Forwarded from ኒሳኡል መሻሪዕ
#ለሳዳት ከማል በመዉላና_ዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን❤️ሐፊዘሁሏህ የተሰጠ ምርጥ ትምህርት በLive ሲተላለፍ የቆየዉ
የጀግና ዶክተራችን ሐያትን ተመኘን❤️
https://www.facebook.com/dr.abubekrofficial/videos/2843032445741809/

Facebook Watch
Dr.Sheikh AbuBekr Sulaiman ዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን
Dr.Sheikh AbuBekr Sulaiman ዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን was live.
ሰውን አግዘህ ምላሹን ከጠበቅክ #ነገድክ እንጂ ለጋሽ ሆንክ አይባልም!! ማንኛዉንም ስራ ሊላህ ብለህ ስራ ምንዳዉን #ከጀሊሉ ታገኘዋለህ!
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
#መዉሊድን_ማክበር_በወጉ_ለሙሚን_እኮ_ነዉ_ሰርጉ ..
በአይነቱ ልዩ የማይቀርበት የመዉሊድ ዝግጅት
የት ነዉ አትልም ? አምባሳደር ሲኒማ አዳራሽ
መችስ ነዉ አትልምወይ ? ህዳር ሰባት
ሰአቱንስ አትጠይቅም ? ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
ጉድ በል ሐበሻ የመዉሊድ ድምቀት የሆኑት አል ሙሂብ የሀድራ ጀመአ እንሆ ዝግጅታቸዉን አጠናቀዉ እርሶን እየጠበቁ በመዉሊድ ማግስት ከአል ሙሂብ ጀመአ ጋር በአምባሳደር እንገናኝ

#አሏህ_የወሰነልህን_ነገር_ወደህ ተቀበል!!
ከአቡሁረይራህ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተዘገበ ሐዲስ ነብያችን❣ ﷺ እንዲህ ብለዋል፤
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ : ”...احْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ وَاسْتَعِنْ بِاللهِ وَلَا تَعْجَزْ، وَإِنْ أَصَابَكَ شَرٌّ فَلَا تَقُلْ لَوْ أَنِّي فَعَلْتُ كَذَا وَكَذَا قُلْ قَدَّرَ اللهُ وَمَا شَاءَ اللهُ فَعَلَ، فَإِنَّ لَوْ تَفْتَحُ عَمَلَ الشَّيْطَانِ“ رَوَاهُ مُسْلِم.
«በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ፤ በአሏህ ታገዝ፤ አትሰላች፤ መጥፎ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ ‘#ይህን_ነገር_እንዲህ_ወይም_እንዲያ_ባደርገው ኖሮ… አትበል። ነገር ግን ‘አሏህ የወሰነው ሆነ፤ #አሏህ_የፈለገውን_ይሰራል’ በል። ‘እንዲህ ቢሆን ኖሮ’ የሚለው ንግግር ለሰይጣን ስራ በር ይከፍታል» ፡፡ሙስሊም ዘግበዉታል
#አሏህ_ተቅዋን_እና_መልካም_ስራን_ያግራልን!
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂

Telegram
የዐብደሪይ ደረሶች
የዐብደሪይ ደረሶች✉ ልዩና ተከታታይ የሆኑ የፅሁፍ ደርሶችን በተከታታይ አመች በሆነ መልኩ የሚያቀርብ ልዩ ቻናል ነዉ!!
አልሐምዱሊላሂ በብዙ በብዙ፤
ሸይኽ የጠሩ ናቸዉ ከሚዋሹባቸዉ ወሬ ከሚነዙ!
ረሒመሁሏህ ያ ወልይ አሏህ
አስተያየት ካለዎት
https://www.tg-me.com/MaidaAhmed ያድርሱን!
┏━ 🥀 ━━━━ 🥀 ━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀 ━━━━ 🥀 ━┛
አልሐምዱሊላሂ በብዙ በብዙ፤
ሸይኽ የጠሩ ናቸዉ ከሚዋሹባቸዉ ወሬ ከሚነዙ!
ረሒመሁሏህ ያ ወልይ አሏህ
አስተያየት ካለዎት
https://www.tg-me.com/MaidaAhmed ያድርሱን!
┏━ 🥀 ━━━━ 🥀 ━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀 ━━━━ 🥀 ━┛
#ለጃሂሉ_ሳዳት_ከማል_የፁሁፍ_ፓስቱ_የተዘጋጀ_መልስ!! #አድርሱለት!! #Please Share..
#ሳዳት_ከማል_ረቢዕ ሊገባ ማንዣበብ ሲጀምር ጩኸቱ ከሸይጧን ይብሳል! ከሰሞኑም ፔጁ ላይ #መዉሊድ አክባሪዎች የሞቱበትን ቀን ነዉ የሚያከብሩት ወይስ የተወለዱበትን?የሚል ለጥፏል፡፡ #ጅህልና_የማያደርገዉ የለም #መልሱን እንደሚከተለዉ አዘጋጅቸለታለሁኝ!!
#ረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም #የሞቱት_በተወለዱበት_ቀን_ስለሆነ_በዚያ_ቀን_ማዘን_ሲገባን_መደሰት_አይቻልም_የሚለዉ ሀሳብ በመዉሊድ ቀን #ከሸይጧኖቹ_መዉሊድን ከሚጠሉት ዘንድ ይመጣል፡፡ይህን በተመለከ ታላቁ ዐሊም ጀላሉዲን አልሱዩጢ በሚገባ በቂ ምላሽ ሰጥተዋል፦
إن ولادته صلى الله عليه أعظم النعم علينا،ووفاته أعظم المصائب لنا والشريعة حثت على إظهار شكر النعم،والصبر والسلوان والأمم عند المصائب،وقد أمر الشرع بالحقيقة عند الولادة،وهي إظهار شكر وفرح بالمولود،ولم يأمر عند الموت بذبح ولا غيره،بل نهى عن النياحة وإظهار الجزع،قد لا قواعد الشريعة على أنه يحسن في هذا الشهر إظهار الفرح ولادته صلى الله عليه وسلم دون إظهار الحزن فيه بوفاته.
ትርጉሙም፦#የነቢይ መወለድ ለኛ ታላቁ ፀጋችን ሲሆን ህልፈታቸዉ ደግሞ ታላቁ መከራችን ነዉ ሆኖም ሸሪዓዉ ለፀጋ የሚደረግ ምስጋናን ይፋ ማድረግ፤መከራን ደግሞ በመታገስና በመደበቅ አዟል፡፡ልጅ ሲወለድ ዐቂቃ ይደረግ ዘንድ ያዘዘ ሲሆን ዓላማዉም ደስታንና ምስጋናን ይፋ ለማድረግ ነዉ፡፡በአንፃሩ ሰዉ ሲሞት እርድ እንዲታረድ ወይም ሌላ ነገር ይደረግ ዘንድ አላዘዘም፡፡እንዲያዉም ሙሾንና የበረታ ሐዘን ማሳየትን ከልክሏል፡፡ስለዚህም የሸሪዓዉ መሰረታዊ መርህ ያመላከተዉ በዚህ ወር(በረቢዕ)ሀዘንን መግለፅ ሳይሆን በዘይኔ መወለድ የተሰማን ደስታን ይፋ ማድረግን ነዉ፡፡ሁስነል መቅሰድ ፊዐመሊል መዉሊድ በተሰኘዉ ኪታባቸዉ ላይ አስቀምጠዉታል፡፡
ሳዳት ይህንን ሲፅፍ እንደ ድጋፍ የተንጠለጠለበት አንድ እንኳን ማስረጃ የለዉም፡፡ምክኒያቱም ባለፉት ክፍለ ዘመናት ዉስጥ ሙስሊሞች ያለ ችግርና ያለ አስከፊ ሐዘን ሳያዝኑ ያሳለፉት ቀን የለም፡፡ሳዳት እንደሚለዉ ከሆነ ማንኛዉም ሙስሊም ሰርግም ሆነ በዓል ማክበር አይቻልም ማለት ነዉ፡፡ምክኒያቱም ከኃላ አሳዛኝ ክስተት አለና፡፡ከዚህም ባሻገር የሚደግሱትና የሚያከብሩት እለት ነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ያረፉበት እለት ወይም የኡሑድ ጦርነት እንደተከሰተዉ ከንፈራቸዉ ተሰንጥቆ የፊት ጥርሳቸዉ የተሰበረበትም እለትም ሊሆን ይችላል፡፡ለዚህ ማምታችህ ዐቅል ያለዉ ሰዉ ስቆብህ ነዉ የሚያልፈዉ እንጅ አብሮ አያጨበጭብልህም!!በሸሪዓችንም ተቀባይነት የለህም፡፡ሰይዳችን በሐዲሳቸዉ እንዲህ ይላሉ፦
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم خير يوم طلعت عليه الشمس يوم. الجمعة فيه خلق آدم وفيه أدخل الجنة وفيه أخرج منها
ፀሀይ ከወጣችበት በላጩ ቀን የጁሙዓህ ቀን ነዉ፡፡በዚህ ቀን ነዉ አደም ዐለይሂ ሰላም የተፈጠሩት፡፡በዚሁ ቀን ነዉ ጀነትም የገቡት፡፡በዚህም ቀን ነዉ ከጀነት የወጡት፡፡ሙስሊም ናቸዉ በሶሒሓቸዉ የዘገቡት፡፡የጁሙዐህ ቀን ሰይዳችን አደም ዐለይሂ ሰላም ከጀነት የወጡበት ቀን ቢሆንም የአሏህ መልእክተኛ ረሱሉ አሚን ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ግን ቀኑን ማስበለጣቸዉ፤እኛም እሳቸዉን ተከትለን ቀኑን ማስበለጣችናን ማክበራችን #ለሰይዳችን_አደም_ያለንን_ዉደታ_መንቀፍ_አይደለም!!! እንደዚሁም ረሱሉ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም نحن أولى بموسى منكم #ሙሳ_የሚገቡት_ከእናንተ ይልቅ ለእኛ ነዉ! ብለዉ የዓሹራእን ቀን እንድንፆም ስላዘዙን የምናከብረዉ ቀን #የጀነት_ወጣቶች_ሰይድ_የሆኑት_የሰይዱና_ሑሰይን_ቢን_ዐሊይ_ቢን_አቢ_ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ የተገደሉበት ቀን ነዉ፡፡ሆኖም ግን ይህንን ቀን ማክበራችን ለእርሳቸዉ ያለንን ዉደታ አይቀንስም፡፡ስለዚህ #ሳዳት_ሆይ!! ነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ያረፉበት ቀን ከተወለዱበት ቀን ጋር ስለተመሳሰለ ብቻ በዚያ ቀን በመወለዳቸዉና ለእኛ የዓለማት እዝነት ተደርገዉ በመላካቸዉ ምክኒያት ደስታችንን መግለፅ ለነብያችን ያለንን ዉደታ መንቀፍ አይደለም!!
#የተወለዱበት ቀን አይታወቅም ላለልከዉ ደግሞ ድሀህ ግልፅ ጅህልናህን ይፋ ያወጣብሀል!! በቀጣይ ፓስቴ አስረዳሀለሁኝ !!ካልገባህ በዚህ ሊንክ ገብተህ አናግረኝ!!https://www.tg-me.com/maidaAhmed ወይም በfacebook አካዉንቴ የሐቂቃዋ ማኢዳ አሕመድ ብለህ ማናገር ትችላለህ!!!
#አሏህ ልብህን ወደ ሐቅ ይምራልህ!!!

#ከመስጠትህ_በፊት ኒያህን ካሳመርክ
ታላቅ ፀጋን እንደምትጎናፀፍ
እርግጠኛ ሁን!!
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
ታላቅ ፀጋን እንደምትጎናፀፍ
እርግጠኛ ሁን!!
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
Forwarded from ኒሳኡል መሻሪዕ
#አሠላሙ_ዓለይኩም #ወራህመቱሏሂ
#ወበረካቱሁ
🍬🌹👭 🍬💕🌹 👭 🍬🌹 🍬🌹👭
#ከሴቶች_ለሴቶች_ክፍል 37
ዳዉሎድ ያድርጉ ይስሙ ለሌችም ያስተላልፉ
⏱ #1:13:47ሴኮንድ
🔍 #LINK
⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵
ከታች ባሉት ሊንኮች ዳውንሎድ ያድርጉ ያድምጡ ለሌሎችም ያስተላልፉ
👇👇👇👇👇👇👇
ለማውረድ 🎧
ጥራት ያለው ድምፅ
Mobile Data
http://bit.ly/2o330l3
OR
https://sta.sh/01vek3o9zhoe
Wifi
http://bit.ly/2oNoeDH
OR
https://sta.sh/01iv5b5q1y6k
🎧 #በዛሬዉ_ልዩ_ከሴቶች_ለሴቶች የሬድዮ ፕሮግራማችን ያካተትናቸዉ፦
📚 #ከእዉቀት_ማእድ_የደርስ_መሰናዷችን
☞የዲን እዉቀት ስላለዉ ቱርፋት የሚያስታዉስ ደርስ📚
🕌 #ኢስላምን_በጥበብ
☞የተለያዩ ስነ ፁሁፎች
☞ግጥሞች
💍❣ #የጥንዶች_ሚዛን⚖💍
☞የፈቲያ የህይወት ጉዞዎች እዉነተኛ ታሪክ ክፍል 16
📚📿 #ከአሪፎች_መንደር
☞የኢስላም ታሪክ ከባለፈዉ ሳምንት የቀጠለ...
👩👩👦 #የኢስላም_እንስቶች
☞ስለ ዘይነብ ቢንት ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ትረካ ክፍል ሶስት ||3||
🌎ሌሎች ምርጥ ምርጥ አባባሎች #ከጣፋጭ_መንዙማዎች_ጋር ተካተዉበታል ይከታተሉን...
#ስለፕሮግራሙ_ያላችሁን_አስተያየቶች
https://www.tg-me.com/maidaAhmed
ወይም 0936994553 ብላችሁ አድርሱን
🥇shar...share....Share.,
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
ለተጨማሪ ትምህርቶች
┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓
#በቴሌግራም_አድራሻችን👇👇
ኒሳኡል መሻሪዕ👇
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
በYou tube አድራሻችን👇👇
https://youtu.be/W3lM_poPPyA
ኡሙ አካዳሚ👇
https://www.tg-me.com/umuakadami
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂

#ቁጥር_2_ይህን_ፅፎ_ለፓሰተዉ_የተዘጋጀ_ምላሽ!! Share.....አድርጉለት...
ሰዉየ!!ትሰማለህ!!!መውሊድ መልካም ሱና ነው እንጂ እኛ ነብያችንን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ከሶሓባዎች የበለጠ እንደምንወዳቸው የሚያመለክት ነው በሚል አስተሳሰብ ሶሓበቶቻቸውን መንቀፍ አይደለም!!
የአሏህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ቁርኣንን በአንድ መፅሀፍ አልሰበሰቡትም። አቡበክር ሲዲቅ ረዲየሏሁ ዐንሁ ናቸው #ቁርኣንን_በአንድ_ላይ_ሰብስበው_ሙስሐፍ_በማለት_የሰየሙት። ይህንንም ስራ አቡበክር ሲዲቅ ረዲየሏሁ ዐንሁ በመስራታቸው ቁርኣንን ከነብያችን ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም አስበልጠው ይወዳሉ ማለትን ያመላክታል!!❗❓ ታዲያ ነብያችን በአንድ ቢሰባሰብ መጥፎ ነዉ ብለዉ ስለሚያስቡ ነበርን?! ከየት የመጣ ድንበር ማለፍ ነዉ ነብያችን ያላደረጉትን አንተ እንደት ታደርጋለህ በማለት አንድም ሶሐቢይ ስራቸውን አላወገዛቸውም። እንዲሁም ዑለማኦች እንዲህ ብለዋል፦
#الخصوصية_لا_تقتضي_التفضيل
‹‹ #በአንድ_ነገር_ልዩ_መሆን_ከሌላው_በልጦ_መገኘትን_አያስከትልም››
ታድያ የአሏህ መልእክተኛ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ቁርአንን ዛሬ ባለበት መልኩ ባይሰበስቡትም ሰይዱና አቡበክር ረዲየሏሁ ዐንሁ በመፅሀፍ አድርገው ስለሰበሰቡት ከነብያችን ይበልጣሉ ማለት አይደለም!!
እንዲሁም አቡበክር ረዲየሏሁ ዐንሁ ሰዎችን ለተራዊህ ሶላት በአንድ ኢማም ባይሰበስቧቸውም፤ ሰይዱና ዑመር ኢብኑል ኸጧብ ረዲየሏሁ ዐንሁ ስለሰበሰቧቸው ከአቡበክር ረዲየሏሁ ዐንሁ ይበልጣሉ ማለት አይደለም!!
እንዲሁም ዑመር ረዲየሏሁ ዐንሁ ሁለተኛውን የጁምዓ አዛን እንዲደረግ ባለማዘዛቸው፤ ዑስማን ኢብኑ ዐፋን ረዲየሏሁ ዐንሁ ሁለተኛው አዛን እንዲደረግ በማዘዛቸው ምክንያት ከዑመር ይበልጣሉ ማለት አይደለም ።ሰለዚህ መውሊድን ሶሐበቶች ባለማክበራቸው እኛ ስላከበርነው ከነሱ ተሻልን ማለት አይደለም!! ከነሱም አስበልጠን ነብያችንን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንወዳለን ማለትም አይደለም።ከዚያ በኃላ ያሉት እነ ያሕያ ቢን ያዕመር ቁርኣን ላይ ነጠብጣብ ሲያደርጉ #ከሶሐበቶች_በላይ_ስለተረዱ_ስለሚወዱ_ብሎም_እሳቸዉ_አዋቂ ስለሆኑ አይደለም!! ስለዚህ አንዱ ስላላደረገዉ ሌላኛዉ ማድረጉ ያንን ነገር ሐራም ነዉ አስብሎ አያስይዝም!! ይህ የአንተ ጅህልናና ድንቁርና ብቻ ነዉ!!ዛሬም ያልገባህ ካለ ቤታችን ክፍት ነዉ!!በዚህ ሊንክ ገብተህ አናግረኝ!!https://www.tg-me.com/maidaAhmed ወይም በfacebook አካዉንቴ የሐቂቃዋ ማኢዳ አሕመድ ብለህ ማናገር ትችላለህ!!!

በጀይላን እና በመሪዎቹ እይታ ሱፍዮች ምንድን ናቸው ?
በ ጀይላን እይታ እሱ እራሱን ሱፍይ ነኝ ሲል መሪዎቹ እና አስተማሪዎቹ ግን ሱፍዮችን ያስከፍሯቸዋል
videoን እንከታተል
┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓
በቴሌግራም አድራሻችን ለመቀላቀል......👇
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
በ ጀይላን እይታ እሱ እራሱን ሱፍይ ነኝ ሲል መሪዎቹ እና አስተማሪዎቹ ግን ሱፍዮችን ያስከፍሯቸዋል
videoን እንከታተል
┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓
በቴሌግራም አድራሻችን ለመቀላቀል......👇
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
#ሙሐመድ❣ #_ፊ_ሀድዪከል_ፈላሕ
(ድል፣ መዳን፣ ቀናውን መንገድ መያዝ እርሶ የመጡበትን መንገድ (ሱናዎን) በመያዝ ነው! ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም❤
የዘንድሮው የሐቢባችን የመውሊድ መሪ ቃል!!
#ደረሰ_መዉሊዶ ሰይዲ❤❣

ከላይ የአሏህ ወዳጅ መስለህ በድብቅ የአሏህ ጠላት አትሁን!ለፈጠረህ ጌታ ቦታና አቅጣጫን አትስጥ!በክፍለ አካላት አትግለፀዉ!