Telegram Web Link
2 '

ፈረንሳይ 0-0 ፖላንድ

ኔዘርላንድ 0-0 ኦስትሪያ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
8 '

ኔዘርላንድ 0 - 1 ኦስትሪያ

ማለን ( በራስ ላይ )

ፈረንሳይ 0-0 ፖላንድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
24 '

ኔዘርላንድ 0 - 1 ኦስትሪያ

                ማለን ( በራስ ላይ )

ፈረንሳይ 0-0 ፖላንድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#እረፍት

ኔዘርላንድ 0 - 1 ኦስትሪያ

                ማለን ( በራስ ላይ )

ፈረንሳይ 0 - 0 ፖላንድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
52 '

ኔዘርላንድ 1 - 1 ኦስትሪያ

ጋክፖ                ማለን ( በራስ ላይ )

ፈረንሳይ 0 - 0 ፖላንድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
59 '

ኔዘርላንድ 1 - 2 ኦስትሪያ

ጋክፖ                ማለን ( በራስ ላይ )

ፈረንሳይ 1 - 0 ፖላንድ

ምባፔ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
62 '

ፈረንሳይ 1 - 0 ፖላንድ

ምባፔ

ኔዘርላንድ 1 - 2 ኦስትሪያ

ጋክፖ                ማለን ( በራስ ላይ )
ሽሚድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ስፔናዊውን ወጣት የፊት መስመር ተጨዋች ማርክ ጉዩን ከባርሴሎና ለማስፈረም መቃረባቸው ተገልጿል።

ሰማያዊዎቹ ለ 18ዓመቱን የፊት መስመር ተጨዋች ማርክ ጉዩ ዝውውር የውል ማፍረሻ #ስድስት ሚልዮን ዩሮ ወጪ እንደሚያደርጉ ተነግሯል።

ባለፈው አመት ለባርሴሎና ዋናው ቡድን በሰባት ጨዋታዎች ተሰልፎ የተጫወተው ማርክ ጉዩ በቼልሲ ቤት የረጅም ጊዜ ኮንትራት ይፈርማል ተብሎ ይጠበቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ኔዘርላንድ 2 - 2 ኦስትሪያ

ጋክፖ                ማለን ( በራስ ላይ )
ዴፓይ ሽሚድ

ፈረንሳይ 1 - 0 ፖላንድ

ምባፔ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
80 '

ኔዘርላንድ 2 - 3 ኦስትሪያ

ጋክፖ                ማለን ( በራስ ላይ )
ዴፓይ                 ሽሚድ
ሳቢትዘር

ፈረንሳይ 1 - 1 ፖላንድ

ምባፔ ሌዋንዶውስኪ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ኦስትሪያ ምድቧን በበላይነት አጠናቀቀች !

በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር የምድብ አራት የመጨረሻ ጨዋታ ኦስትሪያ ኔዘርላንድን 3ለ2 በሆነ ውጤት ስታሸንፍ ፈረንሳይ ከፖላንድ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።

የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድንን ግብ ኪሊያን ምባፔ ሲያስቆጥር ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ፖላንድን አቻ ማድረግ ችሏል።

የኦስትሪያን የማሸነፊያ ግቦች ሳቢትዘር ፣ ሽሚድ እና ማለን በራሱ ግብ ላይ ሲያስቆጥሩ ለኔዘርላንድ ኮዲ ጋክፖ እና ሜምፊስ ዴፓይ አስቆጥረዋል።

የኦስትሪያ ብሔራዊ ቡድን ምድቡን በስድስት ነጥቦች በአንደኝነት አጠናቆ ጥሎ ማለፉን ሲቀላቀል ፈረንሳይ በአምስት ነጥቦች ሁለተኛ ደረጃን ይዘው አስራ ስድስት ውስጥ ገብተዋል።

ኔዘርላንድ በአራት ነጥብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ስትገኝ በቀጣይ ምርጥ ሶስተኛ ሆና ለማለፍ የሌሎችን ውጤት የምትጠብቅ ይሆናል።

የኦስትሪያ ብሔራዊ ቡድን በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር የምድቡን የመጀመሪያ ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፎች !

4:00 ዴንማርክ ከ ሰርቢያ

4:00 እንግሊዝ ከ ስሎቬኒያ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" ላሳየነው ደካማ አቋም ማብራሪያ የለኝም " ቫን ዳይክ

የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን አምበል ቨርጅል ቫን ዳይክ ቡድናቸው በምሽቱ ጨዋታ ያደረገው እንቅስቃሴ ደካማ መሆኑን ከጨዋታው በኋላ በሰጠው አስተያየት ተናግሯል።

" በጣም መጥፎ ጨዋታ  " ሲል ጨዋታውን የገለፀው ቨርጅል ቫን ዳይክ " አስከፊ ምሽት ነበር ያሳለፍነው ጨዋታውን የጀመርነው ደካማ ሆነን ነበር ስላደረግነው ደካማ እንቅስቃሴ ማብራሪያ የለኝም " ሲል ተደምጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" የመጀመሪያ ግባችንን አሳክተናል " ዴሻምፕ

የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዲዴ ዴሻምፕ ቡድናቸው የምድቡ የበላይ ሆኖ ባያጠናቅቅም የመጀመሪያ ግቡን ማሳካቱን ገልፀዋል።

" ምንም የምንበሳጭበት ነገር የለም " ሲሉ ከፖላንድ ጨዋታ በኋላ የገለፁት አሰልጣኝ ዲዴ ዴሻምፕ ምንም እንኳን የፈለግንበት ቦታ ላይ ባንሆንም የመጀመሪያ ግባችንን አሳክተናል ብለዋል።

ፈረንሳይ ምድቧን በሁለተኝነት ማጠናቀቋን ተከትሎ በጥሎ ማለፉ በመጀመሪያው ምድብ ስትገኝ ለፍፃሜ ለመድረስ ትልቅ ግምት የተሰጣቸውን ስፔን ፣ ጀርመን እና ፖርቹጋልን ለማሸነፍ ትገደዳለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2 '

ዴንማርክ 0 - 0 ሰርቢያ

እንግሊዝ 0 - 0 ስሎቬኒያ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/06/25 19:07:41
Back to Top
HTML Embed Code: