Forwarded from HABESHA ISLAMIC RADIO ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ
#አሠላሙ_ዓለይኩም_ወራሕመቱሏሂ_ወበረካቱሁ
«««««««««««««««««««««««
🌺 #ነጃሺይ_አደራዎትን_የተወጡ_የሐበሻ_ልዑል_ንጉስ....
#በክፍል_162_የሬዲዮ_ፕሮግራማችንን በታላቁ የዓሹራእ ቀንና ስለ ሐበሻዉ ንጉስ ስለ አስሐመተ ነጃሺይ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ይዘን መጥተናል፡፡ ዉድ አድማጮቻችን በዛሬዉ
#ክፍል 162 ልዩ የዓሹራእና የንጉስ ነጃሺይ ትረካ የሬዲዮ ፕሮግራማችንን በተከታዩ ሊንክ ያገኙናል
ለWifi ተጠቃሚዎች👇👇👇
http://bit.ly/2kznmkq
Or
https://sta.sh/01sqd9jco6ar
ለData ተጠቃሚዎች👇👇👇
http://bit.ly/2m4MFv5
Or
https://sta.sh/01gbpm764g41
_በዛሬው_ሙሉ_ዝግጅታችን_
➡ በዓለም አቀፍ ዳዒ በዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን ስለ #ስለ_ታላቁ ቀን ስለ ዓሹራእ ደርስ እንከታተላለን
➡ በኢስላም_እና_ኪነ_ጥበብ_ዝግጅት
#ስለ_ዓሹራእ_አስገራሚ_ክስተቶች_አጠር አጠር ያሉ መነባንቦች....
➳ እንዲሁም ግጥምና
#ምርጥ_ምርጥ_መንዙማዎችም_ተካተዋል
➡ ከአድማጮች መድረክ ቀንብራችን፦
☞ #የእናንተ_ጥያቄዎች_ከዶ/ር ሸይኽ አቡበክር መልሶች ጋር ተጠናቅረዋል
☞በወጥታ ከኡስታዝ ሙሐመድ ዐረብ ዐብዱረሕማን ጋር ከነጃሽይ በስልክ የተደረገ ቃለ መጠይቅ....
➡ #ከምርጥ_ትውልዶች_አምባ ትረካ #ስለ_ሐበሻዉ_ልዑል_ስለ ሰይዲ አስሐመተ ነጃሺይ ትረካ.......
ለሌሎች በማስተላለፍ ተደራሽነቱን እናስፋ
Share Share Share Share
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
#ለተጨማሪ ትምህርቶች
ፌስቡክ Facebook lay
http://www.facebook.com/alhabesharadio
ከፔጃችን ገብታችሁ LIKE SHARE
በዉስጥ መስመር ለመግባት ጥያቄ አቅርባችሁ መማር ትችላላችሁ
በቴሌግራም TELEGRAM ከሆነ ምርጫችሁ
https://www.tg-me.com/habeshaislamicradio
JOIN በማድረግ መከታተል ትችላላችሁ
ዩቱዩብ YOUTUBE ከሆነም ፍላጎታችሁ በዚህ ብቻ
https://www.youtube.com/channel/
UChOJ_EttE1FMQx6QYrBULcQ
SUBSCRIBE የሚለዉን በመጫን ደርሶችን ማግኘት ትችላላችሁ
JOIN ብላችሁ መማር ትችላላችሁ፡፡

Forwarded from ኒሳኡል መሻሪዕ
#ከማፍጠራችሁ_በፊት_በዱዓችሁ አስቡን፦
" #ذَهَبَ_الظَّمَأُ_وَابْتَلَّتِ_الْعُرُوقُ_وَثَبَتَ_الأَجْرُ_ إِنْ_شَاءَ_اللهُ".
🍧🍨አፍጥር ላይ የሚባል ዱአዕ🍧🍨
‘ዘሀበ ዞመኡ ወብተለቲል ዑሩቁ፣ ወሰበተል አጅሩ ኢን ሻአ አሏህ
#ጥማችን_ተቆርጧል_የደም_ስሮቻችን ረጥበዋል፡፡ የአሏህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡ ’
#اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ بِرَحْمَتِكَ الَّتِيْ وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ أَنْ تَغْفِرَ لِيْ.
‘አሏሁመ ኢኒ አስአሉከ ቢራሕመቲከ አለቲ ወሲዐት ኩለ ሸይኢን አንተግፊርሊ
#አሏህ_ሆይ! ምህረትን ትለግሰኝ ዘንድ ሁሉንም ነገር ባዳረሰችው እዝነትህ እማፀንሁለሁ፡፡’
#አሏህ_ፆመዉ_ከተራቡት ከተጠሙት ሳይሆን አጅር ከሚያገኙት ደጋግ ባሮቹ ያድርገን፡፡
┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓
በቴሌግራም አድራሻችን ለመቀላቀል......👇
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛

Telegram
ኒሳኡል መሻሪዕ
ሐያእ ለሴት ልጅ ዉበት ነዉ❤
#ሴትነት_የፆታ_መለያ_እንጂ_የድክመት_ምሽግ_እንዳልሆነ ከእውነተኛ ቂሷ ጋር የሚማሩበት #ልዩ_የሴቶች_የርቀት_መድረሳ 👇
┏━ 💗 ━━━━ 💗 ━┓
you tube
https://youtube.com
https://youtube.com
┗━ 💗 ━━━━ 💓 ━┛
ማንኛዉም አስተያየትና ጥያቄ ካላችሁ
https://www.tg-me.com/maidaAhmed አናግሩን
#ሴትነት_የፆታ_መለያ_እንጂ_የድክመት_ምሽግ_እንዳልሆነ ከእውነተኛ ቂሷ ጋር የሚማሩበት #ልዩ_የሴቶች_የርቀት_መድረሳ 👇
┏━ 💗 ━━━━ 💗 ━┓
you tube
https://youtube.com
https://youtube.com
┗━ 💗 ━━━━ 💓 ━┛
ማንኛዉም አስተያየትና ጥያቄ ካላችሁ
https://www.tg-me.com/maidaAhmed አናግሩን
Forwarded from ኒሳኡል መሻሪዕ
#ከእርሱ_ዘንድ_ማንም_አይበደልም!!❤ አሉ ሰይዲ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም
بسم الله الرحمٰن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله
ከእርሱ ዘንድ ማንም አይበደልም!!!! አሉ ረሱሉ ሙሐመድ❣ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም!
#ታላቁ_ነቢይ_ዐለይሂ_ሶላቱ_ወሰላም_በምርጥ_አንደበታቸዉ_ስለ_አንድ_እዉነተኛ_ፍትሐዊና _ታማኝ_መሪ_ምንነት_ሲናገሩ_እንድህ_ብለዉ_ነበር፦ " ከእርሱ ዘንድ ማንም አይበደልም"፡፡አዎ የሰይዳችን ትንቢት እንድሁ አይደለምና የአንደበታቸዉን ምስክርነት ተሞካሹ በተግባር አንፀባርቆታል፡፡
#ምን_ያክል_ፍትሐዊና_ቅን መሪ ቢሆኑ ይሆን በታላቁ ነብይ ምስክርነትን ያገኙት?? ማንስ ቢሆኑ ነዉ ይህ ልቦናን ሰርስሮ የሚገባዉ ጣፋጭ ንግግር የተነገረላቸዉ??
አዎ እኚህ እዉነተኛ፣ፍትሐዊይና ታማኝ ቅን መሪ በዛሬዉ ፕሮግራማችን ስማቸዉን እዘከርነዉና እያወሰናነዉ ያሉት #የሐበሻ_ልዑል_የሙስሊሞች_ኩራት_የታላቅ_ታሪክ_አምባሳደር_የሆኑት_አስሐመተ_ነጃሺይ_ረሒመሁሏህ_ናቸዉ፡፡
ሐበሻ ሲነሳ ብዙ የምናስታዉሳቸዉ ለዲነል ኢስላም ሕወታቸዉን የጀቡ፣ ለዲነል ኢስላም የተገረፉትን እንደነ ቢላል ኢብኑ ረባሕ(ቢላሉል ሐበሺይን)የመሰሉ እንቁ የኢስላም ልጆችን እናስታዉሳለን፡፡ #ልክ_እንደነዚህ_ሁሉ_ልዑል_የሐበሻ_ንጉስ_የነበሩት_ነጃሺይ(አስሐመቱ ነጃሺም) ለዲነል ኢስላም ያደረጉት አስተዋፆ በሙስሊሞ ልቦና ዉስጥ ሁሌ እንደተዘከረ ይኖራል፡፡ ነጃሺይ አደራዎን የተወጡ የሐበሻ ንጉስ ነበሩ፡፡ ረሱሉ ለነብይነት ከተላኩበት ጊዜ ጀምሮ እንዴት አንድ ጌታ ብቻ ተገዙ ብሎ ይለናል የሚለዉ የሀሰት ጥንስስ ቁረይሾች ዉስጥ መብሰልሰል ጀመረ። በዚህም ምክንያት ሶሐበቶችና ረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም በቁረይሾች ብዙ ግፍና መከራ ደረሰባቸዉ፡፡ ይህን ሁሉ ግን ሶሐበቶቻቸዉም ሆኑ ሰይዲ በትዕግስት ሊወጡት ቢሞክሩም ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ የመጣዉ የቁረይሽ ሴራ ከአቅማቸዉ በላይ በመሆኑ ጌታችን አሏህ አንድ ነዉ
ስላሉ ብቻ በደል እየተፈፀመባቸዉ ያሉት ንፁሀን ሰዎች እጣ ያሳዘናቸዉ የኛ የአዛኞች አዛኝ የሆኑት ታላቁ ነቢይ ረሱሉ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በመጨረሻ ወደ ሐበሻ ጉዞ እንድያደርጉ ትዕዛዝ ሰጡ፡፡ በዚህ ትዕዛዛቸዉ መሰረትም በጀዕፈር ኢብን አቡ ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ መሪነት ወደ ኢትዮጲያ የመጀመሪያዉ ጉዞ ተደረገ፡፡ በፍትሐዊዩ የኢትዮጲያ ንጉስ ነጃሺ ጥላ ስር በመሆን ሀይማኖታቸዉን በነፃነት በመተግበር አሏህን የመገዛትን ጣዕም ሊቀምሱ ቻሉ፡፡ የስደተኞቹ በሰላም መኖር የእግር እሳት የሆነባቸዉ የቁረይሽ ባለስልጣናት ወደ መካ የሚመልሱባቸዉን መንገድ ያዉጠነጥኑ ጀመር፡፡ ለዚህ ተግባር የቁረይሽ ግፈኞች አምር ኢብኑ ዐስና ዐብዱሏህ ኢብን አቢ ራቢዓህን በመወከል ከበርካታ ስጦታዎች ጋር ወደ ነጃሺ እና ጳጳሳቱ ላኩላቸዉ፡፡ ሐበሻ እንደደረሱ ለስጦታ ያመጧቸዉን ንብረቶች ለጳጳሳቱ በመለገስ በንጉሱ መሬት የሚንቀሳቀሱ አመፀኞች ወጣቶች አሉ፤ በአባቶቻቸዉ ሀይማኖት ላይ ያፌዛሉ፤ ይኮኑኑታልም፤ በህዝባችን መካከል ሁከትና መከፋፈልን ፈጥረዋል፤ ንጉሱን ስናነጋግራቸዉ ስለ ሀይማኖታቸዉ ምንነት ሳይጠይቋቸዉ እንዲያስረክቡን ጎትጉቱልን፤ የተከበሩት የህዝባችን መሪዎች ስለ እነርሱም ሆነ ስለሀይማኖታቸዉ ከሁሉም አብልጠዉ ያዉቃሉ አሏቸዉ፡፡ ጳጳሶቹም ተስማሙ፡፡
ንጉስ ሆይ!!! " #በእኛ_ዉስጥ_የቁረይሽን_አዕምሮ_ያጃጃለና_ስራቸዉን_ያጣጣለ_ነብይ_ነኝ_የሚል_ሰዉ_ተፈጥሮ_ጥቂት_ስደተኞቹን_ደግሞ_እናንተንና_ህዝቦቻችሁን_ለማበላሸት_ጭምር_ወደ_እናንተ_ልኳል። እኛም የእነኚህን ሰዎች ጉዳይ ገልፀን ልንመልሳቸዉ ስለሆነ ፈቃዳችሁን እንጠይቃለን" #ሲሉ_እጅ በመንሳት የጠየቋቸዉ ጊዜ አስሐመተ ነጃሺይ አስተዋይና ፍትሐዊ ማንነታቸዉን የሚገልፅ መልስ እንድህ ሲሉ ሰጧቸዉ፦ " #እናንተ_ያላችሁትን_እንደሰማናችሁ_ሁሉ_እነርሱም_የሚሉትን_እንስማ!! ሳንሰማ ግን ምንም ማድረግ አንችልም። በማለት ሙስሊሞቹ ተጠርተዉ እንድመጡ አዘዙ፡፡ የተጠሩት ሙስሊሞችም የተለመደዉን አይነት ንጉስ ፊት ሲቀረብ የሚሰጠዉን ሰላምታ ሳይሆን ኢስላማዊ ሰላምታን በማቅረብ ገቡ፡፡ የዚህን ጊዜ ሰበብ አገኘን ብለዉ ያሰቡት የቁረይሽ መልእክተኞች " #ንጉስ_ሆይ! ያልነዎ እዉነታ ሲገለጽ አይታያችሁም? የሚገባቸዉን ትክክለኛ የሰላምታ አሰጣጥ ሲነፍጓችሁ አላያችሁም?? በማለት አምባረቁ"!!! ነጃሺም ባለመገረም ስሜት የተለመደዉን የሰላምታ አሰጣጥ ከመስጠት ያዳገታችሁ ነገር ምንድን ነዉ??? ሲሉ ጠየቋቸዉ,,,, #ሙስሊሞቹም_በራስ_በመተማመን_ ሁኔታ" #ንጉስ_ሆይ! አሁን እኛ የሰጠንህ ሰላምታ የጀነት ሰዎችና የመላዕክት ሰላምታ አሰጣጥ ነዉ በማለት በመረጋጋት ስሜት መለሱላቸዉ፡፡በዚህ አልሳካ ያላቸዉ አልረታ ባዮች የቁረይሽ ተላኪዎች ሌላ ጥሩ ሰበብ እና ምክንያት ይሆናል ብለዉ ያሰቡትን ጥያቄ እንድጠየቁ ለንጉሱ አቀረቡ....
#ኢንሻ_አሏህ_ክፍል_ሁለት_ይቀጥላል....

#በሙሐረም_በ10ኛ_ቀን( #በዓሹራእ)_ላይ_ከተከሰቱት_ክስተቶች_የምንማራቸው_ቁም_ነገሮችና_ታላላቅ_ትምህርቶች_!!
بسم الله الرحمٰن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله.
በዓሹራእ ቀን ለልብ ሐሴትን የሚሰጡ ብዙ አስደናቂ ነገሮች ሲከሰቱ በተገላቢጦሽ ደግሞ ለልብ ህመምን የሚፈጥር አስከፊ ነገርም ተከስቷል፡፡እኛ ሙስሊሞች በመልካምና በጥሩ ነገሮች ለአሏህ ሹኩር በማድረስ ምስጋና ስናቀርብ ለአሳዛኙና ለመሲባዉ ደግሞ ሶብር በማድረግ ከአሏህ የተፈረደዉን ነገር ወደን እንቀበላለን፡፡በዚህ በታላቁ በዓሹራ ቀን ለተከሰቱ ለመልካም ነገሮች ስንደሰት ልቦናን ለሚያሳዝነዉ ደግሞ ሶብር አድርገን ከሁኔታዉ ብዙ ነገርን ተምረን እናልፋለን፡፡እስኪ የተከሰቱትን ክስተቶች ተራ በተራ እንዘርዝራቸዉ
➊፦በዓሹራእ ቀን አሏህ የሰይዱና አደምን ተውበት ተቀበላቸው።ሰይዱና አደም ዐለይሂ ሰላም ጀነት ዉስጥ በነበሩበት ጊዜ ትንሽ ሆና ደረጃን ዝቅ የማታደረግ ወንጀል ፈፅመዉ ነበር፡፡ለዚች ትንሽ ወንጀላቸዉ ተዉበታቸዉን አሏህ የተቀበላቸዉ በዓሹራእ ቀን ነበር፡፡
➋፦ ነብዩሏህ ኑሕ ዐለይሂ ሰላም ከመጥለቅለቅ አሏህ ያዳነባቸዉና ከመርከባቸው በድል የወረዱበት ቀን ነው።
➌፦ዛቱ ሪቃዓ የተባለው ዘመቻ የተደረገው በዚህ ቀን ነው።
➍፦አሏህ ነብዩሏህ ሙሳንና ሙስሊም የሆኑትን በኒ ኢስራኢሎችን በሃሩን ሰንጥቆ ያዳነበት አምባገነንና ካፊር የሆነውን ፊርዓዉንን ከነሰራዊቱ ጋር ያሰመጠበት ቀን ነው። ፊርዓውን ስሙ አልወሊድ ኢብኑ ሙስዓብ ይባላል፡፡
➎፦በዚሁ ቀን አሏህ ነቢዩ ኢብራሂምን ካፊር ከሆነው #ኑምሩድ እሳት አቀጣጥሎ ከጣለባቸዉ የእሳት ነበልባል በሰላም አወጣቸዉ፡፡
➏፦በዚሁ ቀን አሏህ ነብዩሏህ ዩሱፍ ዐለይሂ ሰላምን ወደ አባታቸው ያዕቆብ ዐለይሂ ሰላም መለሳቸው፡፡
➐፦ ነቢዩሏህ ሱለይማን ዐለይሂ ሰላም ታላቁን ንግስና አገኙ። ሰይጣኖች ፣ሰዎችና ፣አጋንንቶችን አሏህ አገራላቸው።
➑፦ነቢዩሏህ ዩኑስ ዐለይሂ ለ40 አመታት ያክል በአሳ ነበሪ ሆድ ዉስጥ ሆነዉ ከቆዩ በኃላ ሰላም ከአሳ ነባሪው ሆድ ወጡ፡፡
➒፦ የነቢዩሏህ ዐዩብ ዐለይሂ ሰላም በሽታ በዚህ ቀን ተወገደላቸው። በሽታቸዉ በሐዲስ አልተጠቀሰም፡፡ለዚህም አይባልም ትል ወጥቶባቸዋል!!! በጭራሽ!!!
➓፦ ሌላዉና አሳዛኙ ክስተት ደግሞ ሰይዱና አል ሐሴይን ኢብን አቡ ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ በዚህ ቀን ተገደሉ።በዚህም ምክኒያት በሙስሊሞች ላይ ከባድ ሐዘን ወደቀባቸው፡፡እሱም የነቢያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የልጅ ልጅ አቡ ዐብዲላህ አል ሑሰይን ኢብኑ ዓሊይ የአሏህ መልክተኛ ሴት ልጅ የፍጢማ ረዲየሏሁ ዐንሃ ልጅ ግፈኛ በሆኑ አንጃዎች እጅ ተገደሉ፡፡አል ሑሰይን ሸሂድ ሆነው በ56 አመታቸዉ ሞቱ፡፡
#ሑሴይን_ማለት_ስለ_እሳቸውና ስለ ወንድማቸው ሐሰን አያታቸው ነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አልሐሰንና አል ሑሰይን የጀነት ወጣቶች መሪ ናቸው ሲሉ ምስክርነታቸዉን አሳልፈዉ የሰጧቸዉ ናቸው፡፡ ረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ዐለይሂ ሑሰይን ከኔ ነው እኔም ከሱ ነኝ ብለዋል። ትርጉሙን ጠለቅ ብለን ስንመለከተዉ ለርሱ ያለኝ ፍቅር ላቅ ያለ ነው ማለት ነው። ከነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ህልፈት ከአመታት በኋላ በዓሹራእ ቀን ላይ ግፈኞች የአሏህ መልእክተኛን የልጅ ልጅ ገደሉ። ነብያችንን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሑሰይን በሰው እጅ እንደ ሚገደሉ ቀደም ብለዉ አውቀው ነበር። ይሄውም የዝናብ መላኢካ የሆኑት ሚካኢል ዐለይሂ ሰላም አንድ ቀን ሰይዱና ሙሐመድን ለመዘየር መጡ። ከነብያችን ጋር ተቀምጠው ሳለ የአሏህ መልክተኛ ባለቤታቸውን ኡሙ ሰለማን ማንም ሰው እንዳይገባ በሩን ጠብቂልን ብለዋት ነበር።እሷ ልብ ሳትል አል ሑሰይን ወደ ውስጥ ገቡ፡፡ በዚያን ጊዜ ህፃን ነበሩ ገብተውም በነብዩ ላይ ጥምጥም አሉ፡፡ ነብያችንም ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አቀፏቸው፡፡ ሚካኢልም ነብዩን ትወደዋለህን አላቸው። እሳቸውም አዎ አሉ ሚካኢልም እንዲህ አሉ ህዝቦችህኮ ወደ ፊት ይገሉታል።ከፈለክም የሚገደልበት ቦታን አፈር አሳየሃለው ብለው ያሉበት ቦታ ሆነው እጃቸውን ዘርግተው ከርበላእ ከሚባለው ቦታ ቀይ አፈር አቀረቡ። ኡሙ ሰለማህ ይህንን አፈር ወስዳው በጨርቅ ቋጥረው አስቀመጡት።
ሰይዱና ሑሰይን የተገደሉ ቀን ከዋክብቶች በቀን ታዩ፡፡ሑሰይን የተገደሉበት ቀን ድንጋይን ሲያነሱ ከስሩ ደም ይታይ ነበር።

#አሠላሙ_ዓለይኩም #ወራህመቱሏሂ
#ወበረካቱሁ
🍬🌹👭 🍬💕🌹 👭 🍬🌹 🍬🌹👭
#ከሴቶች_ለሴቶች_ክፍል 35
ዳዉሎድ ያድርጉ ይስሙ ለሌችም ያስተላልፉ
⏱ #1:13:47ሴኮንድ
🔍 #LINK
⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵
ከታች ባሉት ሊንኮች ዳውንሎድ ያድርጉ ያድምጡ ለሌሎችም ያስተላልፉ
👇👇👇👇👇👇👇
ለማውረድ 🎧
ጥራት ያለው ድምፅ
DATA
http://bit.ly/2m7VHrg
Or
https://sta.sh/023q6ack8gll
Wi-Fi
http://bit.ly/2lFI3vi
Or
https://sta.sh/029n4ye7n7og
🎧 #በዛሬዉ_ልዩ_ከሴቶች_ለሴቶች የሬድዮ ፕሮግራማችን ያካተትናቸዉ፦
📚 #ከእዉቀት_ማእድ_የደርስ_መሰናዷችን
☞አምስት ነገሮችን ዘንግተን በአምስት ነገሮች ቢዚ መሆን እንደሌለብን የሚያስታዉስ ደርስ📚
🕌 #ኢስላምን_በጥበብ
☞የተለያዩ ስነ ፁሁፎች
☞ግጥሞች
💍❣ #የጥንዶች_ሚዛን⚖💍
☞የፈቲያ የህይወት ጉዞዎች እዉነተኛ ታሪክ ክፍል 14
📚📿 #ከአሪፎች_መንደር
☞የኢስላም ታሪክ ከባለፈዉ ሳምንት የቀጠለ...
👩👩👦 #የኢስላም_እንስቶች
☞ስለ ዘይነብ ቢንት ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ትረካ ክፍል አንድ ||1||
🌎ሌሎች ምርጥ ምርጥ አባባሎች #ከጣፋጭ_መንዙማዎች_ጋር ተካተዉበታል ይከታተሉን...
#ስለፕሮግራሙ_ያላችሁን_አስተያየቶች
https://www.tg-me.com/maidaAhmed
ወይም 0936994553 ብላችሁ አድርሱን
🥇shar...share....Share.,
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
ለተጨማሪ ትምህርቶች
┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓
#በቴሌግራም_አድራሻችን👇👇
ኒሳኡል መሻሪዕ👇
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
በYou tube አድራሻችን👇👇
https://youtu.be/W3lM_poPPyA
ኡሙ አካዳሚ👇
https://www.tg-me.com/umuakadami
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂

#እንኳን_ደስ_አለዎት!!! ደርሶችን በተለያዩ ቋንቋዎች የሚያገኙበት፣ የመንግስት የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን የሚከታተሉበት በማንኛዉ የትምህርት ደረጃ ላሉ ሙስሊም ተማሪዎች የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል አነሆ ብለናል፡፡ከቻናሉ በመቀላቀል ራስዎትን በዒልም ያሳድጉ!!
Da'wah to Islam - the true Religion
┏━ 🎋━━━━ 🎋━┓
https://www.tg-me.com/UnityOfMuslimStudents

┗━ 🎋━━━━ 🎋━┛

Unity Of Muslim Students
Da'wah to Islam - the true Religion
┏━ 🎋 ━━━━ 🎋 ━┓
https://www.tg-me.com/UnityOfMuslimStudents
┗━ 🎋 ━━━━ 🎋 ━┛
Sufizm
┏━ 🎋 ━━━━ 🎋 ━┓
https://www.tg-me.com/UnityOfMuslimStudents
┗━ 🎋 ━━━━ 🎋 ━┛
Sufizm
Forwarded from ኒሳኡል መሻሪዕ
#ነጃሺይ_አደራዎትን_የተወጡ_የሐበሻዉ_ልዑል_ንጉስ ክፍል 2⃣
بسم الله الرحمٰن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله.
አስተዋዩ ንጉስ አስሐመተ ነጃሺይ ሙስሊሞች በሰጧቸዉ ምላሽ በመገረም ለመሆኑ ከህዝቦቻችሁ ሆድና ጀርባ ያደረጋችሁ እምነት ምን አይነት ነዉ!? ወደ እኔ ወይም ወደ ሌላ ህዝቦች ሀይማኖት ለምን አልገባችሁም??በማለት ጠየቁ #ጀዕፈር_ኢብን_አቡ_ጧሊብ_ወደ ፊት ቀረብ በማለት በቅን ልሳን የመካ ማህበረሰብን ሁኔታ፤የኢስላምንና የረሱሉን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለምን ሚና ቁልጭ አድርገዉ እንድህ ሲሉ አቀረቡ፦
#ንጉስ_ሆይ!! #በድንቁርናና_በምግባረ_ብልሹነት_የተዘፈቅን_ጣኦት_አምላኪ_የሞተ_እንስሳትን_ተመጋቢ_አሰቃቂና_አስቀያሚ_ስራዎችን_የምንፈፅም_ዝምድናን_የምንቆርጥ_እንግዳ_የምናስከፋ_ህዝቦች_ነበርን_ጠንካራውም የደካማውን ገንዘብ ይበላል፡፡በዚህ አይነት ሁኔታ እያለንም ዘሩን ፣ እውነተኛነቱን ፣ ታማኝነቱን ፣ ጨዋነቱን የምናውቀውን መልእክተኛ አሏህ ላከልን ። አሏህንም አንድ አድርገን እንድንገዛና አባቶቻችን ሲገዙ የነበረውን ድንጋይ እንዳንገዛ አስተማረን።እውነት እንድንናገር ፣ አደራ እንድንጠብቅ ፣ ዝምድና እንድንቀጥል ፣ ለጎረቤቶቻችን መልካም እንድንውል፣የተከለከሉ እኩይ ነገሮችን ሁሉ እንድንርቅ፣ያለ አግባብ ደም ከማፍሰስ እንድንርቅ፣በመጥፎ ነገሮች እንድንርቅ፣በዉሸት እንዳንመሰክር፣የየቲምን ገንዘብ አጭበርብረን እንዳንበላ፣አሏህን ብቻ እንድንገዛ፣ሶላት እንድንሰግድ፣አዘዘን! መከረን።
#እንዲሁም_እርም_ንፁህ_የሆኑትን_ሴቶች_ከማነወር_እንድንቆጠብ_አዘዘን_ዘካ_እንድናወጣ_ፆም እንድንፆም አሳሰበን ።እውነት ብለን ተቀብለን መንገዱንም ተከተል ነው፡፡በዚህ የተነሳ ነው ወገኖቻችን ጠላት አድርገው የያዙንና ኢ-ሰብዓዊ ድርጊቶችን የፈፀሙብን ። መከራ ሲበዛብን ከሀይማኖታችን ሊቀለብሱን ሲጫኑን ወደ ሐገርዎ መጣን፡፡ ከሌሎች ንጉሶችም መረጥንዎት፡፡ በመሬትዎ በፍትሕና በሰላም እንደምንኖር እርስዎ ዘንድ እንደማንበደልም ተስፋ እናደርጋለን "አሉ፡፡
ንጉስ ነጃሺይ በንግግራቸዉ በጣም ተገረሙ፡፡ቢሆንም ግን በሚቀጥለዉ ቀን አምር ^ንጉስ ሆይ!እነኚህ መሸሸጊያና መጠለያ የሰጧችኃቸዉ ሙስሊሞች ስለ መርየምና ስለ መርየም ልጅ ዒሳ አስከፊ ነገር ይናገራሉ፤አስጠርተዉ ይጠይቋቸዉ አለ ፡፡ንጉሱ ለሁለተኛ ጊዜ አስጠርተዋቸዉ "ስለ መርየምና ስለ መርየም ልጅ ዒሳ እምነታችሁ ምን ይላል??በማለት ጠየቋቸዉ" ጃዕፈር አጭር መልስ ሰጡ፦ " #ዒሳ_የአሏህ_ባሪያና_መልእክተኛ_ናቸዉ፡፡ ከእርሱ ከአሏህ የተላኩ ነቢይ እንደሆኑ ተምረናል!መርየም ድንግልና የአሏህ ባሪያ የሆነች ናት፡፡ሲሉ ለቀረበዉ ጥያቄ መልስ ሰጡ፡፡ንጉሰ ነጃሺ ቁራጭ ሳር ከመሬት በማንሳት በፈጣሪ (በአሏህ) ይሁንብኝ ይህ ሰዉ ምንም አልጨመረም አልቀነሰም ሲሉ ተናገሩ፡፡በንጉሱ ንግግር የቁረይሽ መልእክተኞቹ ዐይን ደም ለበሰ ፊታቸዉም ተለዋወጠ፡፡ነጃሺም የቁረይሾቹን መለዋወጥና መበሳጨት ከምንም ሳይቆጥሩት ለጀዕፈር ሌላ ጥያቄ አቀረቡላቸዉ፡፡እስኪ በነብያችሁ ላይ ከወረደዉ አሰሙኝ!! አሏቸዉ፤
#ጃዕፈርም_ጣዕም_ባለዉ_አንደበት_ስለ_ሰይደቱና_መርየምና_ስለ_ነብዩሏህ_ዒሳ_ዐለይሂ ሰላም የሚያወራዉን ሱረቱል መርየምን አነበቡላቸዉ፡፡ከጎናቸዉ የነበሩት ቁረይሾችና መናኮሳት እንዲሁም ነሷራዎች የነበረዉን ሲሰሙ እንባቸዉን አወረዱ፡፡ለዛም ነዉ አሏሁ ሱብሓነሁ ወተዓላ በሱረቱል ማኢዳህ ላይ ሐበሻን አስመትክቶ እንድህ ያወሳዉ፦
قال الله تعالى(لَتَجِدَنَّ أَشَدَّ النَّاسِ عَدَاوَةً لِلّذِينَ ءَامَنُواْ الْيَهُودَ والَذِينَ أًشْرَكُواْ وَلَتَجِدَنَّ أقْرَبَهُمْ مَّوَدَّةً لِلَّذِينَ ءَامَنُواْ الَّذِينَ قَالُواْ إنَّا نَصَارَىَ ذَالِكَ بِأنَّ مِنْهُمْ قِسِيسِينَ وَرُهْبَانًا وَأنَّهُمْ لَا يَسْتَكْبِرُونَ)سورة المائدة (٧٢)
ትርጉም፦የሁዶችና እነዚያን ያጋሩትን ለነዚያ ለአመኑት በጠላትነት ከሰዎች ሁሉ ይበልጥ የበረቱ ኾነዉ በእርግጥ ታገኛለህ፡፡ እነዚያም እኛ ክርስቲያኖች ነን ያሉትን ለነዚያ ለአመኑት በወዳጅነት ኾነዉ ታገኛለህ፡፡ ይህ ከነርሱ ዉስጥ ቀሳዉስትና መነኮሳት በመኖራቸዉና እነርሱም የማይኮሩ በመሆናቸዉ ነዉ፡፡ያለዉን የቁርኣን አያ ያወረደዉ፡፡ነጃሺም ለጃዕፈርና ለሌሎች ሙስሊሞች እንድህ ሲሉ አበሰሯቸዉ፦ሂዱ በመሬቴ ላይ ተረጋግታችሁ ኑሩ በማለት ከዚያም ሙስሊሞቹ በነጃሺና በጥሩ ሀገሩ በጥሩ ጉርብትና ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ወደ መዲና ሂጅራ እስካደረጉበትና ጠላቶቻቸዉንም እስካንበረከኩበት ድረስ በምድረ ሐበሻ በፍትሀዊ ንጉስ መሬት በሰላም ቆዩ፡፡ #ነጉስ ነጃሺም #እስልምናን ተቀበሉ፡፡ አሏሁ አክበር፡፡
ለማሳጠር ያክል እስልምና በሐበሻ ከረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ጀምሮ የተሳሰረና ጥልቅ ግንኙነት ያለዉ ነዉ፡፡በሀገራችን እስልምና በቅርብ ጊዜ ታሪክ ያለዉ ሳይሆን ከነ ነጃሺ ጀምሮ የነበረ ነበር፡፡ለእኛ ኢትዮጲያዉያን ታድያ ዛሬ ያለንበት ደረጃ ለመድረስ ቀደምት ዑለሞቻችን ከፍተኛ እስተዋፅዖና ተጋድሎ ፈፅመዋል፡፡
#ቁርኣንንና_ኪታቦችን_በእጃቸዉ_በመፃፍ_ለሀገራችን_እስልምና መጎልበትና እንደት ከሌሎች የሀገራችን እምነት ተከታዮች ጋር በሰላምና በፍቅር መኖር እንደዛሬዉ በሽብርና በግድያ ሳይሆን የሙስሊሙን አንድነት ጠብቆ መኖር እንደሚቻል ተነግሮ ሊያልቅ የማይችል ተግባር ፈፅመዉ ሙስሊሙን ሳይከፋፍሉ በረሱሉ መዉሊድ ተዉበዉና አንድነታቸዉን ሲያሳዩ ኖረዋል፡፡አሏህ ኸይር ጀዛቸዉን ይክፈላቸዉ፡፡ዛሬ ያሉ ሐቁ የተዘጋባቸዉ መኽሉቆች በተለይ ወጣቶች የቀደምቶቹን ዑለሞች ስራና መንገድ ተከትሎ ከመሄድ ይልቅ ጭራሽ የዑለሞችንና የመሻይኾችን ብርቅየ ስራ እንደ ስህተትና ሐራም ከዚያም አልፎ ሽርክ አድርገዉ ለመሳል ጭራሹኑ ከጋዜጣ ከነጠቁት እዉቀት ዑለማን እንበልጣለን፤ቁርኣን ስላኸተምን ዐሊሞች ነን ብለዉ ያለ ምንም ሀፍረት ያሻቸዉን በየመስጂዱ ለመስበክ ይሞክራሉ፡፡ዳሩ አለአዋቂነታቸዉን የገለፅነዉ እኮ እንደ እግር ኳስ ክለብ በእስልምና ስም ለመሰረት ናቸዉ ቡድኖች ስያሜ የሰጠናቸዉ ወደን አይደለም፡፡ #ከረሱሉ_ዐለይሂ_ሶላቱ_ወሰላም_የወረስነዉ_የቀደምት_ዑለሞቻችን_ያስተላለፉትን_አሁንም_ነገም_ከነገ_ወዲያም_የማንክድ_እኛም_የሐበሽዩ_የነጃሺ_ዘር_ነን ፡፡ #ነጃሺይ_አደራዎን_የተወጡ_የሐበሻዉ_ልዑል_ንጉስ_ረሒመሁሏህ፡፡ እሳቸዉ ይህችን ዓለም የተሰናበቱ ቀን ረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም በወሕይ ሲደርሳቸዉ ሶላተል غائب ሶሐበቶቻቸዉን አዘዉ ሰግደዉባቸዋል፡፡ነጃሺይ ካለፉ በኃላም ከእርሳቸዉ መቃብር እመቴ ዓኢሻ ኑር ይታይበት እንደነበር ይናገራሉ፡፡ #እኚህ_ታላቅ_ወልይ_ሁሌም_በየአመቱ_የዓሹራ_ቀን_የረሱሉን_መዉሊድ ዐለም እያከበረዉ ቀብራቸዉምን ዘይረዉ ከበረካዉ ይጎናፀፋሉ፡፡እኚህን ምርጥ የሐበሻ ባለ ዉለታ የሆኑትን ባለታሪክ ቀብራቸዉን ከሚዘይሩትና በበረካቸዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን አሚን፡፡

ጊዜህን ማብራሪያዎችን በማቅረብ
አታባክን፣ ሰዎች የሚሰሙት መስማት
የሚፈልጉትን ብቻ ነው ፡፡
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛
አታባክን፣ ሰዎች የሚሰሙት መስማት
የሚፈልጉትን ብቻ ነው ፡፡
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛
#ይቅርታ
#ይቅርታ_ማለት_አንድ_ፍሬ_ያፈራ_ዛፍን_በድንጋይ_በመታነው ሰዓት በአፀፋው የሚጥልልን ጣፋጭ ፍሬ እንደማለት ነው፡፡
ይቅርታ አለማድረግ ማለት ደግሞ አንተ እኛ በጠጣነዉ መርዝ ጠላታችን ከአሁን ከአሁን ይሞት ይሆን እያሉ እንደመጠበቅ ያለ ከንቱ ምኞት ነው ።
#ይቅርታ በማድረጋችን ከበዳዩ ሰው በላይ የምንጠቀመው እኛ ነን ። ይቅርታ የፀብንና የጥላቻን ምንጭ ያደርቃልና ።
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
በቴሌግራም አድራሻችን👇👇

#አሰላሙዐለይኩም_ወራሕመቱሏሂ_ወበረካቱሁ ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች እንደት ናችሁ??
ለአንድ ሳምንት ያክል ሳናስፈቅዳችሁ ስለጠፋን ትልቅ ዐዉፍታን እየጠየቅን ኢን ሻአ አሏህ ተቋርጠዉ የነበሩት ፕሮግራሞቻችን ከዛሬ ጀምረዉ እንደሚቀጥሉ ስናሳዉቃችሁ በታላቅ ደስታ ነዉ!!!
#መልካም_ጁሙዐህ❤️❤️
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂

የዐብደሪይ ደረሶች
የዐብደሪይ ደረሶች✉ ልዩና ተከታታይ የሆኑ የፅሁፍ ደርሶችን በተከታታይ አመች በሆነ መልኩ የሚያቀርብ ልዩ ቻናል ነዉ!!
አልሐምዱሊላሂ በብዙ በብዙ፤
ሸይኽ የጠሩ ናቸዉ ከሚዋሹባቸዉ ወሬ ከሚነዙ!
ረሒመሁሏህ ያ ወልይ አሏህ
አስተያየት ካለዎት
https://www.tg-me.com/MaidaAhmed ያድርሱን!
┏━ 🥀 ━━━━ 🥀 ━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀 ━━━━ 🥀 ━┛
አልሐምዱሊላሂ በብዙ በብዙ፤
ሸይኽ የጠሩ ናቸዉ ከሚዋሹባቸዉ ወሬ ከሚነዙ!
ረሒመሁሏህ ያ ወልይ አሏህ
አስተያየት ካለዎት
https://www.tg-me.com/MaidaAhmed ያድርሱን!
┏━ 🥀 ━━━━ 🥀 ━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀 ━━━━ 🥀 ━┛
#የሰው_ልጅ_ሆይ! የተመገብከው ያልቃል!የለብስከው ልብስ ይበሰብሳል!የሰራህውን ስራ መጥፎም ሆነ መልካም/ትገናኛለህ!!በስራህም አሏህ ይጠይቃሀል፡፡#በግዳጂ ከወዳጆችህ የምትለይበት ቀን ይመጣል!!ካስዋብከው ቤት መኖር ትነፈግና ብቻህን ይጥሉሀል፡፡
#የዱኒያህ_ቆይታህ_እኮ_አጀማመሩ_መጀመሪያ_ያልነበርክና_ደካማ_ነበርክ_መጨረሻህ ደግሞ ሞቶ መቀበር ነው፡፡
#ሰዎች_ሆይ!!ዱኒያ ላይ ለዘልዓለም መኖር ኖሮ ቢሆን ከአንተ በፊት የነበሩ ሰዎች ከፈሯቸው ንብረቶቻቸው ጋር ባልጠፉ ነበር፡፡ግን እኮ ሁሉም ጠፍተዋል፡፡ለቀውት ሄደዋል፡የኔ ያሉትን ቤትና መሬት የመሳሰለውን ዛሬ አንተኮ የእኔ ብለኸዋል!!ግን እኮ አንተም ትለቃለህ፡፡የሄዱበት መንገድ አንተንና እኔን እየጠበቀን ነው፡፡ ለመሆኑ ለጉዞው ምን ያህል ስንቅ ያስፈልጋል?አንተስ ምን ያህል አለህ?
ስለዚህ የአሏህን ውዴታ ትዕዛዙን በመፈፀም ፈልግ!! ለይዩልኝ ለይስሙልኝ የሆኑ ስራዎች ይቅሩብህ!ማንኛውንም ነገር አሏህ የወሰነልህን ውዴድ አፈንጋጭና ተቃራኒ አትሁን፡፡
#ኑሮህን_ከድሀዎች_ጋር_አድርግ_ዝቅም_በልላቸው፡፡ሸሪዓ በፈቀደው መልኩ የሰውን ልጅ ተንከባከብ ኸድማቸው፡፡ልብህ ወደ ሰዎች ጥገኝነት እንዳይዘነበልብህ ታገል፡፡ለሰዎች ጥገኛ ከመሆን ደረቅ ዳቦ በሻይ መመገብ ይሻልሀልና፡፡አሏህ በሰጠህ ነገር ተብቃቃ ለሰው ጥገኛ አትሁን አደራ አደራ፡፡
#በንግግሮችህና_በስራዎችህ_ሁሉ_ኢኽላስን_ጓደኛህ አድርግ፡፡ሰዎችን ወደ ትክክለኛው መንገድ ለማስገባት መታገል፡፡መልፋት አለብህ!!!!
#ዱኒያ_ላይም_በቀብርም_አሏህ ይዘንልን መከራን አያስነካን አሚንን፡፡
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
በቴሌግራም አድራሻችን👇👇
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
#የዱኒያህ_ቆይታህ_እኮ_አጀማመሩ_መጀመሪያ_ያልነበርክና_ደካማ_ነበርክ_መጨረሻህ ደግሞ ሞቶ መቀበር ነው፡፡
#ሰዎች_ሆይ!!ዱኒያ ላይ ለዘልዓለም መኖር ኖሮ ቢሆን ከአንተ በፊት የነበሩ ሰዎች ከፈሯቸው ንብረቶቻቸው ጋር ባልጠፉ ነበር፡፡ግን እኮ ሁሉም ጠፍተዋል፡፡ለቀውት ሄደዋል፡የኔ ያሉትን ቤትና መሬት የመሳሰለውን ዛሬ አንተኮ የእኔ ብለኸዋል!!ግን እኮ አንተም ትለቃለህ፡፡የሄዱበት መንገድ አንተንና እኔን እየጠበቀን ነው፡፡ ለመሆኑ ለጉዞው ምን ያህል ስንቅ ያስፈልጋል?አንተስ ምን ያህል አለህ?
ስለዚህ የአሏህን ውዴታ ትዕዛዙን በመፈፀም ፈልግ!! ለይዩልኝ ለይስሙልኝ የሆኑ ስራዎች ይቅሩብህ!ማንኛውንም ነገር አሏህ የወሰነልህን ውዴድ አፈንጋጭና ተቃራኒ አትሁን፡፡
#ኑሮህን_ከድሀዎች_ጋር_አድርግ_ዝቅም_በልላቸው፡፡ሸሪዓ በፈቀደው መልኩ የሰውን ልጅ ተንከባከብ ኸድማቸው፡፡ልብህ ወደ ሰዎች ጥገኝነት እንዳይዘነበልብህ ታገል፡፡ለሰዎች ጥገኛ ከመሆን ደረቅ ዳቦ በሻይ መመገብ ይሻልሀልና፡፡አሏህ በሰጠህ ነገር ተብቃቃ ለሰው ጥገኛ አትሁን አደራ አደራ፡፡
#በንግግሮችህና_በስራዎችህ_ሁሉ_ኢኽላስን_ጓደኛህ አድርግ፡፡ሰዎችን ወደ ትክክለኛው መንገድ ለማስገባት መታገል፡፡መልፋት አለብህ!!!!
#ዱኒያ_ላይም_በቀብርም_አሏህ ይዘንልን መከራን አያስነካን አሚንን፡፡
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
በቴሌግራም አድራሻችን👇👇
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
Telegram
የዐብደሪይ ደረሶች
የዐብደሪይ ደረሶች✉ ልዩና ተከታታይ የሆኑ የፅሁፍ ደርሶችን በተከታታይ አመች በሆነ መልኩ የሚያቀርብ ልዩ ቻናል ነዉ!!
አልሐምዱሊላሂ በብዙ በብዙ፤
ሸይኽ የጠሩ ናቸዉ ከሚዋሹባቸዉ ወሬ ከሚነዙ!
ረሒመሁሏህ ያ ወልይ አሏህ
አስተያየት ካለዎት
https://www.tg-me.com/MaidaAhmed ያድርሱን!
┏━ 🥀 ━━━━ 🥀 ━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀 ━━━━ 🥀 ━┛
አልሐምዱሊላሂ በብዙ በብዙ፤
ሸይኽ የጠሩ ናቸዉ ከሚዋሹባቸዉ ወሬ ከሚነዙ!
ረሒመሁሏህ ያ ወልይ አሏህ
አስተያየት ካለዎት
https://www.tg-me.com/MaidaAhmed ያድርሱን!
┏━ 🥀 ━━━━ 🥀 ━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀 ━━━━ 🥀 ━┛
Forwarded from HABESHA ISLAMIC RADIO ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ
#አሠላሙ_ዐለይኩም_ወራሕመቱሏሂ_ወበረካቱሁ
«««««««««««««««««««««««
ከታች ባሉት ሊንኮች በMp3 በማውረድ ለእርስዎም ያዳምጡት ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር ያድርጉ !
*ለዋይፋይ ተጠቃሚዎች*
👇👇👇👇👇👇👇
http://bit.ly/2kMf60J
ወይም
https://sta.sh/029nxy098ayz
*ለሞባይል ዳታ ተጠቃሚዎች*
👇👇👇👇👇👇👇
http://bit.ly/2m1xenm
ወይም
https://sta.sh/0bvln4trs74
#ክፍል_164ኛ መደበኛ የሬዲዮ ስርጭት ይህን ይመስላል
ከዚያ በፊት ግን
#በዋትስ አፕ የሬዲዮናችን የግሩፕ አባል ለመሆን በዋትስ አፕ
+966582677145
እንዲሁም አስተያየታችሁንና ጥያቄያችሁን
+251964656265
ይላኩ!
ዉድ አድማጮቻችን በዛሬዉ
#ክፍል_164_ሳምንታዊ_የሬዲዮ_ፕሮግራም_በተከታዩ_ሊንክ ያገኙናል
http://bit.ly/2kMf60J
http://bit.ly/2m1xenm
_በዛሬው ሙሉ ዝግጅታችን_
*በዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ስለ"ቀብር ቅጣት"* ደርስ ይኖረናል
#በኢስላም_እና_ኪነ_ጥበብ_ዝግጅት
*ጠቃሚ ምክሮች*
➳ እንዲሁም
#ምርጥ_ምርጥ_መንዙማዎችም_ተካተዋል
#በከአድማጮች መድረክ ደግሞ *ከናንተው ለመጡልን ጥያቄዎች ምላሻቸውን ከዶክተር በመውሰድ በአንድ ላይ አሰናድተነዋል*
#ከምርጥ_ትውልዶች_አምባ *የሰዪዱና ሐምዛ ትረካ* ይቀጥላል
ለሌሎች በማስተላለፍ ተደራሽነቱን እናስፋ
Share Share Share Share
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
#ለተጨማሪ ትምህርቶች
ፌስቡክ Facebook lay
http://www.facebook.com/alhabesharadio
ከፔጃችን ገብታችሁ LIKE SHARE
በዉስጥ መስመር ለመግባት ጥያቄ አቅርባችሁ መማር ትችላላችሁ
በቴሌግራም TELEGRAM ከሆነ ምርጫችሁ
https://www.tg-me.com/habeshaislamicradio
JOIN በማድረግ መከታተል ትችላላችሁ
ዩቱዩብ YOUTUBE ከሆነም ፍላጎታችሁ በዚህ ብቻ
https://www.youtube.com/channel/
UChOJ_EttE1FMQx6QYrBULcQ
SUBSCRIBE የሚለዉን በመጫን ደርሶችን ማግኘት ትችላላችሁ
JOIN ብላችሁ መማር ትችላላችሁ፡፡
«««««««««««««««««««««««
ከታች ባሉት ሊንኮች በMp3 በማውረድ ለእርስዎም ያዳምጡት ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር ያድርጉ !
*ለዋይፋይ ተጠቃሚዎች*
👇👇👇👇👇👇👇
http://bit.ly/2kMf60J
ወይም
https://sta.sh/029nxy098ayz
*ለሞባይል ዳታ ተጠቃሚዎች*
👇👇👇👇👇👇👇
http://bit.ly/2m1xenm
ወይም
https://sta.sh/0bvln4trs74
#ክፍል_164ኛ መደበኛ የሬዲዮ ስርጭት ይህን ይመስላል
ከዚያ በፊት ግን
#በዋትስ አፕ የሬዲዮናችን የግሩፕ አባል ለመሆን በዋትስ አፕ
+966582677145
እንዲሁም አስተያየታችሁንና ጥያቄያችሁን
+251964656265
ይላኩ!
ዉድ አድማጮቻችን በዛሬዉ
#ክፍል_164_ሳምንታዊ_የሬዲዮ_ፕሮግራም_በተከታዩ_ሊንክ ያገኙናል
http://bit.ly/2kMf60J
http://bit.ly/2m1xenm
_በዛሬው ሙሉ ዝግጅታችን_
*በዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ስለ"ቀብር ቅጣት"* ደርስ ይኖረናል
#በኢስላም_እና_ኪነ_ጥበብ_ዝግጅት
*ጠቃሚ ምክሮች*
➳ እንዲሁም
#ምርጥ_ምርጥ_መንዙማዎችም_ተካተዋል
#በከአድማጮች መድረክ ደግሞ *ከናንተው ለመጡልን ጥያቄዎች ምላሻቸውን ከዶክተር በመውሰድ በአንድ ላይ አሰናድተነዋል*
#ከምርጥ_ትውልዶች_አምባ *የሰዪዱና ሐምዛ ትረካ* ይቀጥላል
ለሌሎች በማስተላለፍ ተደራሽነቱን እናስፋ
Share Share Share Share
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
#ለተጨማሪ ትምህርቶች
ፌስቡክ Facebook lay
http://www.facebook.com/alhabesharadio
ከፔጃችን ገብታችሁ LIKE SHARE
በዉስጥ መስመር ለመግባት ጥያቄ አቅርባችሁ መማር ትችላላችሁ
በቴሌግራም TELEGRAM ከሆነ ምርጫችሁ
https://www.tg-me.com/habeshaislamicradio
JOIN በማድረግ መከታተል ትችላላችሁ
ዩቱዩብ YOUTUBE ከሆነም ፍላጎታችሁ በዚህ ብቻ
https://www.youtube.com/channel/
UChOJ_EttE1FMQx6QYrBULcQ
SUBSCRIBE የሚለዉን በመጫን ደርሶችን ማግኘት ትችላላችሁ
JOIN ብላችሁ መማር ትችላላችሁ፡፡
በቀረበህ ሰው ላይ የቱንም ያህል ብታጠፋ ክብሩን ግን ተጠንቀቅለት...
አሏህ ያከበረውን ያሳነሰ ሁሌም ሲያንስ ይኖራልና !
#ولقد_كرمنا_بني_آدم
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
አሏህ ያከበረውን ያሳነሰ ሁሌም ሲያንስ ይኖራልና !
#ولقد_كرمنا_بني_آدم
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch