bootg.com »
United States »
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ክርስቲናያን መንፈሳዊ ትምህርቶች እና ጽሁፎች ቻናል⛪️ » Telegram Web
Audio
ርዕስ :- #ሚተራሊዮን
ደራሲ :- #ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ
ተራኪ :- #ተርቢኖስ ሰብስቤ
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
ደራሲ :- #ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ
ተራኪ :- #ተርቢኖስ ሰብስቤ
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
*⛪ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን*
🎙️መምህር ነቅዓጥበብ ከፍያለው
*አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርቱን ወደ እርሱ ጠርቶ፥ እንዲያወጡአቸው በርኩሳን መናፍስት ላይ ደዌንና ሕማምንም ሁሉ እንዲፈውሱ ሥልጣን ሰጣቸው።”*
— ማቴዎስ 10፥1
https://youtu.be/e8IJQeThLNg
*⛪ማኅበረ አትናትዮስ መልስ ለአህዛብ እና ለመናፍቅ*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽
🎙️መምህር ነቅዓጥበብ ከፍያለው
*አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርቱን ወደ እርሱ ጠርቶ፥ እንዲያወጡአቸው በርኩሳን መናፍስት ላይ ደዌንና ሕማምንም ሁሉ እንዲፈውሱ ሥልጣን ሰጣቸው።”*
— ማቴዎስ 10፥1
https://youtu.be/e8IJQeThLNg
*⛪ማኅበረ አትናትዮስ መልስ ለአህዛብ እና ለመናፍቅ*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽
YouTube
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን
የማቴዎስ ወንጌል ምእራፍ 10 ተጀምሯል
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን
በየሳምንቱ ረቡዕ
መካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል
በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን
በየሳምንቱ ረቡዕ
መካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል
በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
*⛪ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን*
🎙️መምህር ነቅዓጥበብ ከፍያለው
*“እነዚህን አሥራ ሁለቱን ኢየሱስ ላካቸው፥ አዘዛቸውም፥ እንዲህም አለ፦ በአሕዛብ መንገድ አትሂዱ፥ ወደ ሳምራውያንም ከተማ አትግቡ፤”*
— ማቴዎስ 10፥5
https://youtu.be/ypltemFXDak
*⛪ማኅበረ አትናትዮስ መልስ ለአህዛብ እና ለመናፍቅ*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽
🎙️መምህር ነቅዓጥበብ ከፍያለው
*“እነዚህን አሥራ ሁለቱን ኢየሱስ ላካቸው፥ አዘዛቸውም፥ እንዲህም አለ፦ በአሕዛብ መንገድ አትሂዱ፥ ወደ ሳምራውያንም ከተማ አትግቡ፤”*
— ማቴዎስ 10፥5
https://youtu.be/ypltemFXDak
*⛪ማኅበረ አትናትዮስ መልስ ለአህዛብ እና ለመናፍቅ*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽
YouTube
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን
በየሳምንቱ ረቡዕ በመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል የሚሰጥ ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት
ማቴ 10፥1
መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
ማቴ 10፥1
መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
*⛪ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን*
🎙️መምህር ነቅዓጥበብ ከፍያለው
*♥️ ሐዋርያው ቅዱስ ስምዖን ጴጥሮስ (ዓለት ኬፋ ) ማነው?*
*♥️የአሥራ ሁለቱም ሐዋርያት ስም ይህ ነው፤ መጀመሪያው ጴጥሮስ የተባለው ስምዖን*
— ማቴዎስ 10፥2
https://youtu.be/ftWJPAqlOmM
*⛪ማኅበረ አትናትዮስ መልስ ለአህዛብ እና ለመናፍቅ በደንብ አዳምጡት የሕይወት ምንጭ ውሃ ነው የጌታ ቃል*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽

ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን ዘመካኒሳ ሚካኤል
በየሳምንቱ ረቡዕ በመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል የሚሰጥ ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት
ማቴ 10፥2
መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
የካቴድራሉ የመጽሐፍ መምህር
ማቴ 10፥2
መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
የካቴድራሉ የመጽሐፍ መምህር
Audio
*ይኽ ከእናንተ ወደ ሰማይ ያረገው ኢየሱስ ነው*
*(የሐዋርያት ሥራ ፩፥፲፩)*
በብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
*ማኅበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ*
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
*(የሐዋርያት ሥራ ፩፥፲፩)*
በብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
*ማኅበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ*
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
Audio
ከእነሱ አንዳንዱ መልእክቴን አከብራታለኹ*
*(ወደ ሮሜ ሰዎች ፲፩፥፲፬)*
በመጋቤ ሐዲስ ቀሲስ አበበ
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
*ማኅበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ*
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
*(ወደ ሮሜ ሰዎች ፲፩፥፲፬)*
በመጋቤ ሐዲስ ቀሲስ አበበ
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
*ማኅበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ*
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
Audio
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠 /ማቴ ፫:፫/)
""❇️ አሥሩ ቀናት❇️ ""
(ግንቦት 25 - 2014)
✝በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር።
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
""❇️ አሥሩ ቀናት❇️ ""
(ግንቦት 25 - 2014)
✝በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር።
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
Audio
*የዕርገት በዓልና መልእክቶቹ*
በመጋቤ አእላፍ ቀሲስ ገ/ዮሐንስ
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
*ማኅበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ*
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
በመጋቤ አእላፍ ቀሲስ ገ/ዮሐንስ
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
*ማኅበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ*
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
"ስስታም መኾን አንድ ነገር ነው፤ ባለጸጋ መኾን ደግሞ ሌላ ነገር ነው፡፡ ስስታም ሰው ባለጸጋ አይደለም፤ ብዙ ነገሮችን በእጁ ለማስገባት የሚፈልግ ነው፤ ብዙ ነገሮችን ስለሚፈልግም መቼም መች ባለጸጋ መኾን አይችልም፡፡ ስስታም ሰው የሀብት አዛዥ ሳይኾን ዘበኛ ነው፤ ጌታ ሳይኾን ባርያ ነው፡፡ ስስታም ሰው ካስቀመጠው ወርቅ ይልቅ ከሥጋው ቆርሶ ቢሰጥ ይመርጣል፡፡"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
Audio
አምደ ሀይማኖት
የአዲስ ኪዳን ጾም ⤴️
ይህ የሚነበበው ከዋሳብ ማህበር ነው
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
የአዲስ ኪዳን ጾም ⤴️
ይህ የሚነበበው ከዋሳብ ማህበር ነው
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላቹ እግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ ቤተክርስቲያን ሃዲያ ዞን ጌጃ ወረዳ ጊዳሽ ቀበሌ የምትገኝ ቤተክርስቲያን ናት ባለፈ ሳምንት የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮቾ ቤተክርስቲያን ሰበረው ገብተው ሙዳይ ምጽዋት እና የቤተክርስቲያን መገልገያ እቃዎቹ ተዘረፈዋል ልንቋወመው ይገባል ነጌ ቤተክርስቲያን ያለ ማቃጠላቸው ምን ዋስትና አለን የሰረቁ ሰዎች በግልጸ ይታወቃሉ ሲዝቱ እንደነበረ የአከባቢው ሰዎች ይናገራሉ ለፈርድ ይቅረቡልን የዘረፉትን የቤተክርስቲያን ነዋያተ ቅዱሳን ይመልሱልን
ፊትህ ለደቡብ ክልል ቤተክርስቲያን መናፍቃን አህዛብ የምትሰሩት ሴራ ልታቆሙ ይገባል
ፊትህ ለደቡብ ክልል ቤተክርስቲያን መናፍቃን አህዛብ የምትሰሩት ሴራ ልታቆሙ ይገባል
"ባልንጀራህን ልትገሥጽ ብትፈልግ፣ ልትመክር ብትሻ፣ ወይም ይህን የመሰለ ሌላ ነገር ልታደርግ ብትፈቅድ ይህን ያለ ቍጣና ከስሜታዊነት ወጥተህ አድርገው፡፡ የሚገሥጽ፣ የሚመክር ሰው ባለ መድኃኒ ት ነውና፡፡ ነገር ግን ለራሱ ባለ መድኃኒትን የሚሻ ከኾነ ሌላውን ሰው እንደ ምን መፈወስ ይቻለዋል? ራሱ ቁስለኛ ኾኖ ሳለ ሌላውን ለመፈወስ ከመኼዱ በፊት የራሱን ቁስል የማያሽረው ለምንድን ነው? ባለ መድኃኒት ሌላ ሰውን ለማዳን በሚኼድበት መጀመሪያ የራሱን እጅ ያቆስላልን? የሌላውን ዐይን ለማዳን የሚኼድ ባለ መድኃኒት አስቀድሞ የራሱን ዐይን ያሳውራልን? እንዲህ ከማድርግ እግዚአብሔር ይጠብ ቀን፡፡
ስለዚህ አንተ ሰው! ሌላውን ከመገሠጽህና ከመምከርህ በፊት የራስህ ዐይኖች አጥርተው የሚያዩና ንጹሃን ይኹኑ፡፡ ሕሊናህን አታቆሽሸው፡፡ እንዲህ ከኾነ ግን ሌላውን ማንጻት እንደ ምን ይቻልሃል? በቍጣ ውስጥ መኾንና ከቍጣ ንጹህ መኾን የሚሰጡት ውስጣዊ ሰላም በጭራሽ የሚነጻጸር አይደለም፡፡ እንዲህ ከኾነ ታዲያ ሰላም የሚሰጥህን ጌታ [ነፍስህን] አስቀድመህ ከዙፋኑ ላይ ጥለህና ከጭቃው ጋር ለውሰኸው ስታበቃ፡ ከእርሱ እርዳታን የምትሻው እንዴት ብለህ ነው? ዳኞች የዳኝነት ሥራቸውን ሊያከናውኑ ሲፈልጉ አስቀድመው ካባቸውን ደርው ከፍርድ ዙፋናቸው ላይ እንደሚቀመጡ አላየህንምን? አንተም ነፍስህን የዳኝነት ልብስን አልብሰሃት በተገቢው ቦታዋ ልታስቀምጣት ይገባሃል፡፡ እርሱም የማስተዋል ልብስ ነው፡፡"
(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ - አምስቱ የንስሐ መንገዶች ገጽ 62-63)

ምዕራፍ 12
ሰለ ሰው ነፍስ ሕይወት ⤴️
ምዕራፍ 12
ሰለ ሰው ነፍስ ሕይወት ⤴️
የሕይወት እና የጽድቅ መንገድ እኔ ነኝ። ያለ እኔ ወደ አብ የሚመጣ የለም . . . የሚለው ከአማላጅነት…
❇️የጽዋዕ ቲዩብ ፕሮግራም ❇️
Audio
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠 /ማቴ ፫:፫/)
"" ፊትህን አሳየኝ? "" (መኃ. ፪:፲፬)
"በዓለ ቅድስት ደብረ ምጥማቅ"
(ግንቦት 21 - 2014)