Telegram Web Link
"ማርያም ሆይ የሐናን ወተት እየጠባሽ ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ ያገኘሽ ብቸኝነት ያሳዝነኛል፤ ዳግመኛም በደመና የሚመላለስ ደመናን የሚረግጥ የእሳት አበባ ፋኑኤል ከጓደኞቹ መላእክት ጋር መናን እየመገበሽ በንጽሕና የማደግሽ ተአምር ደስ ያሰኘኛል፡፡"

አባ ጽጌ ድንግል
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
Audio
የኢየሱስን ሥጋ ወሰዱ
                         
Size 22.6MB
Length 1:04:47

  በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
Audio
ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን


Size:- 25.9MB
Length:-2:26:46

በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
Audio
ባላገሮች ናችሁ
                         
Size 23.9MB
Length 1:08:44

  በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
"ግብዞች ምጽዋትን ሲሰጡ ለተራበ ሰው አዝነው ሳይሆን እጀ ሰፊ ናቸው ብሎ አላፊ አግዳሚው እንዲያጨበጭብላቸው ስለሚወዱ ነው፡፡ ከዚህ የበለጠ ወንድምን መጥላት ግን የለም፡፡ ምክንያቱም ወንድማቸው በረሀብ እየተሰቃየ እነርሱ ስለ ክብራቸው ይጨነቃሉና፡፡ አንተ ግን መንፈሳዊነትህ እያደገ ስትሄድ ከእንዲህ ዓይነቱ ከንቱ ነገር ሽሽ፡፡ የሰጠኸውም ሁሉ ሊቆጠር ከማይቻል ወለዱ ጋር ከላይ ይጠብቅሀል፡፡ መልሶም ላንተ ይሰጥሃል፡፡"

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
2024/11/15 14:24:14
Back to Top
HTML Embed Code: