Telegram Web Link
Audio
ያንን ሰው ማንም አላሰበውም
                         
Size 20.1MB
Length 57:49

  በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
"የተሳሳተ እምነት ይዘን መልካም ህይወትን ብንኖር ምንም ጥቅም የለውም። ልክ እንደዛውም ቀጥተኛዋን ሃይማኖት ይዘን የኀጢአት ኑሮ ብንኖር ምንም ፋይዳ የለውም። እምነት ብቻ ለመዳን በቂ አይምሰለን ንፁህ ህይወትም አስፈላጊና ወሳኝ ነው።"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
ቅዱሳት መፃህፍትን
ዉዳሴ ማርያም ትርጓሜ(አንድምታ)
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ (አንድምታ)
መፅሐፈ ሰዓታት
ፆመ ድጋ
ስርዓተ ማህሌት
መጽሐፈ መነኮሳት
የቅዱሳን ገድል
ድርሳናት
ተአምረ ማርያም
ተአምረ ኢየሱስ
81 አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ አንድምታ
እንዲሁም የተለያዪ ሊቃዉንት ስብከቶች በ video እንዲሁም በ awdio እና መጽሐፍቶቻቸውን ለማግኘት ከፈለጉ ከ ታች ያለውን Link በመንካት Join ብለው ይቀላቀሉ እንዲሁም ለሌሎች ያጋሩ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
"አንድ ሰውስ እንኳ ድኻ ነኝ ወይም ድኻ አደግ ነኝ ብሎ ተስፋ አይቁረጥ፤ ከድኻ ማኅበረሰብ የተገኘሁ ነኝ ብሎ ማንም አይዘን፤ ከአንካሳ ልብና ከሰነፍ ሕሊና በቀር የሚያሳዝን ምንም ምን የለምና። በጎ ምግባርን እንዳንይዝ የሚከለክለን አንዱና ብቸኛው ዕንቅፋት መንፋሳዊ ድካም እና የሕሊና ዓቅመ ቢስነት እንጂ ሌላ ምንም አይደለምና።

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ - ውዳሴ ጳውሎስ መጽሐፍ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
ክርስቲያን ሆይ ይህን ልብ በል!!

ወገኔ ሆይ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ፣ የእግዚአብሔር ወዳጆች ለተባሉት ወንድም/እኅት/፣ ከሐዋርያትና ከሰማዕታት ጋር ከበዛው ጸጋቸው ተካፋይ፣ ከእርሱም ምስክሮች ጋር አንድ ማዕድ የምትካፈል፣ የቅዱሳን ርስት ወራሽና ቅን በሆነው ፍርዱ ደስ ይልህ ዘንድ ከነቢያት የፍርድ ወንበር ላይ የተቀመጥክ፣ ከቅዱሳን መላእክት ጋር በምስጋና የምትሳተፍ፣ ከሱራፌልም ጋር የምትነጋገር፣ ከኪሩቤል ጋር በሰማያዊ ዙፋን ላይ የተቀመጥክ ፣ ከክርስቶስ የጸጋ ስጦታ ተካፋይ የሆንክ፣ የብቸኛ ልጁ ሰርግ ታዳሚ ትሆን ዘንድ የተጠራህ የሰማያውያን ሠራዊተ መላእክት ወዳጅ፣ የሰማያዊቱ ኢየሩሳሌም ዜግነት ያለህ ነህ፡፡ አእምሮህ ውስጥ እነዚህ በክርስቶስ ለአንተ የተሰጡት የእግዚአብሔር ቸርነቶች ከተቀመጡ የጨለማው ዓለም ገዢ አገልጋዮች የሆኑ አንተን ሊያሰነካክሉህ አይችሉም፡፡ በንስሐ ጽና፡፡ ሕሊናን ከሚያቆሽሹ ከንቱ አስተሳሰቦች ራስህን ንጹሕ አድርግ፡፡ ከእነዚህ ፈጽመህ ራቅ ከንቱ በሆኑ አስተሳሰቦችም አትሸበር፡፡”

#አብርሃም_ሶርያዊ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
ቅዱሳት መፃህፍትን
ዉዳሴ ማርያም ትርጓሜ(አንድምታ)
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ (አንድምታ)
መፅሐፈ ሰዓታት
ፆመ ድጋ
ስርዓተ ማህሌት
መጽሐፈ መነኮሳት
የቅዱሳን ገድል
ድርሳናት
ተአምረ ማርያም
ተአምረ ኢየሱስ
81 አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ አንድምታ
እንዲሁም የተለያዪ ሊቃዉንት ስብከቶች በ video እንዲሁም በ awdio እና መጽሐፍቶቻቸውን ለማግኘት ከፈለጉ ከ ታች ያለውን Link በመንካት Join ብለው ይቀላቀሉ እንዲሁም ለሌሎች ያጋሩ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
#የብሔር_ብሔረሰቦች_ቀን

መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ሁለት ጊዜ ተከስቶአል::

አንደኛው በቋንቋ ልዩነት ተደበላልቀው በተበታተኑበትና አብረው መገንባት በተዉበት #በባቢሎን_ሜዳ ላይ ነበር:: ያን ቀን የቋንቋ ልዩነት ለመለያየትና ለመበታተን ሰበብ ሆነ::

ሁለተኛው ቀን ደግሞ በባቢሎን የተበተነው ቋንቋ የተሰበሰበበት #የጰራቅሊጦስ_ዕለት ነበር:: ያን ቀን ሐዋርያት የተለያየ ቋንቋ ቢናገሩም ልባቸው አንድ የሆነበት ቀን ነበር:: ከየሥፍራው የመጡ ብሔር ብሔረሰቦች ተሰብስበው አንዱ የሌላውን ቋንቋ በፍቅር የተናገረበት ዕለት ነበር:: የቋንቋ ልዩነት ለአንድነትና ፍቅር የዋለበት ቀን ሆነ::

ወዳጄ ልብ አንድ ከሆነ የቋንቋህ ልዩነት አይገድብህም:: የኢትዮጵያን የብሔር ብሔረሰቦች ቀን #የባቢሎኑ_ሳይሆን #የጰራቅሊጦሱን_ቀን_ያድርግልን:: የቋንቋ ልዩነታችን እንደ ባቢሎን የምንበተንበት መገንባት የጀመርናትን ሀገር የምንተውበት ሳይሆን እንደ ጰራቅሊጦስ የምንሰባሰብበት ይሁንልን::

(ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ)
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
እጅህ ላይ ባለው ነገር ከታመንህ እግዚአብሔር አምላክ በእጁ ውስጥ ያለውን ነገር ይሰጥሃል።

በውስጥህ ያለውን አቅም መጠቅም ከቻልህ እግዚአብሔር የአንተ ያልሆነ ተጨማሪ አቅም ይሰጥሃል።

ከእግረኞች ጋር ሳትደክም እኩል መራመድና መቅደም ከቻልህ እግዚአብሔር ፈረስን ለውድድር ይሰጥሃል። ኤር. 12፥5

የሚታዩ ኃጢአቶችን ለመዋጋት ታምነህ ከተገኘህ እግዚአብሔር የተሸሸጉና የማይታዩ ኃጢአቶችን ድል እንድትነሣ ይሾምሃል።

በሕፃንነትህ በልጅነትህ ለእግዚአብሔር የታመንህ ሆነህ ከተገኘህ እርሱ በወጣትነትህ በምታደርገው ውጊያ ውስጥ ታማኝነትን ያድልሃል።

ልያን ለመቀበል ታማኝ ሆነህ ከተገኘህ እግዚአብሔር ራሔልን ሚስት አድርገህ ታገባት ዘንድ ይሰጥሃል። ዘፍ. 29፥27

በሲና ምድረ በዳ ለመቀመጥ ታማኝ ሆነህ ከተገኘህ እግዚአብሔር አምላክ የተስፋይቱን ምድር ከንዓንን ያወርስሃል።

በዚህ በተወሰነና አጭር ሕይወት ታማኝ ሆነህ ከተገኘህ እግዚአብሔር መጨረሻ የሌለውን ዘላለማዊ ሕይወት ያድልሃል።

ትልቁ ቁም ነገር በእጅህ ውስጥ የገባው ነገር ትንሽም ይሁን ጥቂት በእርሱ መታመን መቻልህ ነው። ስለሆነም ባለህ አንድ መክሊት ታምነህ ስትገኝ እግዚአብሔር አምስት መክሊቶችን በአደራ ይሰጥሃል።

አንተ በሚታዩት ነገሮች ላይ ታማኝ ሆነህ ስትገኝ እርሱ በማይታዩት ነገሮች ላይ ይሾምሃል።በመሆኑም ዓይን ያላየችውን ጆሮ ያልሰማውን በሰው ልብ ያልታሰበውን መንግሥቱን ያወርስሃል። 1ኛ ቆሮ 2፥9

(#አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ - #መንፈሳዊው_መንገድ መጽሐፍ #አያሌው_ዘኢየሱስ እንደተረጎመው።)
@eotcLibilery
@Eotclibilery
@EotcLibilery
2024/11/15 12:49:40
Back to Top
HTML Embed Code: