok @ TecnoEt ን ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)
- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡
የውድድሩ መመሪያ
1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡
- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok @ TecnoEt ን ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)
- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
Daily_Quiz
Which of the following best describes corporate social responsibility (CSR)?
Which of the following best describes corporate social responsibility (CSR)?
Anonymous Quiz
4%
A) A company’s obligation to maximize profits above all
12%
B) A company’s effort to improve its public relations
82%
C) A company's initiative to improve societal welfare and reduce negative impact
2%
D) A company’s mandate to follow only government regulations
በዓለም ላይ 2 እና በአፍሪካ 5 ሀገራት 50% የደረሰ GDP ጠቅልለው ይዘዋል።
አፍሪካ ውስጥ 54 ሀገራት አሉ። የአፍሪካ ጥቅል ምርት (GDP) ከሁሉም ሀገራት ተደምሮ በ2024 የ2.8 ትሪሊዮን ዶላር አቅም አለው።
ከጠቅላላው የ2.8 ትሪሊዮን ዶላር ውስጥ ከ51 ከመቶ በላይ የተያዘው በ5 ሀገራት ነው።
እነሱም....
ደቡብ አፍሪካ (በ373 ቢሊየን ዶላር 13.2% ድርሻ)፤
ግብፅ (በ347 ቢሊየን ዶላር 12.3% ድርሻ)፤
አልጄሪያ (በ266 ቢሊየን ዶላር 9.5% ድርሻ)፤
ናይጄሪያ (በ252 ቢሊየን ዶላር 9% ድርሻ)፤
ኢትዮጵያ (በ205 ቢሊየን ዶላር 7.3% ድርሻ) አላቸው።
የሚገርመው አፍሪካ 54 ሀገራት ይዛ ያላት የ2.8 ትሪሊየን ዶላር GDP ከፈረንሳይ የ3 ትሪሊየን GDP ያንሳል።
በዓለም ላይ እውቅና ያልተሰጣቸውን ጨምሮ የ203 ሀገራት ድምር GDP በ2024 ላይ የደረሰው 110 ትሪሊየን ዶላር ነው። ከጠቅላላው ከ42 ከመቶ በላዩ የተያዘው በሁለት ሀገራት ብቻ ነው። እነሱም...
አሜሪካ 29 ትሪሊየን ዶላር (26% ድርሻ) እና ቻይና 18 ትሪሊየን ዶላር (16% ድርሻ) ይዘዋል።
ምክንያቱ ምንም ይሁን ምንም ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ እና የዓለም ተጠቃሚነት የፍታዊነት ጉድለት ያለበት ነው።
Source: theethiopianeconomistview

Ride Increases Prices, Adds TOT
Joining the wave of entities adjusting their rates, Ride has announced an increase in its flag-down and duration fees, along with the introduction of a Turnover Tax (TOT).
Read More
Source: shegamedia
@Ethiopianbusinessdaily
Joining the wave of entities adjusting their rates, Ride has announced an increase in its flag-down and duration fees, along with the introduction of a Turnover Tax (TOT).
Read More
Source: shegamedia
@Ethiopianbusinessdaily
የኢትዮጵያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት ከ200 ሚሊየን ዶላር በላይ ሆነ
የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስተር እንደዘገበው ባለፈው የበጀት አመት የሀገሪቱ የአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት 207 ሚሊየን ዶላር ሆኗል።
Source: Capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስተር እንደዘገበው ባለፈው የበጀት አመት የሀገሪቱ የአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት 207 ሚሊየን ዶላር ሆኗል።
Source: Capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
ኢትዮ ቴሌኮም በ2017 55 ሚሊዮን የቴሌብር ተጠቃሚዎችን ለማድረስ አቅዷል። ይህም የ15.7 በመቶ እድገት ለማሳየት በማሰብ ነው።
ኢትዮቴሌኮም በ 2017 ምን ምን አቅዷል?
1. የቴሌብር ኤጀንቶችን በ28 በመቶ ለማሳደግ (275,000)
2. የነጋዴ ኔትወርክ በ102% እንዲያድግና 367,000 ለማድረስ
3. የኢ-ኮሜርስ እና አለምአቀፍ የመስመር ላይ ክፍያዎችን ( Remittance ) ጨምሮ አዲስ የዲጂታል ፋይናንሺያል አገልግሎቶች መጀመር
4. ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት በማድረግ፡
- 1,298 አዲስ የሞባይል ጣቢያዎች መክፈት
- 4ጂ ወደ 500 ከተሞች ማስፋፋት።
- 5ጂ በ15 ከተሞች መጀመርና
- 1.1 ሚሊዮን ዲቫይሶችን ማሰራጨት አቅዷል።
ኢትዮቴሌኮም በ 2017 በሚጀመረው የኢትዮጲያ ካፒታል ገበያ ላይም 10% ሚሆነውን ድርሻ እንደሚሸጥ ይጠበቃል።
Source: stockmarketet

#Daily_Tips
ለስታርታፖች ኢንቨስትመንት ማግኘት ፈታኝ ሂደት ሊሆን ይችላል፣ነገር ግን የተለያዩ ገንዘብ ሊያገኙባቸው የሚችሉባቸው አማራጮች አሉ።
በመጀመሪያ በንግድ ሃሳብዎ የሚያምኑ እና ኢንቨስት ለማድረግ ፈቃደኛ ሊሆኑ የሚችሉ ጓደኞችን እና የቤተሰብ አባላትን በማነጋገር እድልዎን ይሞክሩ።
Angel Investors ለስታርታፖች ካፒታል የሚያቀርቡ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች ሲሆኑ በሼር ወይም በዕዳ መልክ ኢንቨስት የሚያደርጉ ናቸው። በሃገራችንም Addis Ababa Angel Investors (AAA) ከሚጠቀሱ ኢንቨስተሮች መሃከል ናቸው።
የቬንቸር ካፒታል (VC) ኩባንያዎች ከፍተኛ ዕድገት በሚያስሳዩ ስታርታፖች ላይ ኢንቨስት በማድረግ ይታወቃሉ። VC'ዎች ሼር በመውሰድ ትልቅ መጠን ያለው ካፒታል ኢንቨስት ያደርጋሉ እና ብዙ ጊዜ በስትራቴጂካዊ ውሳኔ አሰጣጥ ውስጥ ንቁ ሚና ይጫወታሉ።
የስታርታፕ ማበልጸጊያ እና አክሰለሬተር ተቋማት የሚያዘጋጁትን ፕሮግራሞችን መቀላቀል የገንዘብ ድጋፍን፣ ሜንቶርሺፕ እና የኔትዎርኪንግ እድሎችን ይሰጣል። እነዚህ ፕሮግራሞች ብዙውን ጊዜ ሼር በመውሰድ ወይም ያለምንም ሼር እርዳታ ይሰጣሉ። በሃገራችንም እንደ xhub፣ iceaddis፣ Mastercard ያሉ ትቋማት አሉ።
የተለያዩ ባንኮችም የብድር አገልግሎት ለስታርታፖች የሚያመቻቹ ሲሆን እነኚህን እድሎች ባግባቡ መጠቀም ካፒታል እንድናገኝ ይረዳናል።
ከነዚህ በተጨማሪ የተለያዩ ውድድሮች ላይ መሳተፍ ሌላኛው ገንዘብ ልናገኝበት የምንችልበት አማራጫችን ነው። በሃገራችንም እንደ SolveIT የስታርታፖች ውድድሮች ያሉ ሲሆን እንዲሁም Kazana group ከInclusion Japan ጋር በመተባበር በየጊዜው የሚዘጋጅ የፒቺንግ ውድድር ይጠቀሳል።

Lemi National Cement unveils ambitious expansion plans following historic $600 million greenfield investment
Lemi National Cement, which was the first to invest a significant amount in a greenfield project and formally opened a week ago, plans to expand further in order to increase its output by double.
The facility was built with a USD 600 million joint venture (JV) investment by the leading Ethiopian industrial conglomerate East African Holding and Hong Kong-based Western International Holdings.
Read More
Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
Lemi National Cement, which was the first to invest a significant amount in a greenfield project and formally opened a week ago, plans to expand further in order to increase its output by double.
The facility was built with a USD 600 million joint venture (JV) investment by the leading Ethiopian industrial conglomerate East African Holding and Hong Kong-based Western International Holdings.
Read More
Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ!
የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡
የውድድሩ መመሪያ
1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡
- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok @ TecnoEt ን ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)
- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡
የውድድሩ መመሪያ
1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡
- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok @ TecnoEt ን ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)
- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያውን ኤርባስ A350-1000 በጥቅምት ወር ሊረከብ ነው ተብሏል።
ይህ አውሮፕላን ET-BAW በሚል የተመዘገበ ሲሆን 46 የቢዝነስ ደረጃ እና 349 የኢኮኖሚ ደረጃ መቀመጫዎች በአጠቃላይ 395 መቀመጫዎች አሉት። ከሌሎች አውሮፕላኖች ጋር ሲወዳደርም ከፍተኛ የቢዝነስ ደረጃ መቀመጫዎችን ያሉት ነው።
ኤ350-1000 የመጀመሪያ በረራውን ከአዲስ አበባ ወደ ሄትሮው ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ህዳር 3 ቀን 2024 በማድረግ ሥራ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2022 አራት ኤ350-1000 አውሮፕላኖች ያዘዘ ሲሆን እነዚህ አውሮፕላኖች ከ777-300ER በመቀጠል ሁለተኛው ከፍተኛ ሰው የመጫን አቅም ያላቸው ይሆናሉ።
Source: tikvahethmagazine