#ክርስቲያን_ከሆንክ
💠1. ከሰውነት ተራ ወጥተህ ከአራዊት ጎራ የሚያስመድብህን እኵይ ተግባር አትፈጽም።
💠2. የክርስቲያኖች ሕይወት የሚያጌጠውና መንፈሳዊ ተጋድሎን የሚለምደው በቅዱሳን ገድል መሆኑን ተረዳ።
💠3. በጎ ምግባር የሚገኘው በእግዚአብሔር ላይ ባለህ ትውክልትና ለሕይወት ባለህ በጎ ሕሊና መሆኑን ዕወቅ።
💠4. ሌሎች ሊያገኙት የሚችሉትን ጊዜያዊ ድል እያየህ በፍርሃት ከመርበድበድ ይልቅ በዙሪያህ የሚኖሩትን ስፍር ቍጥር የሌላቸው ቅዱሳን መላእክትን ተራዳይነት አስብ።
💠5. ጠላት ሊያጠፋህ “ክተት ሠራዊት፣ ምታ ነጋሪት” ብሎ ሠራዊቱን ባዘመተብህ ጊዜ ከማይደፈር ምሽግ መጠጋት እንዳለብህ አትዘንጋ።
💠6. የማይሸነፍ የመሰለ ጠላት በተነሣብህ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር፣ ወደ ርኅርኅተ ሕሊና ቅድስት ድንግል ማርያም እና ወደ ቅዱሳን ድምፅህን ከፍ አድርገህ መጣራት እንዳለብህ አስብ እንጂ በራሴ ኃይል እቋቋመዋለሁ በማለት በትዕቢት እንዳትወድቅ ተጠንቀቅ።
💠7. “እኔ በምጸልይበት ጊዜ እግዚአብሔርን አነጋግረዋለሁ፤ ቅዱሳት መጻሕፍትን በማነብበት ጊዜ ደግሞ እግዚአብሔር እኔን ያነጋግረኛል” በማለት ከጸሎትና ከንባብ ሳይለዩ የኖሩትን ቅዱሳን አሰረ ፍኖት መከተል እንዳለብህ አትዘንጋ።
_______________
#share #Join 👇👇👇
https://www.tg-me.com/yemariyam2121

Telegram
💎የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች
ኢትዮጵያዊው ፡ቅዱስ ያሬድ ላይ ያደረ አምላክን
የወለደች ፣እመቤታችን፡ቅድስት ድንግል ማርያም ፡ልመናዋ ክብሯ ፡የልጅዋም ቸርነት ፣ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ለዘላለም ይኑር ፡ አሜን።🙏🙏
አስተያየት መረጃ ካሎት ከታች ባለው ያነጋግሩኝ። 👇👇
@Rediyemariyam

Audio
#አምላከ_ተክለሃይማኖት_ማረን
አምላከ ተክለሐይማኖት ማረን 2×
አምላከ ቅዱሳን ታረቀን 2×
ስለቃልኪዳንህ በቁጣ አታጥፋን
#አዝ
ሐዋርያው ቅዱስ ተክለሃይማኖት
የኢቲሳ አንበሳ የኔ አባት
ቁጣውን አብርደው ተክለሐይማኖት
ለምልጃ ተነሳ የኔ አባት
ከሰማይ ካህናት ተክለሐይማኖት
ቤተሰብ ሆነሃል የኔ አባት
የስላሴን መንበር ተክለሐይማኖት
ለማጠን በቅተሀል የኔ አባት
#አዝ
ከከርቤ ከሚያ ተክለሃይማኖት
ከሰሊክም በልጧል የኔ አባት
የፃዲቁ ፀሎት ተክለሐይማኖት
በእግዚአብሔር ፊት ሸቷል የኔ አባት
ስለቃልኪዳንህ ተክለሐይማኖት
አምላክ ይለመናል የኔ አባት
ፀሎትህ ሲደርስ ተክለሐይማኖት
እኛን ይታረቃል የኔ አባት
#አዝ
ተማፅነንብሃል ተክለሃይማኖት
ጌታ ሆይ በስሙ የኔ አባት
በፃዲቁ ፀሎት ተክለሐይማኖት
በሰባረ አፅሙ የኔ አባት
ኢትዮጲያን በሙሉ ተክለሐይማኖት
አስተምሮ ሲመለስ የኔ አባት
አፅመ ርስቱ ሆነች ተክለሐይማኖት
ደብረ ሊባኖስ የኔ አባት
#አዝ
የፃዲቁ መንፈስ ተክለሃይማኖት
ከቅዱሳን ጋራ የኔ አባት
ከልባችን ገብተህ ተክለሐይማኖት
ብርሃንን አብራ የኔ አባት
በፀሎት ስቆም ተክለሐይማኖት
ስምህን ስጠራ የኔ አባት
ነፍሴ ተደሰተች ተክለሐይማኖት
ሲርቀኝ መከራ የኔ አባት
👉ዘማሪ:- ታዲዮስ ግርማ
👉አዘጋጅ:- የድንግል ማርያም ልጆች
👉ቀጣይ መርሐ ግብር:- ፍካሬ ኢየሱስ ክፍል ፩(1)
አምላከ ተክለሐይማኖት ማረን 2×
አምላከ ቅዱሳን ታረቀን 2×
ስለቃልኪዳንህ በቁጣ አታጥፋን
#አዝ
ሐዋርያው ቅዱስ ተክለሃይማኖት
የኢቲሳ አንበሳ የኔ አባት
ቁጣውን አብርደው ተክለሐይማኖት
ለምልጃ ተነሳ የኔ አባት
ከሰማይ ካህናት ተክለሐይማኖት
ቤተሰብ ሆነሃል የኔ አባት
የስላሴን መንበር ተክለሐይማኖት
ለማጠን በቅተሀል የኔ አባት
#አዝ
ከከርቤ ከሚያ ተክለሃይማኖት
ከሰሊክም በልጧል የኔ አባት
የፃዲቁ ፀሎት ተክለሐይማኖት
በእግዚአብሔር ፊት ሸቷል የኔ አባት
ስለቃልኪዳንህ ተክለሐይማኖት
አምላክ ይለመናል የኔ አባት
ፀሎትህ ሲደርስ ተክለሐይማኖት
እኛን ይታረቃል የኔ አባት
#አዝ
ተማፅነንብሃል ተክለሃይማኖት
ጌታ ሆይ በስሙ የኔ አባት
በፃዲቁ ፀሎት ተክለሐይማኖት
በሰባረ አፅሙ የኔ አባት
ኢትዮጲያን በሙሉ ተክለሐይማኖት
አስተምሮ ሲመለስ የኔ አባት
አፅመ ርስቱ ሆነች ተክለሐይማኖት
ደብረ ሊባኖስ የኔ አባት
#አዝ
የፃዲቁ መንፈስ ተክለሃይማኖት
ከቅዱሳን ጋራ የኔ አባት
ከልባችን ገብተህ ተክለሐይማኖት
ብርሃንን አብራ የኔ አባት
በፀሎት ስቆም ተክለሐይማኖት
ስምህን ስጠራ የኔ አባት
ነፍሴ ተደሰተች ተክለሐይማኖት
ሲርቀኝ መከራ የኔ አባት
👉ዘማሪ:- ታዲዮስ ግርማ
👉አዘጋጅ:- የድንግል ማርያም ልጆች
👉ቀጣይ መርሐ ግብር:- ፍካሬ ኢየሱስ ክፍል ፩(1)
†✝† እንኩዋን ለጥንተ በዓለ ዸራቅሊጦስ (መንፈስ ቅዱስ) እና ለጻድቁ አባ ገዐርጊ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ †✝†
†✝† በዓለ ዸራቅሊጦስ †✝†
✝✞✝ ከዚሕ በፊት እንደተመለከትነው የጌታችን ዓበይት በዓላቱ 2 ጊዜ (ማለትም ጥንተ በዓልና የቀመር በዓል ተብለው) ይከበራሉ:: ዛሬም ከ1,973 ዓመታት
በፊት አምላካችን መንፈስ ቅዱስ በቅዱሳን ሐዋርያት ላይ መውረዱን እናስባለን::
††† ይህስ እንደ ምን ነው ቢሉ:-
+ቸር አምላክ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ሲል
*ከልዑል ማዕርጉ ወርዶ:
*በማሕጸነ ድንግል ተጸንሶ:
*በኅቱም ድንግልና ተወልዶ:
*ከኃጢአት በቀር በግዕዘ ሕጻናት አድጐ:
*በ30 ዘመኑ ተጠምቆ:
*ቅድስት ሕግ ወንጌልን አስተምሮ:
*በፈቃዱ ሙቶ:
*በባሕርይ ስልጣኑ ተነስቶ:
*በአርባኛው ቀን ያርጋል::
+ታዲያ ደቀ መዛሙርቱን የቅዱስ መንፈሱን ጸጋ ተስፋ እንዲያደርጉ ነግሯቸው
ነበርና በተነሳ በ50ኛው ቀን: በዐረገ በ10 ቀን ተስፋውን ፈጸመላቸው::
+እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዶሮ ጫጩቶቿን በክንፎቿ እንድትይዝ
በአንድ ላይ ሰብስባ ለክብረ መንፈስ ቅዱስ አብቅታቸዋለች:: 120ው ቤተሰብ
ከጌታችን እናት ጋር ሲጸልዩ መንፈስ ቅዱስ በአውሎ ንፋስ አርአያ ወርዶ
በአምሳለ እሳት አደረባቸው::
+ቅዱሳን ሐዋርያት ፈሪዎች የነበሩ ደፋሮች: አሮጌ ሕሊና የነበራቸው
ሐዲሶች ሆኑ:: በአዕምሮ ጐለመሱ: ቁዋንቁዋ ተናገሩ: ምሥጢርም
ተረጐሙ:: በቅጽበትም ብሉይ ከሐዲስ በልቡናቸው ውስጥ ተሞላ::
+ሐዋርያቱ ቅዱስ መንፈስን ተቀብለው ዓለምን በወንጌል ዕርፈ መስቀል
አርሰዋል:: አልጫውን ዓለም ጨው ሆነው አጣፍጠዋል:: ሳይሳሱም
አንገታቸውን ለሰይፍ ሰጥተዋል::
"ኪያሁ መንፈሰ ነሢኦሙ ለለአሐዱ:
ሐዋርያት ለሰቢክ አሕጉራተ ዓለም ዖዱ:
ሰማዕትኒ ለሕማም ነገዱ::" እንዳለ ደራሲ::
+በዚህ ቀን 2 ነገሮች በትኩረት ይነገራሉ:-
1."የመንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክነት:-"
*እርሱ ከአብ የሠረጸ: ቅድመ ዓለም የነበረ: በባሕርይ ስልጣኑ ከአብና
ከወልድ ጋር እኩል የሆነ: የራሱ ፍጹም አካል ያለው ፍጹም አምላካችን
ነውና::
2."ቅድስት ቤተ ክርስቲያን:-"
*አብ ያሰባት: ወልድ በደሙ የቀደሳት: መንፈስ ቅዱስ በጸጋው ያጸናት
የክርስቲያኖች አማናዊት አንድነት: አንድም ቤት ናትና:: ዛሬ በጉባዔ
ተመስርታለች::
††† አባ ገዐርጊ †††
=>በዚችም ዕለት የአባ አብርሃም ጓደኛ የከበረ አባ ገዐርጊ አረፈ።ይህም ቅዱስ የክርስቲያን ወገን ነው ወላጆቹ ደጎች ጻድቃን ናቸው።በአደገም ጊዜ የወላጆቹን ከብቶች የሚጠብቅ እረኛ ሆነ።ሁል ጊዜም የምንኵስና ልብስ ይለብስ ዘንድ በልቡ ይመኝ ነበር።
ዐሥራ አራት ዓመትም በሆነው ጊዜ የእግዚአብሔር ጸጋ አነሣሳችው በጎቹንም ትቶ ወደ አስቄጥስ ገዳም ሔደ።እየተጓዘም ሳለ ከሩቅ የብርሃን ምሰሶ አየ ወደ ወንዝ እስከ ደረሰ ድረስ ወደ ርሱ ሔደ ከዚህም በኃላ ያ የብርሃን ምሰሶ ከእርሱ ተሰወረ።
ያንንም ወንዝ በተሻገረ ጊዜ በሽማግሌ አምሳል ሰይጣን ተገለጠለትና ልጄ ሆይ ዕወቅ ስለ አንተ ልብሱን ቀዶ አባትህን አየሁት እርሱም ያዝናል ያለቅሳል ተመልሰህ የአባትህን ልብ ልትአጽናና ይገባሃል።የዱር አውሬ ነጥቆ የበላህ መስሎታልና አለው።
አባ ገዐርጊም ደንግጦ አንድ ሰዓት ያህል ቆመ ከዚህም በኃላ የከበረ ወንጌል ከእኔ ሊሆን አይገባውም ደቀ መዝሙሬም ሊሆን አይችልም ብሏል ብሎ አሰበ።ይህንንም በአለ ጊዜ ሰይጣን እንደ ጢስ ሆኖ ተበተነ።አባ ገዐርጊም ሰይጣን እንደ ሆነ አወቀ በዚያን ጊዜም ያ የብርሃን ምሰሶ ደግሞ ተገለጠለት የእግዚአብሔርም መልአክ በመነኵሴ አምሳል አብሮት ተጓዘ ቅዱሱም መልአኩን ተከተለው እርሱም ከአባ አርዮን ገዳም አደረሰው።አባ ገዐርጊም ከአንድ ጻድቅ ሰው መነኵሴ ጋራ በዚያ ዐሥራ አራት ዓመት ወጥሳይቀምስ ወይን ሳይጠጣ የአትክልት ፍሬም ቢሆን በዚህ በዐሥራ አራት ዓመት ያህል ከሚቀመጥ በቀር አልተኛም።
ተጋድሎውንም በጨመረ ጊዜ የእግዚአብሔር መልአክ ተገለጠለትና እንዲህ አለው ሥጋህ እንዳይደክም በመካከለኛ ገድል ተጋደል ብሎሃል ጌታ።ከዚህም በኃላ ሊሠራው የሚገባውን ሥርዓት ሠራለት ።ሁል ጊዜም እስከሚመሽ እንዲጾም ትንሽም እንጀራን እንዲበላ ከአራት ሰዓት እስከ መንፈቀ ሌሊት ስለ ሥጋው ዕረፍት እንዲተኛ በቀረው ሌሊት እስቲነጋ ተግቶ እንዲጸልይ።
በዚህም ተጋድሎ ብዙ ዘመናት እየተጋደለ በኖረ ጊዜ በበረሀ ውስጥ ብቻውን ሊኖር ወዶ በጫካ ውስጥ እየተመላለሰ ሁለት ዓመት ኖረ።ከዚህም በኃላ ጌታ ተገለጾለት ወደ ቦታው እንዲመለስ አዘዘው።ያን ጊዜም አምላካዊት ኃይል ከከበሩ መክሲሞስና ደማቴዎስ ገዳም አደረሰችው እርሷም ለደብሩ አቅራቢያ ናት።
ወደ ደብሩም በተመለሰ ጊዜ በዚያን ወቅት አብርሃም ከዓለም ወደዚያ ገዳም መጥቶ ሁለቱም ተገናኙና በአንድነት ተስማምተው የአስቄጥስ ገዳም አበ ምኔት ወደ ሆነ ወደ አባ ዮሐንስ ደረሱ።እርሱም ቦታ ሰጥቷቸው በውስጡ ኖሩ ያ ቦታም እስከ ዛሬ ታውቆ ይኖራል ።
ያቺም ዋሻ በግቢግ ትባላለች የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዐለት የሆነ ጣሪያዋን ሠንጥቆ ወደ እነርሱ የወረዳበት ናት ።እነርሱም ሰገዱለት ሰላምታም ሰጥቷቸው አጽናንቷቸው ከእርሳቸው ዘንድ ዐረገ።በዚያችም ጌታችን በወረደበት መስኮት ብርሃንን አዩ እስከ ዛሬም የተከፈተች ሁና ትኖራለች።
እሊህ ቅድሳንም ለመነኰሰኘሳት የሚሆን ብዙ ድርሳናትንና ብዙ ተግሣጻትን ደረሱ።ለአባቶቹ የሚታዘዘውንና የሚገዛውን አመሰገኑት።ከዚህም በኃላ አባ አብርሃም ጥር ሁለት ቀን አረፈ።ከእርሱ በኃላም የከበረ አባ ገዐርጊ በዚች በግንቦት ወር በዐሥራ ስምንት ቀን አረፈ።መላ ዕድሜውም ሰባ ሁለት ዓመት ሆነ።በዓለም ዐሥራ አራት ዓመት በምንኩስና ኃምሳ ስምንት ዓመት ነው።ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በጸሎቱ ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትሁን አሜን።
=>በዚችም ዕለት የሰማዕት ሲኖዳ መታሰቢያው ነው በረከቱ ከእኛ ጋራ ለዘላለም ትኑር አሜን።
=>አምላከ ገዐርጊ ከቅዱስ መንፈሱ ጸጋ ለኃጥአን ባሮቹ ያድለን::
=>ግንቦት 18 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱሳን ሐዋርያት ወአርድእት
2.አባ ገዐርጊ ገዳማዊ
3.ቅዱስ ሲኖዳ ሰማዕት
=>ወርሐዊ በዓላት
1.ቅዱስ ፊልዾስ ሐዋርያ
2.አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ሰባኬ ሃይማኖት (ረባን)
3.አቡነ አኖሬዎስ ዘደብረ ጽጋጋ
4.ማር ያዕቆብ ግብፃዊ
=>+"+ በዓለ ሃምሳም የተባለው ቀን በደረሰ ጊዜ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው
አብረው ሳሉ ድንገት እንደሚነጥቅ አውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምጽ መጣ::
ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው:: እንደ እሳትም የተከፋፈሉ
ልሳኖች ታዩአቸው:: በእያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው:: በሁሉም
መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው:: መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደሰጣቸው በሌላ
ልሳኖች ይናገሩ ጀመር:: +"+ (ሐዋ. 2:1-4)
<<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>

✝ እኛ እያንዳንዱ የተቆለፈ በር ሺህ መክፈቻ ቁልፎች አሉት ብለን እንናገራለን ። እግዚአብሔር ግን ሁሉንም የተዘጉ ደጃፎች ወይም መዝጊያዎች መክፈት ይችላል ። ሁሉም ጨለማ በብርሃን ይተካል እያንዳንዱ ጥያቄም መፍትሄ ወይም መፍትሔዎች ይኖሩታል ። እግዚአብሔር እያንዳንዱን መከራ መቆጣጠር ይቻለዋል ከመራራው ጣፋጭን ከበላተኛውም የሚበላ ማውጣት የሚቻለው እግዚአብሔር ለችግሮቻችን በሙሉ መፍትሔ አለው ።
አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
🔝#የጣና #ሐይቅ #አስገራሚ #እውነታዎች
•••
ጣና ከመከራው ውኃ የተረፈ፣ ከኤዶም ገነት የተጨለፈ፣ የቃል ኪዳኗን መርከብ ያንሳፈፈ፣ ፍጥረቱንም ሁሉ ያተረፈ ሐይቅ ነው፡፡ በልብ አምሳያ የተሠራ፣ ከልብ የመነጨ ሃይማኖት፣ እምነት፣ ታሪክ፣ ትውፊት፣ አርቆ አሳቢነትና ደግነትን አቅፎ ይዟል፡፡
•••
ጣና ምንጩ ከኤዶም ገነት ሚወርደው ግዮን በላዩ ላይ ይሄዳል።
•••
ጣና በኢትዮጵያ ትልቁ ሐይቅ ነው።አጠቃላይ ስፋቱ 695,885 ሔክታር ነው። ከሰሜን እስከ ደቡብ ያለው የሐይቁ ርዝመት 85 ኪሎ ሜትር ሲቃረብ ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ ያለው ስፋቱም 66 ኪሎ ሜትር ተገምቷል፡፡
•••
ጣና በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ ከሰኔ 1 ቀን እስከ ሰኔ 5 ቀን 2007 ዓ.ም. ጉባኤውን ያካሄደውና የብዝኃ ሕይወት ጉዳይን የሚመረምረው ዓለም አቀፉ ምክር ቤት ጣና ሐይቅን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣የሳይንስና የባህል ድርጅት ዩኒስኮ በያዘው ብዝኃ ህይወት ክምችት በቅርስነት መዝግቦታል።
•••
ጣና ሐይቅ በጥንታዊ ቋንቋ (ግእዝ) አገላለጽ ‹‹ጻና ሐይቅ›› ይባላል፡፡ድንግል ማርያም በገዳሙ የነበራትን ቆይታ አጠናቃ ስትመለስ “ፀአና በደመና” በደመና ጫናት የተባለው በጊዜ ብዛት ለአሁኑ የሐይቁ መጠሪያ ስም “ጣና” መሠረት ሆኖታል ነው የሚባለው።
•••
ጣና ምድር ጥፋት ውኃ በጠፋች ጊዜ ዘር እንዲያተርፍ ቃል ኪዳን የተሰጠው የኖኅ መርከብ ማየ አይኅ መጉደል ሲጀምር በ7ኛ ወር ከወሩም በ27ኛው ቀን በአናቱ ላይ ያረፈበት ታላቅ ሐይቅ ነው። የኖኅ መርከብ ያረፈበትም አራራት ተራራ በጣና ራስጌ (ዘጌ) የይጋንዳ ተክለሃይማኖት ቤተ ከርስቲያን ላይ ይገኛል።
•••
በክርስቶስ ልደት ገደማ ስለግብጽ ብዙ ምርምር ያደረገው ስትራቦ ዓባይ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኝ ትልቅ ሐይቅ እንደሚነሳ ያውቅ ነበር ይባላል፡፡ የሐይቁን ስምም ስትራቦ “ሴቦ” ብሎታል፡፡
የሁለተኛው ዘመን የግብጽ መልክዓ ምድር ተመራማሪ ገላውዲዮስ ፕቶሎሚ ደግሞ “ኮሎ” ይለዋል፡፡
የአቴናው ድራማ ጸሐፊ አስክለስ “መዳብ የተቀባው ሐይቅ የኢትዮጵያ ጌጥ” ብሎታል፡፡ ባለቅኔው ሆሜርም “ከሌሎች የተለየና ጥርት ያለ የውኃ ባለቤት ነው” ብሎ ጠርቶታል፡፡
•••
ከ3000 ዓመት በፊት የቅድስት ድንግል ማርያም ምሳሌ የኾነችው ታቦተ ጽዮን ቀዳማዊ ምኒሊክ ከ318 ሌዋውያን እና ከ12 ነገደ እስራኤል ጋር ይዞ ወደ ኢትዮጵያ በመጣ ጊዜ ያረፈችው ጣና ቂርቆስ ገዳም ላይ ነው።ዛሬም ጣና ቂርቆስ 4 ሺህ 518 ዓ.ዓ ጀምሮ መሰዋዕተ ኦሪት ይቀርብበት የነበረ፣አራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ከአናቱ ላይ እንደ ሙቀጫ የተቦረቦረው ድንጋይና የኦሪት የብረት መስዋዕት ማቃጠያ በሥፍራው ይገኛሉ።ከታቦተ ጽዮን ጋር የመጣው ሊቀ ካህናቱ አዛርያስ ጣና ቂርቆስ ገዳም ላይ ነው የተቀበረው።
•••
ከ3000 ዓመት በፊት የቅድስት ድንግል ማርያም ምሳሌ የኾነችው ታቦተ ጽዮን ባረፈችበት ጣና ቂርቆስ ገዳም በአንደኛው መክዘ ሄሮድስ ጌታን ሊገድል በፈለገ ጊዜ
ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር 3 ወር ከ10 ቀናት የተቀመጠችበት ቦታ ነው።
•••
ጣና በአጠቃላይ በውስጡ ከ37 በላይ ደሴቶች ሲኖሩት 27 ገዳማትን አቅፎ ይዟል።ገዳማቶች በ14ኛ ምእት ዓመት አቡነ መድኃኒነ እግዚእ ባመነኮሷቸው ‹‹ሰባቱ ከዋክብት›› ተብለው በሚጠሩት ቅዱሳን አባቶች የተመሠረቱ ናቸው።ከገዳማቶች
መካከል፦
•••ደብረ ማርያም
•••ክብራን ገብርኤል
•••ዑራ ኪዳነምህረት
•••መሀል ዘጌ ጊዮርጊስ
•••አቡነ በትረ ማርያም
•••አዝዋ ማርያም
•••ዳጋ ኢስጢፋኖስ
•••ይጋንዳ ተለሃይማኖት
•••ናርጋ ስላሴ
•••ደብረ ሲና ማርያም
•••ማንድባ መድኃኒዓለም
•••ጣና ቂርቆስ
•••ክርስቶስ ሳምራ ገዳም
•••ራማ መድሕኒ ዓለም
•••ኮታ ማርያም...እና ሌሎችም ገዳማቶች ይገኙበታል።
•••
ሰባቱ ከዋክብት የሚባሉት አኩስም አቅራቢያ የሚገኘው የደብረ በንኮል ገዳም መሥራች አቡነ መድኅነ እግዚእ ደቀ መዛሙርት ናቸው።እነርሱም፦
1.አቡነ ታዴዎስ~ደብረ ማርያም መሥራች
2.አቡነ ዘዮሐንስ~የክብራን እና የእንጦስ ገዳም መሥራች
3. አቡነ በትረማርያም~የዘጌ ጊዮርጊስ መሥራች
4. አቡነ ኂሩተ አምላክ~የዳጋ እስጢፋኖስ መሥራች
5.አቡነ ኢሳይ~የመንዳባ መድኃኔዓለም መሥራች
6.አቡነ ዘካርያስ~ደብረ ገሊላ መሥራች
7.አቡነ ፍቁረዮሐንስ~ጣና ቂርቆስ መሥራች ናቸው።
•••
ጣና ቂርቆስ ታቦተ ጽዮን ለ800 ዓመታት ያረፈችበት፣ ሊቀ ካህናቱ አዛርያስ የተቀበረበት፣ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር 3 ወር ከ10 ቀናት የተቀመጠችበት ገዳም ነው።ቅዱስ ያሬድ ምልክት የሌለውን ድጓ የጻፈባትና መጽሐፉና መስቀሉ የሚገኝበት ገዳም ነው።
•••
ዳጋ እስጢፋኖስ በዐፄ ይኩኖ አምላክ ዘመነ መንግሥት በአቡነ ሒሩት አምላክ የተመሠረተ ሲሆን ቤተ ክርስቲያኑ ውኃ ዘመን የሰው ዘር በኖኅ መርከብ አማካይነት መዳኑን ለማመልከት በመርከብ ቅርፅ የተሠራ ነው።የዐፄ ዳዊት (1374-1406 ዓ.ም)፣የዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ (1426-1460 ዓ.ም)፣የዐፄ ሱስኒዮስ (1600-1625 ዓ.ም.) እና የዐፄ ፋሲል (1625-1660 ዓ.ም) አስክሬን ሳይፈርስ በክብር የሚገኘው በዚሁ ገዳም ነው።
ይኼ ታሪካዊ ሐይቅ ነው እምቦጭ በተባለ አረም ሊጠፋ የተቃረበው።

በዚኽች ዕለት በዕረፍታቸው በዓል ታስበው የሚውሉት የአቡነ ዐቢየ እግዚእ መካነ መቃብራቸው የሚገኝበት ገዳም!
በረከታቸው ይደርብንና ጻድቁ ያደረጉት ተአምር ይኽ ነው፦ የሐማሴኑ መስፍንም እንዲሁ በጦርነት ወቅት ሞቶ ባለሟሎቹ አስክሬኑን ተሸክመው ወደ ሀገሩ ሲወስዱት ሰላምጌ ከምትባል የላስታ ምድር ደረሱና በመንገድ አባታችንን አገኛቸውና ‹‹ይህን በድን ወዴት ትወስዱታላችሁ?›› አላቸው፡፡ እነርሱም ‹‹ሐማሴን ይባላል በንጉሡ ትእዛዝ ወደ ጦርነት ዘምተን ሳለ እርሱ ሞቶ ወደ ሀገሩ እየወሰድነው ነው›› አሉት፡፡ አባታችንም ያስቀምጡት ዘንድ አዘዛቸውና ውኃ አምጡልኝ አላቸው፡፡ ስመ እግዚአብሔርንም ጠርቶ ከጸለየና በውኃው ካጠመቀው በኋላ ሐማሴንን ከሞት አስነሣው፡፡ ሐማሴንንም ስለ አሟሟቱ ሲጠይቁት ‹‹መልአከ ሞት ወስዶ ለፍርድ ሳያቆመው በፊት ይህ ጻዲቅ መነኩሴ ስለ እኔ ሲለምን አየሁት፤ በጸሎቱም እግዚአብሔር ማረኝና ነፍሴን ወደ ሥጋዬ እንድትገባ አዘዘ›› ብሎ የሆነውን ሁሉ በዝርዝር ነገራቸው፡፡ አባታችንም ሐማሴንን ‹‹በሰላም ወደ ሀገርህ ሂድ›› ብሎ አሰናበተው፡፡ ያ ሹም ግን ገንዘቡን ሁሉ ለድኆች መጽውቶ ወደ አባታቸን ዘንድ መጣ፡፡ የአባታችንን ጽድቁንና ትሩፋቱን የሰሙ ሁለት ሺህ ሰዎችም አብረውት ከሹሙ ጋር መጡና አባታችንን ‹የምንኩስና ልብስ ልንለብስ እንወዳለን›› ባሉት ከፈተናቸው በኋላ አመነኮሳቸው፡፡ ያንንም መስፍን ፍኖተ ሕይወት-የሕይወት መንገድ ብሎ ሰየመው፡፡ የአባታችንም ያችን ደብር ሰጠውና አበ ምኔት ሆኖ ብዙ አገልግሎ ዘመኑን ጨረሰ፡፡ ዳግመኛም አባታችንን በደብረ መድኃኒት በምትባል ደብር ሳለ ስሟ ቡሩክት ማርያም የምትባል ልጁ ሞታ አባታችን አለቀሰላት፡፡ ተነሥቶም ወደ ዋሻ ገብቶ በሩን ዘግቶ አመድ ነስንሶ ደረቱን እየደቃ እየጸለየ ሳለ ቡሩክት ማርያም ከሞት መነሣቷን ደቀ መዛሙርቱ ሮጠው መጥተው ነገሩትና ሄዶ አገኛት፡፡ ‹‹ምን አየሽ?›› ቢላት እርሷም ‹‹‹ስለአገልጋዬ ዓቢየ እግዚእ ልቅሶና መቃተት ይህች ነፍስ ወደ ሥጋዋ ትመለስና እስከምታረጅ ትኑር› የሚል ቃል ሰማሁ›› አለችው፡፡ እርሷም አባታችን ካረፉ በኋላ በምድረ ዠመዶ ኖራ በኋላ በሰላም ዐረፈች፡፡
+ + +
ዳግመኛም አባታችን ዐቢየ እግዚእይኽን ታላቅ ተአምር አደረገ፦ ‹‹ከዕለታት በአንደኛው ዕለት አንዲት እናት ወደ አባታችን አቡነ ዐቢየ እግዚእ ዘንድ መጥታ ‹የአንተን የጸሎት ውኃ ስጠኝ?› አለችው፡፡ አባታችንም ‹ምን ልታደርጊበት ነው?› ሲላት እርሷም ‹ልጠጣው ነው› አለችው፡፡ ዐቢየ እግዚእም ስመ እግዚአብሔርን ጠርቶ ‹…አቤቱ ይህንን የጸሎት ውኃ ለሚጠጣው ሁሉ የሚያድን አድገው…› ብሎ ጸልዮ በስመ ሥላሴ አማትቦ ሰጣት፡፡
ይኽችም ሴት ወደቤቷ ወስዳ ሌላኛዋን ሴት ጠርታ ‹ይህንን የጸሎት ውኃ እጠመቅ ዘንድ በላየ ላይ አፍስሽልኝ› አለቻት፡፡ ሁለተኛዋም ሴት በላይዋ ልታፈስ ውኃውን አነሣች፣
ወደላይም ከፍ አደረገችው፡፡ ነገር ግን ውኃው የረጋ ደም ሆነ፣ አልፈሰሰምም፡፡ እነዚያም መበለታት እጅግ ደንግጠው ‹በኃጢአታችን ውኃው ደም ሆነ፣ ወደ አባታችን ሔደን
አንንገረው› ተባብለው ሔደው ነገሩት፡፡ አባታችንም ‹ያደረጋችሁት ምንድነው?› ሲላቸው የመጀመሪያዋ ሴት ‹በራሴ ላይ አፍስሽልኝ ከማለቴ በስተቀር ምንም ያደረግነው የለም› አለችው፡፡ አባታችንም ‹ቃልን ከመለወጥ በላይ ሌላ ኃጢአት ምን የለም፣ ቃልሽን ስለለወጥሽ ደም ሆነ፣ እኔን ‹የምጠጣው የጸሎት ውኃ ስጠኝ› አልሽኝ እኔም እንዳልሽኝ ሰጠሁሽ› አላት፡፡ ከዚኽም በኋላ ያንን ወደ ደምነት የተለወጠውን ውኃ ‹ስጪኝ› አላትና ተቀብሎ በስመ ሥላሴ ሦስት ጊዜ ቢባርከው ያንጊዜ እንደቀደሞው ንጹሕ ውኃ ሆነ፡፡
ያችንም መበለት ‹ልትጠጪ ከወደድሽ ውሰጂ› አላት፡፡ እነዚያም መበለታት ከምድር ላይ ወድቀው ‹ይቅር በለን› ሲሉት እርሱም እጁን አንሥቶ ባረካቸው፡፡››
+ + +
አቡነ ዐቢየ እግዚእበስማቸው የሚጠራው መካነ መቃብራቸው የሚገኝበት ዋናው ገዳማቸው ሀገረ ሰላም ተንቤን "መረታ" የሚባለው ቦታ ላይ ይገኛል።
ጻድቁ በንጉሥ ይኲኖ አምላክ ዘመነ መንግስት (1270-1285 ዓ.ም) የተወለዱ ሲሆን ከበቀሉት ቀደምት ቅዱሳን አንዱ ናቸው። በደመና ኢየሩሳሌም እየሄዱ ከጌታችን መቃብር ከጎልጎታ አፈሩን ይዘው በመምጣት በገዳማቸው በትነውት ገዳማቸውን ኢየሩሳሌም አድርገዋታል። ጌታችንም በአምላካዊ ቅዱስ ቃሉ "...የተሰቀልኩባት፣ የተቀበርኩባት የቀራንዮ፣ የእናቴ የማርያም እንዲሁም የቅዱሳኑን መቃብር አፈር በዚህ ቦታ ስለበተንከው ቦታው እንደ ኢየሩሳሌም ይሁንልህ" ብሎአቸዋል። መልአኩ ቅዱስ ሚካኤልም "ገዳምህ ይዘኸው ብትሄድ ለሰውና ለእንስሳ መድኃኒት ይሆንልሃል" ብሏቸዋል። በዚህም መሠረት በገዳማቸው ውስጥ ዛሬ ላይ የማይደረግ ተአምር፣ የማይድን ሕመምተኛ የለም። ነቢዩ ኤልያስ በመጎናጸፊያው ዮርዳኖስን ወንዝ መጥቶ ከኤልሳዕ ጋር በደረቅ እንደተሻገሩ እና ሙሴ የኤርትራን ባህር ከፍሎ እስራኤላውያንን እንዳሳለፋቸው ሁሉ ጻድቁ በነበሩበት ወቅት የተከዜን ወንዝ ሞልቶ ብዙ ነጋድያንና አረማውያን ተጨንቀው እያሉ የተከዜን ወንዝ በመባረክ ውሃዉን አቁመው እንዲሻገሩ አድርገዋል።(ነገ ካልዕ 1:7-10፣ ዘዳ 14:10-30)
ይህንን ድንቅ ተአምር የተመለከቱ ከ 900 በላይ የሚሆኑ እስላሞች: የእግዚአብሔርን ቸርነትና የጻድቁን ድንቅ ሥራ በማድነቅ ወደ አባታችን አብየ እግዚእ በመቅረብ ተጠምቀው ወደ ክርስትና እምነት ተመልሰዋል።
ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ያሬድም ጻድቁን ደጋግሞ በድርሰቱ ያነሳሳቸዋል። ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንድም እህቶቼ በእውነት እንደዚች አይነት እህት ስላለን ልትኮሩ ይገባል በአደባባይ ማህተሜን አልበጥስም የሚል ከስንት አንድ ነው ያለው በእውነት የሚያኮራ ነገር ነው የተናገረችው ምሳሌ ናት ለሌሎች። ተዋሕዶ ሀይማኖታችን የሚያኮራ እንጂ የሚያሳፍር አለመሆኑን እስኪ #share በማድረግ እናሳይ
#share #share #share
@more_more_more
#share #share #share
@more_more_more
👑👑👑👑👑👑👑👑
👑👑👑👑👑👑👑👑
የ ቶ ጠልሠምነት
<ቶ> ጠልሠምም (አምሳል መልክ ማለት ሲሆን ስጋና ነፍስ የማያውቁት ጥበብ ነው)ነው፡፡በ670ቅ.ል.ክ የኢትዮጵያ ንጉስ ቲሃርቃ(ቲርሃቅ ፣ ጻውዕቲርሐት ፣ ወረደነጋሽ..) እየሩሳሌም በአሶር ንጉሥ ሠናክሬም ስትወረር
ዘምቶ ድል እንዳደረገ ተጽፏል፡፡ከዚህ ዘመቻ በፊት በሠራዊቱ ጦርና ጋሻ ላይ ይሕንን ፊደል ቶ አስቀርጾ ነበር፡፡ በዚህ ጥበብም ድል እንደነሳ በማወቅ የ ቶ ፊደልን ጠልሰምነት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ምክንያቱም ጠልሰም
ማለት አምሳል ውክልና ማለት ሲሆን ስጋና ነፍስ የማያውቁት መንፈስ ግን የሚያውቀው ሀይል ያለው ጠልሠምና እንደ ቆ ሁሉ የእግዚአብሔር ህቡዕ ስም ነው፡፡በጥንት ግብጾች ቅርፃ ቅርፆች ላይም ያለው የቶ ምስል ለዚህ ምስክር ይሆናል፡፡እንዴት ግብጾን ብትሉ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት ግብጽን
አስተዳድረዋል፡፡ ተቀጽላ ስማቸውም አሜን-ራዕ(ራህ-ራህማ-ራማ-የመንፈሳዊነት ከፍታን ይገልጻል) ነው፡፡
👉ለምሳሌ--ኢትዮጵያዊ ንጉሥ ሜምኖን== ሜም + ኖን ማለት ምን ማለት ነው ሁለቱም የእግዚአብሄር ሚስጢራዊ ስም ናቸው፡፡
ሜም ብሂል ምዑዝ እግዚአብሄር
ኖን ብሂል ንጉሥ እግዚአብሄር
👑👑👑👑👑👑👑👑👑
@yemariyam2121

👉⛪ከባህር ማዶ📚👈
👉ክፍል አንድ(1)👈
አንዲት ወጣት ልጅ ሁልግዜ ማለዳ ማለዳ ቤተክርስትያን በመሄድ ቅዳሴ በማስቀደስ ታዘወትር ነበር።ከእለታት አንድ ቀን እለቱ ስንበት ነበር የሴት ወግ ሁኖባት ከቤተክርስቲያኑ ቀረች።
ምንም እንኮን ከቤተ መቅደሱ ብትርቅም እንደ ተለመደው ከምኝታዋ ተነስታ ምስጋናዋ ማቅረብ ጀመረች።
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።አቡነ ዘስማያት........
የጊዚያት ባለቤት እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ
የጨለማዉን ግርማ ገፈህ
ብርሀንን እንድመለከት
ስላደረከኝ አመሰግንሃለሁ።
በምኝታየ ስለጠበከኝ ከሞት
ስለሰወርከኝ እጅ መንሳቴን
አቀርባለሁ።
ቸር እረኛየ ትጉህ የማታንቀላፋ ነህና ለሊቱን ከ እኔ ጋር ሁነህ እደጠበከኝ
ይህንንም ማለዳ ባርከህ ቀድሰህ የሰላም ዉሎ እንድዉል ቀኝህ ትርዳኝ።
ምስጋናዋን ካቀረበች ቡኅላ ወደ መስኳቱ በመሄድ የሁለቱን መስኳት ከፈታቻቸው የመስኮቱንም መጋረጃ ገፈቻቸው.....የጥዋቶን ፀሐይ ከደረቶ ላይ በመስኮቱ በር አልፈው ሙቀትን ይሞግባቶል።
ቤቶ ከቤተክርስትያኑ ቡዙም ስለማይርቅ በድምፅ ማጉያ አንድ የምታውቀው ድምፅ ድንገት ከጀሮዋ ይገባል........የቤተክርስትያን አገልጋይ ቄስ ተወዳጅ ነበሩ.....ቄሱም ይህንን ምስጋና ያዜም ነበር።
አሀዱ አብ......
አሀዱ ወልድ.....
አሀዱ መንፈስ ቅዱስ.....እያለም በማምር ድምፅ እግዚአብሔር ያመስግን ነበር።በዚህን ወቅት በተመስጦ እያዳመጠች ስለነበር እናቶ ቡዙ ግዜ ብትጠራት አትስማት አለች።የቤቶን ሰራተኛ እንድትቀስቅሳት ተላከች.....
የቤቶም ሰራተኛ ሂዳ በሩን ብታንኳኳኳ አትስማት ስትል በሩን ግፍታ ስትገባ ባየችው ነገር ደንግጠች........በዚህ ስዓት እእእእእእእእእእእእእእእ..........
ይቀጥላል.. .....ለሌሎችም እንዲደርስ share ማለትን አንርሳ።

👉ክፍል ሁለት(2)👈
በባለፈው በክፍል አንድ እንደተመለከትነው የቤት ሰራተኛ....በኡኡኡኡታ ነበር የተፈፀመው ክፍል ሁለት ምን ይመስላል።
እንሆ ክፍል ሁለት
አየ የኔ ነገር ላካንስ ስሟን አልነግርኳችሁም ።ሶልያና ትባልለሽ ሶልያና ማለት ትርጉሙ የጨረቃ ብርሃን ማለት ነው።ሶልያና የቤቶን ሰራተኛ ጭሆት ሰምታ በድንጋጤ ዞረች።የስልያና እናትም ወደ ቤተክርስትያን ለመሄድ ለባብሳ ተዘጋጅታ እየጠበቀቻት ሳሎን ላይ ነበረች።.....ጭሆቱን ሰምታ ልጅ ልጅ እያለች ሮጠች....ግን ስትደርስ...ምንም የተፈጠረ ነገር የለም።
ሶልያና እና የቤቶ ሰራተኛ (ትርንጎ) ይቸካቸኩ ነበር።ምን ሁናችሁ ነው ትርንጎየ ምን ሁነሽ ነው አለች የሶልያና እናት ከድንጋጣዋ ትንሽ ተመለስች።እረ ዝም በያት እናቴ ዝም ብላ ነው እየተመኘችልኝ ነበር መስለኝ የወደቅሽ መስሎኝ ደንግጨ ጮክ ትላኛለች....እንዴየ?
ትርንጎም እናቴ ይስሙኝ በሩን ባናኳኳ አትስማኝ አለች ከዛ ገፍቸ ሲከፍት የምታየኝ የተወስነ አካሎ ብቻ ነው።መስኳቱ ተከፍቶል ታዳያ እኔ ምን ላድርግ እቲቲ በጥዋቱ ምን ነካት ብየ ነው እንጅ ሆ አለች።
በይ ትርንጎየ ሂጀ ወደ ኩሽና ቤት ግቢ...ሶልያና አትቆጫት ምክንያቱም ((ልብ ካላየ አይን አያይም) ) ይባላል።ትርንጎየም ያየችው ከልቦ ሳይሆን ከድንጋጤ ጋር አይኖ ብቻ ነው አትፍረጅባት።
እሽ እናቴ ግን ዛሬ ውስጤ ተጨንቋል ።ዛሬ ይችን አንዲት ስንበት ቀርች ይህንን ያህል ነፍስ ስትዝልብኝ ነገ ወጭ ሀገር ሂጆ ምን ያህክል እንደ መናፍቀኝ ፤ምን እንደሚስማኝ ብቻ።
ተናገሬ ቢወጣልኝ ብየ እመኛለሁ(every time I try to shout.)ግን ለመናገር በሞከርኩኝ ቁጥር ነገሮችን በጣም መራር እና ጥልቀ ሁነው አገኘቸው አለሁ።ምነው ጠንከር እና ጮክ ብየ መናገር በቻልኩኝ እልና ሊናገር ስል ቃልቶች በውስጤ ቀርቶው ይትናነቀኛል።
አይዞሽ የኔ ውድ ልጅ ሀሳብሽን ተረድቸው አለሁ።እኔ እኮ አትስሚኝ ብለሽ ነው እንጅ መሄድሽን አልወደድኩም ከእኔጋር ሁነሽ ደስታየንም ሀዘኔንም ብትካፈይኝ ደስ ይለኛል።
አየ እናቴ ምን ማለትሽ ነው ቡዙነገር እንዳልተጫወትን አጎቴንስ ካለው ድህነቱ ላይ የተነሳ ያለውን ገንዘብ ለእኔ ውጭ አውጥቶ.....ይልቁንስ....ነገ ነው መሄጃየ ቤተክርስትያን ሂደሽ ፀሎት አድርጌልኝ።
ይቀጥላል.. ..ለሌሎችም እንዲደርስ share ማድረግን አንርሳ