Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ኡስታዝ_ሰኢድ_አህመድ በብዕራቸው ተቃውመዋል!

የወንዶቹ ቁና ያ የዲኑ ማገር
ዑመር የሉም ተብሎ
ኢማም አህመድ ጋዚ አልፈዋል ተብሎ
በጎንደር ሙስሊሞች ስቃይ ቢበረታ
አለላቸው ጀሊል
ፍፁም የማይሞተው የነ ዑመር ጌታ


ታምኖ፣ ችሎ፣ ትቶ፣ ታግሶ ቸልቶ
ገራገሩ ሙስሊም ባለ ልዋል ልደር
መስጂዱ ተቃጥሎ ሰጋጁ ሲገደል
ምን አርጎሽ ነው ብልሽ
መልስ አለሽ ወይ ጎንደር??!!

ይቅር ብሎ አልፎ፣ ሰላምን አንግሶ
ሲነፍጉት ለግሶ፣ ለችግርሽ ደርሶ
የሚኖርን ሙስሊም ሲገደል እያየሽ
በዋዛ አሳለፍሽው ጆሮ ዳባ ብለሽ?!!
እንዴት አይባባስ የኔማ ችግሬ
ሰምታ እንዳልሰማች አይታም እንዳላየች
ሆናብኝ አገሬ።

ሙስሊም የተገፋ የተነካ ለታ
ሚዲያሽ ካለወትሮው
ደንቁሮ ታውሮ
ወሬ ነጋሪሽም አፉ ዱዳ ሆኖ
የመዋሉን ምስጢር አውቃ ዝም አለችኝ
ይህ ነው ወይ ምላሼ አገር እያለችኝ

ያውም በረመዷን
ፆም ውለው ፆም ሟቾች
እጣቸው ያስቀናል እንደ በድር ዘማቾች


አይተሽ እንዳላየሽ ዝም ያልሽው አገሬ
ንገሪው ለዛ ሰው
ከጠጣበት ጉድጓድ አፈር ለመለሰው
የንፁሃንን ደም በግፍ ላፈሰሰው
ያጎረሰውን እጅ ጅሎ ለነከሰው
ንገሪው ለዚያ ሰው
ያን ቀቢፅ ተስፋውን ካፎት ይመልሰው
አለዚያ ሙስሊሙ
ልክ እንደ ቀስት ናቸው ኋሊት ሲሸሽቱ
ሃይ ብለው ተነስተው ከተወነጨፉ
እንኳን የደፈሩት ያሰቡም አይተርፉ
መስጂድ በማቃጠል፣ ሙእሚንን በመግደል
ብትፍረመረሙም ለቀቢፀ_ግዛት
ኢስላም ልማዱ ነው
ሲነቅሉት አፍርቶ ሲቀንሱት መብዛት

ግንስ ያስለቅሳል ከእንባም አልፎ ደም
ያንች አውቆ ዝምታ ለፍትህ መግደርደር
የሰላም ነዋሪን ሰላም ነስቶ ማደር
እንዲያ መጨከኑ በሙስሊሙ መንደር
ምን አርጎ ነው ብልሽ
መልስ አለሽ ወይ ጎንደር
።።።
የመጀመሬያ ግዜ ሳዉዲ ጅዳ ላይ ተወዳጁ የሀገራችን ልጅ ሙአዝ ሀቢብ የነብዩ ወዳጆች ሊያሳሽቅ ነዉ 👏👏👏👏👏👏👏 ድቤም ሳይኖረዉ አይቀርም

መግቤያ 100 ረያል ብቻ

https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
ሼህ ፈድሉ ላለፉት በርካታ አመታት ለበዙ ምዕመናን የቀልብ ምግብ ያለ ስስት እየመገቡ የኖሩ ለትንሹም ለትልቁም ጓደኛ ሆነው በላቀ መተናነስ የኖሩ ቸርና ደግ ሸይኻችን ነበሩ። በመልቲሚዲያችን ስምም የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እንገልጻለን። እርሳቸውን አላህ በጀነት እንዲቀበላቸው ወዳጅ ዘመዶቻቸውንም መጽናናት እንዲሰጥልን እንመኛለን።
#ኸሚስ_ሙባረክ
በጣም ድንቅ ነሺዳ በፉአድ ሸምሱ
#ሀቢበሏህ
የተሰኘ ልዩ ነሺዳ ዛሬ ምሽት 2:00 #በፋአድ_ሸምሱ የYouTube ቻናል ይዞላችሁ ይቀርባል!!

Youtube:
https://youtube.com/channel/UCV0Ca6yU1XOfu4NIiKpBY6Q

ግጥም ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ
#ሶለሏህ_ዓላ

በአንደበት ጣፋጩ ማዲህ:#ኢብራሂም_አባስ(የናቱ)
#ሶለሏህ_ዓላ የተሰኘ አስገራሚ መንዙማ #ዛሬ_ማታ #በአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን ።
join join
👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
Forwarded from 👈 (Samiř Al Ihsan)
Abret 4

join belu
👇👇👇👇👇👇👇
@samirhubi👏
👏@samirhubi
@samirhubi👏
Forwarded from Žïďũ❤ ìĥëšáñ
እነሆ ተናፋቂዉ መድረካችን ደረሰ❤️

#ቀስዋ

ልዩና አጓጊ መድረካችን እነሆ በደማቅ ራምሳ, መድህ በተካኑ ታላቅ ማዲሆች ተጀምሮ በጥበብ በተከሸኑ ጥዑምና ማራኪ #ነሺዳ,#መንዙማ,#ስነጽሁፍ,#ወግ አረ ምን ይሄ ብቻ ታላቅና ትልቅ ኢስላማዊ የመድረክ ተዉኔት(#ቲያትር) ታዳሚዉን ሊያስደምም ተዘጋጅቶ እየጠበቆት ነዉ።

በዕለቱ ወጣት ማዲሆች,ሙንሺዶች ከልዩ ሰርፕራይዝ ጋ ይጠብቁናል!

#ሰኔ_19 የኛ ናት ለመቅረት ማሰብ የማይታሰብበት ድንቅ መድረክ።



ኑ በነብዩ ፍቅርና ዉዴታ አንድ ለይ እንሰብሰብ🧡

ትኬቱን ለማግኘት ከስር ያሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ👇

📌ተክለሀይማኖት መርካቶ ፒያሳ ቦሌ አካባቢ ለሚመቻቹ

📱0967332384
📱0919845355
( ኢብራሂም )

📌አየር ጤና፣ አለም ባንክ፣ ቤተል ፣ግራር፣ካራ ቆሬ ለምትገኙ

📱0963325468
አቡበከር

📌ወለቴ ፣ኖክ ፣ፉሪ ፣ኬንቴሪ ለምትገኙ

📱0993638767
አቡበከር

ቄራ ፣ጎፋ፣ ሳሪስ ፣ሀና ማሪያም ፣ ወሎ ሰፈር ፣ መካኒሳ፣ ሜክሲኮ ለምትገኙ

📱0984842930
📱0900832979
አድናን




ለበለጠ መረጃ

በዚህ ስልክ በመደወል ትኬት ማዘዝ ትችላላቹ

📱0967332384
📱0919845355
ኢላ

0900078077
ሀሺም

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይከታተሉ
https://www.tg-me.com/qaswa_7

ቀስዋ
2024/09/28 21:37:28
Back to Top
HTML Embed Code: