Telegram Web Link
አሳዛኝ ዜና
--------------

ሁዳ ዩትዩብ ቻናል ከ7 አመታት በላይ የለፋንበትን ዶክመንትና ቪዲዮ እንደያዘ ተሰርዞብናል።

ቻናላችን በጣም የደከምንበትና ለትውልድ መተላለፍ የነበረበት በቁጥር ከ 600 በላይ የተለያዩ ዶክመንተሪዎችና ቪዲዮዎች እንዲሁም የትርጉም ስራዎች ነበሩት!!

በሚያሳዝን ሁኔታ ያ ሁሉ አሁን ላይ እንዳይታይ አድርገው እኛንም አካውንቱን እንዳንጠቀም አግደውናል!!

በዚህ ጉዳይ ልታማክሩን የምትችሉ ወንድሞች እህቶች ካላችሁ በዚህ ሊንክ ልታናግሩን እንደምትችሁ እየገለፅን የእለቱ ሀዘናችንን ትጋሩን ዘንድ ይህን ፅፈናል😔😔

@GoChinaNow
🔰ሁዳ የሁላችንም ቤት ነው!

ሁዳ መልቲሚድያ ለሙስሊሞች ድምፅ በመሆን ለብዙ አመታት ሲያገለገል የቆየ ተቋም ሲሆን  ረጅም ግዜ ሲጠቀምበት የቆየውን ዩቱብ ቻናል ተዘግቶበታል ይህም እንደ ቀላል ሚታይ ነገር አደለም በዚ ዘርፍ ላይ ያሉ ሰዋች የሚረዱት ሰባር ህመም ነው። በዚም ተስፋ ሳይቆርጥ አሁንም በሚዲያው ላይ እንደበፊቱ በነቃ ተሳትፎ እንዲሚቀጥል ባለ ሙሉ ተስፋ አለን። ፈተና የጥንካሬ ምንጭ ነው።
📝... www.tg-me.com/zizuQ
#ውብ_ውሎ
#ድንቅ_እሁድ
#መጋቢት_አንድ
#ሚሊኒየም_አዳራሽ
#ሁለት_ቀናት

ሁላችንም እሁድ 3:00 ሚሊንየም አዳራሽ ነሲሓ ኮንፈረንስ ላይ እንገናኝ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍁 በረመዳን ዋዜማ እሁድ  3:00 ሚሊንየም አዳራሽ ነሲሓ ኮንፈረንስ ላይ እንገናኝ!

መግባት ፈልገው ትኬት ላለቀባቹ ወንድም እና አህቶች ብስራት ቀድሞ ለጠየቀ የሚሰጥ ለሀያ ሰው የሚሆን ትኬት መጥተው መውሰድ ለሚችሉ ብቻ በዚ ሊንክ ያዋሩኝ @zizuc

#በረመዳን_ዋዜማ
#ነሲሓ_ኮንፈረንስ
#ሁለት_ቀናት
#ውብ_ውሎ
#ምርጥዬ_እሁድ
#ከነሲሓ_ጋር
#ነገ_በሚሊኒየም_አዳራሽ

ሁላችንም ነገ እሁድ ጠዋት 3:00 ሚሊንየም አዳራሽ ነሲሓ ኮንፈረንስ ላይ እንገናኝ
⚡️ለሴቶች መግቢያ

ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች በሚሊኒየም አዳራሽ በሚደረገው የነሲሓ ኮንፈረንስ ተሳታፊ ሴቶች መግቢያ በር በዋናው ቦሌ መንገድ ያለው መሆኑን እናሳውቃለን።
@nesihatv
🌻 በጠዋቱ የነሲሓ ኮንፈረንስ በነጫጭ ጀለቢያዋች እየተዋቡ ነው።
የነሲሓ ፕሮግራም ተጀምሯል ያልመጣቹ የት ደረሳቹ ? ኑ ይህን ድንቅ ፕሮግራም ታደሙ መግቢያ እንዳያሳስባቹ 😊🥰

በቀጥታ ለመከታተል በዩቱብ
https://www.youtube.com/live/05T7KAA5ETA?si=ydsnxI6ot4a483WU

በፌስቡክ
https://www.facebook.com/nesihatv/videos/928382025280044/?app=fbl

በሁዳ ፌስቡክ
https://www.facebook.com/huda4eth/videos/2742350055914172/?app=fbl
ለሰው ትኬት ልሰጥ ወደ ውጭ ወጥቼ ነበር ሰው ገና እንደ ጎርፍ እየገባ አደል እንዴ ማርፈድ በቃ የኛ መገለጫ ሆነ ማለት ነው😊 ከመቅረት ማርፈድ በሚለው እየገባቹ 🏃
🌸 ግጥምን እሱ ይግጠማት ወላህ 🥰 ቁርዓን 🥰 ፕሮግራሙ የሱ ግጥም ብቻ ቢሆን ራሱ አይቆጨንም ፀዴ እሁድ እያሳለፍን 🥰
🌸 ቀጣይ ሸይኻችን ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ጉረባእ የሚል ሙሃደራ የሚቀርብ ይሆናል 🥰
ጨረቃን በመጠባበቅ ላይ!

#ረመዷን_1445
💥 ሰበር አሰደሳች ዜና

🌻 የረመዳን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ሰኞ መጋቢት 2 የረመዳን የመጀመሪያ ቀን የምንፆም ይሆናል። ረመዳን ሙባረክ አላህ የምንጠቀምበት የተባረከ ረመዳን ያድርግልን!
 🍂 www.tg-me.com/zizuQ
2024/06/29 07:43:36
Back to Top
HTML Embed Code: