Telegram Web Link
እነሆ #ተናፋቂዉ መድረካችን ደረሰ❤️

#ቀስዋ 2
በቀስዋ 1 #መድረካችን ቡዙዎችን ያስደሰተው ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ ከድንቅ የህብረት
ነሺዳ እንዲሁም #ከወጣት እና ከድንቅ
ማዲሆችንእና ሙንሺዶቻችን ጋር ከድንቅ ሰርፕራይዝ ጋር ይጠብቆታል

ራምሳ, መድህ በተካኑ ታላቅ ማዲሆች ተጀምሮ በጥበብ በተከሸኑ ጥዑምና ማራኪ #ነሺዳ,#መንዙማ,#ስነጽሁፍ,#ወግ አረ ምን ይሄ ብቻ ታላቅና ትልቅ ኢስላማዊ የመድረክ ተዉኔት(#ቲያትር) ታዳሚዉን ሊያስደምም #በአምባሳዳር ሲኒማ አዳራሽ ተዘጋጅቶ እየጠበቆት ነዉ።


#ሰኔ 19 የኛ ናት ለመቅረት የማይታሰብበት ድንቅ መድረክ።
ሰኔ 19 በአምባሳደር ሲኒማ አዳራሽ
እንገናኝ



ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
ስልክ 0967332384
0919845355
0993638767
0900078077
እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችን ይከታተሉ
https://www.tg-me.com/qaswa_7
https://www.tg-me.com/qaswa_7
Forwarded from šáĺváťōŕ
profile አድርጉት እናድርገው

ፕሮፋይል በማድርግ ይተባበሩን

በቅርብ ቀን ይጠብቁን በፈርጦች የሚሰራ መንዙማ

እንደሱ የለም እንደ አህመዴ
የተሰኘ መንዙማ

#ሼር #ሼር #ሼር

https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical


👆👆Joine
''ሐያተል ዓለም HAYAATAL-AALAM''

ልዩ የኦሮምኛ መንዙማ በቅርብ ቀን
በሙዓዝ ሐቢብ!
*****************
በዒናያ ሪከርድ የዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን!

Share Share Share
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
Forwarded from _´Meba~°👏😇
🔊🔊እነሆ🔊🔊
በቁጥር 2 የ አፋርና የሀረር ሺቲዎችን ለናተ አቀረብኩላቹ
🔊🔊ለጀምዐም ሆነ ለግል በምትፈልጉት ዲዛይን እናቀርባለን

@Meba65 #tg

09-44-29-06-40
09-39-97-15-04
#Call_me📞
#በኔ_አንደበት!

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመምጣት ለመንዙማዉ አፍቃሪያን ድንቅ ችሎታዉን እያሳየ ያለዉ ታዳጊዉ ማዲህ #ኢሳም_አል_ሙነወር አሁን ደግሞ #በኔ_አንደበት በሚል በአይነቱ ለየት ባለ መልኩ ዉብ እና ማራኪ የሆነ በታላላቅ ወጣት ማዲሆች የተሰሩ መንዙማዎችን በራሱ ይዘት ቀምሞ አዲስ #የመንዙማ #ከቨር ይዞ ታዳሚዉን ሊያስደምም ከተፍ ብሏል!!!

ኸሚስ ምሽት ባማረ ቪድዮ ክሊፕ በ ተወዳጁ #አል_ፋሩቅ_ቲዩብ ወደ እናንተ ይደርሳል!



https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
ጠይባ መሳፈሬን አድርግልኝ እውነት
እጣዬን አታርገው ወደ ኋላ መቅረት
ዙልሂጃ ሲመጣ ሁል ግዜ መመኘት
አየር ጣቢያ ሄዶ ሁጃጅ ከመሸኝት
የሚሳፈሩትን ሆኖ በጠያራ

ውሰደን ቶሎ አደራ 🤲

Dr.Sheikh AbuBekr Sulaiman ዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን
ነገ ምሽት ይጠብቁን! ⬇️
https://www.youtube.com/ethioneshidamenzuma
እንደርሱ የለም ሙስጠፋ የሀድራ ጀማዓ አዲስ መንዙማ Endersu yelem Mustefa Ye Hadra Jemea new Menzuma ⬇️
https://youtu.be/_amMU-6UpuM
👏👏👏ሩሂ ፊዳኩም👏👏👏

ኸሚስ ምሽት 2:00 ይጠብቁን

  Youtube Subscribe 👇👇
https://youtu.be/ysnzIJ_vs6Y

ቲክቶክ 👇👇Follow
tiktok.com/@al_hadra234

#ሼር #ሼር #ሼር

@hadra_mude
👆👆Joine
2024/09/28 23:33:40
Back to Top
HTML Embed Code: