Telegram Web Link
ዛሬ ወደ ቲውተር x ስገባ ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ለፊሊስጤም ድምፅ የሆነባቸው ተከታታይ መልእክቶች ደረሱኝ ሁለገብ ሸይኻችን አላህ ይጠብቀው ፍልስጢምን አላህ ነፃ ያውጣት!
#stopGenocideingaza
#ceasefirenow
🌙 ታላቅ የረመዳን መግቢያ ሙሓደራ

📆 የፊታችን እሁድ የካቲት 24/2016

🎙በኡስታዝ ተውፊቅ በደዊ እና በኡስታዝ ኻሊድ ሙሐመድ

🕌 ሳሪስ መስጂድ ኸይር (ሳሪስ አቦ ኮንዶሚንየም ወረድ ብሎ)

🌀መልእንቱን ሼር በማድረግ እናሰራጨው
@HanifMultimedia
🌙 የረመዳን ሙሐደራዎች (2)

🎙በኡስታዝ መንሱር ሑሴን እና ኡስታዝ ሑሴን አለሙ

🕌በቦሌ ቡልቡላ አንሷር መስጂድ

📆 እሁድ የካቲት 24/2016
@HanifMultimedia
⚡️ልትዘነጋቸው የማይገቡ ሶስት ዱዓዋች
◾️ አላህ ሆይ ፍፃሜዬን ማማር እጠይቅሃለው
◾️ አላህ ሆይ ከመሞቴ በፊት የጠራ ተውበት ወፍቀኝ
◾️አላህ ሆይ ልቤን በዲንህ ላይ አፅናኝ በል!
🍂 www.tg-me.com/zizuQ
ለሴቶች በሴቶች ረመዷንን እንዴት እንቀበለው በሚል የተዘጋጀ የሙሓደራ ፕሮግራም

🗓 || እሁድ የካቲት 24 /2016

🕞 || ከ2፡00 ጀምሮ

🕌 || ሳሪስ አቦ ሷሊህ መስጂድ
🍂 www.tg-me.com/zizuQ
ፆም በስንተኛው ዓ .ሂ ግዴታ ተደረገ ?
Anonymous Quiz
59%
2 ኛው ዓ.ሂ
11%
4 ኛው ዓ.ሂ
11%
6 ኛው ዓ.ሂ
19%
8 ኛው ዓ.ሂ
ጥሩ ጋደኛ -- ጋደኛ ብቻ ሳይሆን
ከአላህ የተላከ ጥሩ ስጦታም ነው።
ዛሬ እና ነገ ከመግሪብ እስከ ዒሻ...!

የፈትዋ ፕሮግራም በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

በኢማሙ አህመድ መስጂድ
🌱 ረመዳን እየደረሰ ነው እኛስ ?

ብዙ ረመዳኖች ሳንጠቀምባቸው አልፈውብናል የዘንድሮ ረመዳንስ በምን ለመሳለፍ አቅደናል ራሳችንን እንጠይቅ ራሳችንን እንተሳሰብ ?!
#ድንቅ_እሁድ
#ሰባት_ቀናት

ድንቅ እሁዳችንን ለማሳለፍ
ሰባት ቀናትን እየጠበቅን ነው።
Abdul@ziz Nur
#ድንቅ_እሁድ #ውብ_ውሎ #መጋቢት_አንድ #ሚሊኒየም_አዳራሽ #ስድስት_ቀናት
ይህን ስእልና ሀሽታግ ፕሮፋይል በማድረግና ፖስት በማድረግ ሶሻል ሚዲያውን ማጨናነቅ መቻል አለብን!!

ነሲሓ ኮንፈረንስ የተዘጋጀው ሚሊኒየም አዳራሽ ነው። አዳራሹ እስከ 10,000 ሰው ይችላል ይላሉ።

ስለዚህ እሁድ 10,000 እግሮች ወደ ሚሊኒየም እንዲያመሩ ማድረግ አለብን!!!

የኛ ትንሽ አስተዋፅኦ ብዙዎችን እንዲሄዱ ሰበብ ይሆናልና በርቱ ሁላችሁም።።።
#ነሲሓ_ኮንፈረንስ
#መጋቢት_አንድ
#ሚሊኒየም_አዳራሽ
#አምስት_ቀናት


ትኬት ያልወሰዳቹ በዚ ከታች ባለው ሊንክ ግቡና በነፃ ይውሰዱ 👇
https://conference.nesiha.tv
ሁሉም ይጓዛል የነሲሓን ጉዞ
የሌለው ባዶውን ያለው ሚስቱን ይዞ 😊 አለች አንዷ ከ fb መንደር 😑

ትኬት ያልያዘ መቼስ አይኖርም ትኬት ያልቆረጠ እምቢ ያለው ኮመንት ላይ አስቀምጡ 👇
#ነሲሓ_ኮንፈረንስ
#በረመዳን_ዋዜማ
#ሶስት_ቀናት

ሁላችንም እሁድ  3:00 ሚሊንየም ነሲሓ ኮንፈረንስ 🥰
⚠️ የነሲሓ ትኬት ሞልቷል ተብሎ ትኬት በመቋረጡ የተነሳ ብዙ ሰዋች መግባት እየፈለጉ ትኬት ማግኘት አልቻሉም እና የነሲሓ ቲቪ አዘጋጆች መፍትሄ ቢያዘጋጁ አሪፍ ነው። ብዙ ተማሪዋችም ሳይቆርጡ አልቆባቸዋል። ትኬት ቆርጠው ሊመጡ የማይችሉ ሰዋችን ታሳቢ በማድረግ ትኬቱ እስከ ቅዳሜ ድረስ ቢራዘም አሪፍ ነው።

#ለነሲሓ_አዘጋጆች
🌱 ዛሬ የመጨረሻ ጁምኣችን አሳለፍን ቀጣይ አላህ ካደረሰን ረመዳንን ይዘን ነው ጁምኣ ምንሰግደው!
2024/07/01 10:25:22
Back to Top
HTML Embed Code: