Telegram Web Link
Audio
*©ውእቱ ሊቆሙ*

ውእቱ ሊቆሙ ለመላእክት ወመልአኮሙ
ስሙ ሚካኤል /2/
ልብሱ ዘመብረቅ ዓይኑ ዘርግብ ሊቀ መላእክት /2/

ትርጉም:- ለመላእክት አለቃቸው ቅዱስ ሚካኤል
ልብሱ የመብረቅ ዓይኑም የርግብ ነው

@Egizhaberanidinew

@Egizhaberanidinew

@Egizhaberanidinew
Audio
ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ

ቅዱስ ዮሐንስ እንዳሰተማረው

የሰው ልጆች ለጋቢቻ አልተፈጠሩም ነበር

ጋቢቻ የተሰጠው ከወድቀት በሃላ ነው ⤴️

@Egizhaberanidinew

@Egizhaberanidinew

@Egizhaberanidinew
Audio
ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ

ቅዱስ ዮሐንስ እንዳሰተማረው

ብሉይ ኪዳን ጋቢቻ

የድንግል ህይወት የበለጠ የጸናው ከክርስቶስ መወለድ በሀላ ነው

አዲስ ኪዳን ጋቢቻ ይቀጥላል ⤴️

@Egizhaberanidinew
Audio
ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወረቅ እንዳሰተማረው

አዲሲ ኪዳን ጋቢቻ

ከትናንት የቀጠለ ⤴️

@Egizhaberanidinew
Audio
ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወረቅ እንዳሰተማረው

አዲሲ ኪዳን ጋቢቻ

ከትናንት የቀጠለ ⤴️

@Egizhaberanidinew
Audio
ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወረቅ እንዳሰተማረው

ኦርቶዶክሳዊ የትዳር አጋር አመራረጥ መንገድን መከተል

ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ለማለት ነው ይቅርታ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንለት ለመምህራችን

ከትናንት የቀጠለ ⤴️
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
Audio
*ሰውም የሚዘራውን ያጭዳል*
*(ወደ ገላትያ ሰዎች ፮፥፯)*
በመጋቤ አእላፍ ቀሲስ ገ/ዮሐንስ
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
*ማኅበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ*

@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
Audio
ወደ ሰማይ ዐረገ በአባቱም በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ*
*(የማርቆስ ወንጌል ፲፮፥፲፱)*
በመጋቤ ብሉይ መምህር መክብብ
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
*ማኅበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ*


@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
Audio
*ዕርገተ ክርስቶስ*
*(የሐዋርያት ሥራ ፩፥፮)*
በመምህር ሳሙኤል አስረስ
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
*ማኅበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ*

@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጣም ጥሩ ወይይት ሀሳብ ነበር ሁሉም ቦታ ቢሆን ደግሞ መልካም ነው በረቱ እግዚአብሔር ከእናተ ጋራ የቤተክርስቲያን ትንሳኤ እናያለን

ዲያቆን ዳንኤል ክብር ይቅርታ መጠየቅ አለበት ቤተክርስቲያን ወራሬ ነው ያለችው ግራኝ አህመድን ጻድቅ እንደ ኢትዮጵያ ነገስታት እንደ እምዬ ምንሊክ ጀግና አደረጎ የጻፈው መጸሐፍ ማለት አንድ ሰው አምሮ ወስጥ ያለ ሀሳብ ማለት ነው ይህ ቤተክርስቲያን እየተጻረረ አይደለም ወይ ይቅርታ ይጠይቅ መጸሐፉ ልታረሙ ይገባል

@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
Audio
ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወረቅ እንዳሰተማረው

የትዳር ዓላማን በደንብ መረዳት

ከትናንት የቀጠለ ⤴️

@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
እንኳን ለጾመ ሐዋርያት አደረሳችሁ አደረሰን።

ጦምን ለመሻር ጥቅስ አያስፈልግም

☞አንዳንድ ሰዎች ሕግን ለመጣስ: ጦምን ለመሻር: ሥርዓቱንም ለማፍረስ ሲፈልጉ "ወደ አፍ የሚገባ ሁሉ አያረክስም . . ." ዓይነት ያልተረዱትን ጥቅስ ይጠቅሳሉ:: ወይም ደግሞ ለጾም "የሽማግሌ": "የቄስ": "የመነኮስ": "የሕጻን" . . . የሚል ስምን ይለጥፋሉ::

+ግንኮ! . . . ሕግን ለመጣስ ከሕግ መጽሐፍ ባልተገባ መንገድ መጥቀስ አያስፈልግም:: ጦመንም ለመሻር የማታለያ ምክንያቶችን መደርደር ግብዝ (አላዋቂ) ቢያሰኝ እንጂ ሌላ ትርፍ አይኖረውም::

ለምሳሌ:-

☞አንድ ሰው ሒሳብ (Mathematics) ትምሕርት "ይከብደኛል: አልችለውም . . ." ከፈለገም "አልማርም" ሊል መብቱ አለው:: "የሒሳብ ትምሕርት አያስፈልግም: አይጠቅምም" ሊል ግን ፍጹም አይችልም:: (ቢልም አላዋቂነቱን ይገልጣል)

+እንደዚሁም ሁሉ አንድ ሰው "መጾም ይከብደኛል: አልችልም . . ." ከፈለገም "አልጾምም" ሊል ይችላል:: (እንዲህ ብሎ ክርስቲያን መሆን ባይችልም)

+ምክንያቱም እንኩዋን ምግባራት አምልኮም ቢሆን በፈቃድ (በነጻነት) የሚፈጸም ጉዳይ ነውና:: #እግዚአብሔር የነጻነት አምላክ ነውና ማንንም አያስገድድም::

+ነገር ግን . . . ያ ሰው "ጾም ይከብደኛል: አልጾምም . . ." ለማለት መብቱ ቢኖረውም "ጾም አያስፈልግም" ሊል ግን መብቱ ሊኖረው አይችልም:: (ቢልም የሰይጣን የግብር ልጅ ከመሆን ሌላ ትርፍ አይኖረውም)

+ሰው (በተለይም #ክርስቲያን) ለድኅነት: ለበጐነትና #ለቅድስና ይጠቅሳል: ምክንያትንም ይፈጥራል እንጂ #ቅዱስ_ቃሉን እያጣመመ የጥፋትን መንገድ አይጠርግም::

+እኛ ግን:-
¤#ነቢያትን (ዘጸ. 24:18, ዘዳ. 9:9, 1ነገ. 19:8, ዳን. 10:2, መዝ. 108, 109:24)
¤#ሐዋርያትን (ሐዋ. 13:2)
¤#ጻድቃን_ሰማዕታትን: #ደናግል_መነኮሳትን (#ገድላተ_ቅዱሳን) . . . አብነት አድርገን ለድኅነት እንጦማለን::

+ይልቁኑ ግን ከክብር ባለቤት #ከመድኃኒታችን_ክርስቶስ አብነትን ነስተን (ማቴ. 4:1): ትምሕርቱን ሰምተን: ለሕይወት እንጦማለን:: "ስትጦሙ እንደ ግብዞች አትጠውልጉ" እንዳ ለጌታችን:: (ማቴ. 6:16)

=>#ቸር_አምላከ_ቅዱሳን መዋዕለ ጦሙን #የበረከትና_የአኮቴት ያድርግልን::

<<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>
Audio
ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወረቅ እንዳሰተማረው

ኦርቶዶክሳዊ የሰርግ ሥርዐትን መከተል

ከትናንት የቀጠለ ⤴️
ቅብዓትና ጸጋ ክፍል 3
ቅብዓትና ጸጋ ክፍል ስሶት

ለመምህራኖያችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew

በተጠየቅን መሰረት ቅብዓትና ጸጋ ትምህርት ይቀጥላል
2024/10/03 06:26:07
Back to Top
HTML Embed Code: