Forwarded from ኒሳኡል መሻሪዕ
#መዉሊድ_በመረጃ_ክፍል➋
بَيَانُ جَوَازِ الاحتِفَالِ بِالمَولِدِ وَأَنَّ فِيهِ أَجْرًا وَثَوَابًا
#መዉሊድን_ማክበር_በሸሪዓችን _እንደሚፈቀድና_በማክበሩም ምንዳና አጅር እንዳለዉ የሚገልፅ ማብራሪያ
#مولد_عمل_يحبه_الله_ورسوله
መውሊድ(ማክበር) አሏህ እና መልእክተኛው ዘንድ የተወደደ ስራ ነው!
#ከክፍል_1_የቀጠለ-------- መልእክተኛው❣ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም አዘውትረው ሲተገብራቸው የነበሩ ስራዎች ግን ግዴታ ያልሆኑ ከዚያ ጊዜ ብኃላ የሱና ስም አገኙ ስለዚህ ሱና በቋንቋዊ ትርጓሜው መንገድ ማለት ነው ይህንንም ሊያረጋግጥልን የሚችለው
#المتمسك_بسنتي_عند_فساد_أمتي_له_أجر_شهيد_ولو_مات_على_فراشه
የሚለው የመልእክተኛው ንግግር ነው ትርጉሙም ፦የኔን መንገድ(እስልምናን)አጥብቆ የያዘ ፈሳድ በበዛበት ጊዜ የሸሂድን (የሚመስል)አጅር ያገኛል ፍራሹ ላይ ተኝቶ ቢሆን እንኳን የሞተውይሉናል።
ስለዚህ" سنّ" የሚለው ቃል መንገድ የሚል ትርጉም እንዳለው ተረዳን፡፡ አንዳንድ ተቃራኒ አንጃዎች ይህንን ሐዲስ በተመለከተ የተፈለገበት እኮ መልእክተኛው በሒወት ዘመናቸው ባሉበት ሰዐት ያለን መልካም ነገር ነው ለምሳሌ ሚንበር ማሰራተቸውን ብንወስድ መልእክተኛው አላዘዙም በሸሪዐም አልመጣም አንድት ሴት ናት ልስራልወት? ብላ የጠየቀቻቸው አሳቸውም ተቀበሉ ይህንን መሰል አዲስ ጅማሬ በመልእክተኛው ጊዜ የተጨመሩትን እንጂ ከዛ ውጭ ያለንማ እንዴት ...? ይሏችኃል
#መልሳቸችሁም_ሊሆን_የሚገባዉ_ሐዲሱ_አንተ_እንደተረዳህበት_ቢሆን_ኖሮ_እኔ_በሒወት_ዘመኔ_ባለሁበት ሰዐት ያስከሰታችሁትን እንጂ ካለፍኩ(ከሞትኩኝ) በኃላ ግን አይቻልም ያሉበትን ሐዲስ እስኪ ንገረኝ?? ወይም በሌላ አገላለፅ መልእክተኛው ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በሒወት ዘመን ባሉበት ጊዜ የነበሩ መልካም ተግባራት ነው የተፈለገበት ላልከው እስኪ መረጃህ ምን ይሆን???በማለት መጠየቅ ነዉ ምክኒያቱም የሐዲስ ሊቃውንቶች
#يقول_العلماء_لا_تثبت_الخصوصية_الا_بدليل"
ያለ መረጃ ይህ ነገር የተፈለገበት ምክኒያት ለዚህ ነው (ብለህ ልትለይ) አትችልም ብለዋል ዑለማኡ አል ሙስጠለሖች፡፡ስለዚህ በሒወት ዘመናቸው የሚል ሐዲሱ ላይ ካልተወሳ ከየት የመጣ ነው በሒወት ዘመናቸው ብሎ ነገሩን ባጭሩ የሚቀጩት?
መልእክተኛው" من سنّ في الإسلام " በዲነል ኢስላም ውስጥ አዲስ ጅማሬን ያስገኘ እንጂ ما قال الرسول في حياتي መልእክተኛዉ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በሒወት ዘመኔ ሳለሁ አላሉም! እስልምና ደግሞ በሐቢቢ ዘመን ብቻ አይደለም እስከ የዉመል ቂያማ ድረስ እስልምና አለ፡፡ ሌላው ሐዲሱ የተነገረበትን ምክኒያት እስኪ እንመልከት ይሏችኃል፦ የተናገሩት እኮ አዲስ ነገር በዲን ላይ ሲከሰት ሳይሆን የነበረን መልካም ተግባር ግን ሰዎች ችላ ያሉትን እንደ አዲስ እንዲሰራ ያደረገን ሰው ተመልክተው ነው ይሏችኃል፦ #ብላችሁ_መልሱለት_የሐዲስ_ሊቃውንቶች_እንደተስማሙት
#{العبرة_بعموم_اللفظ_لا_بسبب_النزول}
የቃሉ አጠቃላይ መሆኑን እንጂ የሐዲሱ አመጣጥ ምንነት ቦታ (ሰበቡ)በሆነ ነገር ዉስን መሆኑ አይደለም፡፡ስለዚህ የነሱ ዋይታ አያዋጣቸዉም፡፡
# የጥሩ_ቢድዓ_ማስረጃ_ከቁርአን_አንቀፅ_ማስረጃ፦ ከቦታና ከአቅጣጫ የተጥራራዉ አሏሁ ሱብሐነሁ ወተዓላ በተከበረዉ ቁርአን ላይ የሰይዱና ዒሳን ዐለይሂ ሰላምን ህዝቦች ሲያሞግሳቸዉ እንድህ ብሏል አሏህ በቁርአን ላይ እንደነገረን፦
قال الله تعالى {وجعلنا في قلوب الذين اتبعوه رأفة ورحمة ورهبانية ابتدعوها ما كتبناها عليهم الا ابتغاء رضوان الله (الحديد ٢٧)
✍🏻 ትርጉም፦ እነዚያ የነብዩሏህ ዒሳ ተከታዮች ልብ ዉስጥ እዝነትና ርሕራሔን አደረግን እነሱም ምልኩስናን(ምናኔን)ጀመሯት በነሱ ላይ ረህባንያን ግደታ አላደረግንባቸዉም(አልፃፍንባቸዉም) ነገር ግን የአሏህን ዉደታ ፈልገዉ ነዉ ሱረቱል ሀድድ አያት/27፡፡ በሰይዱና ዒሳ ዐለይሂ ሰላም ሸሪዓ የነበሩትን ሙስሊሞች አሏህ አሞገሳቸዉ፡፡ምክንያቱም የእዝነትና የርሕራሔ ባለቤት ስለነበሩና፤ራህባንያን ስላስገኙ ነዉ፡፡ራህባንያ ማለት ደግሞ ሐራምን ከመራቅ አልፎ ነፍሳቸዉ ከምትፈልገዉ ከተፈቀዱ ነገራቶች ከጋብቻ ጣፍጭ ምግቦችንና የተለያዩ አልባሳትን በመተዉ ለአሏህ ብለዉ ራሳቸዉን አሳልፎ መስጠት ማለት ነዉ፡፡እነዚህ ሰዎች ፊታቸዉን ወደ አኼራ ሙሉ በሙሉ አዞሩ፡፡ሰይዱና ዒሳ ዐለይሂ ሰላም ስለ ራህባንያ ባይጠቅሱላቸዉም አሏህ ግን በዚህ ስራቸዉ አሞገሳቸዉ፡፡ነገር ግን በተቀረዉ የቁርአን አንቀፅ አሏህ እንድህ ያለዉ፦ተገቢዋን አጠባበቅም አልጠበቋትም፤ራህባንያን ያስገኙ እዉነተኛ ሙእሚኖችንም ሆነ ራህባንያን መገሰፅና ማወገዝ የለበትም፡፡ይልቁንስ የተወገዙት ከነሱ በኃላ መጥተዉ ነፍስያቸዉ ከምትፈልጋቸዉ ነገሮች በማቋረጥ የተከተሏቸዉንና ያሻረኩትን ነዉ፡፡ማለትም ሰይዱና ዒሳንና መርየምን ዐለይሂ ሰላምን ሲያመልኩ የነበሩትን እንጅ ራህባንያን ያስገኟትን አለመሆኑ ከላይ ሲያሞግሳቸዉ አይተናል፡፡
┏━ 💗 ━━━━ 💗 ━┓
#_ኢንሻ_አሏህ_ክፍል (3⃣) ይቀጥላል...
┗━ 💗 ━━━━ 💓 ━┛
┏━ 💗 ━━━━ 💗 ━┓
#....ኢንሻ_አሏህ_ክፍል (3⃣) ይቀጥላል...
በቴሌግራም አድራሻችን ለመቀላቀል......👇
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂

Telegram
ኒሳኡል መሻሪዕ
ሐያእ ለሴት ልጅ ዉበት ነዉ❤
#ሴትነት_የፆታ_መለያ_እንጂ_የድክመት_ምሽግ_እንዳልሆነ ከእውነተኛ ቂሷ ጋር የሚማሩበት #ልዩ_የሴቶች_የርቀት_መድረሳ 👇
┏━ 💗 ━━━━ 💗 ━┓
you tube
https://youtube.com
https://youtube.com
┗━ 💗 ━━━━ 💓 ━┛
ማንኛዉም አስተያየትና ጥያቄ ካላችሁ
https://www.tg-me.com/maidaAhmed አናግሩን

የዐብደሪይ ደረሶች via @like
#አስደሳችና_ደስስስስስ_የሚል_ሰበር_ዜና
ከሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት በተደረገው ስምምነት መሰረት አዲስ ፓርክ ( ሚሊኒየም አዳራሽ ) የ1441 ሂጅራ የነብያችን ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ረቢዓል-አወል የመውሊድ በዓል ዋዜማ በታላቅ ድምቀት ለማክበር ተፈቀደ። #አሏሁ_አክበር ሐቅ ሁሌም የበላይ ነዉ!!
አልሐምዱሊላህ። 💚
#መዉሊድ!!!😍
┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓
@nisaulmesharie

Forwarded from HABESHA ISLAMIC RADIO ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ
#አሠላሙ_ዐለይኩም_ወራሕመቱሏሂ_ወበረካቱሁ
«««««««««««««««««««««««
ከታች ባሉት ሊንኮች በMp3 በማውረድ ለእርስዎም ያዳምጡት ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር ያድርጉ !
ለዋይፋይ ተጠቃሚዎች
👇👇👇👇👇👇👇
http://bit.ly/30NTsYS
ወይም
https://sta.sh/04txsbbcveo
ለሞባይል ዳታ ተጠቃሚዎች
👇👇👇👇👇👇👇
http://bit.ly/30LpPXT
ወይም
https://sta.sh/0nb1f0j8h7q
#ክፍል_166ኛ መደበኛ የሬዲዮ ስርጭት ይህን ይመስላል
ከዚያ በፊት ግን
#በዋትስ አፕ የሬዲዮናችን የግሩፕ አባል ለመሆን በዋትስ አፕ
+966582677145
እንዲሁም አስተያየታችሁንና ጥያቄያችሁን
+251964656265
ይላኩ!
ዉድ አድማጮቻችን በዛሬዉ
#ክፍል_166_ሳምንታዊ_የሬዲዮ_ፕሮግራም_በተከታዩ_ሊንክ ያገኙናል
http://bit.ly/2Itgq0O
http://bit.ly/2ItgX2V
_በዛሬው ሙሉ ዝግጅታችን_
በዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ስለ"ለየውመል ቂያማ ዝግጅት ስለ ማድረግ" ደርስ ይኖረናል
#በኢስላም_እና_ኪነ_ጥበብ_ዝግጅት
ጠቃሚ ምክሮችና ግጥም
➳ እንዲሁም
#ምርጥ_ምርጥ_መንዙማዎችም_ተካተዋል
#በከአድማጮች መድረክ ደግሞ ከናንተው ለመጡልን ጥያቄዎች ምላሻቸውን ከዶክተር በመውሰድ በአንድ ላይ አሰናድተነዋል
#ከምርጥ_ትውልዶች_አምባ #የሰዪዱና_አቡ_ሁረይራ_ረዲየሏሁ ዐንሁ ||ክፍል 1|| ትረካ
ለሌሎች በማስተላለፍ ተደራሽነቱን እናስፋ
Share Share Share Share
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
#ለተጨማሪ ትምህርቶች
ፌስቡክ Facebook lay
http://www.facebook.com/alhabesharadio
ከፔጃችን ገብታችሁ LIKE SHARE
በዉስጥ መስመር ለመግባት ጥያቄ አቅርባችሁ መማር ትችላላችሁ
በቴሌግራም TELEGRAM ከሆነ ምርጫችሁ
https://www.tg-me.com/habeshaislamicradio
JOIN በማድረግ መከታተል ትችላላችሁ
ዩቱዩብ YOUTUBE ከሆነም ፍላጎታችሁ በዚህ ብቻ
https://www.youtube.com/channel/
UChOJ_EttE1FMQx6QYrBULcQ
SUBSCRIBE የሚለዉን በመጫን ደርሶችን ማግኘት ትችላላችሁ
JOIN ብላችሁ መማር ትችላላችሁ፡፡

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
#አሠላሙ_ዓለይኩም #ወራህመቱሏሂ
#ወበረካቱሁ
🍬🌹👭 🍬💕🌹 👭 🍬🌹 🍬🌹👭
#ከሴቶች_ለሴቶች_ክፍል 38
ዳዉሎድ ያድርጉ ይስሙ ለሌችም ያስተላልፉ
⏱ #1:09:00ሴኮንድ
🔍 #LINK
⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵
ከታች ባሉት ሊንኮች ዳውንሎድ ያድርጉ ያድምጡ ለሌሎችም ያስተላልፉ
👇👇👇👇👇👇👇
ለማውረድ 🎧
ጥራት ያለው ድምፅ
Mobile Data
http://bit.ly/2ARTbJH
OR
https://sta.sh/0rurw4l102n
Wifi
http://bit.ly/2Op0vVg
OR
https://sta.sh/01iekz1mq2pc
🎧 #በዛሬዉ_ልዩ_ከሴቶች_ለሴቶች የሬድዮ ፕሮግራማችን ያካተትናቸዉ፦
📚 #ከእዉቀት_ማእድ_የደርስ_መሰናዷችን
☞ስድስት ነገሮች በስድስት ነገራቶች ዉስጥ እንዳሉ የሚያስታዉስ ደርስ📚
🕌 #ኢስላምን_በጥበብ
☞የተለያዩ ስነ ፁሁፎች
☞ግጥሞች
💍❣ #የጥንዶች_ሚዛን⚖💍
☞የፈቲያ የህይወት ጉዞዎች እዉነተኛ ታሪክ ክፍል 18
📚📿 #ከአሪፎች_መንደር
☞የኢስላም ታሪክ ከባለፈዉ ሳምንት የቀጠለ...
👩👩👦 #የኢስላም_እንስቶች
☞ስለ ሩቂያህ ቢንት ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ትረካ ክፍል አንድ ||1||
🌎ሌሎች ምርጥ ምርጥ አባባሎች #ከጣፋጭ_መንዙማዎች_ጋር ተካተዉበታል ይከታተሉን...
#ስለፕሮግራሙ_ያላችሁን_አስተያየቶች
https://www.tg-me.com/maidaAhmed
ወይም 0936994553 ብላችሁ አድርሱን
🥇shar...share....Share.,
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
ለተጨማሪ ትምህርቶች
┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓
#በቴሌግራም_አድራሻችን👇👇
ኒሳኡል መሻሪዕ👇
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
በYou tube አድራሻችን👇👇
https://youtu.be/W3lM_poPPyA
ኡሙ አካዳሚ👇
https://www.tg-me.com/umuakadami
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂

♡ #ዉበት♡
#የመልክ ማማር አይደለም
የሰዉ ልጅ ዉበቱ ልቡ ላይ ነዉ፡፡
መልካም ስብና እና ቅን ልብ ያለዉ
ሁሉ ቆንጆ ነዉ፡፡ ቅን መሆን በራሱ ዉበት ነዉ፡፡
#በትክክል_ወደምትፈልገው_ግብህ እርምጃ ስትጀምር ፍርሃትህ እየሸሸህ ይሄዳል.
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂

የዐብደሪይ ደረሶች
የዐብደሪይ ደረሶች✉ ልዩና ተከታታይ የሆኑ የፅሁፍ ደርሶችን በተከታታይ አመች በሆነ መልኩ የሚያቀርብ ልዩ ቻናል ነዉ!!
አልሐምዱሊላሂ በብዙ በብዙ፤
ሸይኽ የጠሩ ናቸዉ ከሚዋሹባቸዉ ወሬ ከሚነዙ!
ረሒመሁሏህ ያ ወልይ አሏህ
አስተያየት ካለዎት
https://www.tg-me.com/MaidaAhmed ያድርሱን!
┏━ 🥀 ━━━━ 🥀 ━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀 ━━━━ 🥀 ━┛
አልሐምዱሊላሂ በብዙ በብዙ፤
ሸይኽ የጠሩ ናቸዉ ከሚዋሹባቸዉ ወሬ ከሚነዙ!
ረሒመሁሏህ ያ ወልይ አሏህ
አስተያየት ካለዎት
https://www.tg-me.com/MaidaAhmed ያድርሱን!
┏━ 🥀 ━━━━ 🥀 ━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀 ━━━━ 🥀 ━┛
Forwarded from ኒሳኡል መሻሪዕ
#መዉሊድ_በመረጃ_ክፍል➍
بَيَانُ جَوَازِ الاحتِفَالِ بِالمَولِدِ وَأَنَّ فِيهِ أَجْرًا وَثَوَابًا
#መዉሊድን_ማክበር_በሸሪዓችን _እንደሚፈቀድና_በማክበሩም ምንዳና አጅር እንዳለዉ የሚገልፅ ማብራሪያ
#مولد_عمل_يحبه_الله_ورسوله
መውሊድ(ማክበር) አሏህ እና መልእክተኛው ዘንድ የተወደደ ስራ ነው!
#የጥሩ_ቢድዓ_ማስረጃ_ከሶሐበቶችና_ከሰለፎች_ማስረጃ_ከክፍል3⃣የቀጠለ.........
➍♥ዉ ደግሞ ኢማሙ ዐሊይ ኢብን አቢ ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ፦ እንደሚታወቀው ረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ሶሐባዎቻቸውን ሲያስተምሩ የነበረው ቁርአንና የሳቸውን ንግግር (ሐዲስ )ነው።ከዚያ ውጭ የአረበኛ ቋንቋ ሰዋሰው(ነሕዉ) አልነበረም ።በተመሳሳይ በ3ቱ የነብዩ ምትኮች የመሪነት ጊዜ በሰይዲ አቡበክር፤በሰይዲ ዑመር፤በሰይዲ ዑስማን ረዲየሏሁ ዐንሁማ አጅመዒን የኸሊፋነት ጊዜም አልነበረም ።ለመጀመሪያ ጊዜ ያስጀመሩት አቡል አስወድ አል አንደሉሲይ የሚባሉ ታቢዒይ ባቀረቡት ሀሳብ መሰረት በ4ኛው የሙስሊሞች መሪ በሰይዱና ዐልይ ኢብን አቡ ጧሊብ ኸሊፋነት ጊዜ ነበር፡፡ ረሱል ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ግን አልሰሩትም ስሩትም ብለው አላዘዙም።ታድያ መዉሊድ ከልካዮች ይህን ሁሉ እየተጠቀሙ መዉሊድ ላይ ብቻ ለምን ይዘላሉ?? #ግልፅ_ነዉ_ሸይጧንም_ሐቢቢ_ሲወለዱ_እርር_ቅጥል_ብሎ_ጮሀል_አይድነቃችሁ🤷♀🤷♀
➎♥ ዑመር ኢብኑ ዐብዱል ዐዚዝ ረዲየሏሁ ዐንሁ ደግሞ አዛን የሚደረግበት ሚናራዎችና ኢማም የሚያሰግድበት ሚህራብን አሰርተዋል።በረሱሉ ጊዜ አልነበረም፡፡
➏♥ዐብዱሏህ ኢብኑ ዑመር ረዲየሏሁ ዐንሁ ታላቁ ሶሐብይና የምእመናን መሪ የሆኑት የሰይዱና ዑመር ኢብኑል ኸጧብ ልጅ የሆኑት አቡዳውድ በሱነናቸው ላይ በዘገቡት ከሶላት ክፍል ከሆነው ተሸሁድ (አተሒያቱን መቅራት )ላይ የመጨረሻ ላይ አሽሀዱ አላኢላህ ኢለሏህ ከሚለው በኃላ " #ወሕደሁ_ላ_ሸሪከለህ " የሚለውን እኔ ነኝ የጨመርኳት ይሉ ነበር።ይህንን ግን ከሳቸው በፊት የሰራው የለም ነበር እሳቸው ግን አዲስ ነገር ያውም በሶላት ላይ ጨምረዋል ።ይህ ግን ቁርአንና ሐድስን የማይጋጭ ስለሆነ ማንም የተፃረረው የለም።እነሱስ ይቃወሙ ይሆን??
➐♥ያሕያ ኢብኑ የዕመር ረዲየሏሁ ዐንሁ፦እንደሚታወቀው በረሱልም ይሁን በ4ቱ ኸሊፍዋች ጊዜ ቁርአን ሲፃፍ ያለ ነጠብጣብ ነበር ።ምሳሌ ታእ ና ባእ ያለ ምንም ነጠብጣብ በተመሳሳይ ይፃፉ ነበር ።ይህን ነጠብጣብ ለመጀመሪያ ጊዜ እንድቀመጥ ያደረጉት ያሕያ ኢብኑ የዕመር የሚባሉት ታላቅ ታቢዕይ ነበሩ።
#ቢድዓ_ለሁለት_እንደሚከፈል_የተናገሩ_ከሰለፎች_ማስረጃ፦
ታላቁ ሰለፍ የሆኑት ኢማሙ አሻፊዒይ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንድህ ብለዋል፦
#قال_الإمام_الشافعي_رضي_الله_عنه_المحدثات_من_الأمور_ضربان_أحدهما_ما أحدث_مما يخالف كتابا أو سنة أو إجماعا أو أثرا فهذه البدعة الضلالة #واثانية_ما_أحدث_من_الخير ولا يخالف كتابا أو سنة أو إجماعا وهذه محدثة غير مذمومة #رواه البيهقي بالإسناد الصحيح في كتابه مناقب الشافعي.
ትርጉም፦ግኝቶች(ቢድዓዎች)በአጠቃላይ በሁለት ይከፈላሉ፡፡አንደኛዉ ቁርእንን ወይም ሐዲስን ወይም ኢጅማዕን(የዑለሞች የጋራ ስምምነት)ወይም ሶሐበቶች ከነበሩበት ጋር የሚቃረን ነዉ፡፡ይህ ደግሞ የጥሜት ቢድዓ ነዉ ሁለተኛዉ ደግሞ ከመልካም ነገር የተገኘ ሲሆን ከቁርአንም ከሐዲስም ሆነ ከኢጅማዕ(ከዑለሞች የጋራ ስምምነት)ጋር አይጋጭም፡፡ይህ ደግሞ የማይወገዝና ጥሩ ቢድዓ ነዉ፡፡ ይህንን ንግግራቸዉን ኢማሙ በይሀቅይ ሶሒሕ በሆነ ሰነድ መናቂቡ አሻፊዒይ በተሰኘዉ ኪታባቸዉ ላይ ዘግበዉታል፡፡እንግድህ ኢማሙ ሻፊዒይ ቢድዐ ለሁለት እንደሚከፈል በቀላሉ አስረዱን፡፡ #አንጃዎቹ_በሐቢቢ_ሐዲስ_ላይ_ለማጭበርበር_ቢሞክሩም_አልተሳካላቸዉም_ሐቢቡና ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ ሲሉም ለኢማሙ ሻፊዒይ መስክረዉላቸዋል፦
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم #عالم_قريش_يملأ_طباق_الأرض_علما
የቁረይሽ ዐሊም የሆነ ምድርን በዒልም ይሞላታል፡፡ ቲርሚዚይ በዘገቡት ሐዲስ የተፈለጉበት ኢማሙነ ሻፊዒይ ናቸዉ በማለት የሐድስ ሊቃዉንቶች(ሙሐዲሶች) በጋራ መስማማታቸዉ የታወቀ ነዉ፡፡ኢማሙ በይሀቅይ ደግሞ በታማኝነታቸዉና በፍትሀዊነታቸዉ በዐሊሞች ስምምነት ከተመሰከረላቸዉ ከታወቁት ሐፊዞች ዉስጥ አንዱ ናቸዉ፡፡
┏━ 💗 ━━━━ 💗 ━┓
#....ኢንሻ_አሏህ_ክፍል (5⃣) ይቀጥላል...

#ለዉበትህ_ሳይሆን_ለንግግርህ_ተጨነቅ! መልካም አንደበት ከመልካም ሽቶ ይበልጣል!
ሁሌም ከአንደበትህ መልካም ንግግር ይዉጣ!
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛
ሁሌም ከአንደበትህ መልካም ንግግር ይዉጣ!
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛
በሕይወታችን ውስጥ ትልቅና ሁሌም አብረውን ሊኖሩ ከሚገቡ ነገሮች መካከል #ተስፋ_እና_ትዕግስት ግንባር ቀደም ናቸው፡፡ ተስፋ ያልታከለበት ትጋት ሽንፈትን ያስከትላል… #ትዕግስት_የሌለበት_ጥረት ውድቀትን_ያስከትላል… ሁለቱንም አብረን ማስኬድ ካልቻልን ካሰብንበት መድረስ ያለምነውን ማሳካት ህልም ብቻ ሆኖ ይቀራል። እናም የምንሄድበትን መንገድ በትዕግስት መድረስ የምንፈልግበትን ቦታ ደግሞ በተስፋ አጥረን ጉዟችንን እንቀጥል፡፡
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
በቴሌግራም አድራሻችን👇👇
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
በቴሌግራም አድራሻችን👇👇
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛
ላመነህ ሰዉ ታማኝ ሆነህ ተገኝለት! ታማኝነት ልዩ ስብዕና ነዉ!ሲያምኑት የሚከዳ ሙናፊቅ ነዉና ተጠንቀቅ!
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛
محمد❣طابت الدنيا بمبعثه
عليه أفضل الصلاة والسلام ❤
مولد💚!
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛
عليه أفضل الصلاة والسلام ❤
مولد💚!
┏━ 🥀━━━━ 🥀━┓
https://www.tg-me.com/yeabderiyderesoch
┗━ 🥀━━━━ 🥀━┛